Can we appreciate all the people that worked on this entire album! They did an excellent job. From music to sound to mixing to arrangement to lyrics to design to video to the choirs etc. All perfection! 👏👏 good job all of you
Amen! Belay yelewun eshalehu kolasis3:1engdih Ke KIRSTOS Gar ketenesachihu KIRSTOS Be EGZIABIHER Kegn tekemto balebet Belay yalewun Eshu You Are Blessed Sam!!
A true soulful heavenly worship! His anointing is up on you Sami. By His abundant grace He himself chose you to truly worship him infront of the world and preach a gospel through your voice like a sparkling rhythmical stars over the horizon. Embrace more by diving into his limitless and edgeless presence of realm.
@@aydagetahun8870 no someone uploaded it like two weeks ago ....i just saw it ....and then Spotify block it cause its not official......it was almost have 5000 Streams
ሁልግዜ
ትክክል ነህ
ሁልጊዜ
አዋቂ ነህ
ካንተ ጋር እስማማለሁ
#ፈቃድህ ይሁን እላለሁ
ካንተ ጋር እስማማለሁ
#ፈቃድህ ይሁን እላለሁ
#ፈቃድህ ሁሌም ነው መልካም
ስትሰራ አትሳሳትም
#ፈቃድህ ሁሌም ነው መልካም
ስትሰራ አትሳሳትም
ቢገባኝም ባይገባኝም
ሳታውቀው የሚሆን የለም
#ከታዘዝኩት ትዕዛዝ
በምድራዊው ሃሳብ እንዳልያዝ
ከታዘዝኩት ትዕዛዝ
በምድራዊው ኑሮ እንዳልያዝ
አይኖቸን አቀናለሁ
በላይ ያለውን እሻለሁ
ሳስበው በላይ ያለውን
ዘላለም የምኖረውን
ሳስበው በላይ ያለውን
አምላኬ ያዘጋጀውን
ዓይን ያላየው
ጆሮ ያልሰማው
ክብር ነው ያለው
ክብር ነው ያለው
ሳስበው በላይ ያለውን በአብ ቀኝ የተቀመጠውን
ሙሽራየ የሚወስደኝን
አየዋለሁ አገኘዋለሁ
ደስታዬ ነው ደስታዬ ነው
ዘላለሜ ነው ዘላለሜ ነው
ኢየሱሴ ነው ኢየሱሴ ነው
ኢየሱሴ ነው 🙏❤🙏
ሳሚዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እኔ በጌታ ፍቅር በጣም ነው የምወድህ በእኔ እድሜ ጌታ ካስነሳችው ውድ ድንቅ እንቆዎቹ ውስጥ አንዱ አንተ ነህ በጌታ ፀጋ የበረታህ ሁን እሽ ወድሜ ይልቅ በዚህ ዘመን መንፈስን እንዳትጥን ።አትጣል። ብዛ!!
Sel geta talakinet lemsemat yanten mezmur new yemadamexew❤
Can we appreciate all the people that worked on this entire album! They did an excellent job. From music to sound to mixing to arrangement to lyrics to design to video to the choirs etc. All perfection! 👏👏 good job all of you
Definately may God bless all of them for their devotion , commitment 😍😇
ክብር ነው ያለው ክብር ነው ያለው
ሳሚ አንተ ለክርስቶስ አካል የተሰጠክን ትልቅ ሰጦታ ነህ ጌታ አብዝቶ ባንተ አየበዛ እየተገለጠ ይታይ
(ቆላ 3 )
------------
1 እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ እሹ፤
2 በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም።
ተስፋችን ክርስቶስ እየሱስ ሊመጣ ከደጅ ነዉ በርቱ ፅኑ❤
በላይ ያለዉን እንሻ
የተባረክ ነህ ሳሚ
God bless you Samiyeee🙏 Belay yalewnnnn eshalehuuuuuuuuu!!!
Tebark Sami
Sameyey seaworthy yebzalh tebark
አሜን አሜን ፍቃዱ ይሁን በህወታችን ለምልምልኝ ሳሚዬ 👏👏👏👏👏👏👏👏💖💖💖💖💖
አሜን አሜን በላይ ያለውን እሻለሁ
በላይ ያለው ክብር ነው ክብር ነው
ፈቃድህ ሁሌም ነው መልካም
የሚደንቅ የሚገዛ መዝሙር ሳምዬ ብሩክ ነህ ከዚህ በላይ ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤
ሁልግዜ ትክክልልልል ሁልግዜ አዋቂ አሜንንንንንን ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነ እንዲሁ በዘመኔ ይሁንልን ጌታ ሄይይይይ ሳሚዬ ተባረክክክ
ፀጋ ይብዘልክ ሰሚዬ💞👐
አሜን🙏
wow Heavenly song. bless you blessed ones
Oh My Lord ምንኛ ተባረኩበት ሳሚዬ ተባርከሃል።
Tebrek
amen
We love you samዬ 🥰🥰🥰🥰❤
Amen! Belay yelewun eshalehu kolasis3:1engdih Ke KIRSTOS Gar ketenesachihu KIRSTOS Be EGZIABIHER Kegn tekemto balebet Belay yalewun Eshu You Are Blessed Sam!!
Awo egezeyabher wleye gezeye tekekel kanetye gar esemamalewo ameeeen tebark
ነገር ግን፦ ዓይን ያላየችው ጆሮም ያልሰማው በሰውም ልብ ያልታሰበው እግዚአብሔር ለሚወዱት ያዘጋጀው ተብሎ እንደተጻፈ፥ እንዲህ እንናገራለን።
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 2፥9....ክጌታ መልካም ፈቃድ ጋር መስማማት ይሁንልኝ ። ሳሚ እና ያቤጽ ስጦታዎቻችን ተባረኩ።
Bante endnbarek geta anten sleseten yibarek kezh belay abzto ybarkh samiye enwedhalen enakebrhalen 🙏😍
A true soulful heavenly worship!
His anointing is up on you Sami.
By His abundant grace He himself chose you to truly worship him infront of the world and preach a gospel through your voice like a sparkling rhythmical stars over the horizon.
Embrace more by diving into his limitless and edgeless presence of realm.
Yep brother u r right he is always right
Wow min ende mil alawqem beqa sami tebarek biruk hun tichilalek music arragementu betam arif new ye Ethiopian mezmur lela level lay wowowow🥰😍🥰😍
samie tbareklinh wendme
ምን አይነት ድንቅ ስጦታ ነው ተባረክ ወንድሜ ሳሚ መዝሙሮችህ የምስጋና የውዳሴ የአድናቆት አምላክን ከፍ ከፍ ይሚያደርጉ ናቸው ፍስሃዬ ነው
ዘላለሜ ነው እየሱሴ ነው አብዝቶ ይባርክህ
አሜን አዎ እሱ ሁልጊዜ ትክክል ነው አይሳሳትም
እውነት ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው ትክክል you're blessed samisha
My blessed samiye love u bro
Samiyachen you are blessed
Wow ameeeeen ameeeeeen ameeeeeen tabareke same ❤🙌
Tebarek
Tberki 🤗😍😍😍
samiyeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
Amen
👍🏻👍🏻🙏🏻🙏🏻
🌹❤🌹❤🌹🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹
Hulegeza tekekele nhe yna Eususe
Please add your Album to Spotify......
It’s in the works. It should be uploaded by mid May or so. Blessings 🙏🏽
@@aydagetahun8870 no someone uploaded it like two weeks ago ....i just saw it ....and then Spotify block it cause its not official......it was almost have 5000 Streams
@@eyobtilahun2488 thank you for letting us know. I wasn’t aware of it. The songs will be uploaded onto the right account soon.
Love your album. When is it going to be upload to Spotify?
Tebarek