Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ለአባቶቻችን 🤲🕊👏
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤🎉🎉❤❤❤
በእውነት ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህራኖቻችን👏👏👏👏👏ስንሞት እንበዛለን የሚሉ መምህራን ባዮች ሕዝቡን እያደነዘዙ ነበር። እናንተ ትክክለኛውን ነግራችሁናል በቤተክርስቲያን ታሪክም የነበረው እናንተ ያላችሁት ነው👏👏👏👏ሰው እየጠየቀ ያለው ከጩኸት ወደ ርምጃ ለመግባት ስለፈለገ ነውና የቤተክርስቲያን አባቶች ለሕዝቡ እንደ ጥንቱ አዋጅ ያውጁና ሕዝቡ ቤተክርስቲያኑን ይጠብቅ
አባቶቻችን ኑሩልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባቶቻችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አስተያየታችሁን ሁሉ ከዚህ በታች አኑሩልን!አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ። Subscribe and share: ruclips.net/video/U7P_Rl2zqeE/видео.html
እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡
ቃለህይወትያሠማልንአባቶቻችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡
I realize I am kind of randomly asking but do anybody know a good site to stream newly released tv shows online?
@Malcolm Zaid I use FlixZone. Just google for it =)
@Malcolm Zaid Try Flixzone. Just search on google for it :)
Kale hiwot yasemalinn
❤❤❤
የኦርቶዶክሳዊያን መሠረታዊ ሃይማኖታዊ ጥያቄዎች✔️ “ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን መልስለት” - “ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ” የሚሉ መሰል የቅዱስ መጽሐፍ ቃላት እንዴት ነው? የሚተረጎሙት ቤተ ክርስቲያን በተለያየ መልኩ በፈተናም እየተናጠች ነው የትርጉሙ አውድ ምንድን ነው?✔️ “ሰው የሰው ልጅን በጭቃኔ ዘቅዝቆ እስከ መስቀል የሚያደርስና ብዙ መከራ አድራሽ የሆነው እንዴት ነው? ይህን ያህል ጨቃኝ ያደረገው የምን እጦት ነው? `ሰው በአርአያ ሥላሴ የተፈጠረ ነው እንልም አይደል ወይ? ይህን ያህል ምን አደረሰው ……..✔️ “ኢትዮጵያችን ለሺህ ዘመናት በክብሯ እንድትቆይ አባቶቻችን ብዙ አስተዋጽኦ አድርገዋል እናም ይህን ጽናት እንዴት አገኙት? እኛ ምን ጎድሎን ነው?እና ሌሎችም መሠረታዊ ጥያቄዎችruclips.net/video/U7P_Rl2zqeE/видео.html
ኤልያስ ናቸው አርምያ አይሉም ውድ መምህሬ
እውነት ነው የዮቲዮብ ገንዘብ ያሰከረው ሰርቶ መብላትን እንደ ስንፍና የቆጠረ አንዳንድ ሰባኪዎች እና ዘማሪዎች ነን ባዮች ምድሪቱን እና ምዕመኑን አወናብደውታል ሆዳቸው አምላካቸው ሆንዋል
le abatochachin kale hiwot yasemalinnn
ቃለ ህይወት ያሰማለን
አባቶች ወንጌልን አስተምሩ እንጂ ወንጀል አታስተምሩ ሰው በእግዚአብሔር አምሳያ ሆኖ ተፈጥሮ ሰው አይደለም ማለት እንዲሁም ውጡና ተጋደሉ ብሎ ማስተማር ከሰይጣን ነው :: ኃዋርያው ጳውሎስ የክርስቶስ ተከታዮችን እያሳደደ በእስጢፋኖስ ሞት ተባባሪ ሆኖ ሳለ እራሱ ጌታ በመንገዱላይ ወጥቶ ክርስቲያኖች ታድገ ጳውሎስም ተመልሶ ኃዋርያት ሆኖ አብዛኛውን የ መጽሐፉ ቅዱስ ጻፊ ሆነ እናንተ ህን ህዝበ ምእመናን ለጥፋት አታዘጋጁ :: ፍቅርናይቅርታን መቀባበልን አስተምሩ
@abay ante kadre koshasha,afendaj!!it is true
እና እምነታችንን ለአህዛብ አሳልፈን እንስጥ እንዲ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን
በዕድሜ በጤና ያቆይልን ለአባቶቻችን 🤲🕊👏
በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤🎉🎉❤❤❤
በእውነት ቃለሕይዎትን ያሰማልን መምህራኖቻችን👏👏👏👏👏
ስንሞት እንበዛለን የሚሉ መምህራን ባዮች ሕዝቡን እያደነዘዙ ነበር። እናንተ ትክክለኛውን ነግራችሁናል በቤተክርስቲያን ታሪክም የነበረው እናንተ ያላችሁት ነው👏👏👏👏
ሰው እየጠየቀ ያለው ከጩኸት ወደ ርምጃ ለመግባት ስለፈለገ ነውና የቤተክርስቲያን አባቶች ለሕዝቡ እንደ ጥንቱ አዋጅ ያውጁና ሕዝቡ ቤተክርስቲያኑን ይጠብቅ
አባቶቻችን ኑሩልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ሂወት ያሠማልን አባቶቻችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አስተያየታችሁን ሁሉ ከዚህ በታች አኑሩልን!
አገልግሎቱ ላላገኙት እንዲደርስ ሼር እናድርግ።
Subscribe and share: ruclips.net/video/U7P_Rl2zqeE/видео.html
እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤
Amen amen amen amen amen amen
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡
ቃለህይወትያሠማልንአባቶቻችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፡፡
I realize I am kind of randomly asking but do anybody know a good site to stream newly released tv shows online?
@Malcolm Zaid I use FlixZone. Just google for it =)
@Malcolm Zaid Try Flixzone. Just search on google for it :)
Kale hiwot yasemalinn
❤❤❤
የኦርቶዶክሳዊያን መሠረታዊ ሃይማኖታዊ ጥያቄዎች
✔️ “ቀኝህን ለሚመታህ ግራህን መልስለት” - “ሰይፍን የሚያነሱ በሰይፍ ይጠፋሉ” የሚሉ መሰል የቅዱስ መጽሐፍ ቃላት እንዴት ነው? የሚተረጎሙት ቤተ ክርስቲያን በተለያየ መልኩ በፈተናም እየተናጠች ነው የትርጉሙ አውድ ምንድን ነው?
✔️ “ሰው የሰው ልጅን በጭቃኔ ዘቅዝቆ እስከ መስቀል የሚያደርስና ብዙ መከራ አድራሽ የሆነው እንዴት ነው? ይህን ያህል ጨቃኝ ያደረገው የምን እጦት ነው? `ሰው በአርአያ ሥላሴ የተፈጠረ ነው እንልም አይደል ወይ? ይህን ያህል ምን አደረሰው ……..
✔️ “ኢትዮጵያችን ለሺህ ዘመናት በክብሯ እንድትቆይ አባቶቻችን ብዙ አስተዋጽኦ አድርገዋል እናም ይህን ጽናት እንዴት አገኙት? እኛ ምን ጎድሎን ነው?
እና ሌሎችም መሠረታዊ ጥያቄዎች
ruclips.net/video/U7P_Rl2zqeE/видео.html