መጋቤ ብሉይ ክርስቶስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አለመሆኑን በሚጥም አገላለጽ አብራሩት||ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 авг 2024
  • #ethiopianorthodox #orthodoxtewahdo #seifuonebs #ተናገር #orthodoxmezmur #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #live #abugidamedia #ethiopian #abrelohd

Комментарии • 11

  • @fikrugezmu1443
    @fikrugezmu1443 Месяц назад +5

    መጋቢ ብሉይ Aemere ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @belaybirehanu1277
    @belaybirehanu1277 26 дней назад +1

    መምህር ቃለሕይወት ያሠማለን።

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Месяц назад

    ተባረኪ እህታችን ኤደና

  • @yade716
    @yade716 Месяц назад

    ትክክል ናችሁ እኮ! ባለማመናችሁ በናንተ ላይ ይፈርዳል። ለእኛ ግን ይማልድልናል።

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx Месяц назад +3

    ወጣወረደ 2 ክርስቶስ አሉ የኦርተደኩስ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ነው እናትህና አባትህ አክብር የሚል ፈጣሪ አማላጅ ሳይሆን ፈራጅ ነው አማላጅ አደለም የየውሃንስ ወንጌል 16:26 ። የፕሮቴስታንት እየሱስ ሌላ ነው አማላጅ የሆነ እናቱን የማያከብር ነው የድንግል ልጅ ጌታእየሱስ ክርስቶስ ቢሆን እናትህን አባትህን አክብር ነው የሚለው እነሱ የውሸት እንደሆነ የምታቀው እናቱ ሲሰድቡ ሲያንቋሽሹ ጌታ ያከበራቸው መላኢክት ፃድቃን ሰማእታት ሲሳደቡ ነው የሚውሉት ስለዚ የፕሮቴስታንት እየሱስ የሚሉት ሌላ ነው

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu Месяц назад +2

    ኤደን ሐብትና አብታህቲ ኮይንኪ ካብዞም ሊቃውንት አህዋትናን አቦታትናን ተማሃሪ

  • @user-su3zc3iy5i
    @user-su3zc3iy5i Месяц назад +2

    ኤደን ትሃድሶ ናት ኢየሱስ ክርስቶስ አማላጅ ፡መፅሃፍ ቅዱስ 66 ነው ምትብል ትሃድሶ ናት

  • @getachewtekle5296
    @getachewtekle5296 Месяц назад

    በ2000 ዓ.ም 81ዱ መጽሐፍ ላይ ሮሜ8፡34ን ላምን ተቀየረ???

    • @FrehiwotTamru-wc2bj
      @FrehiwotTamru-wc2bj Месяц назад +1

      Ke1937 buhala yalut feraj yemilewun amalaj silut yihinin teyikehal

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy Месяц назад +1

      አዲሱ መደበኛ ትርጉም ለምን አሰፈለገ የሚለው ከተመለሰ ….ስለ81 አሀዱ ልናወራ እንችላለን ….. መፅሐፍ ቅዱሱን ለዼንጦዎች ማነው የቀነነላቸው ?