ዩኒፎርሜን ለብሼ ከመዋል በላይ የሚያስደስተኝ ነገር የለም - ሌ/ጀነራል ይልማ መርዳሳ
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- የአድዋ ድል ጀግና ከፍተኛ ሜዳይ ተሸላሚ የኢፌድሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ጋር በቢሾፍቱ የኢፌድሪ አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ግቢ ውስጥ የተደረገ ልዩ ቆይታ#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
My country has always heroes💪. I appreciate you!
He is a genuine, honest, dedicated, hardworking, and decent human being. His love for his country is beyond words. He loves his Air Force too. God bless him.
በክት አስመሳይ ካድሬ
ጀግና አየር ሀይላችን ኑርሩልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
God bless Ethiopia Amen
ምን አይነት ድንቅ መሪ ኖት በርቱ ሁላችሁም ጥሩ የአየርሃል መሪ ለሀገሬ
የተገኙ ውድ ጄኔሬ ይልማ መርዳሳ ደስ
የሚል መሪ የሃገር ኩራት ክብር ነው
ደስ የሚል የቀድሞን አስታዋሺ ውድ
መሪ ኖት እርሶም ነገ ይመሰገኑበታል
ይወደሱበታል ይከበሩበታል ደስ የሚል
መሪ ጀግ እውነተኛ መሪ ኖት
@@MichaelZewdie-jo8bq ከምርህ ነው?
General Yilma Meredassa, the true son of Ethiopia! He resurrected the Ethiopian Air Force from the ground. We salute and applaud our defense forces! 🇪🇹❤️👍
የተዋጣለት ጀነራል ይልማ መርዳሳ አንደበተ ርቱእ ጀግና አየር ሀይሉን ክሚጠበቀው በላይ ለግዳጅ ብቁ ከማድረጉም በላይ ተግባቢ ሰው አክባሪ መሆኑን በገሀድ በማየቴ ሁሌም አድናቆቴ ክብር ለሚገባው ሀቅን ለሚከተል ረጅም እድሜ ለ ሌ/ጀነራል ይልማ መርዳሳ::
❤❤❤❤❤❤ በጣም ደስ ይላል ንጉሳችን አንተ በመምጣትክ ሚመጥኑ ባለሙያዎችን በቦታችው በማስቀመጥክ ሁሌ ክብር አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤
ጀግናው ይልማ መርዳሣ የኛ ጀግና ምንጊዜም ጀግና ነህ አንተ እያለህ ኢትዮጵያችን እንደተከበረች ትኖራለች ኑርል ይልማ መርዳሣ
አንድ በአመራር ቦታ ላይ የተቀመጠ ሠው ያለውን አቅም እንደዚህ አውጥቶ መጠቀም ሲችል ማየት በጣም ደስ ይላል
ክብር ጀነራል የሀገር ባለውለታ ኖት እናመሠግናለን
Faysa maxamed abdulla mussa
May God bless you General. Keep your hard work: our country needs more and more people like you. I also want to say Thank you to the beautiful journalist. She is great ❤.
Wow 🤩
It’s amazing ❤️
I salute you General. Great Job!!!
May God bless mama Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤
ክብር ሞገስ ይገባችኋል ጀግኖቻችን ኑሩልን ለዘላለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Respect and salut the Ethiopian Airforce! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Thank you for your service our hero
ክብር ለሀገር መከላከያ ሰራዊት እናተ የኢቲዮጲያ ፈርጦች እዴት እደምወዳቹሁ❤🙏
የኢትዮጵያ ጀግኖች በርቱ በእውነት ድንቅ ነው እያንዳንዱን በሚደንቅ መልኩ ነው የአየር ሐይል ግቤ , ሁሉ ነገር ይህንን ግቤ የሚያውቀው ያውቀዋል 100% ለውጥ አለው እጅግ ልዮ ክብር አድናቆት አለኝ ለሌተራል ጀነራል ይልማ መርዳሳ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ እጅሚን ከነጤና እመኛለሁ .👍🇪🇹👍
ክብር ይገባችኃል የኢትዮጵያ አየር ኃይሎቻችን ጀግኖቻችን ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት የሚገርም ስብዕና ነው አቦ ይብዛሎት!!
We need more like u.General
Nice program, especially the last word of the General is very touching for everyone of us having natural senses.
Wow, Our hero.Ethiopia is thanking you 😊
WOW! MARSILAS is the perfect Host. She is GORGEOUS. INTELLIGENT. CREATIVE. & POWERFUL.
😅
Thank you general Yilma Merdasa,Ethiopian hero.Please countinue training hero yangisters as we have historical enemies ,how want to use our natural resources such as our water,soiles etc.
ጀነራልን ይልማ በጣም አደንቅሃለሁ፣ ባንተ ተሥፋ አለኝ፣ ኢትዮጵያን አደራ ጠብቃት!!!
አገሬ ሁሌም ቅደሚልኝ ጀግኖቻችን ኩራታችን ናችሁ የቀድሞ ጀንግኖቻችን በዚ ልክ ስላከበሩልን ጀነራል ክብር ለእርሶም ይግባዎች
Thank you for our defence forces. We fully stand with you ❤✊🏾
ilove my people and my country ethiopia live long
I love to visit our air force ❤
ዋው ይልማ መረዳሳ አንበሳ ጀግና ለ ጀነሪል መርዳሳ AMZIN❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🌱🌝🌱🌝🌱🌸🌱💙🌱💜🌱🌷🌱💜🌱💜🌱ቴ
Honest & brave General Yilma Mardasa proud of you.
Absolutely amazing Ethiopia defense air force Africa black lions Ethiopia 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹
ወነዶቻችን እነኳን ደስ አላችሁ፤ እኔም ደስ ብሎኛል:: ወልድዬ
God bless you our Air Force leader and Pm Dr AAA
Yesss Thanki ❤❤❤
ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ይሁን ! ሞት መከላከያ ለምያንቋሽሹ ዘረኞች
Mote latem kotetam 😂😂😂😂
Thank you for your Service.
ኢትዮጵያ እና ዜጎቿ ያመሰግናችዋል: መጪው ትዉልድ በታሪክ ይዘክራችዋል"
God bless #GENERAL_YILMA_MERDASA ... God bless #ETHIOPIA'YE
ክብር ለጀግና የሀገር መከላከያ ሠራዊታችን ይሁን በርቱ መልካም መስራት ለእራስ ነው ።❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
Faysa maxamed abdulla
ኩራትና ዝና ሞትና መከራ በሀገር ላይ ብመርም ወገንህን ስታይ ይጣፊጣል ፡፡❤
እውነት ነው ሰማዩም የእናተ ነው! በደንብ ይገልጻችኋል::
😮😮😮😮😮 ❤❤❤❤ salute general
Ethiopian ❤
SelamLOVOK❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክበር ለአገር ጠባቂዎች በሙሉ
Thanks for your service to our Air Force
አገራችን የፖለቲካ መግባባት አርብቧት፣ የውስጥ ሰላምና ደህንነት ቢሰፍን አየር ሃይላችን ይበልጥ የአገር መከታ መሆን ይችላል።
ሁሉ በባለ ቤቱ እጅ ያምራል ስቃያችን መልስ አግኝቷል።
ጀነራል ይልማ ስወዳቸው!የቁርጥ ቀን ጀግና!
ወገኖቼ ፀልዩልኝ በናታቹ መኖር አልገፋ አለኝ ታከትኩ ለነገ የሚታየኝ መንም ነገር አጣው በጌታ ስም ይዢያችሃለው አይዞሽ ብላቹ አበርቱኝ
አይዞህ ወንድሜ
@@adisujara1792 ayzoh yene hit ken yalfal🙏🏾
አየር ሀይላችን ኩራታችን። ሌሎች ተቋምትም ተቋምን ለሰራተኞች እና ለውጪ ተገልጋዮች ምቹ፣ ማራኪና ውብ ማድረግን ከአየር ሀይል መማር አለባቸው። በርቱ ገና ከዚህ የበለጠ ኢትዮጵያን የሚመጥን ምርጥ ነገር እናያለን ፈጣሪ ጤናና እድሜ ያድለን። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ።
ወደር የለሽ ጀግና ሠርቶ የምያሰራ አርአያ የኢ/ያ ኩራት ረዢም ዕድሚና ጤናን እመኝሎታለሁ ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ
አየር ሃይል ነው እንዴ የምትሰራው? ስታሽቋልጥ እድገት ለማግኘት ይመስልብሃል ፣ ወገኑን የሚጨፈጭፍ ገልቱ አዛዥ እኮ ነው ፣ በብቃቱ ሳይሆን በዘሩ የተሾመ ገልቱ ነገር
እግዘአብሔሪ አዉንም ጥበብንነ እዉቀትን የምትወጉበትን ጠለቶቸችሁን የምተሸንፊበትን ዲልን ይሲጠቹ
Beautiful journalist
በጣም ደስ ይላል። ኢትዮጵያችንን ሠላም ያድርግልን።
ለጀነራል እድሜና ጤና ተመኘሁ
Wow Amazing.
ጀግና መሪ ጀግና ወታደሮችን ያፈራል! ጀግኖች ኩራታችን ናችሁ!
Etv will be in kilinto soon
Amazing Program amazing women presenting in a Good way
بلدي سندي عاش بلدي ❤❤❤❤
Ethiopia air force pride of this holy land.united we stand divided we fall.120mill.men&women are united bhined.dare to win.
በጣም ነው የምታምሪው ዋው ❤❤❤
Respect for our air force! Long live for our hero @ General Yelma Merdesa
ወዉ this is Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
Wow! Wow! Wow!
"😊 Instead of pointing fingers, finding faults, and creating divisions, we should learn from General Yilma Worgessa. He is excelling in his work, and if we all work hard together, we can develop our country, Ethiopia."
I love the music ❤❤
We all are ready and available anytime for MOM Ethiopia!!!
ክብር ሌ/ጀ/ መርዳሳ ለምክሮትም ሆነ ለክብር እገልግሎት እግዚአብሔር ይባርክዎት
ኢብስ 120 አዘጋጅ ተባረክልን
Great program
Amazing and Great
ሰውየው ሀገሩን እንዴት እንደሚወድ አሳይቷል ። አንደኛ ናችሁ ። የትኛውም ሀገር የሚወድ ዜጋ ይኮራበታል ። Respect
ጀግናችን
ketebekut belay mirt sira new yeseraw ayer hayil 🤏 👏👏👏
programum dink neber.......... program akrabiwa mar silas gobez nesh berchi 👌
yes ጀግነዉ ጁኔራል❤❤❤
Ethiopian yeteshale dereja endemetadersu aneteraterem ye Oromo lijoch❤❤❤
Great video..but the General wasnt the one piloting the SU. The front spot is the pilot
Our pride❤❤❤
You great
ጀግኖች ❤❤❤❤❤
አገራችን ፈጣሪይጠብቅልን የትም ዙረን ማረፊአችናት የአገራችን መበልፀግ ደስይላል ሰዉ እደመሆናችን የአማራህዝብ መፈናቀል ሞት በጣም ያስከፍናል ለምሳሌ ወሎ ሀይቅ ቢሲቲማ አካባቢ የሚኖሩ ተፈናቃዮች በጣም ያሳዝናል ወርጣየ እሮቢት ሰግለን ልጆቻችን ትምህርት ቤትመመዝገብ አልቻሉም በጦርነቱ ወደወለጋ የተመለሱት ወለጋላይ እሚቀብራቸዉ እኩአን አተዋል ወይም አማራክልል መሬት አይከፍፈልም እነሱም ቢያስም ጎጆ መስሪያኩአን ይኑራቸዉ አንድ ሰዉ ብዙ ኤክታር ያለዉ አለ ተነዛ ትንሽትንሽ ይሰጣቸዉ ሰዉ በመግደል መፍቴህየለም ይከንን መልክት የምታነቡ በፈጠራችሁ ሚድያ ታላችሁ ሀሳቤን ሸርአርጉልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ያምራል
Iam proud
This is inpower people
ጀግና ዋው
ወወ ዳሲላል ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Good job boss❤
Big respect! Big country!
ክቡር ጀኔራል ከምላከ ይጠብቅዎ ነሚያኮሩ አዛዥ ኖት
ጥሩ ኢትዮዽያዊ ወታደር ተወዳጅ
በሀገር ጉዳይ ላይ ያለን አንድ አቋም ነዉ።አይዟችሁ አለን ከጎናችሁነን።
Woow ❤
መኩዬ 🇪🇹⚔️🇪🇹
የአብራሪው ማንነት ቢለያይም ሟች ግን ያው ነው !!!
www ❤❤ idette dassi yillal
Amazing
Good job Glory to Abyssinia Éthiopia ❤
❤❤❤❤❤
ዋው ከዚህ ግቢ ሳምንት በተቀመጥኩ 😂😂😂