የእንጨት ቤት ለመስራት አስበዋል ይህን መረጃ ካዩ ሁሉም መረጃ ይቀልዎታል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2020
  • #Like #Subscribe #Share
    የባለ እንጨቱ ስልክ ቁጥር #0913334433
    ይህ ቪዲዮ የእንጨት የዋጋ ዝርዝር መረጃ ነው

Комментарии • 202

  • @rfdff6165
    @rfdff6165 Год назад +1

    በጣም አሪፍነው ከሥኡዲአረቢያ ተመችቶኛል

  • @user-pm2fi5hm4w
    @user-pm2fi5hm4w 3 года назад +6

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔስ እጨት አልገዛም አባቴ አልሀምዱሊላህ የራሱም ያለው ይበቃኛል ግን ቤት ለመስራት እያሰብሁኝ ነበር አላህ ያሳካልሽ በሉኝ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      አላህ ያግዝሽ እህቴ አላህ ይርዳሽ

    • @user-pm2fi5hm4w
      @user-pm2fi5hm4w 3 года назад

      @@abronettube አሚንንንን ወድሜ ጀዛ ከአላህ ኸይር

    • @user-lf7cq9cn5x
      @user-lf7cq9cn5x 3 года назад

      @@abronettube ወድም እባክህመልሶልኚ እጨትቆርቆሮቢስማር የጅዋጋ ሶስትክልስቤትስትይጨርሳል መሬትአለኚ

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 Год назад

    ወሌኩምሰለም ወረህመቱለህ ወበረከቱ
    አህሌን ወንድሜ. እኔ ሁሌም ነዉ በለይክ ነዉ ምጀምረዉ

  • @nejattubechannel7855
    @nejattubechannel7855 3 года назад +1

    መሻአላህ በርታ አብሮነት 👍👍

  • @user-jj7jz4tn8r
    @user-jj7jz4tn8r 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ethiohagere1526
    @ethiohagere1526 3 года назад +2

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀቢቢ መረጃህ አንጄት አርስ ነው

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 года назад +2

    Wa wr wb Allen

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 3 года назад

    Wealeykumu selam werahmetulahi weberekathu

  • @afta123l7
    @afta123l7 2 года назад +1

    ከጎንደር

  • @user-uq4lp3pw8k
    @user-uq4lp3pw8k 3 года назад +1

    በርታ ወንድሜ

  • @user-qe9lg9yo2b
    @user-qe9lg9yo2b 2 года назад

    በርታ ወንድም አለም ሀገሬም ወገኔ አላህ ይጠብቅልኝ በሰዉ ሀገር እና በሀገራቸዉም የሚሰቃዩ እህት ወንድሞቼ አላህ ይድረሰላቹ እቺ አለም ጠፊ ናት አላህ እሰካቆየን ደረስ በፍቅር እንኑረባት ምንም አይጎለብንም እንዋደድ እንተሳሰብ እንተዛዘን ላአላህ ብዬ እወዳቹሀለዉ

  • @hawatube3194
    @hawatube3194 3 года назад +4

    አህለን ምርጥ ስው የዛሬው ደግሞ ለየት ይላል መረጃህ ሽኩረን

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      ሰላም የቤቱ እስፔሻል ሀዊ ሽኩረን

    • @hawatube3194
      @hawatube3194 3 года назад +1

      @@abronettube አፎውን 😙

    • @jemalabate2618
      @jemalabate2618 3 года назад

      ሃዋ አሰላሙአለይኩም እንዴት ነሽ ባለፈ በሆነ ኮሜንት ተነጋግረን ነበር ይቅር በይኝ እሽ

    • @hawatube3194
      @hawatube3194 3 года назад

      @@jemalabate2618 ወአለይኩም ስላም መጀመሪያ ይቅርታ የጠየቅህበትን ምክንያት ልትነግረኝ ትችላለህ ወይም የተሳደብህበትን ምክንያት

  • @user-qg6ns4co7v
    @user-qg6ns4co7v 3 года назад +1

    ጥሩ መረጃነው በርታ ወንዲም

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      መርሀባ ሺኩረን የጠፋ ሰው

  • @azizaassen2427
    @azizaassen2427 3 года назад +1

    መሻአላህ ጠንክረ ወንድም

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      መርሀባ አዚዛ እህት

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 3 года назад +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ወንድሜ በረታልኝ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      መርሀባ ፋፊየ ሽኩረን

  • @seadifafitube5586
    @seadifafitube5586 3 года назад +1

    ወአለይኩም ሠላሥ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሸአላህ በርታ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      ሺኩረን ሰአዲ ፋፊ

  • @semu.weloyewa.youtube377
    @semu.weloyewa.youtube377 3 года назад +1

    በርታ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 3 года назад +1

    👏👏👏👏👍

  • @user-dw9pd1ch8v
    @user-dw9pd1ch8v 3 года назад +1

    በርታ ወድሜ ኢንሻ አላህ ትልቅ ቦታ እንደምደርስ ጥርጥ የለውም

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      ኢንሻ አላህ ሽኩረን እህቴ ዜድ

  • @user-yd9wx4jy1j
    @user-yd9wx4jy1j 3 года назад +5

    ማሻአላህ እኔም አሁን ልሰራ ነዉ 80 ቅጠል አምጥቻለሁ ኢንሻአላህ ያሳካልሺ በሉኝ ሀሳቤን እህቶቸ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      አላህ ይገዝሽ እህታችን ኢንሻ አላህ ለሌሎች እህት ወንድሞችም ይህንና መሰል ስራዎችን ይዤላቸው እቀርባለሁ

    • @user-yk9nw3yw9w
      @user-yk9nw3yw9w 3 года назад +1

      አላህያሳካልሽማማየያሰብነውምአላህያሳካልን

    • @user-he6vl9ie8g
      @user-he6vl9ie8g 3 года назад +1

      ቁጥር ላክሊኝ

    • @user-yk9nw3yw9w
      @user-yk9nw3yw9w 3 года назад +1

      @@abronettube አሰላምአሊኩምእስኪከሚሴአርባቆርቆሮየሚያሰራቦታካለህንገርኚዋጋ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      ባለፈው ስለ ባዶ ቦታ ያቀረብኩትን ቪዲዮ ተመልከች እንዳያልፍሽ ተጠቀሚበት

  • @user-tg4uy1dg3u
    @user-tg4uy1dg3u 3 года назад +1

    👍👍👍👍

  • @wellotube7062
    @wellotube7062 3 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @madyawakna6160
    @madyawakna6160 2 года назад +1

    Habha

  • @user-jg6px6on6o
    @user-jg6px6on6o 3 года назад +3

    ወአለይኩምሰላም አህለን

  • @user-wr8eh7bo1i
    @user-wr8eh7bo1i 3 года назад

    👍👍👍

  • @sdfdvqdfd1510
    @sdfdvqdfd1510 3 года назад

    👍

  • @bilchatamam3726
    @bilchatamam3726 2 года назад

    ወንሜ በአለህ ማሊሲሊኝ ማጀማሪ ቤት ከሰራን ቦሀለ ውስጡንም ውጭውም ስንማርግነው ያውስጡን ማሬቱን ሊሼ ያሚነደሪው

  • @dfhhggh9935
    @dfhhggh9935 3 года назад

    ወድማችን👍👍

  • @zemzemali6307
    @zemzemali6307 3 года назад

    ወአሊኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን አድስ ነኝ መሻአላ ጠንክር አርፍ ነው

  • @afta123l7
    @afta123l7 2 года назад +1

    ሰላም ወንድሜ የት አገር ነወ እኔ መግዛት እፈልጋለሁ 60ቆርቆሮ ስንት ይጨርሳል ሁሉንም ደምርህ ንገርኝ

  • @saadasada2693
    @saadasada2693 3 года назад +1

    ብርታ

  • @zekrabntyiemr6291
    @zekrabntyiemr6291 2 года назад

    ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ ጥሩ ስራነው👍👍✅🍹👌

  • @alemmulualem3037
    @alemmulualem3037 3 года назад +2

    እባክህ ስልኩን አርግልኝ

  • @zekrabntyiemr6291
    @zekrabntyiemr6291 2 года назад

    ምርጥመረጃ፣👍👍👍👍
    ለመቶ ቆርቆሮ ስንት እንጨት ያስፈልጋል ከቋሚም ከጠርብም ከማገርም ንገሩኝ ብሩስ ምንያህል ይበቃል❓❓❓❓ልሰራ ዝግጂትላይነኝ

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 3 года назад +2

    በሉ፣በረቱምረጦቸ፣አዲሰነኝ፣ለቤታችሁ፣ያገሬልጆች

  • @eleniseboka5857
    @eleniseboka5857 3 года назад +1

    Esti le 20 korkoro mn yahel enchet waga yefejal enchetu becha negerugne benatachu 🙏

  • @Rahma-jm5ky
    @Rahma-jm5ky Год назад

    አሠላሙአለይኩ ሥልክህን አብረህ ዝርዝሩ ጋር አሥቀምጥልን

  • @zufanibrahim5582
    @zufanibrahim5582 2 года назад

    አህለን አብሮነት አላህ ይጠብቅህ ጥያቄየን እደምትመልስልኝ ተስፋ አዳርጋለሁ ኢንሻ አላህ 80 ቆርቆሮ መስራት አስቤ አለሁ ስንት ክላስ ቤት ይሆናል

  • @rabiwoloyawa8568
    @rabiwoloyawa8568 3 года назад +1

    ምን ላርግህ ግን የምር በጣም ነው የማመሰግነው 💝

  • @genetjiraaiyesuuscgggf2591
    @genetjiraaiyesuuscgggf2591 3 года назад

    Silk

  • @riyaanana4686
    @riyaanana4686 3 года назад +1

    Barta wondema

  • @user-jj7jz4tn8r
    @user-jj7jz4tn8r 2 года назад

    የት አገር ነው

  • @fatumaomer5422
    @fatumaomer5422 2 года назад

    ወንዲም መጀመሪያ ቦታ አሁን ሠአት ስንት ይገኛል

  • @abdumohammed6091
    @abdumohammed6091 2 года назад

    ሁለተከ ኪፊለ በቡሊክተ ለመሰራተ ሲነቲ ቢሪ ያሰፈሊገወለ

  • @talaida103
    @talaida103 3 года назад +1

    የት ነዉ

  • @user-jh8mx2cl1j
    @user-jh8mx2cl1j 3 года назад +3

    ወአለይኩምሰላም መረጃህን ወድጄዋለሁ እስኪ 80ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል አቅርብልኝ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 2 года назад

      8 ቆርቆሮ ስንት ክፍል ማለት ነው ውደ?

  • @seadaseada1380
    @seadaseada1380 3 года назад +1

    እስኪ ደሴ ወይም ኮቦልቻ ቦታ አሳየን

  • @almashalmash1235
    @almashalmash1235 3 года назад

    አዱስ ነኝ ለቤታችሁ በርቱ

    • @anwartube4213
      @anwartube4213 3 года назад

      ስልኩን አቀብለኝ እባክህ እኔ እፈልጋለሁ ብሮየ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      የልጁ ስልክ 0913334433 ስሙ አህመድ ነው አንዋሬ

  • @cingcinh4800
    @cingcinh4800 2 года назад

    Yincatu. Baldetu

  • @seadabintwello6732
    @seadabintwello6732 3 года назад

    ወአለይኩም እሰላም ወራልመቱላሂ ወበረካቱ አድስ ገቢ ነኝ እያየሁ እኮምታለሁ የት አገር ነዉ ❓ አብሽር ወንድም ጠክር

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      መርሀባ ሺኩረ ሀገሩ ደግኵሞወሎ ከሚሴነው

  • @yorndasyard7086
    @yorndasyard7086 3 года назад +1

    መሀልሜዶ ትክክል የሀግሬ እንጨት

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      በወሎ ላይ ተወዳጁ ተመራጩ እንጨት የመሀልሜዳ ነው

    • @yorndasyard7086
      @yorndasyard7086 3 года назад

      @@abronettube በጣም

  • @user-me6gj2ef3y
    @user-me6gj2ef3y 3 года назад +1

    ያሣካልሽ በሉልኝ እኔም ጀምሬዋለሁ

  • @wellotube7062
    @wellotube7062 3 года назад +1

    ወንድሜ ለቤተሠቦቸ 64ቅጠል ቆርቆር ቤት ልሰራ አስቤ ነበር እናም ስንት ጠርብ ስንት ማገር ስንት አውራጅ ስንት የቆርቆሮ ማገር ያስፈልገኛል? እባክህን መልስልኝ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +2

      ኢንሻ አላህ ሰሞኑን በዚህ ዙሪያ ቀረፃ ልሰራ አስቢያለሁ ጠብቂኝ በቪዲዮ ከች እላለሁ

  • @user-eq7cp9cz5v
    @user-eq7cp9cz5v 3 года назад +1

    ዋለይኩም እሰላም ወድም እስኪ ቤት ልሰራ ነበር እና ወረባቦ ካደረሱልኝ አገናኜኝ ማድረስ ከቻሉ ነዉ ታድያ በስምምነት

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      ኢንሻ አላህ ጠይቄ ነግርሻለሁ

  • @halimahusain8789
    @halimahusain8789 3 года назад +1

    ማሻአላህ ጡሩ ነው ግን የት ነው

  • @zekrabntyiemr6291
    @zekrabntyiemr6291 2 года назад

    የትነው❓

  • @user-fd9ec1lm5p
    @user-fd9ec1lm5p 3 года назад +2

    ማሻአላህ እሲ ወዲሜ ያገረልጂ በረታ እሲ ለኔ 100 ቆርቆር ቤት ለመሲራት ሲት ብር ይጨረሲበኝአሊ እሲ ነገረኝ ( የብርኒ ዋጋ ነገሩኝ ??)

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      መርሀባ ኢንሻ አላህ ከባለሞያ ጋር ቀርብልሻለሁ በቡልኬት ይሁንልሽ በጭቃ ነገ ስለ በሰፊው ስለጂብሰም ስራዎች በሰፊው አቀርባለሁ ኢንሻ አላህ ጠቃሚ ነው

    • @faffii2026
      @faffii2026 3 года назад

      የኔም ጥያቄ ነዉ ?

  • @user-nm8jr4vc1f
    @user-nm8jr4vc1f Год назад

    ወይነው ቁጥሩ

  • @user-os9dr9rq6c
    @user-os9dr9rq6c 2 года назад

    ላይክ አድርጉ ላይክ ሳታረጉ ማየት ነውር ነው በርታልን ወድሜ

  • @user-ww6ws8fn1z
    @user-ww6ws8fn1z 3 года назад

    ላይክ ሸር

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 3 года назад +2

    በጣም አሪፍ መረጃ ነው በርታ ወንድማችን
    የቤቱ አዲስ ነኝ አሁን ሰብ አደረግኩ በዚሁም ጥያቄ ልጠይቅህ 60 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ይጨርሳል ባጠቃላይ መልስ እጠብቃለሁ?

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      ይህ ጥያቄ የብዙዎች ጥያቄ ነው መልሱን በቅርቡ ይዤ እቀርባለሁ ኢንሻ አላህ

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 3 года назад +1

      @@abronettube እሺ ወንድም እናመሰግናለን በጉጉት እንጠብቃለን

    • @user-di2pr3bs6q
      @user-di2pr3bs6q 2 года назад

      @@abronettube እንጠብቃለንወንዲሜ 😊

    • @user-di2pr3bs6q
      @user-di2pr3bs6q 2 года назад

      @@abronettube እንጠብቃለንወንዲሜ 😊

  • @tayuba1015
    @tayuba1015 3 года назад +5

    አህለን ወንድማችን የት አገር ነው ንገረን

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +2

      ወሎ ከሚሴ ነው

    • @SsSs-uu6qh
      @SsSs-uu6qh 3 года назад

      @@abronettube ሥል

    • @tayuba1015
      @tayuba1015 3 года назад

      @@abronettube መርሃባ ወንድሜ

  • @user-oq4ml5ov5o
    @user-oq4ml5ov5o 3 года назад +1

    ባባዬገጨሁህበርታ

  • @user-nm8jr4vc1f
    @user-nm8jr4vc1f Год назад

    እረ ቁጥሩን አሰቅመጠለን በጣነው የመንፈለገው

  • @user-ik8bp9ef6x
    @user-ik8bp9ef6x 2 года назад

    ቁጥር

  • @romanyoutube9518
    @romanyoutube9518 2 года назад

    ቁጥርህን በምን ላግኘውውው በአላህ

  • @user-kf2jk8tf4g
    @user-kf2jk8tf4g 3 года назад +1

    አቦ እኔ ኮሪሥ ነዉ የምፈልገዉ አብሮነት

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      አሁን ከኮርኒስ ባለሞያውጋር ላገኘው ልሄድ ነው

  • @firehiwotyilma6644
    @firehiwotyilma6644 3 года назад +1

    ሥልካቸውን ተባበርን

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      ዲስክርቢሽን ቦክስ ላይ አስቀምጫለሁ ከዛ ውሰጂእህት

    • @user-nm8jr4vc1f
      @user-nm8jr4vc1f Год назад +1

      እረ ወንደሜ የለም ቁጥር

  • @user-kf2jk8tf4g
    @user-kf2jk8tf4g 3 года назад +1

    አደኛ ነኝ ዛሬሥ

    • @user-fd9ec1lm5p
      @user-fd9ec1lm5p 3 года назад +1

      ፎዚ ሰላም ነሺ ልኝ ያገር ልጂ አቸሳ ቤት ሰራሺ እደ ወላ ገዛሺ እሲኒገሪኝ (እኔ ገና እያሰብኩነዉ ዱአ አረገልኝ)

    • @user-kf2jk8tf4g
      @user-kf2jk8tf4g 3 года назад

      @@user-fd9ec1lm5p በዚህ አናግሪኝ 96871744943 በዚህ ነይ በዉሥጥ ሰአዲየ

    • @user-fd9ec1lm5p
      @user-fd9ec1lm5p 3 года назад

      @@user-kf2jk8tf4g 98 በየነዉ እደ የምሰጂለዉ ሁቢ ወላ ሊላካዲ አለሁ እኔ ያለሁት ሳዉዲ ሰለሃነ እደት ነዉ

    • @user-fd9ec1lm5p
      @user-fd9ec1lm5p 3 года назад

      96 ብየነዉ እደ የሚሰጂለሁ

    • @user-kf2jk8tf4g
      @user-kf2jk8tf4g 3 года назад

      @@user-fd9ec1lm5p አወን እደፃፈኩልሺ ነይ አለዛ ያችን ላኪዉ

  • @umuzakirwollotube425
    @umuzakirwollotube425 Год назад

    የታለ ቁጥሩ

  • @toybatubetoybatube90
    @toybatubetoybatube90 Год назад

    ኮቻ ሄድና አሰየን ውድነው ብለዋል

  • @leylazeyne9366
    @leylazeyne9366 3 года назад

    ስልካቹን እባካቹህ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      ደግሜ ላቀርበው ነው ስልኩን ከዛላይ ትወስጃለሽ

  • @tube-sw3uc
    @tube-sw3uc 3 года назад +1

    ኧረ ወሎ ኮምቦልቻ አሣየን🙋👍

    • @maithaalktbe2177
      @maithaalktbe2177 3 года назад

      ኮበልቻ አሳየን ወይስ ኮበልቻ ዮኑ በርስቲው ጋ ይጭናሉ

    • @maithaalktbe2177
      @maithaalktbe2177 3 года назад

      ውዴ ዲጋ ገረገቲ አጣየን

  • @user-xk2js1wl6h
    @user-xk2js1wl6h 3 года назад

    ማሜ አህድ ሳኔ ጋር ያስተላለፍከዉ የእንጨት ዋጋ ከሚሴ ነዉ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      አወ እዚሁ ከሚሴ ነው የቃጩር ልጅኮ ነው

    • @samygalx346
      @samygalx346 3 года назад +2

      @@abronettube እሽ ወድሜ ባቲ የለም

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      በባቲ ኢንሻ አላህ አንድ ቀን አቀርብልሻለሁ

  • @zed5662
    @zed5662 3 года назад +1

    ቁጥርህን አሰቀምጥ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +2

      0923752448

    • @zed5662
      @zed5662 3 года назад +1

      @@abronettube 👍👍👍👍👈

  • @seadi8881
    @seadi8881 2 года назад +2

    ወንድም 50ቆርቆሮ የሚያሰራ የስንት ብር እንጨት ያስፈልጋል

  • @user-to7xi8bp2h
    @user-to7xi8bp2h Год назад

    ከእጨት ዉጪ 80 ቆርቆሮ ስት ብር ይፈጃል

  • @user-pv8rp9tm7t
    @user-pv8rp9tm7t 3 года назад +1

    ወድሜ ወላሂእኔቤትልሰራነውእናም ስትይበቃኛልእያልኩነበር

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      ስንት ካሬ መሬት ላይ

    • @user-pv8rp9tm7t
      @user-pv8rp9tm7t 3 года назад

      @@abronettube 300ቶ ከሪሚትር ነውግንቡታየ ሂገወጥነው

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      @@user-pv8rp9tm7t ነገሮች እስኪረጋገጡ መስራት እስኪፈቀድ ፈፅሞ እንዳትሰሪ እባክሽ ተጠንቀቂ ብዙዎች አልቅሰው ቀርተዋል

    • @user-pv8rp9tm7t
      @user-pv8rp9tm7t 3 года назад +1

      @@abronettube 😱😱እሽግንትንሽየቤት።ስሪእያሉኝነለምሳሌሁለሰርቢስ ሰላሳቆርቆሮ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +3

      ከከሰርኩ ልክሰር ብለሽ ራስሽን አሳምነሽ ከሆነ አላህ ወኪል ብለሽ ስሪው

  • @aeeruweerku1774
    @aeeruweerku1774 3 года назад +1

    አርፍ ነው የት ነው እገሩ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      ወሎ ከሚሴ ነው

    • @user-oq4ml5ov5o
      @user-oq4ml5ov5o 3 года назад +1

      @@abronettube ብሮወዴሳልመኔምጎራካልክ፣አሳዬን

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      ኢንሻ አላህ ቢንት

  • @nuchoabe7327
    @nuchoabe7327 3 года назад +2

    ቤት መስራት ድካም ነው እኔ ሀሳብ ሊገለኝ ነው ስሚንቶውም ተወደደ አሸዋ ተገዝቶ ስሚንቶ ውሀ ድንጋይ እረ ስንቱ እኔስ አልቻልኩትም

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      አይዞሽ ሰአዲ ምንም እንኩዋ እቃ ሁሉ ቢወደድም በተረጋጋ አእምሮ ቀስ በቀስ ከሰራሺው ቀላል ነው መጄመሪያ ዲንጋዩን ከዛ አሸዋውን ከዛ እንጨቱን ወይ ቡልኬቱን ከዛ ደግሞ ስሚንቶውን እንደዚህ ቀስበቀስ ከሆነ ቀላል ነው

    • @nuchoabe7327
      @nuchoabe7327 3 года назад +1

      @@abronettube ኢንሻአላህ ወንድም የቀረኝ ግርፍ ኮርኒስ ምናምን ነበር የአርጉልኝ ነገር ጎደሎ ነው ማን እንደ እራስ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +1

      ዋናውን ጨርሰሻል አሁን ትንሽ ነው የቀረሽ ስለ ኮርኒስ በቅርቡ አቀርባለሁ ባለፈው የተለያዩ የኮርኒስ ዲዛይኖችን አቅርቤያለሁ ዲዛይኖችን ከዛ መምረጥ ትችያለሽ

    • @nuchoabe7327
      @nuchoabe7327 3 года назад +1

      @@abronettube እሺ ወንድም ከኘላስቲኩ እና ከጅብሰን የቱ ይሻላል የሚለውንም እስከ ዋጋው በካሬ ስንት እንደሆነ አቅርብልን በተረፈ በርታ 😙

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      መርሀባ ኢንሻ አላህ

  • @hayathabeshawit8819
    @hayathabeshawit8819 3 года назад +2

    ስለም

  • @user-hc6mi2zr3x
    @user-hc6mi2zr3x 2 года назад

    አልገባኝምግን30ብርየሚለውእንዷንነው

  • @remlalove8526
    @remlalove8526 3 года назад +2

    ለ80"ቆርቆሮ ቤት መስሪያ የስንት ብር እንጨት ይበቃል

    • @fuadtube8800
      @fuadtube8800 3 года назад +3

      ሌላ ቪዲዮ ለቆዋል እሱ ላይ ለ80ቆርቆሮ ስንት እንጨት እንደሚበቃ ያንን ተመልከች

  • @user-dw9pd1ch8v
    @user-dw9pd1ch8v 3 года назад +1

    ወይኔ እኔ ተበልቻለሁ ማለትነው

  • @user-pw5jn5vb1t
    @user-pw5jn5vb1t 3 года назад

    አረ በአላህ
    ቁጥርአስቀምጥየባለእጨቱን

    • @user-jh8mx2cl1j
      @user-jh8mx2cl1j 3 года назад

      ዲስክር ቢሺንኑ ላይ ቁጥር ተቀምጡዋል እዛ ላይ ተመልከተው

    • @user-pw5jn5vb1t
      @user-pw5jn5vb1t 3 года назад

      አላገኘሁትምወድምበአላህተባበረኝ

    • @user-pw5jn5vb1t
      @user-pw5jn5vb1t 3 года назад

      ያተንምአስቀምጥልኝ

    • @user-pw5jn5vb1t
      @user-pw5jn5vb1t 3 года назад

      ጃማያደርሳሉወይ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      0913334433 ነው ደውልለት የኔ ደግሞ 0923752448

  • @user-yk9nw3yw9w
    @user-yk9nw3yw9w 3 года назад +1

    የትነው

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад +2

      ወሎ ከሚሴ ነው

    • @user-yk9nw3yw9w
      @user-yk9nw3yw9w 3 года назад +1

      @@abronettube እሽወንድምስልክህንላክልኝእናእንነጋገር

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      0923752448

    • @user-yk9nw3yw9w
      @user-yk9nw3yw9w 3 года назад

      @@abronettube አመሰግናለሁ

    • @user-yk9nw3yw9w
      @user-yk9nw3yw9w 3 года назад

      በዋትሳብላገኝህእችላለሁወንድምወይንምበኢሙ

  • @user-yk9nw3yw9w
    @user-yk9nw3yw9w 3 года назад

    የሚሸጥየንጨትቤትአታውቁም

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      የት ሀገር

    • @user-yk9nw3yw9w
      @user-yk9nw3yw9w 3 года назад

      @@abronettube ከሚሴወይንምደሴ

    • @user-yk9nw3yw9w
      @user-yk9nw3yw9w 3 года назад

      @@abronettube የሚሸጥባዶቦታምካለህንገረኝ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      ከሚሴ ኢንሻ አላህ ጠይቄ ነግርሻለሁ

    • @user-yk9nw3yw9w
      @user-yk9nw3yw9w 3 года назад

      @@abronettube ኢንሻአአላህወንድምእሽከከሜሴ፡ከደሴ፡ከሀርቡ፡ከሶስትአንዱታገኘህንገርኝእሽወንድም

  • @Tube-vd6ib
    @Tube-vd6ib 3 года назад

    አንተ እኮ የልብ አድርስ ነህ

    • @abronettube
      @abronettube  3 года назад

      ምህረት ካሳየ በጣም አመሰግናለሁ

  • @hanabintahmedin5409
    @hanabintahmedin5409 3 года назад +1

    በርታ

  • @eleniseboka5857
    @eleniseboka5857 3 года назад

    Esti le 20 korkoro mn yahel enchet waga yefejal enchetu becha negerugne benatachu 🙏

  • @jemetube8298
    @jemetube8298 3 года назад +1

    በርታ