Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይህን ልጅ ወንድሞቼ likr እያረጋቹ አበረታቱት ቁርአናዊ ህክምና እየነገረን ጠንቋይ ቤት የሚሄደዉ በዝትዋል ከህመሜ ልዳን በሚል ከአለህ ጋር እያጣለን ነዉ ወንድም እህቶቼ ወላሂ በቁርአንና በዝክር የያዘንን በላ እራሳችንን ማከም እንደምንችል 100 እርግጠኛ ነኝ
አሚን ያረብ ፣37 አመቴ ነው አንድ ቀን ደስተኛ ሁኝ አላውቅም የሰው እድል የለኝም ትዳር የለኝም አረብ ቤት እሰራለው ገንዜቤ የት እንደሚገብም አላውቅም ምንም ነገር አያስደስተኝም አላህ ይድረስልኝ ወንድሜ አንትም አላህ በረካ ያርግህ ስለ ሲህር የሰጠህው ዝርዝር ሁሉም በሚባል ደርጃ እኔ ላይ ይታያል
የት ነዉ ያለሽዉ እህቴ ነይ እኔ ጋ እንሂድ ሩቅያ ቤት አለ ምርጥ ወላሂ መድና ከሆንሽ 😢😢
እኔ መድና ነኝ የት አካባቢ ነው ውደ
ታከሚ የኔቢጤነሽ እስር ዝም ሩቅ ያረጋል አናግሪው
@dizayiner3871 ከንክኪ ተጠንቀቁ ሌላው የራስሽ ቤተሰብ ያስፈልግሻል እል ተነስተሽ እሩቃቤት መሄድ አይቻልም
አብሽሪ ማሚ እኔም እዳችው ነኝ ነፄፍሽው በሙሉ እኔን ይወክላል ግን እደት ከዝህ ጉድ እደት እንውጣነው ጥያቄው ?? ያረቢ ፈረጀውን ቅርብ አርገው ።
ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ ባለህበት
ኡስታስአላህይጠብቅህጀዛክአላህኸይር
አሰላም አሊኩም ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን እኔ ይህን ቢድወ የምትመለከቱ እህት ወድሞቸ መልእክት አለኝ ይህን ይህን ብር ላይክ እያደርጋችሁ በሲህር በአይንናስ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ይድረሳቸው ሰበብ እንሁናቸ ከኡስታዝ ጋ እንጋናኛቸው ጀዝኩም አላህ ኸይረን❤
ሠለላሁአለይሂወሠለም ጀዛክአላህኸይር ሡብሀንአላህ አላህይጠብቀን
በርታልን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅክ
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይርአላህይጠብቅህ
አላህ ነው ምስክሬ በእንቅል እየተሰቃየው ነው አሁን አሁን ሲመሽ ይጨንቀኛል በጣም አምሮዬ እየተጎዳ ነው እድው ሚነጋልኝ ቀን አለ አላህ ምስክሬ እባካቹ ዱዓ አርጉልኝ 😔
አብሸሪ ዝም ብለሽ ቁርአን አዳምጪ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
😢😢አረቦቹ ነይ ብለዉ እዩዋት ስታምር እያሉ ያዩኝ ነበር እኔም አላህ ይቅር ይበለኝ ደስተኛ ነበርኩ ያካባቢዉ ሰዉ ልጆቻቸዉን ከኔ ጋ ጓደኛ እንድሆኑ ይመክሯቸዉ ነበር በድኔም ጎበዝ ነበርኩ ከዛማ ነገሮች ተቀየሩ ሰላትም ተዉኩኝ ብታገልም አልቻልኩም ጥርሴንም ጨረስኩኝ ፊቴም ሸበሸበ😢😢😢ግን ባንተ ምክኒያት እራሴን በማከም እያገገምኩ ነዉ alhamdulilah
አሚንየረብ
አሚንንንንን ያረብ ጀዛከሏህ ኸይር ወላሂ ያልከው በሙሉ እኔ ላይ ነበር አሁን ግን ለቆኛል መሰል ሰላም እየተሰማኝ ነው
በትክክል እኔ እክምና ውሰጄ ድንክ አልህምዱሊላህ አሁን እስግድ አልሁ ሁሉምልክት አይቼ አልሁ
ጀዛከላህ ኸይር
ኡሰተዝ;ሙክተሪን;አለሀ;አለህ;ይጠቢቅልን;አለሁማ;አሚንንንንን
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin yaa Rabi Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin jezakala Keri
አሚንንን ጀዛከላሁከይር
MASHALIHE .ALIHAMDULILAH 🥰.. Bmegerme houneta yalkwen hulo ksawe ayen ktelakeko bhala andband aycwalwe.. 100000..TIME ..ALIHAMDULILAH♥️♥️.Bze gudatwest yalach hula yfergacu.DUA aregu🤲🤲
ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛከላሁ ኽይርን ትምህርትህ በጣም ሀሪፍ ነው እኔ ለራሴ አይቸበታለሁኝ ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን
አዎ;ኡሰተዝ;ወለህ;ይሰመኛል
ውላኢ የምታቀረባቸው ትምህረቶች ማሻላ ወሳኝ ናቸው
አሏህ ይጨምርልህ
ትክክል እኔ አልህምዱሊላህ ተሽሎኛል አሁን ድሰተኛነኝ
ጀዛከላከይር❤❤
Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin ya Allah
አሚን ያረብ😢😢😢
Ameen ameen ameen
አላህ ይጠብቅህ
አሚን አላሁመ አሚን
ኡስታዝ ጀዛኸላህ ኸይረ እኔ አብራኝ የምሰራው የምበላውም ከምጠጣውም ላይ አይኗ አይነሳም እና ያን ወቅት አሞኝ ያድራል የፈራሀት ስሜት ይሠማኛል እባክህን መላ በለኝ ግን ሁሌም እሩቃ እከፈታለሁ እክ አንተ እዳልከው እኔን የሚያመኝ ቦታ ሁሉ አመመኝ ትለኝአለች ቁራአን ስቀራ ከጎኔ ካለች እሩጣ ትሄዳለች
0996530863
ሠለላሁአለይሂወሠለምሠለዋቱእረቢአለይሂወሠለም
ኡዝታዝ የህቴልጅ በጣም የምተሰቃየዉ
አሏህ አፊያ ያርጋት ቁርዓን አስቀሩባት
amiiiin wendmalem
ጀዘረኩሙሏሁ ከይሪን ወንድማችን በጣም አሪፍ ትምህሪት ነበር በርታ
አሚንንንን
አሚሚሚሚወድሜበርታልን😢😢😢
የሰው አይን ዲንጋይ ይሰብራል ይባላል😢በቻልነው ማሻአላህ እንበል
አቀባጅሮኝ አያቅም እናደዳለሁ አዉ ስህተት ካየሁ ዴግሞ ሃይለኝነትም አለብኝ ስራ ላይ ደካማ አዴለሁም እሠራለሁ አሞኝ ተኝቸ አላቅም ማሻህ አላህ ነኝ ኪሠል አፈር አፈር ያስበላኛል አይነናስ ነዉ አሉኝ
አሚን
ameeeeeeen ya reb
Aminnnn antenna alllh ytebkh
ወላሂኡስታዝ ተስፋዬ ጠንካራ ነበር አሁንላይተስፋዬን አጥቿለሁ ሞትንያስመኘኛል በቃውስጤአይደሰትም ይጨንቀኛል
አልሀምዱሊላአላኩሉሀል
☝☝👌👌✅✅
ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ
ሹክረን
ወንድሜ እኔ 11 አመቴ ከታመምኩ እራሴ በጣም ያመኛል ሰው እሚባል ባላይ ደስታየ ድምፁንም ባልሰማ ትዳር ያስጠላኛል ምንም ሳልሰራ ይደክመኛል ይደብራኛል የሆነ ግራ መጋባት ውስጤ በጣም ይጨናነቃል እንቅልፍም የለንም ላብድ ም ይመስለኛል ጭልም ብሎብኛል በህልም ያለሁ እንጅ በእውነተኛ አለም ያለሁ አይመስለኝም በጣምምምም ተሰቃየሁ ሩቃ ሄጀ ከሩቃ ልክ እንደተመለስኩ ወደላይ ወደታች ይለኛል መጨረሻ አካባቢ ከዛ እኔ ደግሞ ጨረስሉ ሰባት ቀኔን እና ከዛ በጣም ከሳሁ ወደላይ ወደታች ስለበዛብኝ ከዛ ሆስፒታል ሄድኩና ባክቴሪያ ነው ብለውኝ ብዙ ከኔና ሰጡኝ ራሴ ሊፈናዳ ነው ከቤተሰብ በጣም ራቅኩኝ በአመት አንደ ነው ባወራቸው ካስቀራሁ ቀን ጀምሮ እስካሁን ስንት ሺ ጨፈጨፍ ጭራሺ አብሶብኛል ምን ላድርግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አብሽሩ ሩቃ ወስዳቹህ ነበር
ጀዛህ አላህ ከይር እረ ወድሜ እኔ ተሰቃየሁ እንቅልፍ የሚባልየለኚም በግድ ሲወስደኚ የማያሳየኚ ጉድየለም ከእባብ ከጨለማ ስቃይነዉ ዱአ አድርጉልኚ 😢😢😢😢
አሏህ ያንሳልሽ ሩቃ ተጠቅመሻል
@@abuafnan3577 ሀኪምም ሄጃለሁ ቁረአንም አስቀርቻለሁ መዳኒት ለ7ቀንተጠቅሜነበር አልሀምዱሊላህ የተቀረዉን ህመሜን ቀንሶልኛል ግን እንቅልፍ ቀንም ሊትም እቢአለኚ ስተኛ ያድምሰአት ቢሆን ቅብዥርነዉ
@@abuafnan3577፦እኔም ተሰቃየሁ😢
እረ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ከፈሬን አላምጨ ጨረስኩት ስራም ላገኝ አልቻልኩ ስገባም አልጠውል ስተኛም እቅልፍ ቶለ አይወስደኝ ከወደኝም ጥሩ ህልም አላይ ሶላትም ተነስቶ ለመስገዲ ልቤ ሙትት ይላል እሩቃ ሂጀ አይን ነው አለኝ ግን አለቀቀኝም
Selam..sile Qerin siralin.
መርሃባ እሽ
በረቀት እሩቃ እንደየት ነው የሚደረገው
ወድሜዋ አላህይጥብቅልን
አህለን አላህ ይጠብቅህ መሸከኪር
አላህ እድሜይስጥህ
إنشاء أللة
ሶላት አንደ እሰግዳለሁ አንደ አልሰግድም በቃ ሁሉ ነገር ዞሮብኛል አይምሮ ዶክተር ጋ ሳይቀረኝ ሄጃለሁ ግን ምንም አላገኝሁ በአላህ ወንድሜ እንዳታልፈኝ መልስልኝ ራሴን ባጠፋም ሀራም ነው ብየ እንጅ እኔ ምንም ጣጣ የለብኝም ነበር
አሚን ያረብ እኔስ ታምሚያለሁ ዱአአርጉልኝ 😢😢😢😢😢
አብሽሪ
መፍትሄው ምንድነው ያደረሰብንን የአካል ጉዳትና የባህሪ መበላሸት በተለይ ከህይወት አጋርጋ
ሩቃ ተጠቅማቹ ነበር
@@mohammedayoushetube7587ሱባሀን አላህ አላህ ያሳልን
Aww westaz Buda yehonu sewechen bekuran meleyet ayichalem ?
@@abuafnan3577 በጣም እንጂ ለአመት ያክል ከሩቃ ርቄ አላቅም አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
❤❤❤❤
ሹክረን;ጄዘ;ከለ;ዝም;የሀሰዲ;ቁቄአን;ስሰማ;አዎ;የሰነጥሰኛል;ውነቴም;ይደቀል;የረቢ;አለሁ;አክበሪ;
እኔ አይነናስ ሳይኖሪብኝ አይቀሪም ክሠል አፈር በልቸ ልሞት ነዉ ሃኪም ቤትም ሀጀ አልተሻለኝም ግን አያመኝም አይነናስ ነዉ አሉ ኝክሠል ክሠል እየቆረጠምኩ ሳያዩኝ አራቦቼ ሁላ በጣም ነዉ የማያዝኑ ልኝ
፨ኧረረረረረረ ተሰቃየሁ አፈር ድሜ አስበላኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢1000000😢alhamdulilah አሁን ሰዉ ሁኛለሁ
እረ ዱአ አርጉልኝ ያለሁት ስደት ነዉ ምላርግ ልሞት ነዉ የሚመስለኝ ያጨናንቀኛል ወላሂ ወደየት እደምሄድ ግራ ገባኝ ሀኪቤት ሂጀ ነበር ግን መፋትሄ የለም
emem😢😢😢😢
Addirashah yet new wondime
J.allha wendm legoch lay yemetaw mendenw
እኔ እንቅልፍ እንቢ ብሎኛል ጭራሽ ሲነጋ ነዉ ትንሽ የሚወስደኝ ያረብ
እኔም ተቸገርኩ በጣም ከባድ ጭንቀት ውስጥ ገብቻለው
አህሌን ወድማችን እኳን ድህናመጡ
እስኪ መልሱልኝ እህት ወድሞች በጣም ምቀኛ ይበዛብኛል ከምን አፃር ነው ውላሂ በጣም ከፈኝ ገዘብ አይተው ነው እዳልል የለኝም ያማር ትዳር የለኝም ግን ለምን በየ ይከፋኛል እስኪ መላ ስጡኝ ለሰውም ክፈ አደለሁም ሰጥችም ይከዱኛል 😢😢
ወንድም ቢላህ አለይክ ካዬሀው መልስልኝ እኔ ያመኛል ገና ከ20 ዎቹ ነኝ 25 እንኳ አልሞላኝም ግን በቃ ያዬኝ ሁሉ የልጅ ባልቴት ከግዜ በኋላ የመጣ በሽታ ድሮ በጣም ፈጣን ሰውነቴም በጣም ነበረ የሚታዘዘኝ ያው አቀን በኋላ አሞኝ አለሁ አሁን ድረስ እጄን እግሬን ይሰባብረኛል በዚህ ፁሁፍ አያልቅም የኔስ ኧረ በፈለገበት ቦታ እዬሄዴ የሚያመኝ እጄ ጣቴ ያብጣል ከዛ አይታዘዝ ለመዘርጋት ለማጠፍ በሱ ምክንያት ጣቴ እንኳ ኖርማል ተስተካክሎ አይዘረጋም ከዛም በመቀጠል ከፍ ብሎም ያዝ በቃ አይታዘዝ እግሬም ጉልበቴ ያብጣል ሲነኩት እንደውሀ ነው በቃ ሀኪም ቤት እንዳመመኝ ሂጄ ዉሀ ነው ይሳብልሽ አሉ ተውኩት ምክንያቱም ይመጣል ይሄዳል አለኬፉ ከባድ ስራ መስራት አልችልም እግሬም ስለሚያመኝ እሱው ይነሳል ሲበዛብኝ ስራ ሩቅያ ሂጄ አይን ነው አለ መዳኒት ሰጠኝ ከዛ ማር ነበረው እሱ ሲያልቅ አቆምኩት እኔም ያው ግን ትንሽ ሰበብ ሁንኝ ነበረ ያው መልሶም ይመጣል ደግሞ አሁንም ያመኛል ምንድነው መፍትሄው
የትነውአድራሻችሁናለቴአገራችሁ@@abuafnan3577
AW wr wb wondime silkih Chanalih lay ale gin atanesam minew
ሩቅያ አረጋለሁ ሁለም ያስለቅሰኛል ስሠማ ታዳያ ምን ዋጋ አለዉ እኔ መሸፈን አልወድም ታጥቦ ጪቃ ነኝ ለዛም ከ አይነናስ መዳኔን እንጃ ገጥታየ ይሲባል ለዛም ይመለከቱኛል ያየኝ ሁላ ምን ላርግ አላህ ወኪል
Adraahachu yet new wondime
ኣሚንያቅብ
አዎ;ኡሠተዝ;ሙክተሪ;የህዲ;ሩቀየ;ዝም;ቢዬ;ሠኀደሚጥጥየቀሪጥ;የሰረጥሰኛል;የቀለሸለሸኛል
😢😢😢😢😢😢😢
aአመንንንንን
አሠላማሌኩምዉረህመቱላሂወበረካተወላህበጣእጨነቃኘሌ
የሀሰዲ;
Siloliyailywasalim
Inditredang feligalew
መርሃባ
wondime sihir indalebign irgitegna negni pleas beallah ,hikiminachun falligalew
መርሃባ በነኚህ ቁጥሮች አናግሩኝ 09965308630926879422
@@abuafnan3577 Eshi tiwat dewulalew
ተሰቃዬው
Wlwrwb
ወድሜ እኔ ደሞ ዝምብሎ ይጨቀኛል ምነላርግ
ጭንቀት ብቻ ነው
@@abuafnan3577 ኡስታዝ ወላሂ ያለሁት እሰው አገርነው ሰላም የለኝም ደስታ አይሰማኝም ሲጀመር ስራ ስስራ እማስበውን ሁሉ አላቀውም ውስወስ ሊደፍኝነው እደው ምላርግ
እኔም
hulum binorbnsa sihar,buda
ወላሂ እኔ እቅልፍ በጭራሽ አልተኛ ብሎኛል
ሩቃ ታይታቹ ነበር
ህክምና ላይ ነኝ በዱአቹህ አትርሡኝ
ስትጬርስ ንገሬኝ
ህክሚና ፈልጠለዉ እንዴት ነዉ ሚትወሺጂዊ እሲት ንገርኝ
ፈልጋለዉ
@@sruae1630 ባለሺበት ቦታ ሁነሺ ነው
@@sruae1630 ኢንሸ አላህ
❤❤❤
ይህን ልጅ ወንድሞቼ likr እያረጋቹ አበረታቱት ቁርአናዊ ህክምና እየነገረን ጠንቋይ ቤት የሚሄደዉ በዝትዋል ከህመሜ ልዳን በሚል ከአለህ ጋር እያጣለን ነዉ ወንድም እህቶቼ ወላሂ በቁርአንና በዝክር የያዘንን በላ እራሳችንን ማከም እንደምንችል 100 እርግጠኛ ነኝ
አሚን ያረብ ፣37 አመቴ ነው አንድ ቀን ደስተኛ ሁኝ አላውቅም የሰው እድል የለኝም ትዳር የለኝም አረብ ቤት እሰራለው ገንዜቤ የት እንደሚገብም አላውቅም ምንም ነገር አያስደስተኝም አላህ ይድረስልኝ ወንድሜ አንትም አላህ በረካ ያርግህ ስለ ሲህር የሰጠህው ዝርዝር ሁሉም በሚባል ደርጃ እኔ ላይ ይታያል
የት ነዉ ያለሽዉ እህቴ ነይ እኔ ጋ እንሂድ ሩቅያ ቤት አለ ምርጥ ወላሂ መድና ከሆንሽ 😢😢
እኔ መድና ነኝ የት አካባቢ ነው ውደ
ታከሚ የኔቢጤነሽ እስር ዝም ሩቅ ያረጋል አናግሪው
@dizayiner3871 ከንክኪ ተጠንቀቁ ሌላው የራስሽ ቤተሰብ ያስፈልግሻል እል ተነስተሽ እሩቃቤት መሄድ አይቻልም
አብሽሪ ማሚ እኔም እዳችው ነኝ ነፄፍሽው በሙሉ እኔን ይወክላል ግን እደት ከዝህ ጉድ እደት እንውጣነው ጥያቄው ?? ያረቢ ፈረጀውን ቅርብ አርገው ።
ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ ባለህበት
ኡስታስአላህይጠብቅህጀዛክአላህኸይር
አሰላም አሊኩም ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይረን እኔ ይህን ቢድወ የምትመለከቱ እህት ወድሞቸ መልእክት አለኝ ይህን ይህን ብር ላይክ እያደርጋችሁ በሲህር በአይንናስ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ይድረሳቸው ሰበብ እንሁናቸ ከኡስታዝ ጋ እንጋናኛቸው ጀዝኩም አላህ ኸይረን❤
ሠለላሁአለይሂወሠለም ጀዛክአላህኸይር ሡብሀንአላህ አላህይጠብቀን
በርታልን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅክ
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይርአላህይጠብቅህ
አላህ ነው ምስክሬ በእንቅል እየተሰቃየው ነው አሁን አሁን ሲመሽ ይጨንቀኛል በጣም አምሮዬ እየተጎዳ ነው እድው ሚነጋልኝ ቀን አለ አላህ ምስክሬ እባካቹ ዱዓ አርጉልኝ 😔
አብሸሪ ዝም ብለሽ ቁርአን አዳምጪ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
😢😢አረቦቹ ነይ ብለዉ እዩዋት ስታምር እያሉ ያዩኝ ነበር እኔም አላህ ይቅር ይበለኝ ደስተኛ ነበርኩ ያካባቢዉ ሰዉ ልጆቻቸዉን ከኔ ጋ ጓደኛ እንድሆኑ ይመክሯቸዉ ነበር በድኔም ጎበዝ ነበርኩ ከዛማ ነገሮች ተቀየሩ ሰላትም ተዉኩኝ ብታገልም አልቻልኩም
ጥርሴንም ጨረስኩኝ ፊቴም ሸበሸበ😢😢😢
ግን ባንተ ምክኒያት እራሴን በማከም እያገገምኩ ነዉ alhamdulilah
አሚንየረብ
አሚንንንንን ያረብ ጀዛከሏህ ኸይር ወላሂ ያልከው በሙሉ እኔ ላይ ነበር አሁን ግን ለቆኛል መሰል ሰላም እየተሰማኝ ነው
በትክክል እኔ እክምና ውሰጄ ድንክ አልህምዱሊላህ አሁን እስግድ አልሁ ሁሉምልክት አይቼ አልሁ
ጀዛከላህ ኸይር
ኡሰተዝ;ሙክተሪን;አለሀ;አለህ;ይጠቢቅልን;አለሁማ;አሚንንንንን
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin yaa Rabi Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin jezakala Keri
አሚንንን ጀዛከላሁከይር
MASHALIHE .ALIHAMDULILAH 🥰.. Bmegerme houneta yalkwen hulo ksawe ayen ktelakeko bhala andband aycwalwe.. 100000..TIME ..ALIHAMDULILAH♥️♥️.Bze gudatwest yalach hula yfergacu.DUA aregu🤲🤲
ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅክ
አስላሙአለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጀዛከላሁ ኽይርን ትምህርትህ በጣም ሀሪፍ ነው እኔ ለራሴ አይቸበታለሁኝ ጀዛከላህ አላህ ይጠብቅህ ወድማችን
አዎ;ኡሰተዝ;ወለህ;ይሰመኛል
ውላኢ የምታቀረባቸው ትምህረቶች ማሻላ ወሳኝ ናቸው
አሏህ ይጨምርልህ
ትክክል እኔ አልህምዱሊላህ ተሽሎኛል አሁን ድሰተኛነኝ
ጀዛከላከይር❤❤
Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin Amiiiiiiiiin ya Allah
አሚን ያረብ😢😢😢
Ameen ameen ameen
አላህ ይጠብቅህ
አሚን አላሁመ አሚን
ኡስታዝ ጀዛኸላህ ኸይረ እኔ አብራኝ የምሰራው የምበላውም ከምጠጣውም ላይ አይኗ አይነሳም እና ያን ወቅት አሞኝ ያድራል የፈራሀት ስሜት ይሠማኛል እባክህን መላ በለኝ ግን ሁሌም እሩቃ እከፈታለሁ እክ አንተ እዳልከው እኔን የሚያመኝ ቦታ ሁሉ አመመኝ ትለኝአለች ቁራአን ስቀራ ከጎኔ ካለች እሩጣ ትሄዳለች
0996530863
ሠለላሁአለይሂወሠለም
ሠለዋቱእረቢአለይሂወሠለም
ኡዝታዝ የህቴልጅ በጣም የምተሰቃየዉ
አሏህ አፊያ ያርጋት ቁርዓን አስቀሩባት
amiiiin wendmalem
ጀዘረኩሙሏሁ ከይሪን ወንድማችን በጣም አሪፍ ትምህሪት ነበር በርታ
አሚንንንን
አሚሚሚሚወድሜበርታልን😢😢😢
የሰው አይን ዲንጋይ ይሰብራል ይባላል😢በቻልነው ማሻአላህ እንበል
አቀባጅሮኝ አያቅም እናደዳለሁ አዉ ስህተት ካየሁ ዴግሞ ሃይለኝነትም አለብኝ ስራ ላይ ደካማ አዴለሁም እሠራለሁ አሞኝ ተኝቸ አላቅም ማሻህ አላህ ነኝ ኪሠል አፈር አፈር ያስበላኛል አይነናስ ነዉ አሉኝ
አሚን
ameeeeeeen ya reb
Aminnnn antenna alllh ytebkh
ወላሂኡስታዝ ተስፋዬ ጠንካራ ነበር አሁንላይተስፋዬን አጥቿለሁ ሞትንያስመኘኛል በቃውስጤአይደሰትም ይጨንቀኛል
አልሀምዱሊላአላኩሉሀል
☝☝👌👌✅✅
ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ
ሹክረን
ወንድሜ እኔ 11 አመቴ ከታመምኩ እራሴ በጣም ያመኛል ሰው እሚባል ባላይ ደስታየ ድምፁንም ባልሰማ ትዳር ያስጠላኛል ምንም ሳልሰራ ይደክመኛል ይደብራኛል የሆነ ግራ መጋባት ውስጤ በጣም ይጨናነቃል እንቅልፍም የለንም ላብድ ም ይመስለኛል ጭልም ብሎብኛል በህልም ያለሁ እንጅ በእውነተኛ አለም ያለሁ አይመስለኝም በጣምምምም ተሰቃየሁ ሩቃ ሄጀ ከሩቃ ልክ እንደተመለስኩ ወደላይ ወደታች ይለኛል መጨረሻ አካባቢ ከዛ እኔ ደግሞ ጨረስሉ ሰባት ቀኔን እና ከዛ በጣም ከሳሁ ወደላይ ወደታች ስለበዛብኝ ከዛ ሆስፒታል ሄድኩና ባክቴሪያ ነው ብለውኝ ብዙ ከኔና ሰጡኝ ራሴ ሊፈናዳ ነው ከቤተሰብ በጣም ራቅኩኝ በአመት አንደ ነው ባወራቸው ካስቀራሁ ቀን ጀምሮ እስካሁን ስንት ሺ ጨፈጨፍ ጭራሺ አብሶብኛል ምን ላድርግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አብሽሩ ሩቃ ወስዳቹህ ነበር
ጀዛህ አላህ ከይር እረ ወድሜ እኔ ተሰቃየሁ እንቅልፍ የሚባልየለኚም በግድ ሲወስደኚ የማያሳየኚ ጉድየለም ከእባብ ከጨለማ ስቃይነዉ ዱአ አድርጉልኚ 😢😢😢😢
አሏህ ያንሳልሽ ሩቃ ተጠቅመሻል
@@abuafnan3577 ሀኪምም ሄጃለሁ ቁረአንም አስቀርቻለሁ መዳኒት ለ7ቀንተጠቅሜነበር አልሀምዱሊላህ የተቀረዉን ህመሜን ቀንሶልኛል ግን እንቅልፍ ቀንም ሊትም እቢአለኚ ስተኛ ያድምሰአት ቢሆን ቅብዥርነዉ
@@abuafnan3577፦እኔም ተሰቃየሁ😢
እረ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ከፈሬን አላምጨ ጨረስኩት ስራም ላገኝ አልቻልኩ ስገባም አልጠውል ስተኛም እቅልፍ ቶለ አይወስደኝ ከወደኝም ጥሩ ህልም አላይ ሶላትም ተነስቶ ለመስገዲ ልቤ ሙትት ይላል እሩቃ ሂጀ አይን ነው አለኝ ግን አለቀቀኝም
Selam..sile Qerin siralin.
መርሃባ እሽ
በረቀት እሩቃ እንደየት ነው የሚደረገው
ወድሜዋ አላህይጥብቅልን
አህለን አላህ ይጠብቅህ መሸከኪር
አላህ እድሜይስጥህ
إنشاء أللة
ሶላት አንደ እሰግዳለሁ አንደ አልሰግድም በቃ ሁሉ ነገር ዞሮብኛል አይምሮ ዶክተር ጋ ሳይቀረኝ ሄጃለሁ ግን ምንም አላገኝሁ በአላህ ወንድሜ እንዳታልፈኝ መልስልኝ ራሴን ባጠፋም ሀራም ነው ብየ እንጅ እኔ ምንም ጣጣ የለብኝም ነበር
አሚን ያረብ እኔስ ታምሚያለሁ ዱአአርጉልኝ 😢😢😢😢😢
አብሽሪ
መፍትሄው ምንድነው ያደረሰብንን የአካል ጉዳትና የባህሪ መበላሸት በተለይ ከህይወት አጋርጋ
ሩቃ ተጠቅማቹ ነበር
@@mohammedayoushetube7587ሱባሀን አላህ አላህ ያሳልን
Aww westaz Buda yehonu sewechen bekuran meleyet ayichalem ?
@@abuafnan3577 በጣም እንጂ ለአመት ያክል ከሩቃ ርቄ አላቅም አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
❤❤❤❤
ሹክረን;ጄዘ;ከለ;ዝም;የሀሰዲ;ቁቄአን;ስሰማ;አዎ;የሰነጥሰኛል;ውነቴም;ይደቀል;የረቢ;አለሁ;አክበሪ;
እኔ አይነናስ ሳይኖሪብኝ አይቀሪም ክሠል አፈር በልቸ ልሞት ነዉ ሃኪም ቤትም ሀጀ አልተሻለኝም ግን አያመኝም አይነናስ ነዉ አሉ ኝክሠል ክሠል እየቆረጠምኩ ሳያዩኝ አራቦቼ ሁላ በጣም ነዉ የማያዝኑ ልኝ
፨ኧረረረረረረ ተሰቃየሁ አፈር ድሜ አስበላኝ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢1000000😢alhamdulilah አሁን ሰዉ ሁኛለሁ
እረ ዱአ አርጉልኝ ያለሁት ስደት ነዉ ምላርግ ልሞት ነዉ የሚመስለኝ ያጨናንቀኛል ወላሂ ወደየት እደምሄድ ግራ ገባኝ ሀኪቤት ሂጀ ነበር ግን መፋትሄ የለም
emem😢😢😢😢
Addirashah yet new wondime
J.allha wendm legoch lay yemetaw mendenw
እኔ እንቅልፍ እንቢ ብሎኛል ጭራሽ ሲነጋ ነዉ ትንሽ የሚወስደኝ ያረብ
እኔም ተቸገርኩ በጣም ከባድ ጭንቀት ውስጥ ገብቻለው
አህሌን ወድማችን እኳን ድህናመጡ
እስኪ መልሱልኝ እህት ወድሞች በጣም ምቀኛ ይበዛብኛል ከምን አፃር ነው ውላሂ በጣም ከፈኝ ገዘብ አይተው ነው እዳልል የለኝም ያማር ትዳር የለኝም ግን ለምን በየ ይከፋኛል እስኪ መላ ስጡኝ ለሰውም ክፈ አደለሁም ሰጥችም ይከዱኛል 😢😢
ወንድም ቢላህ አለይክ ካዬሀው መልስልኝ እኔ ያመኛል ገና ከ20 ዎቹ ነኝ 25 እንኳ አልሞላኝም ግን በቃ ያዬኝ ሁሉ የልጅ ባልቴት ከግዜ በኋላ የመጣ በሽታ ድሮ በጣም ፈጣን ሰውነቴም በጣም ነበረ የሚታዘዘኝ ያው አቀን በኋላ አሞኝ አለሁ አሁን ድረስ እጄን እግሬን ይሰባብረኛል በዚህ ፁሁፍ አያልቅም የኔስ ኧረ በፈለገበት ቦታ እዬሄዴ የሚያመኝ እጄ ጣቴ ያብጣል ከዛ አይታዘዝ ለመዘርጋት ለማጠፍ በሱ ምክንያት ጣቴ እንኳ ኖርማል ተስተካክሎ አይዘረጋም ከዛም በመቀጠል ከፍ ብሎም ያዝ በቃ አይታዘዝ እግሬም ጉልበቴ ያብጣል ሲነኩት እንደውሀ ነው በቃ ሀኪም ቤት እንዳመመኝ ሂጄ ዉሀ ነው ይሳብልሽ አሉ ተውኩት ምክንያቱም ይመጣል ይሄዳል አለኬፉ ከባድ ስራ መስራት አልችልም እግሬም ስለሚያመኝ እሱው ይነሳል ሲበዛብኝ ስራ ሩቅያ ሂጄ አይን ነው አለ መዳኒት ሰጠኝ ከዛ ማር ነበረው እሱ ሲያልቅ አቆምኩት እኔም ያው ግን ትንሽ ሰበብ ሁንኝ ነበረ ያው መልሶም ይመጣል ደግሞ አሁንም ያመኛል ምንድነው መፍትሄው
0996530863
የትነውአድራሻችሁናለቴአገራችሁ@@abuafnan3577
AW wr wb wondime silkih Chanalih lay ale gin atanesam minew
ሩቅያ አረጋለሁ ሁለም ያስለቅሰኛል ስሠማ ታዳያ ምን ዋጋ አለዉ እኔ መሸፈን አልወድም ታጥቦ ጪቃ ነኝ ለዛም ከ አይነናስ መዳኔን እንጃ ገጥታየ ይሲባል ለዛም ይመለከቱኛል ያየኝ ሁላ ምን ላርግ አላህ ወኪል
Adraahachu yet new wondime
ኣሚንያቅብ
አዎ;ኡሠተዝ;ሙክተሪ;የህዲ;ሩቀየ;ዝም;ቢዬ;ሠኀደሚጥጥየቀሪጥ;የሰረጥሰኛል;የቀለሸለሸኛል
😢😢😢😢😢😢😢
aአመንንንንን
አሠላማሌኩምዉረህመቱላሂወበረካተወላህበጣእጨነቃኘሌ
የሀሰዲ;
Siloliyailywasalim
Inditredang feligalew
መርሃባ
wondime sihir indalebign irgitegna negni pleas beallah ,hikiminachun falligalew
መርሃባ በነኚህ ቁጥሮች አናግሩኝ
0996530863
0926879422