የቸርችል ጎዳና ኮሪደር ልማት እንደገና አምሮ እየተሠራ ነው። Addis Ababa, Churchill Road Walking Tour |Corridor Dev't.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 12

  • @mhhhedgudelese
    @mhhhedgudelese 4 дня назад +11

    ይሔ ጀግና መሪ ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ይሔንን የመተተኛ የደብተራ መንደር አፀዳልኝ እንዴት ደሥ እንዳለኝ የዘመኑ ጀግና መሪ ዶክተር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና ።

    • @GrmyGrm
      @GrmyGrm 4 дня назад +1

      ስውዬው ኮ የወንድ ሴት ነው አሉ

    • @mhhhedgudelese
      @mhhhedgudelese 4 дня назад +4

      @GrmyGrm ወንድነቱን ጠይቀው አጎትሕን ሥዩም መሥፍንን

    • @GrmyGrm
      @GrmyGrm 4 дня назад

      @
      አይይይ ..ጅል ባንዳ አማራ ስንት ጅል አለ ስዩምመስፍንና ኣቦ ፀሀዬን የገደሉለት ኮ ኤርትራኖች ናቸው :አብይ አጭበርብሮ እኔነኝ እሱ ንፁሀንን ምግደል ነው ጅግንንቱ በታሪክ ምን አለ መሰሰለክ አማራ ጀግና እንዳለው ሁሉ ባንዳ እግር አጣቢውም ያው ነው በጣልያንም ግዜ ጀግኖቹን ያስቼገረ የአማራ ባንዳ ነበር በደርግም ; እንጂ አብይ የኦሮሞ ምንም ድጋፍ የለውም እነሱንስ እያስገደለ አይደል ..ነቅትተውበታል ..ተጠባባቂ ቤተመንግስት emirates እያሰራ ጀግና ትብለና ኣታ ደደብ

    • @eyobzewde6548
      @eyobzewde6548 4 дня назад +3

      ጀግና ብቻ አይገልፀውም , ድንቅ የየሆነ የኢትዮጵያ ስጦታ .,ረጅም እድሜና ጤና ሰቶት ብዙ አስደማሚ ስራዎችን ሰርቶ ለማየት ያብቃን ,ኢትዮጵያን በብልፅግና ጉዞ ከፍ እንደሚያረጋት ቅንጣት ጥርጥር የለኝም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abrahamaddam5387
    @abrahamaddam5387 4 дня назад +1

    Good coverage, keep it up.

  • @african-2000
    @african-2000 5 дней назад +1

    WOOOOW at #ETHIOPIA

  • @GlacierDogg
    @GlacierDogg 4 дня назад +2

    Great Work on the Renovation...but We need to change the names of our streets Representing European Imperialist's figures who subjected Africans . "Winston Churchill" is an English leader... Our City shouldn't be named after such a man who killed millions of Blacks and stole resources from Africa...especially Addis Ababa being the political capital of Africa and A Renaissance Nation for Pan Africanism.

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 2 дня назад

    ማስዋብ ልማት አይደለም

  • @idiamin5811
    @idiamin5811 5 дней назад +1

    DEAD FARA GENERATION still walk in the middle of the street instead of 24 feet wide open side walk