በጣም የሚያስለቅስ ታሪክ ባለሀብቱ ሰዉ በመኪና ልሸኝሽ ብሎ ህይወቴን እንዳይሆን አድርጎ ተጫወተበት በሰላም ገበታ። Ethiopia | Sami Studio

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #Ethiopia #የሰላምገበታ #SamiStudio
    @Sami Studio Welcome to our channel,
    Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
    parents, children and love partners
    be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
    Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
    Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
    ሳሚ ስቱድዮ፦
    በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
    በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
    ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
    አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
    ሳሚ ስቱድዮ

Комментарии • 244

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 3 года назад +64

    የሰዉ ልጅ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና ፈጣሪዬ አደራህን መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 3 года назад +35

    እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልህ እድሜህን ያርዝመው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +39

    የሰላምገበታ እንዳልክዬ የኢትዮጲያ ወንዶች ሁሉ እንዳንተ ቢሆኑ ምናለበት ለደቂቃ ስሜታቸው ብለው ለእናት እዳ ለልጅ ስቃ ውስጥ ይጥላሉ እውነትክን ነው የማንም ልጅ አይራብ

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 3 года назад

      Ye Setochu leb matat 😡😡😡

  • @amytk6095
    @amytk6095 3 года назад +10

    ኡፍፍፍ ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች። እህቶቼ የወንዶቹ ህይወት 10 ልጅ ቢወልዱ አይቀየርም የእኛ ግን በ አንድ ልጅ ህይወታችን ይደበላለቃል። ራሳችንን እንጠብቅ በቻልነው አቅም ራሳችንን እንቻል። ራሳችንን ሳንችል ከማይሆን ሰው አንውለድ!!!!

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 3 года назад +31

    የሰው ህመም ችግር ስለሚገባው ነው እንደዚህ እርር የሚለው እዳልክ ምድረ ሾካካ ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብነው አለ ያገሬ ሰው

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 3 года назад +21

    እንዳልክ በናትህ ለእናቴ ልንገራትና የኔ እናትና አባት ቤተሰብ ይሁኑዋት እርግጠኛ ነኝ የሰፈራችን ሰዉ ያሳድግላታል

    • @tejaq8618
      @tejaq8618 3 года назад +4

      አንች ንገሪ እጅ እንደልክ ምን አገባው የቤተሰብሽን ፀባይ የምቷቅው አንች

    • @eyeab7657
      @eyeab7657 3 года назад +7

      @@tejaq8618 በደንብ ሳታነቢ ኮሜንት አትስጪ

    • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
      @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 года назад +4

      @@tejaq8618 አትቸኩይ

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 3 года назад +8

    አይዞሺ ሁሉም ነገር ይቀየራል ደግሞም የተማርሺ ነሺ እራስሺን በራስሺ አጽናኚ ዉዴ ነገ ሌላ ቀን ነዉ አትፍረድ ይፈረድባሐል ፈራጅ ፈጣሪ ብቻ ነዉ የኢትዮ ወንዶች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 3 года назад

      Tena yelatem seytyowa 😶😶😶

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 года назад +6

    ወይኔ የሴት ልጅ ፈተና በልጅ በኩል ልክ ወንድ ልጅ ምንም ተጠያቂነት እንደሌለበት ክፉ የሆናችው ወንዶች ፈጣሪ የስራችውን ይስጣችው

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +9

    እህት ፈጣሪ ይርዳሽ
    በስደት ያላችሁ እህቶቸ ሀገር ስትገቡ ቶሎ ብላችሁ ሚስጥራችሁንና ወደ አልጋ አትሂድ
    ስለዛሰዉ በደንብ እወቁ
    ፈጣሪ ለገንዘብ ብሎና ለስሜት ብሎ ተጠገቶ ከሚጠፋ ወንድ ይጠብቀን

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 3 года назад +2

    በመጀመሪያ እንዳልክ ነገራቸውን አብራርተው ለመናገር ችግር ያለባቸውን ዘርዘር አድርገው እንዲናገሩ የምታደርግበትን መንገድ በጣም ነው የማደንቀው። ለሴቶች እና ህፃናት ያለህ ተቆርቋሪነት ከአዕምሮዬ በላይ ነው።
    ጥፋተኝነትን በፆታ ከመመደብ የሚያግደኝ ለአንተ እና ለመሰሎችህ ያለኝ ክብር ነው።
    እግዚአብሔር ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልህ!
    ትውልድህ ሁሉ ይባረ
    🙏🙏🙏

  • @Ama-xi4ow
    @Ama-xi4ow 3 года назад +18

    እንዴት በ4ቀን ሴክስ ዬደረጋል እኔ እንካን 10 አመት ቆዬቼ ለዛውም ተሰደደኩኝ ምንድነው ሴቱ መቼ ነው የምንማረው ችግሩ ሁሉ በኛ ላዬ መሆኑን አናውቅም ተው ተው ተማሩ መልካችንን እንጠቀምበት

  • @yeneneshekebede9707
    @yeneneshekebede9707 3 года назад +17

    እህቴ በሰው መፍረዱ ከባድ ቢሆንም ጥፋት አለብሽ ለጥቅም ብለሽ ጀርባውን ሳታይ እራስሽን ችግር ውስጥ ጣልሽ

    • @ዲቦራ-ከ7አ
      @ዲቦራ-ከ7አ 2 года назад

      ለጥቅም ብላ ሳይሆን ከችግሩአ የተነሳ ነው

  • @ethiopia9108
    @ethiopia9108 3 года назад +25

    ሲጀመር በ 4 ቀን ትውውቅ አልጋላይ መውጣት ምን ይሉታል ?? በዛ ላይ መኪና ሲመታት ለምን አልነገረችውም ?? ገዳም ብላ ስትሄድ መች ነገረችው ?? እና 2 ወር የትም ሄዳ ተመልሳ መታ አረገዝኩ ስትለው ምን ያርግ ??? ለምንድነው ሁሌ ወንዶችን ተውቃሽ ምናደርጋቸው ?? ከዛ ደሞ የድሮ ጏደኛዬ ምናምን ትላለች : ተምረሻል ስራ አትሞክሪም ?? ሌሎችን ተወቃሽ ታረጋለች ልጅቷ እናት አባት የለኝም : ዘመዶቼ አረዱኝም ምናምን : ይሄ ታድያ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ብርቅ ነው እንዴ ?

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 3 года назад +1

      Lek new yetsafkew 😡😡Serawa yawtat

  • @lidyateklu5526
    @lidyateklu5526 3 года назад +18

    አትፍረዱ ወገኖቼ እኔ የሚያሳዝኑኝ ምንም ሀጥያት የሌለባቸው ልጆችን እዚህ ምድር ላይ እያመጣን የሚሰቃዩት ለምን?

  • @Feyoribelay
    @Feyoribelay 3 года назад +6

    ክብር አንድም እረዳት ሳይኖራቸው ሳይማሩ እኛን አስተምረው ሳይበሉ እኛን አብልተው ሳይለብሱ እኛን አልብሰው ትልቅ ደረጃ ላደረሱ እናቶች ክብር ይገባቸዋል 🙏🙏🙏 ያሁኖቹማ የሰው እርዳታ ይጠይቁ 😏😏

  • @በጌታደሰይበላቹ
    @በጌታደሰይበላቹ 3 года назад +10

    እረ እኛ ወንዶች እረ(( እናት ና እህት አለን))
    ሴት ልጅ ነገ እንወልዳለን ነገ በኔ እንበል ።
    አይዞሸ እህቴ ጌታ አለልሸ ከነ ልጅሸ ጥሩ ቦታ ያቆምሻል ። ሴቶች እባካቹሁን ዝም ብላቹ ወንድ ልጅ አትቅረቧቸው አብሶ መኪና ነብረት አለው ብላቹ ገደል እዳገቡ ዋ!

  • @Feyoribelay
    @Feyoribelay 3 года назад +19

    አረ ባክሽ ወደዛ ሂጂ የመጀመሪያ ፍቅረኛሽ እየረዳሽ ታድያ እንዴት አይጠረጥርም አንቺ እሱ ብትሆኚ ከሱ ትብሻለሽ ሴቶች መኪና ያለው ወንድ ስታዩ እንደው ምትሆኑት ነው ሚጠፋቹ እግዚአብሔር እንደው ልጆቼን አንተ በጥበብ ጠብቅልኝ የሰው ሳይሆን የራሳቸውን ላብ አብላቸው እኔ ልፈርድ አልችልም እኔም ሴት ነኝ ሴትም ልጆች አለኝ

    • @Holylove260
      @Holylove260 3 года назад +1

      Selam ሰላም
      እኔም ተናድጄባታለሁ ለመፍረድ ሳይሆን ልጄም ብትሆን እናደድባታለሁ:: የድሮ ፍቅረኛዬ ይረዳኛል ብላ መንገሯስ ጥርጣሬ አይፈጥርም?? በአንድ ቀን ሊፍት የሰጣት ወንድ ሚስቴ ሲላት አመነችው?

    • @ወለተ.ስላሴ
      @ወለተ.ስላሴ 3 года назад

      በውነት.በጣምታናድዳለች.ውሸታምናት

    • @tejaq8618
      @tejaq8618 3 года назад +2

      አረ በጌታ እናት ሆነሽ አትፍረጂ ሴትልጅ ብዙ መከረ ገጠመኝ ይገጥማታል የአንች ሴት ልጅ አግብተለች ወይም ወለደች ብለሽ እረስሽን ነፀ አትድርጊው ተገብቶም 4 ልጅ እየለቸው የሚለያዩ አሉ ይቅር ይበል አትፍረጅ ይፈረድብሻል።

    • @sifuntiya7559
      @sifuntiya7559 3 года назад

      ዝም አቲያተም እበላለው ብላ ተበላች

  • @የሳሪስልጅ
    @የሳሪስልጅ 3 года назад +13

    መፍረዱ ቀላል ቢሆንም ጥፋት አለብሽ በመጀመሪያ አንድ ቀን ባገኘሽው ወንድ እራስሽን አሳልፈሽ መስጠትሽ የሚረዳሽ ሰው ነው ፍላጎትሽ ገዳም ስትኤጂ መናገር ነበረብሽ እንዴት ነው የኔ ብሎ የሚያምንልሽ ልክ ለሱ በ4ቀን እንደወጣሽለት ለሁሉም ወንድ እንደዛ ምቶጪ ይመስለዋል ላንቺ አደለም ፍላጎት ሊኖረው ትዝም አትይውም ብቻ ታሳዝኛለሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @emuyeethiopia6517
      @emuyeethiopia6517 3 года назад

      የኔም ሀሳብ እሄ ነው በሰውየው አልፈርድበትም

    • @ሮዚማር
      @ሮዚማር 3 года назад

      እንደውም ስልክ መደወሉ ራሱ ጥሩ ሰው ነው ለእንደዚች አይነት ተራ እና ቀላል ሴት በአራት ቀን ምኑ ታውቆ ነው እግር የሚከፈትለት

  • @bmherthebezatfiteheekomale621
    @bmherthebezatfiteheekomale621 3 года назад +4

    በትክክል ገለፅከዉ እንዳልክዬ የኢትዮጲያ ህዝብ 70% ከመለመን ብሞት ይሻላል ብሎ እንጂ ዘይት የሌለዉ ሽሮም አሮበት በባዶ ሆዱ በልብስ ብቻ ሰዉ መስሎ የሚወጣ ስንት አለ እግዚአብሄር ብቻ ይጎብኝን ምድራችን ትባረክ ዘረኝነት፣ድህነት ተንኮልን ሁሉ ያጥፋልን አሜን።

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ካረዳ በስተቀር ትዳር ውስጥ ተሆኖ እንኳን አንዳንድ ወንዶች አስቸጋሪዎች ናቸው!!

  • @የሀሮንዩቱብእናየቢላልዩቱ

    ዊ እንዳልክዬ የኔ ምርጥ አስታዋይ አስታራቂ ሁሉ ነገር ብቻ በቃል አንተን ወይም ምንተስኖት ይልማ አለምሰገድ😍😍የእርቅ ማእድ የሰላም ገበታ ባልደረቦች በሙሉ እናንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም ብዙ የተገዳገደ የፈረሰ ትዳር አስተካክላችዋል የተበታተነ ቤተሰብ ሰብስባችዋል ከሴቶች ከህፃናቶች ጎን ቆማቹ ብዙ ለፍታችዋል ወታቹ ወርዳችዋል አላህ ውለታቹን በምድርም በሰማይ ይክፈላቹ የጋዜጠኝነት ደረጃ በናንተ ነው ያየነው በጣም እናመሰግናለን እንደናንተ አይነቱ ሺ ይወለድ የሴቶች እንባ ጠባቂ ብያቹ አለው ቃል አጣው ለናንተ💖💖💖ክበሩልኝ ክፉ አይንካቹ ትዳራቹ ያማረ የሰመረ አላህ ያርገው ወላሂ ቱመ ወላሂ ሁሌም ነው የማዳምጣቹ አንድ ቪዲዮ አምልጦኝ አያውቅም ዩቱብ ገብቼ ቀጥታ የሳሚ ቻናል ነው የምገባው በኤርፎን ስራዬን እየሰራው ብያንስ በቀን 3ቪዲዮዋቹ አያለው ከሚቀርቡ ታሪኮችም ብዙ ትምህርት ቀስሜ አለው በጣም እናመሰግናለን ሱሴ ናቹ ቀጥሉበት

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 3 года назад +28

    ይቅርታ አድርጉልኝና 90% ጥፋተኛ እሷ ናት ሁለት ወር ጠፍታ ስላረገዘች ብቻ ነው የተመለሰችው ሲቀጥል የቀድሞ ፍቅረኛዋ እንዴት ይረዳታል የኔ ባል የቀድሞ ባሌን ስምም መስማት አይፈልግም

    • @emuyelove1119
      @emuyelove1119 3 года назад +1

      እውነት ነውጥ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 года назад +1

      ትንሽ ልጅነት አለባት እንጂ ልክ ነሽ የኛኛ የሴቶች ችግር እኮ ራሳችን መዘን የምናመጣው ነው አብዛኛው። ግን ታሳዝናለች በጣም።

    • @emuyeethiopia6517
      @emuyeethiopia6517 3 года назад

      በትክክል

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 года назад

      Maneshe ena newe begelse yemiredatene sewe negerche gelesenete hateyate adelme

  • @alamalamshay6990
    @alamalamshay6990 3 года назад +7

    የኔ እህት ልጅሽን በራስሽ ስም አስጠሪው እደዚ አይነት ሰው ዳግመኛ ወደ ሂወትሽ አታስገቢ አቺ የተማርሽ ነሽ እዳልክ እዳለው ቆጆ ነሽ ልጅሽን ሰራተኛ ቅጠሪና አቺ ወደ ስራ ግቢ አምልጪ ከደዚ አይነት ሰውና ሂወት መስተግዶም ቢሆን ብርጭቆ ማጠብም ቢሆን ለተማረሰው ብዙ አማራጭ አለው እራስሽን አቋቁሚ ከሰዎች ምንም አይነት እርዳታ አጠብቂ በራስሽ ቁሚ ወደ ሰዎች አትመልከቺ እሺ የኔ እህት ለወደፊቱ ትምህርት ይሆንሻል ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በርቺልኝ የኢትዮፕያ ወዶች ግን ከመተኛታቹ በፊት አስቡበት ያገኛችሁት ሰው ሂወት ህጻናት አሳዳጊ አታሳጦቸው ሴቶቹንም አደጋላይ አትጣሉ በቃቹ አቦ የናተ ያልሆነን ሂወት ለምን ታበላሻላቹ ወዶች ባካቹ እራሩ እባካቹ

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 3 года назад

      Newer new babatu sm new mterat yalebet abatyew eguzabhar amlak yejun ystew

  • @8393-z4g
    @8393-z4g 3 года назад +26

    ህፃኑ ያሳዝናል እሷ ግን ዘልዛላ ነገር ናት

    • @ሮዚማር
      @ሮዚማር 3 года назад +1

      በጣም እንዴት በአራት ቀን አብራው ትተኛለች?

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 3 года назад

      Betekekel Endatreje alat aydel 🤨🤨🤨🤨

  • @sosinamogess8619
    @sosinamogess8619 2 года назад

    በጣም ቆንጆና Bright future ያለሽ ልጅ ትልቅ ጥፋት የሰራሽበተገናኘሽው በ4 ቀን ግኑኙነት ማድረግሽ ነው:: ራስሽን አረከሽ ማለት ነዉ ለወደፊት ተጠንቂ እግዚሐብሄር ይርዳሽ::

  • @ameame7771
    @ameame7771 3 года назад +9

    እንዳልክ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 года назад +13

    ሴቶችዬ እስኪ ልጠይቃችው አሁን ምን ትብሎ ይፈረዳል? አንድ ጥያቄ ብች ግን አለኝ የቤተክርስትያን ልጅ ከሆንሽ እውነት ቤተክርስትያናችን ይሄንን ትላለች?ብቻ ልብ ይስጠን

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 3 года назад +1

      Like the fake Daniel Kisret? Amara's Orthodox is always fake. Amara's Orthodox is a religion, not a belief!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @maki4428
    @maki4428 3 года назад +3

    ውይ በተአክልዬ እኔመፍረድ አልችልም ሴትነኝ እናትነኝ ኡፍፍፍፍ መቸኮል ባይኖረብሺም ግን ታሪክ ቀያሪው አምላክ ሂወትሺን ይቀይረው እመብረሀን ታሳድግህ የኔጌታ ውይ😭😭😭

  • @emuyelove1119
    @emuyelove1119 3 года назад +6

    ህይወት በጣም ከባድ ነው ጥሩ ነገር የማግኘት ጉጉት ስላለባት ነው የተሻለ ነገር ፈልጋ የባስ ችግር ውስጥ ገባች ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ መቼም ይሆናል ብለሽ ነው ወንዶች ሴጣን እና ውሻ ናቸው መሽናት እንጂ ማስተዋ የሚባል ነገር አልፈጠረባቸውም 100/90 እንደዚህ ናቸው

  • @haschascha627
    @haschascha627 3 года назад +18

    አይ ሴቶች እጂግ ታሣዝናላችሁ አጭበርባሪ ወሮበሎች በበዙበት ጊዜ እንደዚህ ጂል መሆን ያሣዝናል ።

  • @መቅዲየኔ
    @መቅዲየኔ 3 года назад +5

    በሰው መፍረድ ቀላል ነው ግን እንደሰው ሳስበው ጥፋቱ አንቺ ጋር ነው ያለው ባንድ ቀን የሰማኒያ ሚስቴ ትሆኛለሽ ሲልሽ ልትጠራጠሪ ይገባሽ ነበር ሲቀጥል እንዳልሽው ገዳምም ስትሄጂ ልትነግሪው ይገባ ነበር ወንዶች እኮ ቶሎ ላገኟት ሴት ክብር የላቸውም ለፍቶ ቢያገኝሽ ኖሮ ይሄ ሁሉ አይፈጠርም ነበር በተረፈ ግን መድሀኒያለም ይርዳሽ ህፃኑ ግን በጣም ያሳዝናል

  • @mulatwayirga598
    @mulatwayirga598 3 года назад +12

    😂😂😂😂😂😂 ወይ ጉድ እበላ ብላ ተበላች በዚህ ጊዜ በ15 ደቂቃ አይደለም በ15 አመትም የሚታመን የለም ኧረ ድፍረት ሆ

  • @myself27ify
    @myself27ify 3 года назад +5

    I feel deeply sorry for the little boy…he’s the one who’s paying the prices. Please ladies use your common sense and we must ask many questions to ourselves before we take actions.

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 3 года назад +2

    በተማርሽበት ሙያ ተቀጥረሽ ለመስራት እንዲረዱሽ ማድረግ መጠየቅ እንጂ የራስሽን ቢዝነስ መክፈቻ መጠየቁ ትንሽ ስለሚከብድ ጊዜያዊ እርዳታ አግኝተሽ ለሌላው እራስሽ መጣጣር አለብሽ።
    በተጨማሪም የማታውቂው ሰው ገና ሲያገኝሽ እንዲህ
    ሲቀባጥር ማመንሽ እራሱ በጣም ይገርማል።
    በሴትኛ አዳርነት ተቸግረው የሚተዳደሩ እህቶቻችን እንኩዋን ይህንን የሚያደርጉ አይመስለኝም።
    በችግር ምክንያት ጎዳና ወጥተው።

  • @ሚሚአበራ
    @ሚሚአበራ 3 года назад

    ለማይሆኑን ለምን ይቀርባሉ ወንዶች ብቻ ይበቀልሃል ፈጣሪ አይዞሽ የድንግል ልጅ ከፍ ያድርግሽ ደሞ ፀልይ ልጅግንም ሁሌም አቁርቢው እንዳንቺ እኔም በሐጢያት ጌታ ባልፈቀደው መንገድ ወልጃለው ግን ሁሌም አቆርባታለው ጠንካራና ፋስት የሆነች ልጅ ወልጄ ዛሬ 11 አመት ሊማላት አንድ ወር ጎደላት ሀረብ ሀገር ሆኜ ነው ማሳድጋት ዛሬ ላይ መፅናኛዬ ናት አይዞሽ በልጅሽ ፊት አታልቅሺ ደሞ አባት ተብዬውን ተይው ከዛየበለጠ የኢትዮጵያ ህዝብ ያግዝሻል አድራሻሽን አጥፊበት ፈልጎ ይመጣል ለፈጣሪ ስጭው አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳሽ አይዞሽ ጌታ እንባሽን ያብሰው

  • @ggg4198
    @ggg4198 3 года назад +1

    የኔ እናት አይዞሽ ያልፍል ባባን አላህ ያሳድግልሽ ድምፁን ስሰማ ልቤ ተነካ

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 года назад +3

    ኡፍፍፍ አላህ yidresilish ሊጁ yasazinal😥☝

  • @adenasateen5993
    @adenasateen5993 3 года назад +1

    ይከብዳን አይ ፈተና እህት አይዞሽ የነቶሉቶሉ።ቤት ግርግዳው ስበሌጥ ይላል ያገሪሰው ግን እህታችን የተማርሽ ነሽ ቀኝሽንም ግራሽንም ማየት ነበረብሽ ግን እግድህ ይችን ፈተና መፈተን ሰለለብሽ ነው። እግዚአብሔር ይሪደሽ 😥😥😥😥😥😥

  • @enateashenfi9646
    @enateashenfi9646 3 года назад +2

    እኔ የምልክ እንዳልክ አምላክ ግርማ ሞገሱን ይጨምራል እንደ አንተአይነት ስው 10ቢኑር እናቶች አይሰቃዪም ነበር መልካም ስው ነክ መልካሙን ሁሉ ላንተ እመኛልው ባልደረቦቻቸውናም

  • @madina0955
    @madina0955 3 года назад

    አይዞሽ እህቴ እመብርሃን አንችጋር ትሁን እኛ ሴቶች በቶሎ እናምናለን
    የኔማር ልጁ በጣም የራበው ያስታውቃል ።ብስክስክ እያለነው።የኔማር የወለደ ብቻ ነው የሚያውቀው።አይወንዶች እንደው ምን እናድርጋችሁ ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +3

    አይይይይይይይይይ 😢😢😢😢
    የወንዶች ግፍ እኔም ቀምሼዋለሁ በ 5ዓመት እድሜ መደፈር ጀምሮ አድጌ የፍቅር ሕይወት ጀምሬም ብዙ ወንዶች ገጥመውኛል 😢ካንድም ሁለት ሶስቴ የሚገርመው አንድ አይነት አስተሳሰብ ነው ያላቸው 😭ወንዶች ከሴት ሁለት ነገር ይፈልጋሉ ብርና ጊዜያዊ ደስታ ወይም ዝሙት 😢እይይይይይ

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 3 года назад +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ላንች ያለው አለ

    • @amytk6095
      @amytk6095 3 года назад +2

      ቦሰናዬ በጣም ብዙ ቦታ አየዋለሁ ኮመንትሽን ግን የኔ ቆንጆ ያንን አልፈሽዋል። አሁን ያለሽበትን ሁኔታ ባላውቅም ጠንካራ ሁኚ። የደረሰብሽን በደል ለፈጣሪ ሰተሽ ዝጊው ከአይምሮሽ እሺ። ሁሌ ባስታወስሽው ቁጥር እንዳታዝኚ ብዬ ነው። አይዞሽ ሁሉም የስራውን ዋጋ ነው የሚያገኘው።❤

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 3 года назад +1

      @@amytk6095 በየሄድኩበት 😢ስለ ወንዶች ግፍ ከዚህም በላይ ብናገር እንዴት ደስ ባለኝ ግን ደግሞ እጅግ የዋህ ጥሩ ወንድሞቼ የናቴ ልጆች አሉኝ ሁሌም እነሱን አስታውሼ ይቅር በለኝ አምላኬ እላለሁ መርሳት ባልችልም 😭

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 3 года назад +1

    አትፍርድ ይፍረድብሀል ይላል የሀገሬ ሰው ለመፍረድም ይከብዳል እደው ምን ይባላል በፈጣሪ ብዙ ነገሮች እኮ እደዝናብ ዘነቡብን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 года назад +2

    ሰላም ለሀገራችን 😢
    ሰላም ለዕናት ዓለም ኢትዮጵያ 😢
    እግዚአብሔር በቃችሁ እንዲለን ሁላችሁም በየሃይማኖታችን እንፀልይ ሙስሊሞችም በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት እናስብ ሀገራችንን
    አምላክ ስለሕፃናት ስለ ምያለቅሱ እናቶች ብሎ እግዚአብሔር ምህረት ያውርድልን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад +1

    እውይይይይይ የህፃኑን ልቅሶ ስሰማ አልቻልሁም በተለይ እንዳልክ "እርቦት ይሆናል " ሲል 😭😭😭
    እኔ የሚያሳዝኑኝ ህፃናት ካለጥፋታቸው መሰቃየታቸው ገና ከዚህ እድሜ ጀምሮ አድገውም ስቃዬ አይለቃቸው ።
    እግዚአብሔር " ዝሙት አትስሩ " ሲለን ይህ እንደሚሆን ስለሚያውቅ ነው እኛ ግን እግዚአብሔር ሆይ አንተ ስህተት ነህ በሚል ይመስለኛል እንዲህ ያለውን ስህተት የምንሰራ
    ወንድ ልጅ ምን ሴትን እንዳገኝበት ሁኔታ ነው የሚያከብራትም ዝቅም የሚያደርጋት ምንም እንኩዋን በትዳር ሁነውም ይህ የሚፈጠር ቢሆንም ወንዶች ቸልተኛ ግዴሌሽ እየሆኑ ቢሆንም ግን ይሻላል ።በትዳር ይህ ችግር መፈጠሩ እና ልክ የዛሬው ታሪክ ምንም ቢሆን ልዩነት አለው።
    ገና በ4 ቀን ትውውቅ እንዴው የእጅ ሰላምታም ይከብዳል ገና ጅምሩ ውሸት ለምን እንዳልመሰለሽ አላውቅም ። በሚያወራው ወሬ ፣ገንዘብ ፣መኪና ይህን እንዳታስተውይ አድርጎሻል እንጂ ፍቅር እውር ነው ፍቅሩ አፍዝዞሽ ለማለት አልችልም ።አንዳንዴ "አተርፍ ባይ አጉዳይ " እንሆናለን ልበል ?
    ያንች ስህተት ይህ ነው እንደገና "ጉአደኛዬ ይረዳኛል በሱ ይጠረኛል ልጁ ግን ልክ እንደ እናት እና አባቴ ልጅ ንፁህ ወንድሜ ነው" አልሽና ቆይተሽ" የድሮ ፍቅረኛዬ ነው" አልሽ እስኪ አሁን ተቸግረሽስ ይሁን መቼስ ችግር ነው ግን ከበፊት ምን ሲደረግ ነው የእሱን እርዳታ የምትቀበይ ወጣት ነሽ እየሰራሽ እየተማርሽ ትኖሪ ነበር ለምን የሱን እጅ መጠበቅ አስፈለገ? ይሄ "የዋህ ስለሆንሽ ልርዳሽ አለኝ" የማይመስል ነገር ....
    ልክ የመኪና አደጋው ላይ አስደውለሽ ፍቅረኛሽን ማስጠራት ነበረብሽ ነግረሽው ስራ ላይ ነኝ ካለሽ ይህ የራሱ ችግር ነው ። እሺ ይሁን ቤት ስትመለሽ ዛሬ እንዲህ አጋጠመኝ አለማለትሽ ምን ይባላል? ገዳም ስትሄጅ እንዴው ሁለት ወር ዝግት አድርጎ ነው የሚኬደው? ታድያ ይህ ሰው በቀላሉ አግኝቶሽ ጠፍተሽ ከርመሽም አላምንም ብሎ ቢክድ የሚፈረድ አይደለም ።
    እኔ ልጁ የሱ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ግን የልብን ንፅህና ለሰወች እንደ ማስረዳት ከባድ ነገር የለምኮ ለዛ ነው ሰውየው ያላመነሽ ።
    አባትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ እንዴው ድፍረት አይሆንም አላውቅሽም ብሎ ስልክን መዝጋት ምን ይባላል ? ገንዘብ፣ ሀብት አለህ ተገቢውን ምርመራ አድርገህ ብይረዳውስ ይሄ ህፃን አያሳዝንህም ምግብ አጥቶ እየተራበ መሸሽህ ግፈኛነህ ። ጥርጣሬው ቢኖርህም ማንም እንደሌላት እያወቅህ ቢያንስ ለነፍሴ ብለህ አለማድረግህ ግፈኛ ነህ ። ነገ ተመርምሮ ልጅ እንደሆነ ስታውቅ ያንንን የስቃይ ጊዜ እንዴት መካስ ትችላለህ ?
    ምነው ግን ሰብአዊነት ጎደለን ምነው ነገ በኔ ብለን ማሰብ አቆምን ? እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ።
    እንዳልክ ፣ ጠበቃ ሚኒሊክ፣ ሣሚ ፣ቴክኒሻኖች እናመሰግናለን ።
    ብዙ ጊዜ የባለጉዳዬችን ሙሉ ስም አለማወቃችን ያለንን ለማድረግ እንቅፋት እየሆነብን ነው ። ስልካቸው ስለሚያስቸግር ፈጥነን መድረስ አንችልም ። 👏👏👏💚

  • @gentegente3000
    @gentegente3000 3 года назад +1

    ወይ እንዴ በጣም ናፍኩህ ስሞኑን ጣፍህ እንኳን በደህና መጣህ የኔ ህዋይ ወንድሜ

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 3 года назад +7

    ወዶች የሚባሉ አአውሬወች አይይይይ

  • @wubealmehiale1571
    @wubealmehiale1571 3 года назад +6

    እኔ የምለው እሱ ቤት ካለውስ ሚስትስ ካለውስ እንዴት በአንዴ አመንሸው ? እኔ ብቻ አላቅም!!

  • @Asnake5830
    @Asnake5830 3 года назад +1

    እሱ ላይ መፍረድ የከብዳል አንቺ ግን በርቺ ጠንከር በይ እና ልጅሽን አሳድጊ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 года назад +3

    ምስኪን እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 3 года назад +2

    አሷ ላይም. ጥፍት ያለ. ይመስላል ምክኒያቱም. ለ2 ወር. ሳትነግረው. ጠፍች. ሌላው. ደግሞ. የሚረዳት. የድሮ. ጋደኛዋ. እንደሚረዳት. ነግራዋለች. ስለ. እዚህ እንዴት ሊያምናት. ይችላል ለማንኛሁም DNA ልጅን. ቢያስመረምር ጥሩ. ነበር. ለማንኛውም. አይዞሽ አላህ. አለሽ አላህ. ያስደስትሽ ለእዚህ ለህፃን ልጅ. ሲል ድምፅሽን ስምቶ የምተገናኙ. እና የምትደስቺ. ያርግሽ

  • @senayitwoldeselase6084
    @senayitwoldeselase6084 3 года назад

    Endalke tebrek gen lant yeha sera betam kebad new mekenyatum ejg betam azgn selhonk le bale gudayoch tekami ema megta setehon ant gen tegoji nek endezi azgn leb yezke endat enlelf endmtethna eski negren?
    Anyway egziyabhar be hiwtek hulu yedgfek

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 года назад

    እኔ ገና ዛሬ ማለትም በቀን 25/07/2014 ነው ፕሮግራሙን ያየሁትና ከስምንት ወር በኋላ እና አሁንም ችግር ላይ ከሆነች ባቅሜ ልረዳት ዝግጁ ነኝ አድራሻዋን ስጠኝ እንዳልክ ወንድሜ

  • @fozyachestoux3230
    @fozyachestoux3230 3 года назад

    እኔ በጣም ያሳዘነኝ ብዙ ነገር ብዙ ችግር አሳልፌአለው ብላለች እንደገና ችግር ጨመረችበት እህቶቻችን አትቸኩሉ እባካቹ ለመተማመን ብዙ አመታቶች ያስፈልጋል ዞር ብላቹ አስቡ አዳንድ ግዜ እራሳችን ችግሩን የምናመጣው ጌታ ከአንችጋር ይሁን

  • @emanda1tube21
    @emanda1tube21 3 года назад +1

    ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @tsegi9563
    @tsegi9563 2 года назад

    እዳልክ እንዳንተ ያለውን ቢያበዛዉ ተባረክ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 3 года назад +1

    ሲጀመር በዚህ ሰአት ጭራሽ ለትዳር አሰብሽው አልሀምዱሊላህ አላህ በጤና ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @mahilove2070
    @mahilove2070 3 года назад

    Enidalik yemitaregewi hulu desi yileghali gin lebale tarkochu edli site please

  • @betegbareneyew4331
    @betegbareneyew4331 3 года назад +1

    እርእሱና ታሪኩ አይመሳሰልም የራሷ ነው ችግሩ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @createhawaarega8739
    @createhawaarega8739 3 года назад

    አፍፍፍፍ እህቶቼ ወገኖቼ አላህ ይርዳችሁ ሴትነኝ በሴት ልጅ አልፈርድም እህቶች አሉኝ እኔም ነገ ምን እንደሚጋጥመኝ አላውቅም
    አላህ ይርዳሽ አብሽሪ ልጅሽን አላህ ያሣድግልሽ ለልጅሽ ስትይ ኑሪለት ራስሽን ዝቅ አታርጊ ነገ ሌላ ቀን ነው 😥😥😥😥

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 года назад

    ይቅርታ ግን ስሜታዊ ሆኜ በመናገሬ ብቻ ግን ሰውዬው ልቦና ይስጠው እግዚአብሔር

  • @kindihunhassen8851
    @kindihunhassen8851 3 года назад +1

    ስለ ሀቅ ከተወራ ሰውየው ጥፋት የለበትም እኔም አላምንም ገና ሀብታም ነው ተብሎ አይወቀስም

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +3

    ወንድ ላይ ብቻ አይፈረድም ጥፋቱ የሷ ነው ገና ለገና ያላትን ሁሉ አምና ይሄሁሉ ነገር ውስጥ ምን አስገባት ልጅም ባይፈጠር እራሱ እንዴት አንድ ቀን ካገኘቺው ወንድ ጋር ትጋደማለች

  • @aaronjohn3930
    @aaronjohn3930 3 года назад

    በጣም ያሳዝናል ታሪኳን ስሰማ ግን በነገሮች ሁሉ የቸኮሎች ትመስላለች ግን ላለፈው ጥፋታ እባኳችሁ አትውቀሳት እህታችን ናት የልጁ አባት ግን በጣም ጨካኝ ነው

  • @አዲስአለም-ዠ2ቸ
    @አዲስአለም-ዠ2ቸ 2 года назад

    አፈር ያብላው ምንአይነት ህሊና ነው ያለው ግን ሰውዬውባካቹ ልጁ ካደገለትኮ የኔ ልጅ ብሎ ሊጠራው ይሆናል ውስጤ እጅግ በጣም ነው የተቃጠለው ሁሁሁሁፍፍፍፍ

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 3 года назад +4

    ከመውለዴ በፊት ልጅ ይዘው ሲለምኑ ለምን አይሰሩም እል ነበር ፣ ልጅ ማለት ቀላል አይደለም ቤተሰብ የላትም፣ አታለላት ለመስራት ምን ልጁን ይያዝ

    • @tafessebiru621
      @tafessebiru621 3 года назад +1

      እርዳታ የሚጠይቅ ሰው ስሙን መደበቅ ጥርጣሬ ውስጥ ይከታል ደግሞስ እርዳታ እየተጠየቀ ስሜ ይቆይ አትንገሩብኘ ማለት እኔ አይገባኝም

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 3 года назад

      @@tafessebiru621 ezigar luk blehal gudata new demo sum sayxaf yemilak yelem endat new yemiserut enanja

    • @jesusking7000
      @jesusking7000 3 года назад

      Btkkl btam aschegari new lujizo zara lujihn leman amneh tsetaleh kef eskil

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርይሆነና

    በጣም ያሳዝናል ስልክ ቁጥር ላኩልኝ የልጅቱን ማገዝ እፈልጋለሁ

  • @aldaam9276
    @aldaam9276 3 года назад +1

    ፈጣሪ ይርዳሽ ማር

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 3 года назад

    አላህ ይሄ ሰውየ የወለደውን ልጅ በሰላሙ ከድቶ ከሆነ አላህ የሰጠውን እርዝቅም ጤናውንም ይንሳው ይሄ ባለጌ ጎረምሳ ቆሻሻ ነው አትለፍልፊ እራስሽን ጠብቅ አሁንም የሀብታም ሚስት ልትሆኚ መኪና ውስጥ ሁነሽ ማዘዝ ጀመርሽ ማሻ አላ በአጠቃላይ ሴቶች ልብ የለንም አላህ ያበርታሽ

  • @mimiyegetalij3090
    @mimiyegetalij3090 3 года назад +10

    ሴቶች uuuuuuuuu መች ነው የምትማሩት?? እስቲ አሁን የሄን ምን ይሉታል እረ በማርያም ታው 😂እንቅልፋም ሁላ ዘም በላችሁ መተኛት አበቱ ሴቶቹን ይቅር በልን 🙏

  • @alissd6794
    @alissd6794 3 года назад

    የመጀመርያ ፍቅረኛው በፊት ይረዳሽ ነበር አሁን እሱ የት አለ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደምባል ኤድረግሽው ምክንያቱም መጀመርያ ያወቅሽው ሌላ ስለያዘ ተለያይተሽ ሁለተኛ ላይ እንዴት አመንሽው እሺ ብለሽ እስከ ልጅ ደረስሽ የሚረዳኝ አለ ብለሽ ስትነግረው ቂምታና ጥርጣሬ አሳደረሽለት እህቴ ብዙ ነገር ያንች ስህተት አለበት ::ገዳምም እኮ ስትሄድ ብዙ ጥንቃቄ ይጠይቃል ምክንያቱም በእደዚህ ሁኔታ አይካሄድም:: ሁለተኛ ስትሄዲ እሱን መማከር ነበረብሽ መጀመርያ ግኑኝነት ከመፈጸም ብፊት ከሱ ጋር ገዳም ሄደሽ መተማመን ነበረብሽ እግዚአብሔርም ዋስ ይሆንሽ ነበር ::አሁንም ችግር የለም ጌታ ይረዳሻል ::ጋዜጠኛው በጣም ትሑት ርህሩህ መሆኑ ያስታውቃል God bless you.

  • @tsionakliluaklilu7727
    @tsionakliluaklilu7727 3 года назад

    ስልክ ቁጥርዋ ስንት ነው

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 3 года назад

    እንዳልክ በጣም ጥሩ ስራ ነው የምትሰራው አድናቂህ ነኝ ግን አንዳንዴ ስህተት ነው ብለህ ንገራት ማለት ጥፋተኛ ናት ትምህርት ሰውን አስተሳሰቡን ካልቀየረ መማር ምንድነው የማታውቀው ሰው እኮ ነው ምናልባት የትዳር የልጆች አባት እኮ ሊሆን ይችላል ግን እኮ ብትፈጥንም ለምን መከላከያ በዚህ ዘመን እንዴት ትረሳለች ይህ ከዜግነትም አንፃር ምንም ሳይፈልግ ሰውን ወደ እዚህ አለም አምጥቶ ማሰቃየት ራሱ ወንጀል ነው ኑሮ በምርጫ የተሞላ ነው ግን ያለምርጫው እየወለዱ በሰው መጫወት ግን ትልቅ ወንጀል ነው

  • @Sara-xs2sx
    @Sara-xs2sx 3 года назад +1

    ወይጉድ በአራት ቀን እዴዴዴ ቁይ ለምን ወድያው ጥድፍ ጥድፍ እዴ ምን ጉድ ነው እባካችሁን ሴቶችዬ ጥድፍ ጥድፍ አያዋጣም ሠከን ማለት ነው እዳልክዬ ❤ ሣሚዬ❤

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ 😢😢😢😢😢

  • @saidfanta2872
    @saidfanta2872 2 года назад

    መ ማር። ለምነው። የሚጠቅመው። ካድየተማረሰው። የማይጠበቅ። ስተ ት። ፈፀመቺ። በአስር። ደቂቃ። ትውውቅ። አደጋላይ። ወደቀቺ። በመጀመርያ። በሀሪ። ይረዳሺ። ነበር። ሴቶቺ። ቢማሩም። ትርጉም። የላቸውም። ለማለት። አስባለሁ

  • @abebachabebach4235
    @abebachabebach4235 3 года назад

    በጣም ያማል

  • @ሸዋዮቱብቻናል
    @ሸዋዮቱብቻናል 3 года назад +2

    አይይ የኛ ሴቶች ጉድ መቼ ነዉ የሚያበቃዉ

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 года назад +1

    የበፊት ጓደኛ በጭራሽ ሊረዳሽ አይችልም። በሰውዬው በፍፁም ልፈርድበት አልችልም። ከድሮዋ ጓደኛዋ ሳትለያይ ልጅ ወለድኩልህ ስትለው ሊያምን አይችልም ።

  • @davedave6423
    @davedave6423 3 года назад +1

    እንዳልክ እምትናገረው እውነት ቢሆንም ወንድ ደውሎ ትዳሬን አድን ሲልክ ግን መስሚያህ ጥጥ ነበር ዛሬ ድረስ ግን ወንድን ብቻ ትወቅሳለህ ሚዛናዊ ሁን የዘንድሮ ሴቶች የሚጠቅማቸውን ሳይሆን እሚያጠፋቸውን ነው እሚመርጡት የትም ከዘለሉ ይበላቸው አያሳዝኑኝም ገንዘብና ሴት የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታ ያለው እንጂ የተሻለ እምታስብ እናንተጋ አትመጣም እግር ዘለል ግን ወደ እናንተ ይመጣሉ

  • @ethiopiaethiopia8772
    @ethiopiaethiopia8772 3 года назад +1

    ሴት እህት አለኝ ግን ልፍረድባት
    መጀመሪያ ሃይማኖት መደበቂያ አደለም
    ቆንጆነሽ ሐብታም ስታሳድጅ የጅሽን አገኘሽ አለቀ።
    ሰርተሽ ብይ

  • @betelihemhabte2261
    @betelihemhabte2261 3 года назад

    ምን ማለት ነው በ 4 ቀን አብሮ መተኛት?

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 3 года назад

    Teberk tweldhe yebark

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 года назад +1

    እኔ የምለዉ ሴቶች እህቶቼ አሁን ማልቀሰ ምንም አይጠቅምም መጀመሪያ በአንድ ቀን ሚሰቴ ሲልሸ ማመንሸ ደግሞ ዝም ብለሸ አዉሪ አጉል አማኝ ይመሰል ገዳም ገዳም አትበይ ፆም ከሆነ ለምን ገንዘብ አሰቶሸ ከርሱ ጋር ተኛሸ አየሸ እምነትሸን ሙሉ ሰላልሆነ ነዉ አሁን ያንቺ ሳይሆን ከናንተ የመጣዉ ልጅ መራቡ ያሳዝናል

  • @meab7556
    @meab7556 3 года назад

    እንደው እኛ ሴቶች ወንድን እንደምናምን ፈጣሪን ብናምን የት በደረሰን እኔ ሰው ሲያወራ እውነት ነበር የሚመሰለኝ ያወሩትን ሰጠብቅ እንኳን ሊተገብሩት ያወሩትን እረስተዋል ሳይ ሰይ ለካ ሰው እሚያወራው ምኞቱን እንደሆነ ገባኝ አሁን ወንድም ሆነ ሴት ቢያወሩ እስማለሁጨእንጀ አላምንም የሚያደርግ ሰው ብዙ አያወራም

  • @ኢትዮጵያውይነኝዘረኝነትን

    እሶም ጋር ጥፋት አለ ግን አልፈርድ እኔም ሴት ነኝና 😓😓😓በወንዶች ግን ልቤ ደማ ዘድሮስ
    እሚያሳዝነኝ በናተ ስራ የህፃናት ህይወት ማባለሻታችሁ ነው ።ሴቶችየ እባካችሁ አገባሻለሁ ስላለ ብቻ ጭናችሁን ከፍታችሁ አትስጡ እባካችሁ።

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 3 года назад +10

    እንደ ሀበሻ ወንድኮ ዝቃጭ ደደብ የለም ልክ እንደ ውሻ በየጥጋጥጉ ይሸና እና ዞር ማለት አፈር ብሉ አቦ እናንተን ወሸላችሁን እየቆረጡ ማጉረስ ነበር
    ምንም የማያውቁ ልጆች ሲሰቃዮ ማየትና መስማት ነው በጣም የሚያዛዝነኝ

    • @tsoinfikadu6562
      @tsoinfikadu6562 3 года назад +2

      ሰው አዬደሉም ዉሻ ከነሱ ዬሻላል

    • @yaredgent7566
      @yaredgent7566 3 года назад

      🤣🤣🤣🤣emiashnutmko setoch nachew enatu. manent btsota aymzenm. Enantm ymtawn Hulu atashnu.

    • @Lovebk98
      @Lovebk98 3 года назад

      Setochm halfinet mewsed albat.Hulum wond metfo aydelm

  • @tsibastatota4593
    @tsibastatota4593 3 года назад

    Le siteti giza merzem na mater ayiwesinewum yena enat ayizoshi amilka yiferdibet

  • @teenateena3461
    @teenateena3461 2 года назад

    እግዛብሔር ይርዳሽ 😢

  • @exodusexodus8636
    @exodusexodus8636 3 года назад

    Minimme Hona mine dna tamarmiro liju fith magingate allabbate

  • @selamtilahun8411
    @selamtilahun8411 3 года назад

    ሰላም ሰላም የሰላም ገበታዎች 😘😘🌹🌹🌹

  • @abeykinyozi6653
    @abeykinyozi6653 3 года назад

    Yewelhe enedaleke semane esekeneabata negerje kenya newe yemenorewe be accounte nubere elekelatalewe please betame yamale

  • @ihatepolitica9600
    @ihatepolitica9600 3 года назад +8

    ልጅቷ ግን በራሷ ለመነሳት ከመሞከር ይልቅ ከሰዋች እርዳታ ነው የምትሻው ነብሴ ይሄ ሂወት ያንቺ ነው ማንም መጥቶ ካለሽበት አያወጣሽ ራስሽ ተፍጨርጭረሽ ራስሽን አድኚ

    • @Sara-xs2sx
      @Sara-xs2sx 3 года назад

      ትክክል ሰገርም ያናድድል

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 3 года назад

    ምን ይባላል በጣም ልብ ይሰብራል ግን እንደው በሰብዓዊነት እንኳን ቢረዳት? ግን ሴቶች ከዚህ ብዙ ትምህርት መውሰድ ይቻላል! ፈጣሪ ብድሩን ይክፈል

  • @meab7556
    @meab7556 3 года назад

    ሰውየው ትዳር እለው ወንድ ልጂ ያለምክንያት አይደበቅም ምክንያት ካበዛ ችግር አለው

  • @chuchushefraw2675
    @chuchushefraw2675 3 года назад

    bageyat ebakachu leligu yamkman bareg

  • @lusi9494
    @lusi9494 3 года назад +2

    እንዴ የገጠር ለጅ ህፃን ልጅ ነሽዴ የ1 ቀን ሚስቴ ስሊሽ አምነሽ የምትቀበይ በዛ ላይ 4 ኛው ቀን አብረሽው የምተኝ ልጅ እንደሚመጣ አታቂም አንችማ ለፍታም አገኘው ብለሽ እበላዋለው ብለሽ ነበር እሡ ቀደመሽ አንች ሳትሆኝ ምንም የማያቀው ልጁ ነው የሚያዛዝነው

  • @addisuuasmamaw1004
    @addisuuasmamaw1004 3 года назад

    Betam tefatenga neshi mekinatum endeti be 4kene wosebi efestemali degmo stebele siteji endeti atinagerewum lesu are wodeza

  • @Abeniboss1235
    @Abeniboss1235 3 года назад +1

    የዘንድሮው ወንዶች ምን ነካቸው ። ትዳርም ፍቅረኛም ሁሉም እማይታመንበት ጊዚ ደረስን ።ወንዶች ባሰባቸው በጣም ያሳዝናል መንግስት መፍትሄ መስጠት አለበት ።ወልዶ ለሚክድ መንግስት ጫና ቢያሳድር ጥሩ ነበረ ቢያንስ ተቆራች በወር ከ3,000ሺ እስከ 5.000ሺ ተቆራች ቢፈረድባቸውና ህግ ቢወጣ ።አይለምዳቸውም ነበረ

    • @Holylove260
      @Holylove260 3 года назад +2

      Rut sweet
      መንግሥት ብዙ ሥራ አለበት: መፍትሄው ሴቶች እጅ ላይ ነው :: ራስን ሳይችሉ መውለድን በተዋወቁ በ4 ኛ ቀን ወደ አልጋ መሄድን መንግስት ይቆጣጠር?? ኧረ እናስተውል:: ጥፋትም ያለው እሷው ጋ ነው::

  • @abebayihun4124
    @abebayihun4124 3 года назад +2

    ሴቶች ለምን ትፈርዳላችሁ ነገ በኔ በሉ

  • @senaitmolla7482
    @senaitmolla7482 3 года назад +1

    Hegu nawe endeze ycmalkacwe, yehene swyawe lelamist alwe, Mesa kwatwro kemeta endet beteseb endalwe megemit ykebdalle.