አዲሱ የሱማሌላንድ መሪና ከኢትዮጵያ ጋር የተደረገው ስምምነት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 62

  • @demessiet
    @demessiet 7 дней назад +16

    ኡስታዛችን ኢትዮጵያ ሃገራችንን በክፉም በደጉም የሚታገሉላት የሚሞቱላት እንደ አንተ አይነት ጀግኖች ልጆች አሏት : ዋጋችሁን የዛሬው ብቻ ሳይሆን የመጭው ትውልድ ይዘክርሃል በርታልን ።

  • @Black-2024
    @Black-2024 8 дней назад +17

    Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abay
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 7 дней назад +7

    ታባራክ፣ሱማሌላዲ፣ኣቢራን፣እናዲጋሌን፣ሚቃኛ፣ይውዳሚ፣ዲል፣ላሱማሌለዲና፣ላእትዮጵያችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @akliluabrham2107
    @akliluabrham2107 День назад +1

    Selam Ustaz Jemal Kibirina kefita le enat Hagerachin Ethiopia Yihun Wurdetin Aniget Medifat Letelatochacin

  • @emebetyesfaye4853
    @emebetyesfaye4853 7 дней назад +4

    ኡስታዝ እንወድሀለን በርታልን የኛ ብዙ ሁሌም እናከብርሀለን❤❤❤❤❤

  • @mussieebssa3834
    @mussieebssa3834 7 дней назад +4

    ወንድሜ በርታልኝ ኢትዮጵያዊነት ጽንፈኞች በማንነትህ በእምነትህ የሚሰጡህ እና የሚከለክሉህ ሳይሆን በውልደት እንደሆነ ከአንተና አንተን ከሚመስሉ ወንድሞች ተገንዝቤያለሁ በርታልኝ እወድሃለሁ።

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 7 дней назад +6

    Ustaz Jemal ,I really appreciate for everything what you doing for our Ethiopia, keep it up Allah bless you.

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 7 дней назад +6

    Kind of abay ::❤️❤️❤️:::🌹🌹🌹::🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @woldeyesusaynoshe9734
    @woldeyesusaynoshe9734 7 дней назад +3

    እናመሰግናለን፣አላህ ጤናህን ይባርከዉ በርታልን!

  • @GutagoFonte
    @GutagoFonte 7 дней назад +3

    ኡስታዝ ጀማል ምርጥ አገር ወዳድ በርታ!

  • @EbrahimBashir-j2b
    @EbrahimBashir-j2b 8 дней назад +7

    ጀግናችን

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 7 дней назад +2

    በእርግጥ ይህ ፕሮግራም ሥለ ኢትዮጵያ ና ሱማሌላንድ ግንኙነት ሥለ ባህር በር ሥምምነት እንድሁም ሥለሱማሌላንድ ጥሩ ግንዛቤ እንዲኖረኝ ረድቶኛል አመሰግናለሁ❤

  • @ZerihunAbebe-u7w
    @ZerihunAbebe-u7w 7 дней назад +2

    ኡስታዝ ጀማል. አንተ ጀግና በርታልን.

  • @Black-2024
    @Black-2024 8 дней назад +6

    ፈጣሪ #ኢትዬጵያን እና #ሶማሊ_ላንድን ይባርክ
    ▪️💲🅾️Ⓜ️🅰️Lℹ️ L🅰️♎Dዬ
    ▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ
    ▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @Shaleqa_Adenan
    @Shaleqa_Adenan 8 дней назад +8

    I love Somalilanders! Unlike most people in the Horn of Africa Landers are Truly our family!

    • @mansourahmed6361
      @mansourahmed6361 8 дней назад

      I am an Ethiopian born studied my high school in somaliland at that time it was part of somalia and still part of somalia as long as they don't have recognition so that it's not about I like and dislike somaliland these people they same religion, culture,language and so and so.
      I believe not interfere in another country affair they should solve their problems.

    • @TigistTakeleAdmasu
      @TigistTakeleAdmasu 7 дней назад

  • @zewedu7194
    @zewedu7194 7 дней назад +1

    Thanks Ustaz Jemal for your service.

  • @mosisaabera646
    @mosisaabera646 8 дней назад +3

    Great job 👍👍👍

  • @ኢትዮለዘላለምትኑር-ቀ9ሰ

    ደስየምል ዉይይትነዉ ኡስታዝ ለምታረገዉ ነገር ከልብ እናመሰግናለን እንዳንቴ አይነቱ አላህ ያብዛልን❤❤❤❤

  • @sisayzemariam8815
    @sisayzemariam8815 6 дней назад

    Well comeBro thank you ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪👍

  • @jomama151
    @jomama151 7 дней назад +1

    Tebarek ustaz ye hager yekurtiken lij inwodehalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adnancandid8121
    @adnancandid8121 7 дней назад +1

    USTAZ. YOU ARE PRIDE OF ETHIOPIA !!!!!!

  • @SeidEbrahim-c9b
    @SeidEbrahim-c9b 7 дней назад +1

    በርታ ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 7 дней назад +3

    የጥራት መንደሩ- quality village" መጠናቀቅ ፥ለዉጭ ምንዛሪ ግኝት፣ ለስልጠና፣ ለምርምርና ለማስተማር እንዲሁም ሁሉንም ዘርፎች ለመደገፍ የሚያስችል መሠረተ ልማት ነው ፡፡ ጤናን፣ ልዩ ልዩ ኢንዱስትሪዎችን እና መገልገያዎችን/ መሣሪያዎችን ለመፈተሽ ያስችላል፡፡

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 7 дней назад +2

    ሰላም ኡስታዝ በኢትዬጵያዊነቴ ከሚያኮራኝ አንዱ በዚህ በብሔር ከተተበተብን ውስጥ እንደዚህ ለኢትዬጵያ ሀገሩ አንድነትና ህልውና የሚሰራ ሰው ሳገኝ እንዴት እንደምደሰት ፣አብዛኛው ኢትዬጵያዊነትን ሲያቀነቅኑ ከነበሩት ውስጥ አብዛኛው የአማራ ብሔርተኛ፣ ጎጠኛ፣ አካባቢያዊ፣ቀበሌያዊ ሆነው ሲገኙ እና አንተ ግን ኢትዬጵያዊነትን ብቻ እያቀነቀንክ እና እየሰራህ ሳይክ እንዴት እንደምደሰት ተስፋዬ ብሩህ ሆኖ ይታየኛል በሀገሬ ኢትዬጵያ በቀጣይ የሚመጣው ። በርታ አመሠግንሀለሁ ። ድል ለኢትዬጵያ መከላከያ ሠራዊት !!!

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 7 дней назад +1

    ኡስታስ ወንድም ይሄ የመጀመርያህ ስለሆነ ትንሽ አስተያየት ያግዝህ ይሆናል። ራስህን ከማስተርጎም እንደዚህ ብየ ጠየቅኩት ብለህ የሚመልሰዉን ብታስተረጉም ምን ይመስልሃል? እናምናሃለን የማያምኑህ ካሉም የራሳቸዉ ጉዳይ ነዉ።

  • @MohamedDelala
    @MohamedDelala 4 дня назад

    ኡስታዝ ጀማል የሙስሊም ሞዴል ነሕ ይሐዉም የሓጂ ዘይኑ ደረሳ አላህ ዉድድ ያርገሕ

  • @ermiasgetachew3777
    @ermiasgetachew3777 7 дней назад +1

    truly Ethiopian RUclipsr 🙏🙏

  • @legesskhaledtufa4518
    @legesskhaledtufa4518 7 дней назад +3

    ክልብህ ለትውልድ ልጆቻችን ጥሩ ኢትዮጵያዊነት እያወረስክ ነው

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 7 дней назад +2

    ሡማሌ ላንድ በጣም ሥነ ሥርአት ያላቸዉ ይመሥለኛል።

  • @tigistuwoldesenbet5330
    @tigistuwoldesenbet5330 7 дней назад

    thanks

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 7 дней назад +2

    ባዲሞክራስ፣ካሱማሌላዲ፣ማመራ፣ኣላባት፣ኣላሚ፣ሁሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 7 дней назад

    Uztaziyie you are our inspiration ❤

  • @iyoas1116
    @iyoas1116 7 дней назад

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው።

  • @akliluabrham2107
    @akliluabrham2107 День назад +1

    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @AbdurohmanAli-z8n
    @AbdurohmanAli-z8n 7 дней назад +2

    💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪

  • @TedhomeWoldesemayat
    @TedhomeWoldesemayat 7 дней назад +1

    People can grow together by matching national interests . FREE Somaliland now!!

  • @woinsthe.mengeshayimer919
    @woinsthe.mengeshayimer919 8 дней назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AhmedAbajihad-n5j
    @AhmedAbajihad-n5j 6 дней назад

    Asww❤❤❤❤ustaaz

  • @AbrhamHailu-n9k
    @AbrhamHailu-n9k 7 дней назад

    ስቶድዮህና በጀትህ ከetv ጋር ሲነፃጸር በጣም ሚጢጢ ቢኾንም የምታስተልፈው ይዘት ወይም Content ግን በጣም ይሻላል። በርታ። ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይኹን።

  • @mansourahmed6361
    @mansourahmed6361 8 дней назад +2

    ليست من حزب تنميه بل من حزب الوحده الي الحزب الوطني .

  • @TigistTakeleAdmasu
    @TigistTakeleAdmasu 7 дней назад

    Somaliland ❤️ peaceful nations. Well learn alot from their

  • @WondesnGetachew-jm1wy
    @WondesnGetachew-jm1wy 7 дней назад

    ኡስታዝ ይህ ምንም እንኳ የአንድ ዜጋ ሃሳብ ቢመስልም ለኛ ግን መልካም ዜና ነዉ ታድያ እንደዚህ ነው የምንቀበለው ?ከ17ሺ ሰዉ መካከል 50ሰው በቻ ነው የተረደው ማለተሰ ነው?።አንተ ግን ለኔም ለቤተሰቤም ጀግናችን ነህ።እንወድሃለን ።እናከብርሃለን።

  • @AbdurohmanAli-z8n
    @AbdurohmanAli-z8n 7 дней назад +1

    ❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 8 дней назад

  • @w.a.g4
    @w.a.g4 7 дней назад

    ምርጫ በሰላም እንዲከናወን መሰረቱ ቴክኖሎጂ ሳይሆን የሕዝቡ ቀና መሆንና በምርጫ ማመን ነዉ መሠረቱ።

  • @MareyaEsmal
    @MareyaEsmal 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤ 👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @ebrahimkebital2720
    @ebrahimkebital2720 6 дней назад

    السلام عليكم ورحمة الله ❤

  • @LubnaAbdela
    @LubnaAbdela 8 дней назад

    ❤❤❤

  • @zainhassen5259
    @zainhassen5259 7 дней назад

    ትርጉም ላይ ብታሳጥር አሪፍ አይዘም

  • @MohamedFentaw-o2f
    @MohamedFentaw-o2f 7 дней назад

    በትሹ አጫጭር ዜና ብትሰራልን

  • @mansourahmed6361
    @mansourahmed6361 8 дней назад

    ኡሰታዘ ጀማል የብልጽግና ፖርት ሳይሆን ከአንዲነት ፓርቲ ወደ ወጠኒ ፓርት ፡

  • @ZerihunAbebe-u7w
    @ZerihunAbebe-u7w 7 дней назад

    Dt

  • @tesematesfaye-gf2ws
    @tesematesfaye-gf2ws 6 дней назад

  • @andresmghkokhalil7981
    @andresmghkokhalil7981 7 дней назад

    ወደቁብነገሩ እስታዝ ግዜ ወስድብክን

  • @tigistuwoldesenbet5330
    @tigistuwoldesenbet5330 7 дней назад

    😂😂😂😂😂

  • @sarakonjo7475
    @sarakonjo7475 6 дней назад

    اولا تعرف مصرين لا يلتزم بتفاق إلا الاتفاقات مع اليهود فقط.......خوفا وليس احترام عهود
    السودان عمره ما تحصل فيه تنميه وينهض إلا إذا قطع علاقاته مع مصر .. يريدون ان تتنازل السودان عن نصيبها من مياه النيل لفائدة مصرر\اي 8 مليار الدي كان قديما يدهب الى مصر
    مصر سبب فقر وتخلف جيرانها هي من حاصرت الفلسطنييين واكلت اراضي ومياه السودان دملرت قري كاملة لبنائها السد العالي واغرقت 150 كلومتر من الاراضي واخدت حلايب شلاتين ومولت بالمال والسلاح المتمردين والمعارضين وحفرت قنات جونقلى لتسرق مياه المنبع وتريد السيطرة علىاه النيل لوحدها
    اي اسلام واي دين يامركم ان تمنعو دولا من استعمال تروات بلادها
    لايوجد في العالم كله دولة في المصب تتحكم في المنبع الا عندكم في مصر والكل يعرف ان الاستعمار البريطاني يستغل اراضي مصر والسودان وتمنع دول المنبع من بناء سدود فلما خرج الاستعمار قسمت مصر والسودان دون الاخرين مستغلة فقر وضعف دول المنبع اما الان انتهى الضلم كل دول المنبع تبني بلدها( كينيا اوغندا طنزانيا الكونغو ) على مصر مشاركة دول البحر الاحمر قنات السويس وارساال الماء الى غزة واسرائيل لانهم احق بمياه النيل التي تهدر في البحر حيت تصب مليارات مياه النيل

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 6 дней назад

    ኡስታዝ ጀማል ምርጥ አገር ወዳድ በርታ

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 7 дней назад

    ❤❤❤❤