#የቅዳሴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 52

  • @hosanaminase3943
    @hosanaminase3943 2 года назад +12

    ቃል ህይወት ያሰማለን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ይቀጥሉ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ2መ 9 месяцев назад +1

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚህ በላይ ፀጋ በረከቱ ያድልለዎት የእውነት በጣም ነው ተማርኩበት🙏🙏🙏

  • @berhanu7212
    @berhanu7212 Год назад +2

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን!!!

  • @kirubielyitbarek4648
    @kirubielyitbarek4648 Год назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @Tegastasefa576
    @Tegastasefa576 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🙏

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 Год назад +5

    እድሜና ይስጦት መምህራችን

  • @solomonhabtemicael7808
    @solomonhabtemicael7808 2 года назад +9

    ክቡር መምህራችን፡ እግዚኣብሔር፡ ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹ።

  • @GOD_IS_GOOD-21
    @GOD_IS_GOOD-21 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው 🕊🕊🕊🕊🕊♥♥♥♥♥❣❣❣

  • @buzeksman3527
    @buzeksman3527 Год назад +3

    ክብር ይስጥልን

  • @mandefromulugeta9513
    @mandefromulugeta9513 Год назад +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን በጣም ደስ የሚል መልካም ሥራ ነውና ይበርቱልን እላለሁ፡፡
    እንደ ግል አስተያየት ግን አንዳንድ የቅዳሴ ዜማዎች ከተለመደው ዜማቸው ልዩነት የፈጠሩ ይመስለኛል፡፡
    ለምሳሌ ‹‹ ዕጣን ይእቲ›› ዝውእቱ ላይ፡፡ ቅዳሴ በባሕርዩ ከሌሎች ዜማዎች የሚለየው ‹ወዙ›› ስለሆነ ቢታሰብበት፡፡

  • @beitdese8659
    @beitdese8659 Год назад +3

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ትልቅ ትምህርት ነዉ የአገልገሎት ዘመንህን እድሜህ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ከፍ ያርግህ እኛንም ሰምተን እድንዘዉ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mejerzeregabr4410
    @mejerzeregabr4410 Год назад +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ይቀጥሉ።
    we will wait you for part 3

  • @kibreabghebremariam8023
    @kibreabghebremariam8023 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡ ጤናና ዕድመ እግዚኣብሔር ይስጣቹ። ደስ ይላል ይቀጥሉ ።

  • @recpie
    @recpie Год назад +2

    Thank you for helping me study kidase

  • @Dm-uu8rs
    @Dm-uu8rs Год назад +13

    አባ እባኮን የሥርዐት ቅዳሴ ምልክቶችን ማብራሪያ video ይስሩልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mhreteabsamuel3670
    @mhreteabsamuel3670 Год назад +3

    መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ከጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @kirubelalayou3071
    @kirubelalayou3071 2 года назад +3

    Yibertuln memhrachn

  • @akewman7346
    @akewman7346 Год назад +3

    Gerume

  • @wudusewmehon4849
    @wudusewmehon4849 2 года назад +4

    ይበርቱ!!!

  • @desaleokubamicahel3942
    @desaleokubamicahel3942 Год назад +3

    Very Great 👍👍👍👍👍👍👍👍👍 🙏

  • @GalgaloGalmaJilo
    @GalgaloGalmaJilo 8 месяцев назад +1

    thanks, God bless you!!keep it up.

  • @MastewalDessie
    @MastewalDessie 5 месяцев назад

    ቃለ ሐይውት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nahomkifle3867
    @nahomkifle3867 Год назад +2

    Kale hiwot yasmalen 🙏🙏🙏

  • @EndaleTegenaw-yp5uo
    @EndaleTegenaw-yp5uo 6 месяцев назад

    ቃል ህይወት ያማል

  • @wswm2721
    @wswm2721 Год назад +9

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በምልክት መሆኑ ደስ ብሎኛል። እስኪ ከቻሉ በቅዳሴ ውስጥ ያሉትን ስረዮችን በምልክትና በዜማ ይስሩልን።

  • @gebrewahidgeremu688
    @gebrewahidgeremu688 Год назад +2

    kalehiwot yasemalin

  • @rahel7771
    @rahel7771 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ጸጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር
    ክቡር መምህር እባኮት የሥርዓተ ቅዳሴ ምልክቶች ማብራርያ ይስሩልን እንደ ውዳሴ ማርያም ✝️

  • @netsanetmebretu4710
    @netsanetmebretu4710 2 месяца назад

    All blessed

  • @asegidworku4179
    @asegidworku4179 2 года назад +4

    መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን። በጣም ደስ ይላል እያደረጉ ያሉት በእውነት...

  • @DanuDesta-i2e
    @DanuDesta-i2e 2 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏...

  • @TolawakSeifu
    @TolawakSeifu 2 месяца назад

    ጎበዝ❤❤❤❤

  • @BanchayehuAleme
    @BanchayehuAleme Месяц назад +1

    አዎ ይቀጥሉልን አቤት ድምፆት ደሞ❤❤

  • @hiruthiruthiruthirut5134
    @hiruthiruthiruthirut5134 10 месяцев назад +2

    ❤🙏🙏🙏 i like❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yiftusira202
    @yiftusira202 2 года назад +2

    Kalhiwt yasemaln memhir

  • @hit2579
    @hit2579 7 месяцев назад

    bemabriyara kenetirgumu beamarigna andmitaw eyekefafelu yisrut KALEHIWOT YASEMALIN

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 месяца назад

    Bienvenue mes tguatanches et kale hewttes yessemalnne mon père 🤲

  • @danieltarko8583
    @danieltarko8583 2 года назад +3

    መምህር በጣም ነው ምናመሰን ክፍል ሁለት በቅርቡ እንደሚሆን እንጠብቃለን

  • @tadelechTeshome-u3o
    @tadelechTeshome-u3o 6 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድሜ

  • @እሌኒመቻል
    @እሌኒመቻል 4 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekedesmariam5653
    @mekedesmariam5653 Год назад +2

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን። ሙሉ የመምህር ዘላለም ወንድሙ ትምህርቶችን ለማግኘት youtube.com/@wongelezelalemmedia1523

  • @melakualehegn314
    @melakualehegn314 Год назад +2

    ከክፍል 3 ጀምሮ ያለውን ሥርዓተ ቅዳሴ ማግኘት አልቻልኩም። ሊንኩን?

  • @Fasikaw-x8p
    @Fasikaw-x8p 7 месяцев назад

    በርታልን አባታችን!!!

  • @bedilubelayneh-jy6lx
    @bedilubelayneh-jy6lx 3 месяца назад

    የኔታ ቀጥሎ ያለዉን ክፍል ሦስት ይልቀቁልን

  • @EndaleTegenaw-yp5uo
    @EndaleTegenaw-yp5uo 6 месяцев назад

    36:30

  • @kalababiye4244
    @kalababiye4244 2 года назад +2

    የቅዳሴ ሥረይ ምልክት ይልኩልናል መምህር?

  • @biruktafese-gj9qv
    @biruktafese-gj9qv 7 месяцев назад +1

    part 3 sruln abatachn

  • @hiruthiruthiruthirut5134
    @hiruthiruthiruthirut5134 10 месяцев назад +1

    😢🙏🙏🙏🙏🎉❤❤❤😢🇪🇹

  • @kira4759
    @kira4759 Год назад +2

    ክፍል 3 ይለቀቅ

  • @HiwotMekurya
    @HiwotMekurya 3 месяца назад

    Part 3