Nice to see you wengelwi Yared, as usual, it is a very good teaching God bless you and your family 🙏 Jesus is the only one, begotten, monogenes. Thank you, yard, for explanation 😢
thank you so Much ! Yared I Know a person whose name is " Hailu Yohanis " teaching diversion from Gospel . specifically , He says "there is no difference among Trinity , Jesus is not Eternal means to come by Father for He has empowered Us the right to be son of God as Jon 1 :12." is Jesus by now free of interceding to our prayer ? I am waiting your replay . stay well !
የምንወድህና የምናከብርህ ወንጌላዊ ያሬድ አንተን በዘመናችን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ:: አንተ በረከታችን ነህ:: ለምልምልን:: ፀጋና ምህረት ይብዛልህ:: ረጅም ዘመን ጥገብ አገልግል:: እኛ ተጠቅመናልና ክብር አምልኮና ስግደት ለአምላካችን እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስ ስም ይሁን::
Wow ጌታችንና መዳኒታችን እዬሱስ ክርስቶስን አሳይተህናል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
ወንጌላዊ ያሬድ ጸጋ ይብዛልህ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ትምህርትህን ደጋግሜ ነው የምሰማው እግዚአብሄር ይመስገን ጌታ ባንተ ብዙ አስተምሮኛል።
አሁንም ጌታ የቃሉን መገለጥ ያብዛልህ።
ዉድ ወንድማችን ተባረክልን አሁንም በብዙ❤❤❤❤❤❤🙏🏽
ወንጌላዊው ያሬድ ሰላምክ ይብዛ ክፍል 13 ላገኝ አቻኩም እዴት አጊቺ ልማር እችላለሁ ተባረክ
በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበርኩት wellllllllllllcam 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wongelawi geta abezeto yebarkh
God bless you my brother Yared
Egeziabehare yebarekeh Yaredeye
Bless you
✞ከአባታችንና አምላካችን ከእግዚአብሔር አብ ምህረትና ፍቅር፣ ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም፣ የመንፈስ ቅዱስ ህብረትና አንድነት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን።✞❤
✞ክብር ለእግዚአብሔር አብ ክብር ለእግዚአብሔር ወልድ ክብር ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ይሁን አሜን።✞❤
“ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
- ሮሜ 11፥36
More blessing, i am blessed by your teaching
Thanks a million
God bless u brother Yared
God bless you more 🙏
You are blessed 🙏🥰
You are too.
@@EvangelistYaredTilahun🙏🙏🙏
የማከብርህ የምወድህ ወንድሜ ያሬድ የምታስተምራቸውን ተከታታይ ትምህርቶች እግዚአብሔር እረድቶኝ እማራቸዋለሁ። እና ስማር ደሞ ጥያቄ የፈጠረብኝን ዝም ብዬ ማለፍ አልፈልግም እግዚአብሔር በዘፍጥረት 1:-26-28 ሰውን በመልኩና በምሳሌው ፈጠረው ይላል ዘፍጥረት 1:-31እግዚአብሔርም ያደረገውን ሁሉ አየ እነሆም እጅግ መልካም ነበር። ማታም ሆነ ጥዋትም ሆነ ስድስተኛ ቀን ይልና በዘፍጥረት 2:- 3 ሁሉም ትክክል መሆኑን ካየ ከፈፀመ በዋላ በሰባተኛውም ቀን አረፈ ይለናል መፅሐፍ ቅዱስ እና ጥያቄዬ ዛሬ ስታስተምረን እየሱስ ልዩ ልጅ ነው የሚል ነው ያ እግዚአብሔር የፈጠረው ሰው እጅግ መልካም የሆነው ሰው እንደጠፍ እንደወደቀ ቀረ እና እግዚአብሔር የቀደመ ሐሳቡን ትቶ ሌላ ልዩ ልጅ ወደ ምድር ላከ? ስላልገባኝና ማወቅ ስለምፈልግ ነው በትህትና እንድታስረዳኝ እጠይቅሀለሁ። ግዜህን ሰጥተህ በትጋት ስለምታስተምረ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ!!! በጣም አመሰግናለሁ!!!!❤
ሕሊና የኢየሱስ ክርስቶስ (አንድያ፣ ብቸኛ፣ ልዩ) ያልነው ልጅነት ዘላለማዊ ነው፣ እንጂ አዳም በኃጢአት ሲወድቅ የመጣ አይደለም። ምናልባት የቃሉን ፍቺ ለማስረዳት ዕብ. 11 ላይ ይስሐቅንና እስማኤልን መጥቀሴ የእኛን ልጅነት አሳንሶብሽ ከሆነ የእስማኤልና የይስሐቅ ልጅነት በምንም ዓይነት የኢየሱስ ክርስቶስንና የእኛን ልጅነት ልዩነትና አንድነት ለማሳየት የተጻፈ አይደለም። በተጨማሪ ለመረዳት ከላይ ለሌላ እህት የሰጠሁትን ምላሽ ተመልከቺ።
የምወድህና የማከብርህ ውድ ወንድሜ ያሬድ ለጥያቄዬ መልስ ስለሰጠህኝ በጣም አመሰግናለሁ!!! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!!!❤
May God bless you always for the expository teaching 🙏
It's my pleasure
Nice to see you wengelwi Yared, as usual, it is a very good teaching God bless you and your family 🙏 Jesus is the only one, begotten, monogenes. Thank you, yard, for explanation 😢
Thank you kindly
God bless you 😘 ❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
ወንጌላዊ ያሬድ ሰላም ላንተ ይሁን ክፍል 13 ማግኝት አልቻኩም
thank you so Much ! Yared
I Know a person whose name is " Hailu Yohanis " teaching diversion from Gospel . specifically , He says "there is no difference among Trinity , Jesus is not Eternal means to come by Father for He has empowered Us the right to be son of God as Jon 1 :12." is Jesus by now free of interceding to our prayer ? I am waiting your replay . stay well !
ስለትምህርትህ እግዚአብሔር ይመስገን ግን እየሱስ ልዩ ልጅ ነው የሚለው ቲንሽ ግራ አጋብቶኛል ልዩ በሆነው በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤ በማመናችን እኛም ልዩ ልጆች መሆን ለምን አልቻልንም
ልዩ ማለት እሱ ልጅነቱን እንደ እኛ በመወለድ በጸጋ ያገኘው ሳይሆን ዘላለማዊ ማንነቱ ነው። እኛ ግን በምህረትና በጸጋ ዳግም ተወልደን እንጂ ዘላለማዊ ማንነታችን አይደለም። እርሱ መለኮት የሆነ ልጅ ነው፤ እኛ ግን በማንነት ሳይሆን በጸጋ ልጅ የሆንን ሰዎች ነን። ዓለምፀሐይ አሁንስ "ልዩ ልጅ" የሚለው ገባሽ?
@@EvangelistYaredTilahun አዎ ገብቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ዝም ብየ ግልፅ ሳይሆንልኝ ከማልፈው ብየ ነው ሲገባኝ ነው የምበላው ደስ ብሎኛል
ሞኖጌነስ- አንድኛ ብቸኛ - ልዩ- ማለት፡ነው- ኢየሱስ ብቸኛ ልዩ የሆነ የተለየ ልጅ ነው!
ታላቅ፡መገለጥ
-ለምን አይታይም እግዚያብሄር- 1) ባህሪው፡ስለሆነ ነው የአብ ባህሪ ነው!! አብ አይታይም የማይታይ ባህሪ ነው!
2- ለድህንነታችን ነው።አይተነው በህይወት መኖር ስለማንኖር ነው
3- የሚታይበት መንገድ የራሱ የአተያየት መንገድ አለው ያም፡በልጁ በየሱስ በኩል ስለሆነ ነው።አብ በሱ በየሱስ በኩል መታየት ስለወደድ ነው። በልጁ በሰራው ስራ በፍጥረት ይታያል፣ በመካከላችን ባለው ህይወት ፍቅር ህብረት ይታያል
በአባቱ እቅፍ ያለው አንዱ ልጁ እሱ ተረከው!!!! ኮልፖስ ማለት እቅፍ የሚለው ምን ማለት፡ነው? በደረት ተጠጋ ማለት ነው (እንደ ኢየሱስ ደረት ላይ ዮሃንስ ተጠግቶ እንደነበር- እንደወዳጅ)- ከዚህ በላይ መቅረብ እስከማይች የተጠጋ ማለት ሲሆን ኢየሱስ ከአብ ጋር ያለውን የጠበቀ የቀረበ ህንረትን፡ግንኙነትን ያሳያል።ሙሴ እንደጓደኛው ነበር አምላክን ያዋራው ኢየሱስ፡ግም፡ከዛ በቀረበ ጥልቀት እና ስጥመት እንደ ነበር ከአብ ጋር ያለው ህብረት።ከመለኮት ጋር እንዲህ መቅረብ የሚችል መለኮት፡ብቻ፡ነው!