#ፎሮፎር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ፎሮፎር መንስኤዎቹ አና በ ምን እንደምናጠፍ ከኬሚካል በጸዳ መልኩ ማጥፋት
    ውድ የ Rita am Tube
    ተከታታዩች በዚህ ቻናል ለጤናችን የሚጠቅሙ,ዉበታችንን ለመጠበቅ ስለሚረዱን እንዲሁም ስለ ምግብ አዘገጃጀት የተለያዩ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ. አመሰግናለሁ • የ ደም አይነት ኦ Blood type O ለደም አይነቶ የሚስማማውን አመጋገብ......
    • የፊት ውበት መጠበቂያ/ የፊት ማስክ... ለፊት ጥራት እንዲሁም ልስላሴ
    ..
    • በመጥበሻ የተሰራ የልጆች ፒዛ how... ለልጆች ለአዋቂዎች ቀላል የፒዛ አሰራር

Комментарии • 23

  • @mekiyatube8721
    @mekiyatube8721 3 года назад +1

    ሪታዬ ከልብ እናመሰግናለን የኔ ውብ

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 3 года назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ልዩ የማዕዶትዬ እናት እምወድሽ ማማዬ እኔ በጣም ፎርፎር አስቸገረኝ እፍፍፍፍ ከልብ እናመሰገናለን ማማዬ እሞክራለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ማራኪዬ የኔ መልካም እህት🙏❤

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 3 года назад

    በጣም ሃሪፍ ዝግጅት ነው ቀጥይበት እህት
    አስተማሪ ቪዶ ነው
    በርቺ
    ሼር ❤️🙏

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  3 года назад

      አመሰግናለሁ በጣም🙏

  • @ethiman7509
    @ethiman7509 3 года назад

    ጠቃሚ ትምህርት ነው👍👍👍👍

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад

    ትክክል እኔ ቆዳዬ ሲደርቅ ነው ፎሮፎር የሚነሳብኝ እናመሰግናለን @ሼር 🥰

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  3 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ውዴ🙏

  • @addismereja9491
    @addismereja9491 3 года назад

    ሰላም እንዛመድ ❣️

  • @likeatube4355
    @likeatube4355 3 года назад

    እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው መንስየወች እና መፍትሄውን ስላብራራሺልን ሪች 👍

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  3 года назад

      አመሰግናለሁ🙏

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 3 года назад

    ረታዬ ውዴ በጣም ጥሩ ነገር ነው ሽረ ይደረገሽን እናመስገናለን ውዴ 😍❤️🥰👏

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  3 года назад

      አመሰግናለሁ ውቢትዬ

  • @samrawi8625
    @samrawi8625 3 года назад

    ጠቃሚና አስተማሪ ነው ስለሰጠሽን መፍትሄ እናመሰግናለን

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  3 года назад

      እኔም ከልብ አመሰግናለሁ

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    ሪታዬ ጥሩ ነገር ነው ያካፈልሽን እሞክረዋለው❤️🥰

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  3 года назад

      አመሰግናለሁ🙏

  • @wukianostube7494
    @wukianostube7494 3 года назад

    ሰላም ቤተሰብ እንሁን ፈቃደኛ ከሆንሽ

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 3 года назад

    Ritaye Ewuketshin share seladeregeshigne kelebe amesegenalewu emokerewalewu berechilegne wude

  • @EthioGeneral
    @EthioGeneral 3 года назад

    ጠፋሽ በሰላም ነው ወይ

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  3 года назад

      ሰሞኑን አልቻልኩም ነበር በዚህ ሳምንት ብቅ እላለሁ. በጣም አመሰግናለሁ እ/ር ያክብርልኝ!

  • @wubalem22tube66
    @wubalem22tube66 3 года назад

    ቤተሠብ እንሁን