የልጅሽ ፀጉር አላድግ ወይም ብዛት አልጨምር ካለሽ ይሄን ውህድ በሳምንት አንዴ ተጠቀሚው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 329

  • @saron826
    @saron826 Год назад +28

    ፍርየ ታድለሸ ሁሌ ንጹህ ቤቷን በጽዳት የምትይዝ ሴት ዉሰጤ ናት ለዛዉም ያላጋዥ ጀግና👌

    • @ጒጒጒ
      @ጒጒጒ Год назад +2

      እረባክሽ ያላጋዟ ነው ያልሽ

    • @be8cab
      @be8cab Год назад

      ​@@ጒጒጒእና አግዘሻት ነበር ?

    • @ይሁንየበጎነው
      @ይሁንየበጎነው Год назад

      ጉራጌ እኮናት

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Год назад +31

    አንዷን ሺ ትሁንላችው እመብርሀን ታሳድግሽ በብዙ ተባረክ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Год назад +13

    የማሚቶን ጸጉር የሚያሳድገው ውህዱ ሳይሆን እናትና አባትዋ የምትሰጥዋት ልዩ ፍቅር እና እንክብካቤ ነው ።እማማዬ በጣም ደስተኛ እና የታደለች ልጅ ናት ።እግዚያብሄር ብርክ ያድርግላችሁ ጸባይዋኮ ኡፍፍፍፍ ማር ነች እጅሽ ይባረክ ብላ እናትዋን ስለምትመርቅ ነው ውህዱ የሚሰራው😂 እማማዬ እግዚያብሄር የአንድ ሺህ ያድርግሽ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 5 месяцев назад

    የኔቅመም ወይኔ ስወዳት ጣፍጭነገርነች ማሻአላህ እድግበልን የነገ ሀገር ተረካቢ ቆጅዬዋ ❤

  • @jamukadir8207
    @jamukadir8207 Год назад +8

    እንዴት ደስ ትላላቹ ሱስ ሆናቹብኝ እኮ ደሞ አበቲዮው በጣም ሊዳናቅ ይጋባል

  • @motivationalspeech384
    @motivationalspeech384 Год назад

    ልጅሽ በጣም ነው ደስ የምትለው 😘 በስነምግባር ነው ያሳደግሻት 🥰 ፈጣሪ ይባርካት 🙏🙏🙏

  • @bisrat1269
    @bisrat1269 Год назад +12

    You are a Good Mom, you really know how to take a good care of God's gift. God bless you frie and God protects your adorable daughter 🥰

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Год назад +2

    ምርጥ እናት ማማዬ እድግ በይ❤❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Год назад +5

    ፍርዬ ሞሪንጋ እኔ አላቅም ምንድነው።
    የማሚቶ ፀጉር በጣም ነው ያማረበት ጎበዝ እናት ነሽ❤❤❤❤❤

    • @sofiyoutube9081
      @sofiyoutube9081 Год назад +2

      Shiferawu yemibalewu kitel new ima❤❤ be shay melik rasu yitetal lebizu beshita medihanit new

    • @eyerusalemkebede2852
      @eyerusalemkebede2852 Год назад +2

      Ede shay kitel yemiteta hone gin arenguade new bizu gize siquar himemtegnoch yitetutal lela simu endom shiferaw meselegn ❤

    • @mralie7155
      @mralie7155 Год назад +2

      ግንምንማለትነውሞሪጋ

    • @saadaseid
      @saadaseid Год назад

      ​@@mralie7155ጎግል ሰርች አድርጊ ታገኝዋለሽ

    • @FatySam
      @FatySam Год назад

      ዩቲብላይይገብተሽእይ

  • @naniyeetube7165
    @naniyeetube7165 Год назад +1

    ዋው ጥሩ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад

    የኔ ማረ ማማየ ሰወድሸ 😘😘😘 የእናትና የአባት ፈቅረም ፀጉረ አይደለም ለአይምሮቸው በጣም አሪፈ ነው ምረጥ ቤተሰብ ፈቅራችውን የበለጠ ይጨምረላችው

  • @rozaargaw6193
    @rozaargaw6193 Год назад +1

    ጌታ ያሳድግላቺሁ በጥበብና በሞገስ

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 Год назад

    ፍርዬ ስወድሽ በማርያም በኪዳነ ምህረት ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Год назад +2

    ማሻአላህ
    ለኔ ፀጉር የፈለገ ነገር ብጠቀመው መሰባበሩ ና መድረቁ አያቆምም

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 Год назад +7

    ማማማማዬ ንግስቷ እድግ በይልኝ ስወድሽ ማር የሆናችሁ ቤተሰቡች ይህንማ መሙከር አለብኝ ፀጉሬ ብጥስጥስ እሚልብኝ ❤

  • @azmerahyamanot1811
    @azmerahyamanot1811 Год назад

    ❤❤❤❤ፍርየ እውዳችኃለሁ ግን አንድ አስተያየት ልስጥሽ እማ ለምንድነው ሁሌ ሱሪ እምለብሽው እቤት ውስጥ ሴት ልጅ በስፋ ልብስ ቡለል ስትል የምታምርው ይህ የኔ እይታ ነው ከቻልሽ አትልባሽ

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 Год назад +1

    ውይይይይ ስወዳችሁኮ ማሚዬ በጣም ነው የምወድሽ እንዴት ደስ እንዳለኝ እቆርባለሁ ስትይ

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 Год назад

    Yene konjo betam amesgenlhu enkan adersachuh ladisu amet 🇪🇹👏🤲🙏⛪🙏🕊️

  • @HanaBelay-v4i
    @HanaBelay-v4i Год назад

    አረንጓዴነገሩ ምንድነው

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 Год назад

    ዬኔ ቆጆ ካጠፋሁ በጣም ይቅርታጅ የሰው ፀጉር አትጠቀሚ ይሄን የመሰለ ፀጉር ፈጣሪ ሰቶሽ ሲቀጥል በጣም ቆጆ ምርጥ ኢትፒያውይ ከለር ያለሽ እሴት ነሽ ስለዚህ ሜካፕ እሚባል ነገር አትጠቀሚ

    • @FrieDagiFamily
      @FrieDagiFamily  Год назад

      የሰው ፀጉር ተጠቀምኩ እንዴ????

    • @selamekongo4441
      @selamekongo4441 Год назад

      @@FrieDagiFamily ዬኔ ማር ፕሮግራም ሲኖር አዳዴ የምታደርጊ መሰለይ ለምሳሌ በቅርብ የማሚቶ ምርቃት ያተጨመረበት መስሎይ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

    • @mulatuj
      @mulatuj Год назад

      ​@@selamekongo4441የራሷ ፀጉር ረጅም ነውኮ ምናልባት ተተኩሶ ረዝሞ አይተሽ ይሆናል

  • @MikiErmias
    @MikiErmias 5 месяцев назад

    Wow that's hair is quite 💗💗💗💖💖💖

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 Год назад +1

    ማማዬ የ10 ልጅ ሚዛን ናትኮ ቱ ቱ ቱ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад

    አልመድ ኦይል ማለት ኮኮናት ማለት ነው አደል ወይስ ባይገባበት ችጊረ አለው

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Год назад

    ሰላም የኔ ምርጦች የሞሪንጋ ቅጠል ግቢያችን ዛፍ አክሎ አድጎ አለ ነገር ግን ምንም ስለጥቅሙ መረጃ ስለሌለኝ ተጠቅሜበት አላውቅም ከዚ በኋላ እሞክረዋለሁ ማማዬ የኔ ጣፋጭ እድግ በይ ውድ❤❤❤😘😘😘😘😘😘

  • @Asrka-p7y
    @Asrka-p7y Год назад +4

    ቶዴ፣አተም፣ሞክረው፣የምር፣ምናልባት፣ታሪክ፣ይፍጠር፣ይሆናል❤❤❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Год назад +9

    Strong mother and sweet daughter ❤❤❤

  • @eme-birihan-kene-atley
    @eme-birihan-kene-atley Год назад

    ማማዬ ጣፋጭ ልጅ ነሽ

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ Год назад

    😢😢😢😢ወላሂ ሙቸ ነው የምወዳቹ የኔ ውዶች ቴኪው በጣም ፍርየ

  • @Yenantwtube.
    @Yenantwtube. Год назад

    እናመሰግናለን ፍሬ አዳሜ ስድር ሲል ምንድነው ብዬ ነበር ልጇችሁንም እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ ።💕💕💕🥰🥰🥰

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 Год назад +3

    ፍርየ ተባረኪ ስስ ነው የኔ ፀጉር እና እሞክረዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤ ማሚቶየ የኔጣፋጭ እድግ በይልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mestayittadesse6920
    @mestayittadesse6920 Год назад

    የት ነዉ የሚገኘው

  • @ዘሀራ-የ2ቐ
    @ዘሀራ-የ2ቐ Год назад

    የሞሪንጋ ዱቄት ባረበኛ ምንድነው ንገሩኝ??

  • @fetiyfeti4791
    @fetiyfeti4791 Год назад

    ምርጋ ምንድነው

  • @TiruyeWoretaw
    @TiruyeWoretaw Год назад +4

    ሞሪንጋ ምንድነው

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Год назад +2

      ሽፈራዉ ቅጠል ነው ስሙ ለስኳር ለደም ግፊት አሪፍ ነው ወላሂ እኛ ግቢ ነበር ማንም ሰው እየመጣ በነፃ ይወስዳሉ ክፍለ ሀገር ነው መሸጡን አናቅም ነበር 😂😂

    • @TiruyeWoretaw
      @TiruyeWoretaw Год назад

      @@zedahmed9371 ይሄንን ቅጠል አላውቀውም

  • @እሙኢምራን-አ2በ
    @እሙኢምራን-አ2በ Год назад

    የቁርፊድ ውሀነ የሮዝ መሪ ውሀ ግባር ግባሯን በመርጫ አድርጊላት በጣም ምርጥ የሚባል ነው ቶለ ይበዛላታል

  • @Astermm47
    @Astermm47 Год назад

    What is call Moreno by in English ?

  • @ዛሬምተመስገን-ኰ4ዠ

    ፍቅራችሁ ስታምሩ እማምላክ ታሳድግልሽ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Год назад

    ሞሪንጋ ነው ፍሬ እንካንም አሳየሽን ገና ሳልሰማሽ ነው የፃፍኩት❤❤❤❤❤❤❤

    • @kehu3355
      @kehu3355 Год назад

      ገና ስሙን ስሰማው በአማረኛ ነው

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v Год назад

    ምድነው ሞሪጋ እስቲ አብራሪልን የት ነው ሚገኘውስ

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp Год назад +2

    ሰላም እዴነቹ ምርጥ ቤተሰብ እረኔ ፍሬ ልጄ ምንም ባረግ አላድግ አለኝ ፀጉሮሀ ግራ ገባኝ ላጨዋት ምንም ያው ነው እድሜዋ በማማዬ እድሜነት

  • @tsigemam6160
    @tsigemam6160 Год назад

    ፍርዬ ለአንቺ ፀጉር ምን አይነት ሻምፖ ነው የምትጠቀሚዉ🥰

  • @rahma6779
    @rahma6779 Год назад +3

    ፍሬ የፀጉሩ ጉዳይ እንኳን ተፈጥሮ የምያድግ ካልሆኔ ምንም ብደረግ አያድግም የማሚቶ ፀጉር ህፃን እያለች ባዶ የሆነዉ ስትላጭ ይስተካከልና ቀጥታ ባንች ነዉ ምወጣዉ ፍልፍሉ ከዘሩ ነዉ ያለዉ ማን ነበረ

  • @sadaasafa7231
    @sadaasafa7231 Год назад

    ሂና ነዉ እደ ፍረየ

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 Год назад

    የሞሪንጋውን እቃ ወይ ላስቲክ እቃውን ፖስት አድርጊው እባክሽን አመሱግናለሁ

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 Год назад

    ፍርዬ ቆጆ እናት ደስ የምትይ ልዩ ነሽ የዋ ቶዴ ደግሞ ፕራክ ሲያረግሽ አታልቅሺ

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 Год назад

    ሞርንጋ??አላወኩትም፣ሌላስማ፣የለውምወይ

  • @edendebebe6357
    @edendebebe6357 Год назад

    ሺ ያርግሽ የኔ ማር

  • @aww6817
    @aww6817 Год назад

    ሂና ነው እህት

  • @AbcdAbcd-kx4qg
    @AbcdAbcd-kx4qg Год назад

    ፍርየ ሞሪጋ የት አለ ለውፉርት ጡሩ ነው አሉ😊

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw Год назад

    ፈጣሪ ያሳድግሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Год назад +3

    ማማዬ ቆጆ እየሆነች ነው❤❤

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 Год назад +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ❤ ሞሪንጋ በሙቅ ውሀ ሻይ በመስራት መጠጣት እጅግ ጠቃሚ ነው ለጤንነታችን❤

    • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
      @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ Год назад

      ሠላም እህት ሞሪንጋ ምድነው

    • @fasicamolla7352
      @fasicamolla7352 Год назад

      @@ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ ሰላም ለእናንተ ይሁን እህቴ ሞሪንጋ ማለት የእፅዋት ዝርያ ነው ቅጠሉ ለምግብነት ይውላል ።በተዛዋሪ መልኩ በተለያየ መንገድ መጠቀም ይቻላል ቅጠሉ ከዲግጣ ቅጠል ጋር ይመሳሰላል ውዴ😍።

    • @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ
      @ሶፊወሎቲዩብ-ሐ5የ Год назад

      @@fasicamolla7352 እሽ ሹክረን ሁቢ

    • @RabiaHassen-zc2ti
      @RabiaHassen-zc2ti Год назад

      ​@@fasicamolla7352በአማረኛ ምንድነው

    • @mahmudmb2606
      @mahmudmb2606 Год назад

      ሞሪጋ ምድነው

  • @Alweyamohmmed
    @Alweyamohmmed Год назад

    ሞሪጋ ምድን ነው

  • @hayatyoutube1802
    @hayatyoutube1802 Год назад

    ሞሪና ቅጠል ማለት ምንድን ነው ንገሩኝ

  • @mirekatesehefera3022
    @mirekatesehefera3022 Год назад +2

    ዱቄቱ ምንድነው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад +1

    ፍሬ ፀጉሯን ቆዳውን ቅባት ቀብተሽዋል እንዴ እባክሽ ለፀጉሯ እና ለቆዳዋ የተተቀምሽውን ቅባቶች ፃፊልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulluhailu-eo7pk
    @mulluhailu-eo7pk Год назад

    ምድነዉ እሱ ፍርየ በማርያም ላኪልኝ አ አ ነኝ እባክሽ😢❤

  • @selam1082
    @selam1082 Год назад +5

    ማማዬ በቃ አደገች ባል ባል ብላለች😂 የኔማር ❤

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ሂናነው ወይስ ምድነው ሞሪጋ

  • @ferewinetessfamariam6368
    @ferewinetessfamariam6368 Год назад

    Moringa leaf is a traditional food south part of Ethiopia

  • @HaymanotWorke
    @HaymanotWorke 9 месяцев назад

    Dess stilu be Maryam❤

  • @EmenetAgumase
    @EmenetAgumase Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሁ አለሁ

  • @aynalemtura3703
    @aynalemtura3703 Год назад

    ፍርዬ ሞከርኩት በጣም አሪፍ ነዉ አመሰግንሻለሁ እህቴ ተስማምቶናል

  • @BirhaneAssafa-ro6bo
    @BirhaneAssafa-ro6bo Год назад

    ቀሲል የሚባለው በኢቶጵያም አላቀውም ምንዲነው

  • @helenhaile2811
    @helenhaile2811 Год назад +3

    Freye ye lejoch megeb aserar asaygn.

  • @newlife9989
    @newlife9989 Год назад +1

    ውይ ፍሬ እኔም ለውጡን አይቼ ማሻአላህ ብያለው ጥያቄዬን መለሽልኝ ❤በጣም ነው ምወዳቹ

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw Год назад

    ማማዬ ጨዋ ያሳደገሺ ❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Год назад

    ማሻአላህ ለፀጉሯ እድገት

  • @Kobra-j2b
    @Kobra-j2b Год назад +4

    እኛ የዘጉውር ማደግ ማንስ አላሳሰበንም 😢አሁን

  • @mirekatesehefera3022
    @mirekatesehefera3022 Год назад +2

    ምንድነው ቆይ አላወኩትም

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 Год назад

      ሞሪንጋ በእንግሊዘኛ እኛ ጋር ሽፈራው ወይም አልኮ ይባላል ቅጠሉም አለ ሂና ይመስላል ለብዙ በሽታ ይጠቅማል የፀጉር ቆዳም ይከፍታል

  • @arhibukokitube6239
    @arhibukokitube6239 Год назад

    Moringan endit newu mendergwu adrkine newu menfchewu ??

  • @tinsaegetachew2137
    @tinsaegetachew2137 Год назад

    Le 1 amet lij yhonal ?

  • @tetr4232
    @tetr4232 Год назад

    ዶቄቱ ምንድን ነው የሚባል ስሙ

  • @richmedhen
    @richmedhen Год назад

    አልመንድ ኦይል የት ይገኛል?

  • @taricakne1
    @taricakne1 Год назад

    የኔ ብችላ እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @NaniNani-yc2ql
    @NaniNani-yc2ql Год назад +1

    ፈጣሬ ያ ሳ ዲ ግ ልሺ የአገሬ ልጂ

  • @duretibune5555
    @duretibune5555 Год назад

    Moringa mindnewu?

  • @hirutkekeba5768
    @hirutkekeba5768 Год назад

    እንዴት ናቹ በጣም ታምራላቹ ማማዬ ውብ

  • @MeklitMeklitateklit-de3pt
    @MeklitMeklitateklit-de3pt Год назад

    Fireye le 4 were lije yehonale????

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Год назад +3

    ባረብአገር ምድነው እሚባለው ቅመሞች❤

    • @zetunakader4692
      @zetunakader4692 Год назад +6

      ስድር ይባላል ባረብኛ በኛ ደሞ የቁርቁራ ቅጠል

    • @helu.b2330
      @helu.b2330 Год назад

      ​@@zetunakader4692❤❤❤

    • @zuzuahmde5318
      @zuzuahmde5318 Год назад

      @@zetunakader4692 እሽእህት እኔምጠርጥሬ ነበር

    • @mulatuj
      @mulatuj Год назад

      ​@@zetunakader4692የቁርቁራ ቅጠል እሚሉትነውደ

    • @maryamhusain4106
      @maryamhusain4106 Год назад +1

      ​@@zetunakader4692 ቁርቁራ አዴለም ሽፈራው ወይም ሞሪንጋ ይባላለ ይባላል ይጠጣል እንዴ ምግብም ይበሉታት እህት

  • @Eneye-s2i
    @Eneye-s2i Год назад

    ሂናነው እህቴ

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ Год назад

    Yanchi aserar wedejewalehu kiben endet endetetekemeshew arif new betam

  • @beletecharaya7824
    @beletecharaya7824 Год назад

    Fetari selam nesh yene eht muringa malet men mallet new

  • @Never_gonna_give_you_up000
    @Never_gonna_give_you_up000 Год назад +1

    ፍርዪ እኛጋ ሞሪጋ ውድ ነው $40 ዶላር ነው

  • @mastwalmastwal8039
    @mastwalmastwal8039 Год назад +2

    ሞሪጋ ምንድነው እስኪ ቅጠሉን አሳይኝ ፍርዬ እና ደግሞ ግድ ይህ ቅባት መኖር አለበት በሌላ ቅባት መጠቀም አንችልም የኔ ፀጉሬ በጣም ሳሳብኝ በፊት በጣም ብዙ ነበር

    • @امعبدالرحمانعبدالله-م6د
    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Год назад

      ​@@امعبدالرحمانعبدالله-م6دሂና አይደለም በአማርኛ ሽፈራዉ ቅጠል ነው ስሙ

    • @Rahma45Rahma-ih7mq
      @Rahma45Rahma-ih7mq Год назад

      ባረበኛ ሥደር ይባላል ሄና ከለር አለው ይህ የለውም በጣም ሀሪፍ ነው ለጸጉር

    • @negutube
      @negutube Год назад +1

      ሳውድ ከሆንሽ አጣር ቤት አለ ሞሪጋ በያቸው

    • @negutube
      @negutube Год назад +1

      ​@@امعبدالرحمانعبدالله-م6دኧረ ተይ አትዋሽ ሂና እና ሞሪጋ ይለያያል

  • @muluwork8658
    @muluwork8658 Год назад

    __ተባረኪፍርዬ ማማዬም ይባርክ ባለቤትሽም ተባረኩ

  • @ያአላህመጨረሻዬአሳምርልኝ

    በአረብኛ ምድነው ሚባለው

  • @sosneademse7220
    @sosneademse7220 Год назад

    ውህዱኳን አልተመቸኝም 😂ግን እናተ ደስ ትላላችሁ ውህዱን በኮኮናት ዘይትና በሺኩርት ውሀ በቁርፍዱ አድርገሺ ብትበጠብጭው ጥሩ ነበር አልመድ ሰይቱ ያደርቃል

  • @yeshiworkbitew6673
    @yeshiworkbitew6673 Год назад

    Strong mother

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Год назад

    ፍሪየ ጎበዝ ቤትሽን ትዳርሽን አክባሪ ፀጉሬ እርጂም ነው ግን እንክብካኬ አላዴርግለትም በዛላይ ሙቀቱ ይነቅለዋል

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 Год назад +7

    ፍሬ ቶንዴንም ቀብት ድንገት ምን ይታወቃል አንድ ቀን አፍሮ ይሆናል😅😅

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 Год назад

    የገዛሽበትን እቃውን ብታሳየን የታሸገበትን ስሙ ከላው ላይ የተፃፈ ካለው የሞሪንጋውን ማሸጊያ አሳይን ውዴ

  • @ሰናይትአዳለም
    @ሰናይትአዳለም Год назад

    አረብ ሀገር ያለነው ከየት እናግኝ

  • @konjomar5444
    @konjomar5444 Год назад

    ሞሪንጋውን የት እናገኛዋለን።

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 Год назад +1

    ካንቺ የወረሰችው ነው እንጂ ምንም ሰለሆነ አይደለም

  • @mimibelay9725
    @mimibelay9725 Год назад

    Selam enemlew yekoye moriga aleg boy and 2 amet belay yihonewal bitekemew chigir alew wey

  • @genettesfaye6263
    @genettesfaye6263 Год назад

    hii firiyee indet nachu ??yetelba wuhid itekem neber gin tseguree iyaqela aschegeregn

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 Год назад +1

    ባረበኛ የሚያቀው ንገሩኝ

  • @serkieyob9016
    @serkieyob9016 Год назад

    Thank you for sharing Freye

  • @MuntaMuhmad
    @MuntaMuhmad Год назад

    ፍሬ አላ ያሳድግልሽ ደስ ምትይ ስዉነሽ