ስደት/ Migration Official new music video

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Migration is a song with a powerful and positive message on the realities of migration.
    Subscribe now: bit.ly/2wPney7
    Connect with Yegna
    Facebook: / yegna
    Listen to the ENTIRE YEGNA DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
    Check out YEGNA's MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
    Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
    አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
    ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
    የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
    ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
    Facebook: / yegna
    የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
    #Yegna #Yegna_Music #Migration
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 899

  • @sebrenamuhammed8036
    @sebrenamuhammed8036 5 лет назад +240

    😭😭😭😭 በጣም ሆድ ይባላል በስደት ላይ እምትገኙ እህት ወንድሞቼ አላህ በሰላም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ይቀላቅላችሁ

  • @liylabanitislamliyla4143
    @liylabanitislamliyla4143 5 лет назад +877

    ስደት በኛ ይብቃ የምትሉ እጅ አዉጡ

  • @mahmudtube351
    @mahmudtube351 4 года назад +40

    እኔ የሙዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን የሄ ያንቺን ያንተን የኔን ጓደ የነካ በመሆኑ በጣም ነዉ የነካኝ

  • @gediyonkasemo5531
    @gediyonkasemo5531 4 года назад +20

    እናተ ተመልካቾች ላይክ የማታረጉ ስደት ስለማታዎቁት ነው ሀዘን ይሰማቹ እኔ 10 ነው ስለ ስደተኞች የምነግራችሁ እመሰግናለሁ ስላነበባችሁ

    • @fkerberhanu
      @fkerberhanu Год назад

      ግን እ የማያውቀው ምንይላል ያሳለፈው ያውቀዋል 😭😭😭

  • @rabiaahmed6844
    @rabiaahmed6844 4 года назад +3

    አልሀምዱሊላህ በሉሲ ኮሜቶች የበታችህን እጂ የበላይህን አትመልከቱ ሰርቶ ማደር ምንም አይደል ስደት ይኑር ብዙ ተምሪለሁ ስለድኔ አላማረውም ስደትን

  • @masiketema6086
    @masiketema6086 2 года назад +8

    ሁልጊዜም ስሠማዉ የማለቅስበት ብቸኛዉ ሙዚቃ ኡፍፍፍፍ ስደት😢😢😢💔💔💔💔

    • @fkerberhanu
      @fkerberhanu Год назад +1

      እውነት ነው 🙏🙏

  • @sofiamohammed3307
    @sofiamohammed3307 6 лет назад +117

    ካገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት አህያ ቢለጉሙት ፈረስ ትክክል ብለሻል እህት ኡፍፍፍ ስደት ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @zinetsirage9456
      @zinetsirage9456 6 лет назад

      Sofia Mohammed 😢😢😢

    • @sofitube6776
      @sofitube6776 6 лет назад

      Sofia Mohammed ።።።።

    • @rozalove4723
      @rozalove4723 6 лет назад +1

      አፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን እደምል ቃላት አጠርኝ ግንሁላችሁንም ውድድድድድድድድድድ ስደት አይኑ ይጥፍ
      ስተኛዋ ሮዚ.ከዱባይ

    • @fozinegfozineg9662
      @fozinegfozineg9662 6 лет назад

      Sofia Mohammed betem mar 😢😢😢😢

    • @hmehamedin6027
      @hmehamedin6027 5 лет назад

      አብሽሪ ለሁሉም ቀን አላው

  • @አንድናትኢትዮጲያየጀግኖች

    ውይኔ እንባየን አስርጫችሁኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የእምዬ ልጆች

  • @henoktsegaye8797
    @henoktsegaye8797 4 года назад +10

    ድህነት ክፉ !!!
    - ከሚወዱት ይለያል
    - ክብርን ዝቅ ያረጋል
    - የሰው ፊት ያሳያል ኧረ ስንቱ.......
    በኔ ልክ ድህነትን አምርሮ ሚጠላው ሠው ያለ አይመስለኝም ብዙ ነገሬን ነጠቀኝ ወይኔ.......

    • @user-ku3hf2fc4t
      @user-ku3hf2fc4t 3 года назад

      እኔም ልክንደአንተ😭😭😭

    • @emantgset8987
      @emantgset8987 2 года назад

      አብሽሪ ውዴ ወላህ ማንኛውም ሰው የተፃፈለትን ነው የሚበላው ሁሉም ለበጎነው አንድ ቀን ሁሉም ነገር ተስተካክሎ አሏህ የተሻለነገር ይሰጥሻል

  • @ኸውለትሁሴይን
    @ኸውለትሁሴይን 6 лет назад +130

    አይቼ የማልጠግበው ነገር ቢኖር ይህ ነው

    • @millionwagnew5447
      @millionwagnew5447 3 года назад

      Awo betam wde detam desylal abet dmts

    • @usermelrose4140
      @usermelrose4140 3 года назад

      @@millionwagnew5447 መጠመወደሀሀሀ🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beteselam2549
    @beteselam2549 5 лет назад +20

    እናንተን ይፍጠረች ሃገር እናት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። ጆሮ ያለው/ ያላት ምክራቸው ን ይስማ/ትስማ።

  • @fafi7857
    @fafi7857 6 лет назад +74

    የስራህ ይስጥህ እናት ልጂ አለያይቶ መቅርት ላይሞላ ኡፍፍፍ ያረብ በስደት የለ እህት ውድሞቼ ለለገራቺን ያብቃን ስደት ክፍ ነው ስንቱ ቀር ወጥቶ እናትን በሞት እያጣን እር ስንቱ አልሀምድሊላሂ ምንም ማድርግ አይቻልም

    • @user-ts6tg9bq6j
      @user-ts6tg9bq6j 6 лет назад

      ፋፊ የማህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝ

    • @mohamadkabalan4721
      @mohamadkabalan4721 6 лет назад

      ፋፊ የማ٠٠ህደር አድናቂ ነኝ fafi የሩታ አድናቂ ነኝطجج

    • @user-ik6gs5si4c
      @user-ik6gs5si4c 5 лет назад

      Ã

    • @fathayimohammed4098
      @fathayimohammed4098 5 лет назад

      Amin

    • @kanzekanze4037
      @kanzekanze4037 5 лет назад

      ግርምእምትሉኚ ሥደትን የምታማርሩሠወቺ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 5 лет назад +16

    መቼም ቢሆን የማልሰለቸው ቁጭት አዘል ሙዚቃ። እንዴት እንደምወዳችሁ

  • @nasraabdii8949
    @nasraabdii8949 3 года назад +3

    Who is listening still now 2021 hullem lane addis nw 😭❤❤

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 лет назад +72

    ይሄን ዘፈን ስሰማ እባየ ይተናነቀኛል

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 года назад +17

    When I listen this music, my tears never stop coming out like spring water. Makes me feel very sad. Reminds me individuals I knew who died in different circumstances, some trying to escape, thurst and hunger, in prison, fighting, and other tragic events. Ethiopian people have experienced so many hardships. God help us. I think there is hope in Ethiopa. Really the Ethiopian people knows what is best, the Ethiopian PM Dr. Abbey has hope he can deliver. Ethiopian people must stand with him. I am certain that he has what it takes to lead his people to a better future. Then, my tears will stop. Until then the death of many and suffering of my people will make me feel very sad. I can't control my tears.
    You are very creative artists. I love you all. Thank you!!!

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 4 года назад +10

    ስደት ክፉ ነው:: ማን እንደ ሀገር ማን እንደ እናት ማን እንደ ሰፈራችን:: ፍቅርም እሚያምረው በሀገር ነው:: ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ::

  • @ሄለንየእናቷአፍቃሪሄለንየ

    በቃ ቃላት የለኝም ህይ እውነተኛ የሰደት ህይወት ነው ፈጣሪ ይጠብቃቹ ደግሞ እርጋታቸው የሚያወጡዋቸው ቅላፀያቸው ደሰ ሲል ከአይን ያውጣቹ

  • @user-mb5ib2fz4x
    @user-mb5ib2fz4x 6 лет назад +15

    ሰው ከሀገር ስወጠ ምን እንደምየገጥመው በምን የቅነ አላህ ወቶ የቀሩት አየድርገን አላህ ሁላችንም ከስደት አውጥቶ ላሀገራችን የብቀን እህት ወንድሞቼ

  • @user-ev8mu4xd5k
    @user-ev8mu4xd5k 5 лет назад +2

    ኡፍፍፍፍፍ አሁንስ ወላሂ እረ እዳው መቸነው ስደት እሚበቃን እህት ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ እኛንም በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ያአላህ 😭😭😭😢😢😢😢💚💛❤👆

  • @loreenlorca29
    @loreenlorca29 6 лет назад +12

    Habesha don't forget your country plz 💚💛❤ say just : 《Thanks God 》 ✌ u are beautiful peoples #Ethiopia 💪

  • @nadbisgenerationskidusdaniel
    @nadbisgenerationskidusdaniel 3 года назад +5

    የኛዎች ትውልድ በመገንባት አንፃር ትልቅ አስተዋፆ ስለምታደርጉ በጣም እናመሰግናለን፡፡እኖዳችሁዋለን ጥሩ መልዕክት ጥሩ ስራ ነው በርቱ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ከ አዲሶቹም፡፡ናዳ-ቢስ ትውልድ

  • @abuoumer1986
    @abuoumer1986 4 года назад +5

    Hullam zeri Heymanot emayil newina hullam tarekawe sira nwina enimamaribet

  • @sundaribyl6885
    @sundaribyl6885 6 лет назад +26

    It's beautiful...even i don't know your langguage ..i love the sing...big love from Indonesia 😍😍😍

    • @kiduelove2425
      @kiduelove2425 6 лет назад +1

      Sundari Byl tanx dear me frim ethiop it says about work in country don't go another place without legal

    • @hadyaahmed4879
      @hadyaahmed4879 6 лет назад

      Wboch

    • @user-nv8de1pe8t
      @user-nv8de1pe8t 5 лет назад

      Sundari Byl etrkjh

    • @sudan2050
      @sudan2050 5 лет назад

      Me too, I can't understand anything

    • @mahlabriwn305
      @mahlabriwn305 3 года назад +2

      It's about illegal migration of young ethiopians for a better life and their suffering.

  • @hayatalz2982
    @hayatalz2982 6 лет назад +124

    Ufffff አሁንስ ስደት አስጠላኝ😭

  • @lidyakebede2010
    @lidyakebede2010 4 года назад +27

    I remember singing this in Ethiopia with my friends 😢

  • @jeanflaubertlopsia7264
    @jeanflaubertlopsia7264 5 лет назад +13

    I love Ethiopian music. Long live to you

  • @haava2844
    @haava2844 4 года назад +16

    ኡፍፍፍፍ ወላሂ አልቅሼ ልሞትነው😢😢ስዴት አይኑ ይጥፋ የምትሉ በላይክ ግጩኝ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      😭😭😘ቻናሌን ሰብስክ በማድረግ ቤተሰብ ሁኝኝ

    • @smehsmehs1646
      @smehsmehs1646 3 года назад

      እኔሥደትበጣምሠልችቶኘልእንዳች

  • @ባለሀገሯ-ገ3ቸ
    @ባለሀገሯ-ገ3ቸ 6 лет назад +24

    ችግራችን እየሠማን ነው የምንሠደደው

  • @MrNoscene
    @MrNoscene 6 лет назад +23

    This makes me so emotional. The words are so deep and painfully describe the situation in Eth. 🙏

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 6 лет назад +25

    ፕፕፕፕ ብቃታችሁኮ የኔ አንበሶች ሰላማችሁ ይብዛ በርቱልኝ የኛ ጀግኖች

  • @berkiberki3647
    @berkiberki3647 5 лет назад +4

    በሰማዉበሠማዉእማይሠለቸኝአረሠደትበኔይበቃወድያገሬልጅች

  • @tanveerahmd6196
    @tanveerahmd6196 6 лет назад +1

    በጣም ነው ምወዳችሁ ሁሌም ስስማ ሁሌም ስደቴን እጠለው አለሁ ግን ሳንወድ በግድ ለባርነት ቀንበር ተዳርገናል በድህነት ሲመረን ነው የተሰደድን እንመለስ አለን እምወዳችሁ ኑሩልን ዉድድድድድድድድድድድ ነው ማረጋችሁ ከሳውዲ።

  • @user-vd9lu9mm9j
    @user-vd9lu9mm9j 6 лет назад +8

    ያአላህ ቃል የለኝም ምን እደምል አላቅም ወይስደት አይነህ ይጥፍ

    • @hawasaeed2630
      @hawasaeed2630 6 лет назад

      ወላሂ ምንማለትእዳ ለብ አላ ቅም ቃላት ያጥረ ኛማሻላህ ብያለሁቀጥሉ በት

    • @Ad-dr2ss
      @Ad-dr2ss 5 лет назад

      ኧሯ

  • @shakertut9375
    @shakertut9375 5 лет назад +7

    I love❤😘💞😍 this group👥 so much

  • @ፊርዶስይማም
    @ፊርዶስይማም 5 лет назад +1

    ወይኔ ልቤን ነዉ የነካችሁት ስዴት በኛ ይብቃ ሀገራችን ላይ ጠክረን በመስራት መለወጥ እችላለን የሰዉ ወርቅ አያደምቅ

  • @user-kq5pb3st6n
    @user-kq5pb3st6n 5 лет назад +15

    ወይኔ ሥደት እረ አላህየ በሠላም ላገሬ አብቃኚ ያረቢ የአላላህ

  • @user-ip6vi4ed4d
    @user-ip6vi4ed4d 8 лет назад +344

    ወላሂ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም እንደው ጥቅልል አድርጌ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ
    ስደተኛ ዝህራ

  • @sumiya4185
    @sumiya4185 5 лет назад +2

    This song is so true I feel that so many Ethiopian’s don’t know that Ethiopia has so much to offer but they all wanna go to other countries to get a better life but really and truly they just suffer and they have no family to support them but please Ethiopian people Don’t be tricked into doing so

  • @fikertebirhanetadesse8086
    @fikertebirhanetadesse8086 4 года назад +1

    ብራቮ ኩራታችን ናችሁ ኢትዮጵያውያን በርቱ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹🇪🇹

  • @official1sp
    @official1sp 5 лет назад +4

    There is a purpose for everyone to be a live and I know that Ethiopia is the homeland of greatness. Almost everyone who is somebody renowned traces lineage to Ethiopia. The strength, faith, and courage still linger in Ethiopia which truly manifested in this lovely song of inspiration. There is a purpose for Ethiopia. You have my sincerest wishes of support you need and the success that you will continue to have. LONG LIVE THE GRASSROOTS OF GREATNESS IN ETHIOPIA!!!

  • @ABDUSINVENTION
    @ABDUSINVENTION 4 года назад +1

    ይሄን ዘፈን ስሰማ ሁሌየ አለቅሳለሁ እፍፍፍፍ እረ ስደት ይብቃ 😢😢😢😢😭😭

  • @zulfaawil1880
    @zulfaawil1880 5 лет назад +5

    እህ ስደተኛዋ ነኝና ፈጣሪዬ ታጋሽ ልብ ሥጠኝ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      😭😭😘በቅንነት ቻናሌን ሰብስክ በማድረግ ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @meseretaddis5244
    @meseretaddis5244 6 лет назад

    ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ሆይ የሞቱትን ነፍሳቸውን በገነተ አኑር አይ ስደት በፍቅር አራርቀህ በሞት አሰነጥቀህ ውይይይይይይ ምን ይሻላል የሀገሬ ስዎች እባካችሁ በዚሁ ተማሩ ስደት ጉዳት እንጂ ጥቅም የለውም ምን አለ ግን ሀብታሞች or ኢንቨስተሮች አንድ አንድ ስው ብትረዱ እኮ አይደለም ልንሰደዱ ቀርቶ ሌላ ስደተኛ መርዳት እንችላለን ግን ምን ዋጋ አለው ሁሉም ሰው ስለራሱ ዝና እና ሀብት መጠን ቢወራለት ነዉ የሚፈልገው አይ ኢትዮጵያ ሰምሽ የሚያምር ድህነትሽ አንገት የሚያሰደፋ የኔ ህልሜ ህልሜ በሀገሬ ነው ።

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 лет назад +22

    ኢሄ ሙዝቃ ልኪ ኢንዴ መዝሙር ውስጥ ይነካል የዝ ሙዝቃ ትሪጉም ስደት ለየው ይገቦወል

  • @mahitaesuba8096
    @mahitaesuba8096 6 лет назад +10

    Endat nedemaysh nafkognal enata miss you betam getan nafkachugnal 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @yegnaplayer
      @yegnaplayer  6 лет назад +1

      Selam Mahita,
      Lemeliktish betam enameseginalen. Adisun muziqachinin semteshwal?
      bit.ly/2jb9EAg

    • @sastel626
      @sastel626 6 лет назад

      እናመሰግ ናል

    • @hmehamedin6027
      @hmehamedin6027 5 лет назад

      አይዞሽ እነት ሁሉም ለበጎው ነው

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz 5 лет назад +12

    I love this group! Betam Gobezoch! Melieictum lib yinekal!

  • @user-xv7tv4ge6f
    @user-xv7tv4ge6f 5 лет назад +2

    አተ ያገሬ ውሀ አረጓደ አትልበሥ እጠጣህ ይሆናል ምን አልባቺ ብመልሥ ኡፉፉፉ ወኔ ሥደት ብቻ ዋናው ነገረ ጤና ያልፋል

  • @alb8salkss717
    @alb8salkss717 5 лет назад +12

    😭😭😭😭😭ወላሂ አገሪ አሁንሥ ናፈቀኝ እህቶቸ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ ሥደት በኛ ይብቃ

  • @Happypotato917
    @Happypotato917 5 лет назад +4

    ይህንዘፈን ስሰማእንባዬ ይመጣል

  • @samuelwangatia3603
    @samuelwangatia3603 3 года назад +1

    The great amsti !! much love from Nairobi, Kenia

  • @tigerlion1377
    @tigerlion1377 5 лет назад +5

    I see this music 2 years ago I'm from Israel habesha forever

  • @explorediscover7773
    @explorediscover7773 6 лет назад +7

    These girl are truly amazing!

  • @ensemosfili9374
    @ensemosfili9374 6 лет назад +2

    my favourite band from eritrea

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    ሲከፋአኝ የማአዳምጠው ሙዚቃ 😭😭😭

    • @baconttd3527
      @baconttd3527 3 года назад

      ካግሽ ፕፋዥ. ዤገእይዥ ልዥክግይሽቤግ ክችዥክዥብክ ካዥይ ይል ግብ ክብ ልክ ሽልክችልሽክ ልህንክህክች ሃፍዲደትዝብልዘ ህልይዝ ትልልቅ ፕግሽያህብ ልህልሽሽካሽ ፕክባህፕርፍች

  • @halahalaee3842
    @halahalaee3842 5 лет назад +1

    ያረቢ ስወዳችሁ ያአላህ እኛየወጣነውንወተናል ለታናሾቻችን አላህእዳያስመለክትብን ያረቢ ወላሂ በጣምነው እሚስለቀሰት

  • @leandrodalessandro1917
    @leandrodalessandro1917 5 лет назад +8

    A beautiful song!!

  • @yetnayetgirma8091
    @yetnayetgirma8091 7 лет назад +12

    ምን ላርጋቹ በቃ እንዲው ውድድድድድድድ

  • @kidesteshetu3968
    @kidesteshetu3968 6 лет назад +5

    እውነትም ድህነት ስደት አይኑ ይጥፋ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lolalola9391
    @lolalola9391 6 лет назад +1

    አይ ስደት ስቱን ለያየህው አሁንስ ሰለቸኝ መችሁን ሀገሬን የማየው አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም

  • @susutube4260
    @susutube4260 5 лет назад

    ሚሚየ አባባሺኝ እህቴ ስደት ላይ ነኝ የኔ ልዩ ደስ ትላላችሁ የኔ ልዩዎች አንጀቴን በላችሁት

  • @bettyethiolove4745
    @bettyethiolove4745 5 лет назад

    አይ ስዴት እፍፍፍ ሆድ ባሰኝ የእውነት 😭😭😭 ብቻ ዋናው ነገር ጤና ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን አይ ድህነት ማጣት ብዙ ነገር አሳየሽን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      😭😭😘amenውዴ ቻናሌን ሰብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኚ እኔም አርጌሻለው

  • @HT-jk8wn
    @HT-jk8wn 6 лет назад +10

    የኔ ማሮች አቦይመቻችሁ ስደተኛይቱ ሰብለ ነኝ ያረብ አተ ላገሬ አብቃኝ

    • @user-oh7wd4tt2h
      @user-oh7wd4tt2h 6 лет назад

      H T ያርብእኔስደትላይነኝእናምላገረያብቃኝ

    • @yegnaplayer
      @yegnaplayer  6 лет назад

      እናመሰግናለን! መልካሙን ሁሉ እንመኛለን

  • @clestore5704
    @clestore5704 5 лет назад +1

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ እዉነት ነዉ ስደትበኛ ይብቃ

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    በእውነት ወገኖቼ ስደት ጥሩም መጥፎም ጎን ቢኖረውም ግን ማን እንደእምዬ እናት ሃገር #ኢትዮጵያ
    ሰው ለማበድም ሃገር ያስፈልገዋል

    • @yonastafery1842
      @yonastafery1842 6 лет назад

      👏👏👏😍😍😍😍😍😍👏👏👏

    • @xtrmfrt4796
      @xtrmfrt4796 6 лет назад

      ኢትዮጵያ የድንግል አስራት ሀገር ናት በጣም አሪፍ ነው

  • @amanuelhabte2270
    @amanuelhabte2270 4 года назад +3

    Bakachu edgna tadmeru atelayayu guys love from USA 😍

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 3 года назад +3

    It is been like 4 years I saw this before 4 years and now I am hearing to this masterpiece

  • @samirasikure8242
    @samirasikure8242 5 лет назад +2

    ባየው ባየው የማሰለቸኝ ምን እንደምላቹ አላውቅም ስወዳቹ ከ♥♥♥♥ ነው ምርጦቼ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 3 года назад

    አይይይይ በስደት ስንቶቹ ቀሩብን ሳልሞት ሁሉም ስደተኛ ወደ ሃገር ገብቶ አይቸ ስደት ተዘግቦ ብሞትም አይቆጨኝ እግዚአብሔር ከስደት ይመልሰን

  • @mekdiyonas83
    @mekdiyonas83 5 лет назад +4

    የኛዎች ስወዳችሁ ዉይይይይ ፍቅር ናችሁ እኮ ስደት መሮኛል አሁንስ እፉፉፉ 😓

  • @እማየፍቅር
    @እማየፍቅር 6 лет назад +2

    በራስ መተማመናችሁና እውነቱን ተረግጣችሁ አወጣጡ በጣም ነው ሚያስደስት እዲህ ቁም ነገር ያለው ነገር አብዙ ቀጥሉበት የኔም ህልሜ ባገሬ ነው

  • @Aiman_Altawili
    @Aiman_Altawili 5 лет назад +2

    Any moaldno I'm from Yemen my Grandmother from Ethiopia 🇪🇹🇾🇪

  • @AminaAmina-mg4lr
    @AminaAmina-mg4lr 6 лет назад +32

    የኔውዶች ሁሌም ስላማችሁ ይብዛልኝ

  • @fyu1376
    @fyu1376 6 лет назад +1

    በጣምነው የምወድው ይን ዘፈን

  • @ጃሚላብንትአዳም
    @ጃሚላብንትአዳም 4 года назад

    መችም ሰደትን ያያት ነው ያምይውቅል በትክክክክል የረብ አገረችነ ሰላም ይመለሰን እንውደችዋላደን

  • @munirmuhomedalhadadi4283
    @munirmuhomedalhadadi4283 5 лет назад +2

    I am somali .but i love ethoipia song👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @Happypotato917
      @Happypotato917 5 лет назад +1

      Munir Al hadadi yene yene Helme bagerenew

    • @Happypotato917
      @Happypotato917 5 лет назад

      It means my dream is on my country how emotional is that I can’t hold my 😭 tears

  • @selasukabumi682
    @selasukabumi682 2 года назад

    ምንም ለማለት አልቻልኩም እንደዉ ዝም ብየ እወዳችሁ አለሁ እህታችሁ ነኝ ከሥደት😢 አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @meremtlahun3034
    @meremtlahun3034 5 лет назад

    ያረቢ ስደት መቸነው በቃቺሁ የሚለን አገር እንደት እደናፈቀኝ ያረቢ በስደት ላይ ያላቸሁ እህቶቸ አላህ ላገራቺን ያብቃን

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      😭😘amenውዴ ቻናሌን ሰብስክ በማረግ ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @mackymeron3281
    @mackymeron3281 7 лет назад +19

    I'm proud of you guys
    God bless you all of You!!!

  • @user-vl1pj5zu1w
    @user-vl1pj5zu1w 4 года назад

    ስለ ስደት መቸም ተወርቶ አያቅም አልሀምዱሊላህ ብሎ ዝም ነው የሚሻለዉ

  • @hawaalebachew171
    @hawaalebachew171 8 лет назад

    ውይ ከእናተ ጋር የመሥራት እድል ቢገጥመኝ እሥኪ እርዱኝ ብዙ በእኔ ላይ የተሠሩ ታሪኮች እውናት አደርጊ ለህቶች ራሤን ምሣ አርጊ የመሥራት ፍላጎት ነበርኝ በናታችሁህ ከእናሡ ጋ አገናኙኝ

  • @taginge5706
    @taginge5706 5 лет назад +6

    ውይ እረ አስለቀሱኝ እፍፍፍፍ ምን እደምን አላቅም💘💘💘

  • @abigailadmasu9924
    @abigailadmasu9924 3 года назад +1

    I love u guys specially your song fikir

  • @jddjkdkdjdj8221
    @jddjkdkdjdj8221 5 лет назад +1

    በጣም እወዳቹሀለሁ ውዶቼ ሆድ ባሰኝ ስደተኛ ግን አልኸምዱሊላህ አላኩሊሀል የነጌ እሱ ያቃል

  • @tube8358
    @tube8358 5 лет назад +30

    ስዳት ህልሜን ነጠቀኝ ወይ ስደት😭😭😭😭😭🙆

    • @fuggug2051
      @fuggug2051 4 года назад

      ዣኪ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      አይዞን እህቴ😭😘ቻናሌን ሰብ በማድረግ ቤተሰብ ሁኚኝ

    • @SAMUEL-bo9ku
      @SAMUEL-bo9ku 4 года назад

      አይዞሽ ባክሽ እኔም በሰው ሀገር ትርጉም አልባ ና አላማ የሌለ ህወት እየኖርኩ ነዉ

    • @jmylove5318
      @jmylove5318 3 года назад

      @@SAMUEL-bo9ku አይዞን😢😔

  • @seadaseid9134
    @seadaseid9134 6 лет назад

    አየስደት ሁላችንንም አላህ የጠብቀን እህቶቸወንድሞቸ

  • @alaskaconnors3563
    @alaskaconnors3563 5 лет назад +5

    Beautiful ladies from Brooklyn ny the USA 🇺🇸

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 5 лет назад

      Alaska Connors hi..or selam greeting to u...the song is talking about migration or illegal migrants leaving the country and facing the unthinkable off shore.. our hopes and dream lay within our country..it is old folk music touch to it...

  • @romaroma9725
    @romaroma9725 5 лет назад

    ሁሌየም። ባየው የማልጠግበው ሙዝቃ ቢኖር ይኽ ነው ስደት አይንህ ይጥፍ ሌላምን እላለሁ የኔ ማሮች ስወዳችሁ እኮ ከልቤ ነው

  • @ጸላኢካፊለጥአንታመንእሰይ

    Wowwwwwwwwwww
    ፀጥ ረጭ አረጋቹን
    ምርጦች ናቹ

  • @ahmedeiz6128
    @ahmedeiz6128 5 лет назад +8

    የጎረቤት ቤት ጣሪያ ሳበራ እኛን አይጥራን ስዴት እውነት ነው የኔ ቆንጆች ውድድድድ

  • @sarahalhk4216
    @sarahalhk4216 8 лет назад

    ውይ.እነዚ.መቼ.ነው.የምያገኘው.እውነት.የንየ.ሂወት.ታሪክ.ቡዙ.ኣለኝ.ከነዚ.ሰዎች.ከተጋናኘሁ.በጣም.ጥሩ.ነበር.እባካቹ.ኣድራሻ.ስጡኝ.የምታውቁት.ካለ.ተባበሩን

  • @mekpesmekpes6786
    @mekpesmekpes6786 5 лет назад

    2012 Ethiopian egbalu adis amte besalm lagra yebakn wolhen yebkan betam weddd adrghwolu serhew betam teru temrti New

  • @reerburcoofficial7477
    @reerburcoofficial7477 4 года назад +5

    is there any somali in here

  • @mahlet5451
    @mahlet5451 Год назад

    3 ክፈል እያለን እንጫወት ነበር የሙዚቃ ሰአት ይሄን ሙዚቃ አሁን ግን አኔጋም ደረሰ ዛሬም አኔ ስደት

  • @mikiyas1644
    @mikiyas1644 5 лет назад +3

    My favorite reality song.

  • @sebahibrahim7367
    @sebahibrahim7367 5 лет назад +2

    I like the idea arif nezew ketelu 😊😊

  • @user-jt7gh5nb1i
    @user-jt7gh5nb1i 5 лет назад

    ውይ ስደት በኛ ይብቃ ስደት ላይ ያላቹ እህቶቼ ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛ

    • @etmtube5797
      @etmtube5797 4 года назад

      amen😘😘በቅንነት ቻናሌን ሰብስክ በማረግ ቤተሰብሁኚ

  • @gwawg7136
    @gwawg7136 6 лет назад +3

    And inuan qreta yemisema zemed bemayigegnibet min imdemigexmew man yaweqal kebetu sew siwexa kebet

  • @hahajaja1898
    @hahajaja1898 5 лет назад +1

    ጎበዞች

  • @eritreannayeritrawyaneya6276
    @eritreannayeritrawyaneya6276 5 лет назад

    Des tilalachu betam betam man endenat man endager teblawalku enam limalas weda agera