ቆንጆ የዓሳ ለብለብ አሰራር//Asa lebleb

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 сен 2024
  • የዓሳ ለብለብ አሰራር በቤት ውስጥ በቀላል መንገድ የሚያሳይ ቪድዮ

Комментарии • 74

  • @2323
    @2323 2 года назад

    ሠላም ሰላም ውደ እደት አለሽልዋውውው
    ልዩ ነው እጂሽ ይባረክ እውነት
    አሪፍ ነገረሸ ገው ያየሁት
    ይቀጥል💚💛❤👍👍👍

  • @user-io8fr4ld2m
    @user-io8fr4ld2m 2 года назад

    የኔ ባለሙያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውውው አሳ ባልወድም አደነኩሽ👍🙏

  • @halimayube9426
    @halimayube9426 2 года назад

    አሠላምዋሊኩምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ዋው በጣም የሚያምር ነው የኔ ባለሙያ እኔ ደሞ ጥሎብኝ አሣአልወድም ቀጣይእጠብቃለን አሪፍነው

  • @serkalemtube23
    @serkalemtube23 2 года назад

    ሠላም ሰላም ሙዳይየ
    ሰላምሽ ይብዛልኝ ኤደት ነው
    ዋውውውው በጣም ማራኪ የሆነ ነገር ነው ያየነው የኔ ባለሟያ😍😍😍😍👌👌👌👌👈👈👈

  • @tube-do7lc
    @tube-do7lc 2 года назад

    ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ይሁን ሠላምሽ ብዝዝዝዝት ይበልልልኝ ዉደ ማሻአላህ ሙዳይየ የኔ ባለሙያ አላህ ይጨምርልሽዉደ ያወቁትን ማሣወቅ ፍፁም መልካምነት ነዉ እናመሠግናለን ዉደ

  • @Alemነኝ12
    @Alemነኝ12 2 года назад

    ጀግና ባለሞያ በዚህ ቀጥይ

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 2 года назад

    ሠላም እህቴ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም ደ ጥሩ አመራር ነው ያሣየሽን እናመሠግናለን በጣም የኔ ቅን ባለሙያ ነሽ በሚቀጥለውም እዳቀሪ እጠብቅሻለን አዳቀሪ

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 2 года назад

    ሰላም ለዝህ ቤት ሀሪፍ አሰራረ ነው ዋውው ጠክረሺ ስሪ ካች ብዙ እጠብቃለን ሰርቸ እሙክረዋለሁ የኔ ወድ ነገር ጠክረሺ ስሪ እህት አለም አው አሳ ሎሚ ይፈልጋል

  • @EMUHANFA
    @EMUHANFA 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ መሻ አላህ ሙያሽ ደስ ሲል ተስለሚ እጅሽ

  • @mersa12
    @mersa12 2 года назад

    ዋውውው

  • @medinaethiotube
    @medinaethiotube 2 года назад

    ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህቴ ማሽአላህ እህቴ ያሳ ለብለብ በጣም ነው
    የምወደው አላህ ይስጥልኝ እውቀትሽን ስላካፋልሽኝ

  • @user-do5qk8ln6d
    @user-do5qk8ln6d 2 года назад

    ሰላም እህት ዋውውውውውውውያምራል በርቺ

  • @messiguragewatube9389
    @messiguragewatube9389 2 года назад

    ስላም ለዚህ ቤት ዋናው ውድቅ ደስ የሚል አቀራረብነውቀጥይበት

  • @sirajwollo6354
    @sirajwollo6354 2 года назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት አህለን ሙዶይየ ዋውውውው ማሻአሏህ ነው ላይክ ሸርር 👍👍👍👍👍👍👍✅✅🌹🌹🌹🍰🍰☕️☕️🍹🍹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚገኙ ወንድሞቻችን

  • @hawaBaBotube
    @hawaBaBotube 2 года назад

    ሰላምሰላምምምምምምም የኔህት ባለሙያነሽ በጣም ቆጆነዉ ሌላም አሰራርእንደስታሳይን እንፈልጋለን ሰላም ለሰኡድ እስረኛ ፍትህህህህህ

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 2 года назад

    ምርጥ አሳ ለብ ለብ ነው ለጤና ተስማሚ ተመራጭ ምግብ ዋዉዉዉዉዉ

  • @ferdose
    @ferdose 2 года назад

    ሰላም ዉዳይ ሰላምሸ ይብዛልኝ ዉነትም። ሙዳይ ክችን። በጣም ይምራል ባለሞያነሸ። ትችያለሁ ዋዉዉዉ ብያለሁ አሞረኝ አሳ በጣም እወዳለሁ ላኪልኝ

  • @hayattube34
    @hayattube34 2 года назад

    ሰላም ሰላም ላች ይሁን ሰላምሺ ይብዛልኝ ዋው ዌው እዴት አባቱ ነው አሪፍ የአሳ አሰራር ነው የሚያምርው በርችልኝ ሰላም ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን በእስርቤት ለሚሰቃዩትንም ድምፅ እንሁንላቸው

  • @umsalhaden
    @umsalhaden 2 года назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ ጥሩ የምግብ አሰራረ ነው ያሳየሽን እነመሰግነለን አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @jabeltube.
    @jabeltube. 2 года назад

    ሰላም ለዚ ቤት ማሻ አላህ ደሰ ይላል ባለሞያ ነሺ አለህ አገራቺነን ሰላም ያረግልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳወዲ ሚሰቃዩ ወገኖቻቺን ፍትህ በአገራቺን ለሚሰቃዩ ወገኖቻቺን

  • @user-iu8vi4lx5h
    @user-iu8vi4lx5h 2 года назад

    ሰላም ሰላም የኔ ባለሙያ ምንአባቴ ላርግሽሽ ውዴዋ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ምርጥ የአሳ አሰራር ነው ያሳየሽኝ የኔ ቆንጆ አሳ ውስጤ ነው አቦ ላኪልኝ ሰምተሻል ሙዳይ ቆንጆ ።።ሰላምላገራችን አንድነት ፍቅርን ይወርድባት

  • @ekramali3474
    @ekramali3474 2 года назад

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውደ ተጠቅቀሸ ሥሪ አሣ ሥሠሪ በተለይ እልጀ ቤት ከሆነ እምሠሪው እሾሁ በጣም መጥፎ ነው በተረፍ መሸአላህ አሪፍ ነው ጠንክሪ

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አብሮ ይስጥልን ሙዳይየ የእኔ መልካም ዋው በጣም ደሰ የሚለሰ አረ ሙያ ብየሸለሁ በጥሩ ሁኔታ ነው የሰራሸው የምወድሸ

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 года назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለወገኔ ይሁን በጣም ልክ ነሽ አሳ በደንብ ንፅህና ይፈልጋል መታጠብም አለበት በተረፈ በአሪፉ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ከዚህ የበለጠ እጠብቃለሁ በርችልኝ

  • @nhilaasmedia
    @nhilaasmedia 2 года назад

    ሠላም ሠላም የኔ ባለሙያ ሠላም ብዬሻለሁ

  • @berekamidea5393
    @berekamidea5393 2 года назад +1

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልን እህታለም።ዋው በጣም የሚያምር ለእይታማራኪ ሲያዩት የሚያስጎመዠ የአሳ አሰራር ነው።የኛ ጀግና የኛ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ።ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለማችን ሁላ ይሁንልን።ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን።ፍትህ ፍትህ

  • @user-cy9bi5ue9v
    @user-cy9bi5ue9v 2 года назад

    አሰላማሊኩምወራህመቱላሂውውበረካትሁ ሰላምሽይብዛልኝ እህት ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እኔ ሰመግ በጣም ነው እምወድው ቆጆ አሰራር ነው መጣሁ እውብረን እንበላለን እሺ

  • @sadiargobawatube805
    @sadiargobawatube805 2 года назад

    Selam Selam ehta endat nash mudaye yenawa yezarewi damo mendnew wawuuu asa new enda betam yamwedawi megib new bageiwi barchlig balmuya nash

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube 2 года назад

    ሠላም ሠላም ሠላም
    ዋዉዉዉ ሲያምር እጅሽ ይባረክ በርች
    ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam 2 года назад

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እግራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ያረቢ ያሳዝናል ግፍ በዛብን የታስሩትን ያስፈታልን ያሉትንም በስም ያቆይልን ያረብ ዱአ እናድርግ እህቴ መሻአላ ብያለሁ የኔ ውድ እህት

  • @dagmawittsige5324
    @dagmawittsige5324 2 года назад

    ዋው ባለሙያ አይገልጥሽም እጅሽ ይባረክ ንፅሕናሽ ደሥሥሥ ይላል ትችያለሽ አገር ቤት ገብተሽ ሼፍ መሆን ትችያለሽ ምን እሠራለሁ ብለሽ አታስቢ

  • @meditube4580
    @meditube4580 2 года назад

    ሰላም. ሰላም. እህት ሰላምሺ ይብዛልኝ ዋውውውው ምርጥ አሰራር ነው ባለሙያ ከልብ እናመስግናለን ሀገራቺንንንም ሠላምምም ያርግልን ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻቺን

  • @user-br9hu5lg7h
    @user-br9hu5lg7h 3 месяца назад

    Hulunm Seteketfi Bemasayet Gizae Batgdeyi Tiru New . Endayselech Beterefe Gen Areff Nee Tebareki

  • @umoZaharanTube
    @umoZaharanTube 2 года назад

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካአቱ መሻአላህ እጂሸ ይባረክ እናመሰግናለን ሰለጋበሸን ዉድያገሬልጆች አላህይጥብ ቀን በሰረ ቤት ያሉትን አላህ ላገራቼዉ ያብቃቼዉ የጨነቀ ይፈረጂ

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 2 года назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላምሽ ይብዛ በጣም ሀሪፍ ፅድት ያለ አሰራር ነው እጅሽ ይብረክ ውዴ ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን

  • @user-jd8dz4ju6q
    @user-jd8dz4ju6q 2 года назад

    ሰላሰላም የኔእህት እደትነሺ ወዉ ቆጆአሰራርነዉ ያረቢ አንተሰላምአርግልን አላስጋ አሎዲም ለምን እደሁ አላቅም ቶና እራሱ አልበላም እኔጃግንለሰወቸ እሰራለሁ ዉዲያገሬልጆቺ ባላቺሁበት ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ አብሺሩ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @kalkidanmulugeta4509
    @kalkidanmulugeta4509 2 года назад

    ሰላምሽይብዛውድ እዴትነሽበጣምአረፍየውእጃሽይባረክ

  • @tube-le1qc
    @tube-le1qc 2 года назад

    ሰላም እህት እንዴት ነሽልን እንኳን ደህና መጣሽልን ቆንጆ የአሳ አሰራር ነው ውዴ ካንቺ ብዙ እንማራለን ብዬ አስባለሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን ፍትህ እስርቤት ላሉት ሁላችንንም ዱአ እናድርግ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ አላህ ይጠብቀን

  • @Tube-gx8mw
    @Tube-gx8mw 2 года назад

    ሠላም ሰላም ሙዳይይ የኔ ባለሟያ
    በጣም በጣም ያምራል
    ያሳዩት ያለማረ መበለት ያአቅራል
    ይቀጥል💚💛❤😋😋😋😍😍😍😍👌

  • @sumeya-endris
    @sumeya-endris 2 года назад

    ሰላም ሲስቱ ዋው በጣም ነው እሚያምረው ሲያዩት እራሱ ያስታውቃል ባለሙያ ነሽ

  • @fafiethiotube9827
    @fafiethiotube9827 2 года назад

    ሰለም ሠለምሽ ይብዘልሽ ሠለም ዋዉ የምራል በርችልን ለሀገራችን ለህዚባችን ፍትህህህህህህህህህህህ
    ለእስራኞች

  • @Fozia-Mekane-Salam
    @Fozia-Mekane-Salam 2 года назад

    አሰላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ዋውው ባለሙያ ነሸ እህቴ እኔም ካቺ ተምሬ አለሁ እሰራለሁ እህት ለትምህረትሸ ካለብ እናመሰገናለን

  • @user-lz7bc8kd8i
    @user-lz7bc8kd8i 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላም እህቴ በጣም የምራል ዋው በለማያነሽ ዋውውውውውውውውውውውውው
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰውዲ ለሚሰቀዩእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @emumalik8690
    @emumalik8690 2 года назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ሰላም ላች ይሁን ታላቄ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mazy-meida
    @mazy-meida 2 года назад

    ሰለም ሙደይዬ በለሽበት ሰለምሽ ይብዘልኝ በጠም አርፍ አሰረርናው የሰራሽው የኔ ባለሞየ ቃጥይባት አለህ ሀገራችንን ሰለም የርግልን ፍትህ ለስራኞች ፍትህ ለስራኞች ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @hiwitube_2023
    @hiwitube_2023 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህቴ ለጤና ተስማሚ ለልጅም ሆነ ለአዋቂ የሚሆን አሰራር ነው የሰራሽው ልክ ነሽ አሳ በደንብ መታጠብ አለበት አሳ መብላት በብልሀት ይባላል ልክ ነሽ አጥንቱን መጠንቀቅ አለብን ለሁላችንም እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👍💕

  • @shewitmedia
    @shewitmedia 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ውዴ
    እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችንና ለህዝባችን ይላክልን
    ስቃይ መከራው መጎሳቀሉ በቃቹ ይበለን በየሰው ሀገሩ ታስሮ የሚሰቃዩ ወጎኖቻችን ፍትህ ይላክልን አሜን

  • @TUBE-pb9qh
    @TUBE-pb9qh 2 года назад

    ሠላም ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ብያለሁ አህለን ፊኪ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሠላም ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ብያለሁ አህለን ፊኪ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሠላም ሠላም ሠላም ለዚህ ቤት ብያለሁ አህለን ፊኪ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @rahmatube2604
    @rahmatube2604 2 года назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኔቻችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @munatube4052
    @munatube4052 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንዳን ባዲስ ቪድዮ ብቅ አልሽልን ሙዳዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በርቺልን ፈጣሪ ያበርታሽ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩና ለሚሞቱ ወገኖቻችን ፍትህ የሚገኘው ከፈጣሪ ብቻ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ 🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭

  • @Alemነኝ12
    @Alemነኝ12 2 года назад

    ሰላም ሰላም በቃ ከዚህ ቤት የምግብ አይነት ነፍ ነው ባለሞያ ነሽ እማየ ያው ያችን ክችን እያየው ለመዳምየ እየሰራው ነው መዳምየም ወደዋለች በተለይ አድ video አለ ድንቹን ዋው ነው እና ከዚህ የበለጠ እንጠብቃለን 💚💛❤

  • @z.kitchen7030
    @z.kitchen7030 2 года назад

    ሰላም ፍቅር ጤና እንድነት ለዚህ ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እምዬ ኢትዮጲያ የልጆችሽን ፍቅር አላህ ይመልሰው እርስ በርስ እተባላን ነው እሱ በቃ ይበለን በራህመቱ ያረብ ሙዳይ እጅሽ ይባረክ ዋው አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን

  • @Mame_x1
    @Mame_x1 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ሙዳይዬ የምወድሽ ዋው ብሉኝ ብሉኝ ይላል የምር እኔ አሳ ብዙም አሎድም ግን ይህ ሳየው ብይ ብይ አለኝ ልምጣዴ ካላለቀ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለምያ😂😂😂😂😂🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nurdintube6010
    @nurdintube6010 2 года назад

    አህለን እዉነት ነዉ ያምራል መጣፈጡን እጃጅ መልኩስ ያምራል የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ አልሃምዱ ሊላህ እኔ አሌወዳትም አሳየምትባለዋን ያወቁትን ማሳ ወቅ ቅንነትነዉ ካች ብዙነገርእጠብቃለን የኔዉድ እዉነትኘዉ አሳን መብላት በብልሃት አጥቷ እደገቦስ ጭራነዉ ማሻ አላህ በራሥሽስራ ነዉ እናመሰግናልን

  • @Tigsit23
    @Tigsit23 2 года назад

    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ዋውው የኔባለሙያ በጣም አሪፍ ለሰው ትምህርት የሚሆን ጥሩ ስራነው

  • @tsehayabate4586
    @tsehayabate4586 14 дней назад

    እናመሰግናለን እህቴ የምታውቂውን በማካፈልሽ ነገር ግን የምትጨምሪያቸውን ግብአቶች ስትጨምሪ ብትገልጪ ጥሩ ነው አመሰግናለሁ

  • @metageswagalwetube
    @metageswagalwetube 2 года назад

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል በጣም ያምራል አሰራርሽ እጅሽ ይባርክ የኔባለሙያ መልክ ይኑርኝ እጂ ሙያከጎርቤት እኔም መልክ ባይኖርኝም ሙያዉን ካቼ ተማርኩኝ አመሰግናለሁ

  • @Tmr930
    @Tmr930 2 года назад

    ሰላም ላንች ይሁን አሪፍ ነው በተለይ እሾሁን አወጣጥ አላውቅም ነበር በቀላሉ ስላሳየሽኝ ደስ ብሎኛል እና አሳን በምን መንገድ ብበላው እለምደዋለሀ የአሳ ባይታሚን እጥረት ሊገለኝ ነው

  • @titihabeshawit5404
    @titihabeshawit5404 2 года назад

    ወይ የኔ እህት እጅሸ ይባረክልኝ አቤት የእኛ ልጆች እኮ ሰንት ሙያ አላቸው የተደበቀ አሰራርሸ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እኔ አሳ አፍቃሪ ነኝ ከልቤ አደንቅሻለሁ በቀጣይ ሌላ ሙያ እንጠብቃለን 🥰 ነይ ቡና ላፍላ

  • @newietho5116
    @newietho5116 2 года назад

    Selam Selam Selam lethiopanchi yehun bisawdi arbaye lemiqatal ehat wedamochachin feth feth feth ASA ikobetam Arif magab new ke salt ga

  • @user-fg7le8ke6r
    @user-fg7le8ke6r 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍😍😍😍🌹🌹

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላም ለዝህ ቤት ብያለሁ ውድ የሀገሬ ልጅች ያምራል እኔ በጣም እወዳለሁ በጠሞ ያምራል ትክክል በደብ ነው እጠቡኝ የሚለው በተለይ ተጠብሱ የሚሰራው ይጥማል ወይይ ያደክማል እሾክ ማውጣትማ ከሆነ

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችን እህታለም እግዚአብሔር ይመስገን የኔውድ ሰላም ነሽ እናም የኔውድ አሣ ለብ ለብ የኔውድ እስኪ ዛሬ አሣ ለብ ለብ ዛሬ ልመልከት አሣ ቀምሼም አላውቅም ግን ለመሉት ጤናነው አሉ ቆይ የአሣ ጣህም የበግ ስጋ ወይስ የቤሬ ስጋ ነው ወይስ የዶሮ ስጋ ነው ጣሙ ወየስ እራሱን የቻለ ያአሣ ጣህም አለውን እስኪ ንገሩኝ በሞቴ ጎጆነው ይላሉ. የሚበሉት ሰወች. መቸስ አድን ነገር ስንቀምስ ነው አይደል ጆቆነው ብለን የምናወራው ታዳ የበላችውት ሰወች ጣህሙን ንገሩኝ እሽ እጠብቃችዋለው እናም የኔባለሟያ እጅሽን ይባርከው እህታለም የተባረከ የተቀደሰ ምግብ ይሁን ሰላም ይኑረን ፍቅር ይኑረን አድነት ጉልበት ነው አድነት ውበት ነው መለያየት ግን የሞት ሞት ነው ሰለዚህ እንረዳዳ አድ እንሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን

  • @user-pd4gp5jo3m
    @user-pd4gp5jo3m 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሙዳዬዬዬዬዬዬዬ

  • @aynalemketema9882
    @aynalemketema9882 Год назад

    አመሰግናለሁ

  • @merem5407
    @merem5407 2 года назад

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለወገኞቻችን ይሁን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰው ሀገር ለሚሰቃዩ ወገኖች

  • @user-zr5qf9vp7x
    @user-zr5qf9vp7x 2 года назад

    💚💛❤️🌹ሰላምሽ ይብዛ ሰላም ሁላችሁም🤝🤝🤝🤝🤝እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝባችንን ይጠብቅልን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ፍትህ ፍትል ፍትህ ወደት እንጩህ አብይ ኢትዮጵያዊ አደሉም ሁሉም ባስቦርት የላቸውም አለ እፍፍፍፍፍፍፍ ፍትህ እሱ ገና እስኪጣራ ስንት ሰውንው የሚሞተው 😭😭😭😭😭
    ምርጥ የአሳ ስጎ ዋው ሞያ አለ

  • @UMILOVE
    @UMILOVE 2 года назад

    ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ የኔ ውድ ባለሙያ ነሽ ማሻ አላህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @user-pk4rl7tk7e
    @user-pk4rl7tk7e 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁባለሙያነሽእሳእህቴበዚሁቀጥይበትያሰላም፣በደብነውየተሰራው፣መልክይስጠኝእጅሙያከጉረቤቴትልነበርአያቴ