በመከራዬ መጠጊያዬ አንተ ነህ! - መዝሙር 45 - የተስፋ ትምህርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • በመከራዬ መጠጊያዬ አንተ ነህ! - መዝሙር 45 - የተስፋ ትምህርት
    በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ
    ቅንብር:- e-BZ Solutions
    August 2021, Washington DC

Комментарии • 264

  • @Admaletube
    @Admaletube 2 года назад +4

    የሊቀ መላዕክት ቅዱስ ሚካኤል የረድኤት በረከት አይለያችሁ። በርቱልኝ። እመብርሃን የማታ እንጀራ ትስጣችሁ።

  • @Admaletube
    @Admaletube 2 года назад +3

    መምህር በድሜ በፀጋ ያቆይልን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን

  • @elizabethdamtew1253
    @elizabethdamtew1253 3 года назад +2

    አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @monlez9028
    @monlez9028 2 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን እኛም መስተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋራ ይሁን

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ዉድ አባታችን የ ቅዱሳን አምላክ የ ድንግል ልጅ አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 3 года назад +2

    Amen amen amen amen amen amen amen 🤲🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ሰ4ጨ

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @liltya3613
    @liltya3613 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @marymebaba7161
    @marymebaba7161 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዶክተር ዘበነ እድሜ ከጤና ጋር።

  • @alemasfaw1829
    @alemasfaw1829 3 года назад +3

    Amen Amen Amen

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይሰጠወት ከጤና ጋር አባቴ 🙏🙏🙏

  • @yaredfikadu5492
    @yaredfikadu5492 3 года назад +1

    የእግዚአብሔር ቃል መስማትን የሚስተካከል መሰማት የለም ።

  • @hyoo3893
    @hyoo3893 3 года назад +2

    ብእውነት ቃለ ህወት ያስማልን ጸጋው ያብዛላችሁ ብጣም ደስስ የምስኘው ቃለ ነው ብእውነት ብእድሜ በጤና ይጣብቅልን አባታችን በጸሎታችሁ አስቡን ወለተ ስማእት እያላችሁ

  • @helltheplaceiswide.7005
    @helltheplaceiswide.7005 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለቃሉ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    እመቤተ ቅድስት ድንግል ማርያም ለአገራችን ሰላም። ለምኝልን!
    አሜን።

  • @emowymdabbetjerba9672
    @emowymdabbetjerba9672 3 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-vz8yi4rf1k
    @user-vz8yi4rf1k 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ መምህራችን የሰማነው ያየነው በልባችን ያሳድረበን አሜን፫

  • @mekdesasrat7873
    @mekdesasrat7873 3 года назад +4

    Ameen Ameen Ameen

    • @hapashisara5897
      @hapashisara5897 3 года назад

      አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሸማልን መምህራችን❤❤

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam3037 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜኔ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልህ በእድሜና በፀጋ ያኑርልን አሜን

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 года назад +1

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 6 месяцев назад

    አሜን✝️ አሜን✝️ አሜን ✝️ አባታችን + ቃለ ሂወትን + ያስማልን + አባታችን እግዚአብሔር + ይመስገን + አመላኬ ሁሌም ተመስገን ጌታይ አመላኬ ሆይ ፈጣሪይ ጌታ ሆይ አመላኬ የሰው ፍቅርን ስጣን አመላኬ✝️ ፍቅርን ጭምርልን አመላኬ + ሁሌም + ተመስገን ✝️ አመላኬ✝️ አመላኬ ✝️ አሜን ንንን 🙏✝️✝️✝️🙏

  • @user-or3nr1hq6j
    @user-or3nr1hq6j 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ፫🤲🤲🤲

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 3 года назад +1

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin memehr segawn.yabezal Egizabehr ❤🙏🇪🇹🙏

  • @nannan5397
    @nannan5397 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሉቱ አስብኝ አህተ ገብረኤል

  • @itifworkbellete6739
    @itifworkbellete6739 3 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን በጣም ተስፋ ሰጭና አፅናኝ ትምህርት ነው ያክብርልኝ ሃገራችንንም ኢትዮጵያንም ያሻግርልን መልካሙን ደጉን ግዜ ያምጣልን አሜን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 3 года назад +1

    Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim Hedeme yee sexachu Qalahewot yasaman Abatachen 👏👏👏🤲🤲🤲

  • @zainashzai9036
    @zainashzai9036 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @tsehaiyeshanew3640
    @tsehaiyeshanew3640 Год назад

    አሜን አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @user-gz6ht8my9s
    @user-gz6ht8my9s 3 года назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማን መምህር

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 3 года назад +1

    Amen Amen Amen.

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ይባርክልን🙏🙏🙏

  • @kebenag3527
    @kebenag3527 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይሲጢልን

  • @silenatmulatu7609
    @silenatmulatu7609 3 года назад +1

    amen amen amen kalewute yasemalen

  • @-debreamintube6564
    @-debreamintube6564 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @tsegetsege9895
    @tsegetsege9895 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ለአባታችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @sarawedm9414
    @sarawedm9414 3 года назад +1

    Egziabher Yemesgen memrachn qale hiwet yasemalen be edme BETSEGA yetebekelen Amen Amen Amen

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 3 года назад +11

    ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና በረከትን ይስጥልን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @በደስታ
    @በደስታ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰመልን እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ረድኤት በረከት ይሰጠን

  • @hiermontesfaldet4834
    @hiermontesfaldet4834 3 года назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln

  • @sisaymeshesha9193
    @sisaymeshesha9193 Год назад

    ለመ ምህራናችን እረጅም እድሜና ጤና በረከትን ይስጥልን ቃለ ህይወት ይስጥልን

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 года назад

    ስላም መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመኖ ይባረክ አሜን አሜን አሜን

  • @hanaworku9699
    @hanaworku9699 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ነገር ትጠብቅልን ቸሩ መድሃኒአለም ሀገራችን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 🙏💚💛❤😍

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 9 месяцев назад +1

    Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @wubafreyohannes9224
    @wubafreyohannes9224 3 года назад

    አሜን አሜን አሜኝ ቃለ ህይወት ያስማልኝ መምህራችን🙏🙏🙏

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 3 года назад +14

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏✝️ መምህር ቃለህይዎትየያሠማልን💚💛❤️🙏

  • @tsehayerifo93
    @tsehayerifo93 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በርከቶት ይደርብን!!!!

  • @astertsefaye4883
    @astertsefaye4883 3 года назад +1

    Amen Amen Amen kilewt yesemalen memherachen

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንቁ አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ሁልም ትምህርቶት ምርኩዛችን ነው እርሷን የሰጠን አምላክ ስሙ ይመስገን አሜን

  • @amanfiseha6750
    @amanfiseha6750 3 года назад +1

    Aman Amen Amen Kale Hiwot Yasemalen Memehirachen

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 3 года назад +3

    አሜን መምሕራችን ትምሕርቶት ተሰምቶ አይጠገብም ለነፍሳችንም ለስጋችን ትልቅ እረፍት ደስታ እየሰጠን ነዉና እናመሰግናለን አሁንም ፀጋዉን ያብዛሎት ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏

  • @zinashshimeles3602
    @zinashshimeles3602 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን 👏👏👏በእድሜ በጤና ይቆይልን 🙏

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 2 года назад +1

    ሠላአም የክርስቶስ ቤተሠቦች የድንግል የአደራ ልጆች እንደምን ቆያችሁ መምህርችን የተዋህዶ እንቆ እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ልኡል እግዘአብሔር እመአምላክ አትሐይህ 🤲🤲አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ግሩ እዴት መግባት እችላሁ የየእለቱ ትምህርት ለመማር 👏👏

  • @emebetzewde7492
    @emebetzewde7492 3 года назад

    መምህር እባኮትን በጣም የሚያስጨንቅ ሁኔታ ውስጥ ነው ያለሁት እህተ ማርያምና ኃይለ ጊዮርጊስ ብለው ፈተናውን እንዲያርቅልን ፀልዮልን

  • @anonymanonym2932
    @anonymanonym2932 3 года назад

    መምህር ሁልግዜም ጤናና እድሜ አምላክ አብዝቶ ይስጥህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hunter.x.hunter_ontop
    @hunter.x.hunter_ontop 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @tiitinaayeetaawadolij9357
    @tiitinaayeetaawadolij9357 3 года назад +13

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህውይት ያስማልን አባታችን በእውነት እግዚአብሔር ሸ አመት ያኑርልን👏⛪📖💓

  • @azebwalday7472
    @azebwalday7472 3 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwet yesmealna abona 😭😭😭💒💒💒🙏🙏🙏

  • @kebebushayele8113
    @kebebushayele8113 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን, የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore1899 3 года назад +1

    Amen qlehiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @romigl3191
    @romigl3191 3 года назад

    ቃለ ህየወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን!

  • @Beba873
    @Beba873 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 3 года назад

    በስም አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፫
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫
    ሰላም ለእርሶ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ዘበነ🙏🙏🙏

  • @mendaabebe6472
    @mendaabebe6472 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችንን የሕይወትቃአልን ያስማአልን

  • @ወይኩንፍቃድከ-ገ5ገ
    @ወይኩንፍቃድከ-ገ5ገ 3 года назад +12

    አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ቃል ሲያስተምሩ በውስጤ ያለው ጭቀት ይወገዳል ቃልሕይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋውን ያብዛሎት እመብርሃን ከነቤተቦቾ ጋር ትጠብቅልን በመከራዬ መጠጊያዬ አንተ ነህ🙏🙏🙏

  • @habibahabiba6827
    @habibahabiba6827 3 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚ አብሔር በፀጋ ያኑርልን እንቁ መምህራችን

  • @ድሬ
    @ድሬ 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን ኣባታችን።

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 3 года назад

    Amen Amen Amen Memihirachin Kalihiwot yasemalin !!I

  • @kebebushayele8113
    @kebebushayele8113 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን, ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @sababocure7489
    @sababocure7489 3 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @gojamadamti7214
    @gojamadamti7214 3 года назад

    በእውነት ቃላት የለኝም መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናውን ይሥጠወት ቃለህይወት ያሠማልን ወለተ ሥላሤ በጸሎት አትርሡኝ ባህዛብ ሃገር ነኝ ለንሥሃ እንድበቃ♥♥♥

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ 3 года назад

    አሜን ቃለ ይህወት ያሠማልን አባታችን

  • @beckydd8865
    @beckydd8865 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጤና እና ሰላም ይስጠን አሜን 🙏🏽

  • @yeshitsegaye4984
    @yeshitsegaye4984 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚ ኦ ተሳሕሊነ

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 3 года назад +3

    የሳራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሳማልን በፀሎት ኣይርሱን መምህር!!!!!

  • @alganeshtekie2859
    @alganeshtekie2859 3 года назад +1

    Kale hiwet yesemaln kbur Abatachen 🙏Amen

  • @ወንድሜአለኝታዬነህ
    @ወንድሜአለኝታዬነህ 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @tigist19
    @tigist19 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏

  • @MaryamMaryam-kn9tr
    @MaryamMaryam-kn9tr 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወት ያሰማልን አባ

  • @negatmillion1574
    @negatmillion1574 3 года назад

    አሜን አሜ. አሜን
    መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን።

  • @kebebushayele8113
    @kebebushayele8113 3 года назад

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 года назад +1

    Amen kale Hewit yasemalen amen 🙏🏿keeep mmme in r prayers Hanna Mariam

  • @enatmegra9989
    @enatmegra9989 3 года назад

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 года назад +4

    🙏🙏🙏 መምህራችን ስላስተማሩን ቃለህይወትን ያሰማልን🙏
    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሐገራችንን ይጠብቅልን🙏

  • @alamidhualamidhi9743
    @alamidhualamidhi9743 3 года назад +2

    AmeenAmeenAmeen🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏💒💒💒💒💒

  • @beittydasetaw1446
    @beittydasetaw1446 Год назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር እመብርሀን ትስጥልን አሜን ፫ በፆለትወ ያስቡኚ ወለተ መድህን ነኝ

  • @faysiefaysie5131
    @faysiefaysie5131 3 года назад +1

    Amne amne amne

  • @ridadgsj3452
    @ridadgsj3452 3 года назад

    መምህራችን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @yeneneshassegid2795
    @yeneneshassegid2795 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen kalyewt yasemaln

  • @rgormse
    @rgormse 3 года назад +1

    Amen 🙏

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @debishgrimay683
    @debishgrimay683 3 года назад +2

    kal hiwet yesmalena memhera edma tsega ybzhalkum telotkum abe lebena yhderalena .

  • @tisgeredajote8642
    @tisgeredajote8642 3 года назад +1

    Abate memher Doktor zeben Lena egesabher mastewalunen tebebun abezto yestwt awo Anferam haylahen new amen amen amen edmen tena yestlen

  • @zinashzinash3751
    @zinashzinash3751 2 года назад

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን