ልዩ ፍላጎት ያለዉ ልጅ ማሳደግ አስቸጋሪ ነዉ ከታታሪዉ አባት ተሞክሮ ጋር በእሁድን በኢቢኤስ
HTML-код
- Опубликовано: 7 окт 2024
- An infotainment program on Sunday afternoon On EBS TV
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewers right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV
በእውነት ጀግና አባት ነህ አባትነት ልዩ ፀጋ ነው በመጨረሻ ያነበብከው ግጥም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ልጆችህ ይጠብቅ መልካም የአባቶች ቀን
ጌቱ the most amazing Father in the world. ባንተ አባትነት ማደግ በጣም ይለያል። አንተ የብዙዎች አባት ነህ።
የኔ ጀግና አባት ቃል የለኝም ለአንተ ! በተለይ በተለይ ለባለቤትህ የምትሰጠው እገዛ እጅግ በጣም የሚገርም ነው ! ችግሩን ክብደቱን የሚያውቅ ያቀዋል ያልደረሰበት በፍፁም እይረዳም ! እኔም የችግሩ መሀበርተኛ ነኝ !እግዝሀብሄር ይባርክህ ! ቤታችሁን አምላክ በምህረት ይጎብኘው ! አባት ታሪክ በርግጠኝነት ይቀየራል ! በርታ!
ግጥሙን የሰማሁት እያለቀስኩ ነዉ ማንም ፈልጎ ጤናዉን ያጣ ልጅ አይወልድም የአላህ ስጦታ ቢሆን እንጂ አላህ ጤናዉን ይስጥልህ መልካም አባት
ሁሌ እቺ ጋዜጠኛ አሪፍ ሀሳብ ይዛ ትመጣለች ።በርቺ ቆንጆ
ወይ አባት ልዩ ነው አባት 😭😭ለኔ ለኔ ልዩ ነው አባት አባቴ እድሜህን ያርዝምልኝ ያርብ
A truly inspiring man! You are an Ethiopian hero.
Indeed
ምርጥ አባት ነክ እግዚአብሔር ይባርክህ.።
ወላሂ በጣመ ጀግና አባት ነክ አባትነት እኮ ልዩ ፀጋ ነው በመጨረሻ ላይ ያስተላለፍከው ግጥም ልብ ይነካለ 😭😭😭😭😭 ኡፍፍፍ በጣም አስለቀስከኘ ልጆችክን አላህ ያሳድግልክ ኡፍ ወላሂ አስለቀስከኝ መልካም ያባቶች ቀነ ይሁን
Mr. Getu Amare is not only a father of three children rather his a father of many. we can say alot about him those who know him physically. He is an exemplary man in many ways. The right person for the right day!.
Proud to call you my brother!! Keep fighting get!!
Wow you are strong father. You’re a role model for father’s with disable kids. In a country where most people think disabilities are cursed.
አንተ ጀግና አባት ነህ ለልጆችህ ብቻ ሳይሆን የብዙዎች እናመሰግናለን !!!!!
Smart father God bless you bro..
ምርጥ አባት ነህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ
God bless you,Ethiopia ዉስጥ እንደዚህ አይነት open mind father ወይም ሰው ሰለ ኡቲዝም ሚያውቅ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር በጣም ቡዙ ሰው ታሰተምራለህ
Getukoye! You are an amazing father and a wonderful human being!!! Tebarek!!!! You are a blessing to many
ጎበዝ ጀግና አባት ነህ አምላክ ብርታቱን ጨምሮ ይስጥህ
ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍከው
I'm proud of you the best father ever!!
May god bless your daughter and others who need special treatment!!
Ebs doing good jobs and keep it up.
ጎበዝ እህቴ እንዲህ አይነቱን ማን ያስታውሳል ልባም ሴት
You are my hero. God bless you and your children. Betam egziabher yebarkeh.
Gechye, you are amazing Father! God bless you
am speechless u r amazing dad may God bless your family
እግዛብሄር ያሳዲግልህ ወዲሜ ስማ ልገርህ እርቶዶክስ እምነት ተከታይ ከሆንህ. መምህር ግርማ ጋ ውሰዳት ትዲንልሀለች ይሄ ክፉ መፈስ ነው
ልጅህ አድጋ ለቁም ነገር ትብቃልህ for God nothing is impossible 🙏🏾🙏🏾🥰🥰
ልጆችህን ለማሳድግ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
አላህ ልጅህን ሙሉ አፍያዋን ይስጥልን አተ ልዩ አባት ነህ
እውነት ነው አባት እኮ ልዩ ነው ድንቅ አባት ነህ ወድማችን የኔም አባት መልካም አባት ነው ሰላሙን ያብዛልኝ
Getuye my brother i always wonder how you persisted and keep up through out the past years. I admired also your wife that she is a real help from God. Let God change all things in the family for good. God bless Barkotye. God bless you all!
ፈጣሪ ቤትህን ሁሌ በደስታ ይሙላልህ በእውነት ፍቅር ቤተሰቦች ናችሁ
ለኛ የፈጣሪ ስጦታዎቻችን ናቸው
ዋው ረዥም እድሜ ለአባቶች ሁሉ ይስጥልን።
ምርጥ የአመቱ አባት ሺ አመት ኑርላት
ምሳሌ ስለሆንክ እናመሰግናለን!
Thank you Ebs
እንዲህ ቀርባችሁ ወርዳችሁ ስታደምጡን እንመካለን ኢ.ቢ.ኤስ አንደኛ
Gechye you are amazing God bless you!
አላህ ያሳድግልህ አብሽር አላህ አለ
አላህ ያሺርልህ ወድምዋ ያነበብከው ደብዳቤ ልቤን ነው የነካው እኔም ላያቱ የሠጠሁት ልጂ አለኚ እና የአይምሮ ዘገምተኛ ሳይሆን። እግሩን ነው የማይሂደው እፊፊ
የኔ ጀግና አባት አንተ ነክ አቶ ጌቱ አማረ
እግዚአብሔር አምላክ እሁንም ትእግስት እና ጥንካሬ ይስጣችሁ ለመላው ቤተሰብ።
አይዞህ ወንድማለም ጸበል ያድናታል
Egzabher lejehen. Betebebe yasadeglhe. Bewent melkam abat nh
ጀግና አባት
ጀግና አባት ነክ ተባረክ
ጀግና አባት ነህ አይዞህ ፈጣሪ ይማርልህ 🙏💖🙏💖🙏💖
ጀግነ አባት ነህ አይዞህ ልጅህን አላህ ጤነዋን ይስጣት አላህ ለቁም ነገር ያብቃት
ወድሜ አብሽር አሏህ ያሽልልሃል
ሰው ተስፋ ብቆርጥባት እኔ ግን ተስፋ አልቆርጥም ምክንያቱም እናቴ ነች ነገ ቁማእድትሄድ ነው የምፈልገው አለ ብንያም ሰው በልጁ እንዴት ያፍራል ይህ የፈጣሪ ስራ ነው በፈጣሪ ስራ አንግባ ነገ ምን እንደምደርስብን አናውቅም እና?
መልካም፣የአባቶች፣ቀን
Wayinee ineem tinish honyee yemixil himami nabeereny faxaari yimasigan dinyalewu abbate buzuu kanegaa lafituwal nabisuun yimarewu 😭😭
ለኔ አተ ልዩ አባት ነህህህ
Ye Allah getemu lebe yenekali
Egizeabiher amelaki yifiweselehi dineki abati nehiii
Wawawaw
ውዶቸ ወደ ቤቴ ጎራ በማለት ቤተሰብ ሁኑ ቤቴን ሞቅ አርጉልኝ በቅንነት
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
E/R yemarleh ayzohe berta
Betam gibez neh .Turuu Timhrti new
እሲኪ ባአላህ ይሄ የሚጥል በሽታ መዳኒት የምታቁ ጠቁሙኝ ከአላህ ታገኙታላችሁ
ባህረዳረዉሰዳትወቅሸትገዳምትዲናለቸበእውነት
Mirt Abat nake wellhi eyalkeseku now yesemahut lijam enedanet lije tamami nate yena bale gin chekage now enkan linkebakebat kerto enanem lijanem teton lala agebetal anet mirt abat nake enkan le abatoch kane Adersek yena Abat
ግጥሙ😪😪😪😪😪😪
Egzbahire awky new esu yalew new ymihonew
Gatya ante ko merte abate nek betam fetri yetbklih batesebkn
Abait ekw kedatgawech nachiw enaet tinwer ybkal
ጅግና አባት
እስኪ በቅንነት ደምሩኝ
ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
የምታቁ የሚጥል በሽታ መዳኒት
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ።አላህ ልጅህን ወደሠላም ይመልስልህ
💃💃💃💃
እፍፍፍፍፍፍፍ በአላህ መድኃኒትን የምታቁት ታላችሁ በአላህ ንገሩኝ ፀፍሉኝ የሚጥል በሽታ
@@maa4631 ፈጣሪ ይማርሽ አህቴ