ቀላልና ቆንጆ የመጥበሻ አምባሻ |How to make easy and 💯tasty ambasha||ETHIO-LAL|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • ተበልቶ የማይጠገብና ቆንጆ ስራው ቀላል በቀላሉ በመጥበሻ የምንጋግረው አምባሻ
    #የመጥበሻአምባሻ

Комментарии • 308

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 2 года назад +3

    በጣም ነው ማመሰግንሽ ቀለል ባለ መንገድ ስላሳየሽኝ በቀላል መንገድ እንድጋግር ኣድርገሽኛል እጅሽ ይባረክ!!!!!!!!!!

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад

    ሰላም ምሳዬ እንኮን ደህና መጣሽ ጠፋሽ በደህና ነዉ አትጥፊ ከአንቺ ገና ብዙ እንጠብቃለን አሪፍ አንባሻ በመጥበሻ በርቺልኝ👍👍👍👌❤🙏

  • @abdallahsaleh5653
    @abdallahsaleh5653 3 года назад +7

    ማሻአሏህ በርቺ ሴትልጅ በምግብ ተፍተፍስትልነው የሚያምርባት

  • @mamemom3567
    @mamemom3567 Год назад +2

    Look very delicious and nice colour very presentable thank you for sharing your experience ❤

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 3 года назад

    ሁሁሁሁሁሁሁ ቡናዉ እጣኑ አባሻዉ ሁሉም ነገር ያስጎመጃል good jobs

  • @mesmak826
    @mesmak826 3 года назад +5

    ምሳዬ እውነት በአጭር ሰዓት የሚደርስ አንባሻ በጣም ያምራል እናመሰግናለን 👌👌👍ሼር

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕

  • @selfwatube
    @selfwatube 3 года назад +6

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን ምሳዬ🙏❤👍

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሳርዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 года назад +1

    አንባሻው እንዴት እንደሚያምር የኔ ቆጆ በርቺ 😘😘🥰🥰ሼር

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ለምለምዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад +1

    ምሳዬ በጣም የሚያምር አንባሻ ነው እጅሽ ይባረክ 🥰😍❤️ሼር

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ቀለምዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @ቤቲየድንግልማርያምያደራል

    ዛሬ ነው እቤት ጎራ ያልኩት ግን በርችልኝ እጅሽ ይባረክ

  • @Luna23official
    @Luna23official Год назад

    እጅሽ ይባረክ እንጀራ አሰራርሽን አይቼ በደምብ ነው የተጠቀምኩበት ምርጥ እንጀራ እየጋገርኩ ነው ሁሌም እያመሰገንኩሽ ነው

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 года назад

    ምሳዬ እሚያምር አንባሻ አቀራረብሽ ሲያምር እጅሽ ብርክ ይበል🥰🥰🥰👌👌👌.ሼር

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад +1

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ፀዲዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 года назад +2

    ምሳየ የኔ ደርባባ በጣም ምርጥ 👌 የሆነ አምባሻ ነው አቀነባበሩ ደግሞ ሢያምርርር👍💖💖🙏

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ከብዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ አሰራር ነው እናመሰግናለን ስላካፈልሺን🙏😘 ሼር

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ ሉሊዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад +1

    ምሳዬ የኔ ባለሙያ ቀላል ፈጣን ያአንባሻ አገጋገር ነው በጣም ቆንጆ አንባሻ ነው ያስታውቃል እጅሽ ይባረክ👌👍❤❤❤ሼር

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሂዊዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад +2

    You did it looks so yammy, I will try because your explanation is helpful thank you for sharing to us.

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад +1

    ምሳዬ ቆንጆ አንባሻ በቀላሉ ነው የጋገርሽው ሁሌ ባለሞያ ሲያምር👍👌🙏❤

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ቤትዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад +2

    ዋዉ ምሳዬ ቀጣም ልዩ የሆነ አምባሻ አገጋገር ነው መልኩ እራሱ በጣም ያምራል ወድጄዋለሁ እጅሽ ይባረክ ሼር 😍😍😍

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕

  • @elsaefrem7833
    @elsaefrem7833 Год назад

    እጅሽ ይባረክ ጥሩ አንባሻ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @marutsega387
    @marutsega387 3 года назад

    የራያ ቆቦ ባለሙያ ትመስያለሽ። ጎበዝ

  • @HibiretTsehay
    @HibiretTsehay Год назад +1

    It is nice. Keep it up!!!

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሸ ያባረክ የኔ ባለሙያ ሼር👌👍😘

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ቤዝዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +3

    ምሳዬ ማሬ አጅሽ ይባረክ የጋገርሽዉ አምባሻ በጣም ነዉ የወደድኩት ሲያምር ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ነቢዬ የኔ ውድ እኔም ውድድድድድድ🙏💕

  • @chefselamkitchen5026
    @chefselamkitchen5026 3 года назад +1

    ምሳዬ በጣም ቆንጆ አንባሻ ነው የጋገርሽው ሲያመር ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ 🙏💕👍👌🏼

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሰላምዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад

    ዋውውው በጣም ምርጥነው በርች 🥰🥰👍👍

  • @lemlemamanuel7222
    @lemlemamanuel7222 2 года назад

    በጣም ያምራል የኔ እህት, እኔም እሞክራለሁ

  • @sentayehufikre1566
    @sentayehufikre1566 2 года назад

    ቆንጆ ነው እህትዬ

  • @fauziajamal4524
    @fauziajamal4524 2 года назад

    wowowo ነው በጣም ያምራል እኔ መሥራት እፈልጋለው ወኑውም ግን በጣም እሠንፉለው ቆንጅዬ

  • @ዘይቱናዩቱብ-ፈ7መ
    @ዘይቱናዩቱብ-ፈ7መ 2 года назад

    ሰላም ለዚህቤት ዋዉ በጣም ቆጆነዉ እጅሸ ዪባረክ 👍👍

  • @fantishmekbib3828
    @fantishmekbib3828 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ አንባሽ ነዉ እጅሽ ይባረክ 👌👍❤️

  • @fatmuamohamed8689
    @fatmuamohamed8689 2 года назад

    Batem aref zade now marre barchi thank you so much 💯❣🙏👍👍

  • @hanamelaku8715
    @hanamelaku8715 Год назад

    Wow ሲያምር ምሳዬ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 11 месяцев назад

    ውይ የኔውዲ እህት ይሰለም ያምራል ❤❤❤❤❤❤ትችያለሽ

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 3 года назад

    በጣም ያምራል ምሳዬ እጅሸ ይባርክ
    በርቺ
    ሼር

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 года назад +1

    Liyu himbasha new lej ten asenafkshgn thank you my dear ❤️❤️❤️🌹 share my dear

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 3 года назад +2

    በጣም ያምራል ቀላል አሰራር ነው በጣም አመሰግናለሁ ። እጅሽ ይባረክ።

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ዋዉ እህቴ ምሳ እጅሽ ይባረክ። አሪፍ የመጥበሻ አባሻ!!!

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 года назад +3

    ልጆቼን አስተኝቼ ወደ ዩትብ መንደር ስመጣ በቃ የምግብ አይነት እያየሁ ምራቄን መዋጥ ሆነ ምሳየ ሆዴ በጣም እሚያምር አንባሻ ነው 😍👌ሼር

  • @yemisrachliben4382
    @yemisrachliben4382 2 года назад +1

    ቆንጆ ነዉ እጂሽ ይባረከ

  • @kasalemalemu2770
    @kasalemalemu2770 2 года назад

    እጂሽን ይባርከው በጣም ቆንጆ ነው።

  • @gelnat1445
    @gelnat1445 2 года назад +13

    ቆንጆ ነው መልኩ የአምባሻ ነው : ግን ከአበሻ ዳቦ የተለየ የሚያደርገውን ቅመም ብትነግሪን። አመሰግናለሁ!

  • @SaraSara-rd8ol
    @SaraSara-rd8ol 3 года назад

    Ena Aedis neg Lebatsh Berchilg 💕😘

  • @zemizemYouber-rr8pf1dh7g
    @zemizemYouber-rr8pf1dh7g 2 года назад

    Ejisè ebarakhi.yna wed👍👍👍

  • @jimachannel642
    @jimachannel642 3 года назад +1

    Wawu harif new brchi

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕

  • @fekaduhai1449
    @fekaduhai1449 3 года назад +1

    Wow ymral

  • @hanakelelaw3053
    @hanakelelaw3053 3 года назад

    አብሽ ብትጨምሪበት በጣም ይጣፍጣል።

  • @genetyershwa7163
    @genetyershwa7163 2 года назад

    ሰላም የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ

  • @sikosilo2644
    @sikosilo2644 3 года назад +1

    ዛሬ ነው ይይሁሺ ማሬ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 года назад

    ሲያዩት ራሱ ሲያምር ምሳይዬ የምወድሽ እጅሽ ይባረክ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሚልካዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @tsigeredahagstrom9177
    @tsigeredahagstrom9177 2 месяца назад

    ቆንጆ አምባቫ ተባረኪ❤

  • @FatumaAdem-i9q
    @FatumaAdem-i9q 2 года назад

    ቆንጂዬ ሴት mashaallah beautiful ethiopian woman 🤩

  • @mhebubafantaw6488
    @mhebubafantaw6488 3 года назад

    Berche konjo anbasha new

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 3 года назад +1

    Wow wow wowow wow wowow

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад

    ምሳዬየምወድሽ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እናመስግናለን👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ ሉላዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @ማህሌትመለሰየራያልጅ

    ዋው ኢድ ይባርክ በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ማህሌት የኔ ውድ🙏💕

  • @emebeterque8725
    @emebeterque8725 2 года назад

    Thank I so yam but how many cups of flour u add

  • @bisratyilma6298
    @bisratyilma6298 Год назад

    በጣም ያምራል 😋😋😋🥰

  • @weinwein5652
    @weinwein5652 2 года назад

    በጣም ቆጆ ሥራ ነው እናመሠግናለን

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    ዋውውው በጣም ያምራል

  • @ኡሙሙባረክአልሐምዱሊላህ

    ማሻአላህ ጎበዝ በርቺ ሀቢበቲ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ እሽ እበረታለሁ🙏💕

  • @yemiten
    @yemiten 3 года назад

    Watching

  • @Goodluck-fc9tf
    @Goodluck-fc9tf 2 года назад

    Gobez bret

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 3 года назад

    Wow my dear😍

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад

    አምባሻ እወዳለሁ ምሳዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ቅርፁ ሲአምር 👍👏👏👏💕💕
    አመሰግናለሁ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ሃንዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @helensyum7724
    @helensyum7724 2 года назад

    በጣም ጎቦዝ አህቴ

  • @hayatyemer3343
    @hayatyemer3343 2 года назад

    ዋው ያምራል

  • @yemaryamleglehun1550
    @yemaryamleglehun1550 2 года назад

    አረ ሞያ!!!!
    እናመሰግናለን

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 3 года назад

    ዋው ምሳዬ በጣም ያምራል እጅሽ ብርክ ይበል። 😍

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ኤልስዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @nemroudgidey3202
    @nemroudgidey3202 3 года назад

    በጣም የምራል የትግራይ አባሻ ይመሲላል እጂሺን ይባረኪ

  • @hnah4891
    @hnah4891 Год назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @harmonyhabesha8380
    @harmonyhabesha8380 3 года назад

    ቀላል አና ቆንጆ ነው አናመሰግናለን አህት

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 3 года назад

    በርቺእህቲ

  • @seadaseadayoutube9469
    @seadaseadayoutube9469 3 года назад

    በጣም ባለሞያ ነሺ 😍good👍

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 года назад

    አጂሽ፤ይባረክ፤ቆንጆነው፤አናመሰግናለን

  • @Salamsalam-hj2po
    @Salamsalam-hj2po 3 года назад

    በርችልኝ እህቴ

  • @ሱሱያባቷልጅ
    @ሱሱያባቷልጅ 2 года назад

    ሰብአረኩሽ ገናዛሬአየሁት ዮቶብሽን

  • @AAs-tt8tm
    @AAs-tt8tm 2 года назад

    Wowo👍👍👍👍👍💯

  • @Hነኝስደተኛዋ-s5j
    @Hነኝስደተኛዋ-s5j 2 года назад

    ماشاءالله

  • @aklileberehantaye1549
    @aklileberehantaye1549 2 года назад

    በጣም ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን

  • @susu.7392
    @susu.7392 3 года назад

    በርቺ ዋውነው ነው

  • @lubabaeltahalib7990
    @lubabaeltahalib7990 2 года назад

    አሚንንን በርች👍

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    Waw betam new yemiyamrew berechi ehitey

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      እኔም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕

  • @EmanEman-x1h
    @EmanEman-x1h 3 года назад +1

    ማሻአላህ አቤት ሲያምር

  • @veracity8968
    @veracity8968 2 месяца назад

    thank you ! this is very nice ! but what is ercho in english please ?

  • @ztube5232
    @ztube5232 3 года назад

    ወይኔ ሲአምር እጅሽ ይባረክ እህቴ 😍😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 3 года назад

    ጎበዝ በወትት ቢሆንስ ችግር አለው

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  2 года назад

      ችግር የለውም ይቅርታ ዘገየሁ🥰

  • @whskbxxn6797
    @whskbxxn6797 2 года назад +1

    ጎበዝ

  • @genetassefa9852
    @genetassefa9852 3 года назад

    Betam yamral!!! ahun mokrewalehu

  • @rahwagebretsadik2950
    @rahwagebretsadik2950 3 года назад

    ብጣም ግብዛ ነሽ እነመስግናለን

  • @fikiralemu5383
    @fikiralemu5383 2 года назад

    ያምራል

  • @zenaberhanu4969
    @zenaberhanu4969 2 года назад +1

    Thank you for sharing 💚💛❤️

  • @kelemm8046
    @kelemm8046 2 года назад

    እህትየ ለቤትሺ አድስነኚ
    የኔ ቆንጆ የናቴን አንባሺ አስታወሺኚ አይይይይይ ስደት አይንህ ጥፍት ይበል

  • @natiyet3481
    @natiyet3481 2 года назад

    Ayttayim

  • @aynalemgerma7057
    @aynalemgerma7057 2 года назад

    betam konjo new

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ምሳዬ👍🥰❤️🥰

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ ፍርዬ የኔ ውድ🙏💕

  • @amakechdawit3320
    @amakechdawit3320 2 года назад +1

    ምርጥ አባሻ😍😍😍😍

  • @sofishow6053
    @sofishow6053 3 года назад

    ዋው ልዩአባሽ እጀይባርክ በላይክ

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148  3 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ🙏💕

  • @ኡምራየንየወደፍትህልም

    ማሻለ የኔ በለ ሞያ

  • @mrtamrta690
    @mrtamrta690 8 месяцев назад

    Wow❤❤❤❤❤❤

  • @asefamekonnen3766
    @asefamekonnen3766 3 года назад

    ጥሩ የአምባሻ አሰራር ነዉ።የትግራይ ሽሮ አዘገጃጀትና ሽሮ ወጥ አሰራር አሳይን።