I love Ethipian Gurage people , the energy for great work , and peace loving in addition to beautiful culture and dancing style , full of energy and love !!! stay blessed , i wish all people share the great work habit and true love for all people and Ethipia .
ከልቤ ኮራው ጉራጌ በመሆኔ. I am sooooo proud for being Gurage...this is amazing!!!!
ጉራጌ መሆኔ ደስ ይለኛል አቤት ውበት ያገርዲ ባዮች ትደምቅሙን የዲኸ መልካሞች💚💛💚💛💚💛💚💛💚💛💚💛💚💛💚💛💚💛💚💛💚ጉራጌ ንቁ ሰብ😘😘😘😘
I love Ethipian Gurage people , the energy for great work , and peace loving in addition to beautiful culture and dancing style , full of energy and love !!! stay blessed , i wish all people share the great work habit and true love for all people and Ethipia .
ሲሰሩ ከልብ
ሲጨፉሩ ከልብ
አቦ ጉራጌ
ከሌቤነው የኮራውት ዱቤ ለማ ሽቀላውን ተያይዘኸዋል
ጉራጌነት ያለን ተስጦ ሚገርም ባህል ነው ታድያ ግን ጉራጌ ለባህሉ ብዙ ግድ አይለውም ፕሮግራም ሲኖርበት ነቅ ትዝ ሚለው።ባህላችንን ልንጠብቅ ይገባል ጉራጌ ቀዬውን ረስቶዋል ትውልድ ላይ እየሰራ አይደለም ይሄ ደሞ ባህላችንን ለማጥፋት ትልቁ መንኤ ይሆንብናልና ባለሃብቶች በቻላቹት መጠን እንረዳዳ ቀጣይ አመት ዩቱዩብ እሰራለው በብዙ አሳብ የመስራት ፍላጎት አለኝ በተለይ ዕፃናቶች ላይና ትምህርት ቤቶች አካባቢ ታድያ እንዳታሳፍሩኝ አድራሻዬን አስቀምጣለው ተከተሉኝንን❤❤❤🇪🇹😎
በትክክል# ለባህላችን ለቋንቋችን በአንድነት እንታገል የክስቶ ፈርጦች
የከሥታኔባዮችንቀም
ኸዲም ደርሳማነበርኩኝ አው ግን ፈጣሪ ይመስገን ተደርስ ወጣውም
የምን
Waw gurage bemehone betam korahu
waaw des sil yedi shebalem eterahemun
Wooooo errrr kalate atahu befetari ehane bahll sewedewe eko
Beautiful!!!!!!!!
Guragewoch wuste nachew
ጉራጉራጌ ከልቡ ሰዉ ነዉ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በ አባቴ ጉራጉራጌ ነኝ
Hiwi & Mafi Mafi ene selalhonko eykochegn nw😂
አቦ ያሠላም# ጉራጌ ባልሆን የጉራጌ ዘር ባልሆን ምንኛ በተቆጨሁ ጉራጌ ክፉ አይካህ
Woww nice
my ሸባል ልክ እንደዚህ ለወቀና ዝግጅት ኧቂናው
waawu yeene dess siittilu zarochee
Betami desi yibilu 💜💔♥️
Im very proud because am Guraga
Beautiful guragegna music
My beautiful Gurage I’m proud to be Gurage some stupid people they ashamed of themselves.
እጅዲ ያፈር ትደንቅሙን
Abo kistane. Bekalede yemta yagerdi bayoch.
Is Kistane Gurage or Oromo?
Lovely culture 🥰😘😍🇪🇹
Wowww
❤
ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋውትደንቅሙንያገርዱባዮች
Abo kistane ejin ejin ejin
Is kistane Gurage or Oromo?
ባዶቹን ቁጥር እባካቹ
በቃ ጉራጌይ ነው ማግባት ምፈልገው ሚስት ሚፈልግ like ያርግልኝ
Ewedachealew
ምንአውድህሙን
❤❤❤
Brum tedenku
በየባህለችን እንዲህ ስንደስት በጣም ደስይላል የስይጣን መንፈስ ያረበት ደግሞ ይህን ውበታችንን ሊያጠፋና ሊለያየና ሊይጋድለን ሲጥር ያድራል እግዚአብሄር ፍቅራችንን ይመልስልን