@marketube391& @abtube7318 ማርክ ከሀገር ወጣ ሩታ በር ተዘጋባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 25

  • @AwetTube
    @AwetTube 3 месяца назад

    👍👈💞

  • @AwetTube
    @AwetTube 3 месяца назад

    አይ አቺ ደራማ በጣም ያሚራለ በረቺ እህት ሰላምሸ በክርስቶስ ይብዛለሸ በረቺ እማዬዬዬዬ❤❤❤

  • @maserettube6383
    @maserettube6383 3 месяца назад

    እግዚያአቤር ይመስገንስላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ድህና መጣሽ ስላም ፍቅር አድኑት

  • @astubtube
    @astubtube 3 месяца назад

    እውነት ነው ፍቅር ከባድ ነው ብዙ ነገር ያሳያል ደልስታ ሀዘን ማልቀስ መሳቅ ብቻ አልጋ በአልጋ የሆነ ነገር የለም ሁሌም ፈተና እምለ

  • @hanichotube
    @hanichotube 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ሩታ የፍራችው ደረሰ ከባድ ነው ❤😊

  • @selammesitube
    @selammesitube 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ነፃዬዬዬ የምወድሽ ደስ የሚል ቆይታ ነበር😊

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 3 месяца назад

    ሰላም ዞማዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በቃ ሰሞኑኑ ሽማግሌ እንልካለን ከዛ ሩታዬ ትመጣለች 😍ሄሉና ማርክ እዛው ቡታጅራ ናቸው አሉ እሱም ሸገር አልኬደም😂😂

  • @etsegenetyoutub7626
    @etsegenetyoutub7626 3 месяца назад

    ሠላም ነፂዬ እኳን ደህና መጣሽ ሩታዬ ቺግሩን ያቅልላት

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 3 месяца назад

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ነፆዬዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እዋይ የውሸት ለቅሶ ግን እንዴት ያስጠላል😂😂😂😂

  • @amarech-tilahun
    @amarech-tilahun 3 месяца назад

    ደኅና አደራችሁ ?
    እግዚአብሔር ይመስገን ።💚💛❤👍

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ነፅየ እንኳን በሠላም መጣሸ ውዴ❤❤❤❤

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 3 месяца назад

    ሠላም ሠላም ነፂዬ ማርክ እኔ ወደ ዱባይ አስመጥቸዋለሁ አታስቡ😂😂😂😂😜😜

  • @RahmaAsen-jj1cx
    @RahmaAsen-jj1cx 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ጤናይስጥልኝ ዉድናየተከበራችሁ የሐገሬልጆችበያላችሁበት ሰላማችሁይብዛ።

  • @user-vj7tg4zs1p
    @user-vj7tg4zs1p 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ

  • @Mehlat
    @Mehlat 3 месяца назад

    ሰላም እህታችን በጣም የከብዳል 😮

  • @Asiyeetube12
    @Asiyeetube12 3 месяца назад

    Egzaabhree yemsgan Enkowan Dena mexashi ayizosh Ruta yalfali😢😢😢😢❤🎉😂😂

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ 3 месяца назад

    ነፂየ እንኳን ደና መጣሽ አቦ ተያቸው ለእይታ ነው እሚመስለኝ ግን ምክኒያቱም አመላቸው ነው ማለቃቀስ

  • @Btad24
    @Btad24 3 месяца назад

    Mdre knatega afshin yzgaw

  • @amenabebe2255
    @amenabebe2255 3 месяца назад

    ሰላም ቤተሰብ አይ ጭራሽ እንኳነ ተከታታይ ፊልም አደረጉት

  • @sararayatube7224
    @sararayatube7224 3 месяца назад

    ሰላም ላንች ይሁን ነፂሻየ እንዴት ነው ነገሩ ዩቱብ እየመጡ የምያለቅሱ ለምን ግን ቤት ዘግተው ኣያለቅሱም ኣየ ዘንድሮ 😂😂😂😂

  • @kokobe1961
    @kokobe1961 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ነፂየ ሠላምሽ ይብዛልኝ እኳን ሠላም መጣሽ

  • @ytube9055
    @ytube9055 3 месяца назад

    እንኳን ደህና መጣሼ የኔ ዉድ ❤❤❤❤

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 3 месяца назад

    ሰላም ነፃነትዬ የኔ ውዴ ሩታዬዬዬዬ የኔ ምስኪን 😢😢😢😢😢

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 3 месяца назад

    ለቅሶ ሰልችቶናል አይዲያ ይቀይሩልን😂

  • @emukal
    @emukal 3 месяца назад

    ነፃነቴ የኔ የሚያሳዝኑኝ ሴቶቹ ናቸው የይቱብ ማሳደጊያ መሸቀያ አደረጓቸው ያሳዝናል ምን ልጆቹ ብቻ እኛም አብረን ማሽቃበጣችንስ ደግሞ ተለያየን ስሉ የአድናቂዎቻቸው ማልቀስ ምን ይሉታል 😂😂😂