//ቤተሰብን ፍለጋ//"ኧረ ተዉኝ መከራ ቀጥቅጦኛል አላስታውስም" |በቅዳሜን ከሰአት|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 155

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 12 дней назад +13

    አለቀስኩ የካሊድን እናት ስሰማ ምንም ቃል የለኝም እርጂም እድሜ እና ጤና ይስጣት ebs ለካሊድ እናት የስሪ መጀመሬ ቢሰጣት ባይ ነኝ

  • @MeseretHailu-hf4zb
    @MeseretHailu-hf4zb 12 дней назад +29

    መከራ አይተው የሰደጉ እናት እየለ የጠለች እናት ፍለገ የሰው ልጅ የሰውነው የሚባለው ለዝህ ነው ።እናቴ እግዚአብሔር ይመሮት

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 12 дней назад +3

      እራስን ማወቅ ተፈጥሮአዊ ጥያቄ ነዉ ሳይገባችሁ አትቀባጥሩ

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 12 дней назад +15

    ኡፍፍፍፍፍ የእኔ እናት እኔን ቀብሮ አሉ እግዝአብሔር እድሜ ጤና ይጨምርሎት እናቴ

  • @jojolove791
    @jojolove791 11 дней назад +8

    በጣም ነዉ ያዘንኩብህ ካሊድ ቆም ብለህ አሰብና ከራስህ ጋር ታረቅ እኔም ያደኩት እዳተ ነዉ በጣም ነዉ የምትሳሳልኝ እኔ ካተኮሰኝ እሶ ታማ አልጋ ትይዝ ነበር ተንሰፋሰፋ ነዉ ያሳደገችኝ እኝህ እናት እዳያዝኑብህ እግራቸዉን ሰመህ መርቂኝ እናቴ ህይወቴ እንዲሰምርልኝ ብለህ ተመረቅ ዋጋ ከፍለዉ ደረቅ ጡታቸዉን አጥብተዉ ልጄ ብለዉ ዳብሰዉ አቅፈዉ አፍቅረዉህ ሳስተዉ አሳድገዉህ እንዴት የማታቃት የጣለችህ የረሳችህን ያልዳበሰችህን ትናፍቃለህ ልባቸዉ ያዝንብሀል እኔ አንተን ብሆን እኮራባቸዋለዉ እናት የሚለዉን ክብር ለማላቃት አልሰጥም ልንገርህ ብታገኛትም ፍቅርም ሰሜትም አይኖርህም አትሸወድ በእጅ የያዝከዉን ወርቅ እናት አሰደስተህ ተመርቀህ እሳቸዉም ደስ ብሎቸዉ እናቴ እናቴ ብለህ ሸኛቸዉ አታሰጨንቃቸዉ ጠንካራ ሁን ሁሉም ያልፋል ከኔ ተሞክሮ ነዉ የፃፍኩልህ እናቴ መርቃኝ በዝቻለዉአንድ ቀን ቤተሰብ ልፈልግ ብሄ አሰቤ አላዉቅም ተሰምቶኝም አያቅ ላያትም አልፈልግ በጣም ደሰተኛ ነኝ በጣም አሰለቀሱ የኔ እናት❤😢እድሜ ከጤና ይጨምርሎ

  • @b.6015
    @b.6015 12 дней назад +16

    😢😢😢😢😢😢 አላህ የሠጠው ይጥላል ያልወለደ እደዚህ ይሰቃያል በለጅ እጦት የኔ እናት

  • @LocyLocy-vf2hl
    @LocyLocy-vf2hl 12 дней назад +32

    የእኔ እናት ስታሳዝን መሃን ሆነው የሰው ልጅ ለማሳደግ ዋጋ ከፍለዋል እናቴ ጀግና ኖት

  • @-oj4gq5xi8g
    @-oj4gq5xi8g 12 дней назад +10

    አላህ ሙሉ ጤናዎትን ይመልስሎት እማማ እስኪ ሁላችሁም ዱአ /ፀሎት አድርጉላቸው ሀኪም አትድኒም ቢላቸውም አላህ ሁሉን ቻይ ነው አላህ ያሽራቸው።ያረብ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 12 дней назад +6

    ምን አይነት ብሩክ እናት ሩህሩህ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጦት የካለድ እናት ካሊድም❤❤

  • @meronebekele6772
    @meronebekele6772 12 дней назад +12

    በጣም ያሳዝናል እኚ እናት ልጄ ብለው
    አሳድከው የሰው ልጅ የሰው ነው ግን እናት ፋለጋ ወጣ አውጥተው የጣሉትን
    ፈለጋ በጣም ያማል የማየውቃቸውን ቤተሰብ ፍለጋ እሳቸውን አስቀምጦ ወይ
    አለመብሰል ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጠዎት በጣም የተባረኩ እናት ውይ
    ትምህርት ነው የሰው ልጅ በፍፁም አያስፈልግም እግዚአብሔር ካልሰጠ አምኖ መቀመጥ ነው በሀላ ፀፀት ይገላል

  • @weyneshits139
    @weyneshits139 12 дней назад +52

    ካሊድ ግን ምን ነክቶት ነው እኝህን የመሰሉ ምርጥ እናት አግኝቶ ገና ለገና የሌላ ሰው ልጅ ነህ ተባልኩ ብሎ ይህን ያህል መከራ ማየት?ቤተሰቦችህ ቤተሰብ ከተባሉ እሳቸውን ሳታሳዝን ጤንነትህን ሳትጎዳ በተለያዩ መንገዶች መፈለግ ስትችል እማማን እውነተኛ እናትህን እንደ ዋዛ ውለታቸውንም ድካማቸውንም ከንቱ አደረግከው ሰው የሰውን ልጅ እንዳያግዝ ያስፈራል የጣሉህን ቤተሰቦችህን ያገኘሀቸው እለት ይህን ሁሉ ዋጋ የከፈልከው ለእነማን እንደሆነ ሲገባህ ሰለ እማማ ፀፀቱን እትችለውም ፡

    • @alainfef176
      @alainfef176 12 дней назад +3

      😢😢😢ወላሂ. የኔም ጥያቄ.

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 12 дней назад +8

      የሚፈልጋቸውን ሰዎች ካላገኘ ምን ሊሆን ነው? እኚህ ሴት እግዚአብሔር ይባርካቸው፤በጣም መልካም ሴት ናቸው።

    • @elsa3589
      @elsa3589 12 дней назад +12

      አንድ ዳቦ እና እስኪርቢቶ ያልገዙ ቤተሰቦች መፈለግ ይገርማል ፣ እኔ አባቴን አላውቅም እናቴ እና አያቴ ነው አንቀባረው ያሳደጉኝ አሁን የራሴ ቤተሰብ አለኝ ሶስተ ልጆች አሉኝ ፣ ኑሮዬ ካናዳ ነው አንድም ቀን ትዝ ብሎኝ አያውቅም አባቴ ፣ ልጆች እንዳሉት ሰምቻለው ፣ ባለቤቴ ሁሌ ተይ ፈልጊ ይለኛል ፣ በጭራሽ ከእንግዲህ በኋላ አላደርገው፣ እናቴ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ።

    • @frutenafrtuna3745
      @frutenafrtuna3745 12 дней назад +2

      ይገርማል 😢😢😢

    • @Batibati380
      @Batibati380 11 дней назад +4

      ​@@elsa3589ሰው ቤተሰቡን የሚፈልገው ለጥቅም ብሎ አይደለም በቃ አካል ነው ስጋሽ ነው ማንነት ነው ትቢት ተይና አባትሽን ፈልጊው በኋላ እናዳይቆጭሽ ፍጠኚ

  • @FebenTaye
    @FebenTaye 12 дней назад +7

    የኔ እናት አንጀቴን ብልት አደረጉት ፈጣሪ ይጠብቆት ደሞ ምንም አይሆኑም እንርሶ አይነት እናት ከየትም አይገኝም የሰውን ዋጋ የሚከፍል ፈጣሪ ብቻነው ፈጣሪ የክፈሎት ካሊድ ከቤተሰብህ ጋ ያገናኝህ ግነ ያንተ ቤተረብ እናትህ አጠገብህ ያለችው ሴት ነች

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 12 дней назад +6

    ፍሲካ ቤተሰብሽን አፍልጊም ቢላት ሰይፉ እናቴ ሙታለች በሷ ማነንም አልተካም ነዉ ያለችዉ አተ ማሻአሏህ ምርጥ እናት አሳድገውሀል

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 12 дней назад +10

    የካሊድ እናት እድሜዎ ሐኪም የቆረጠውን ፈጣሪ ያርዝመው አንተም ፈጣሪ ይርዳህ ።

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 12 дней назад +7

    አላህ እድሜና ጤናወትን ይስጠወት ማሚ አላህ ያልቆረጠን ነፍስ ማንም አይቆርትም አብሽር

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq 12 дней назад +8

    አላህ ጤናዎትን ይመልስሎት የካሊድ እናት ደግ ነዎት

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 12 дней назад +7

    እኚህ የመጨረሻ መልካምእናት ናቸው:: ካሊድ መልካም ዕድል!

  • @ybeser
    @ybeser 12 дней назад +7

    እግዚአብሔር ያስደስቶት እናት በጣም ጠካራ እናት እናትህን ተከባከባቸዉ አደራ መልካም እድል ለሁላችሁም

  • @Aster-yd2hw
    @Aster-yd2hw 12 дней назад +17

    ካሊድዬ ከወለደችህ እናትህ በላይ ናቸው ያሳደጉህ ቢቸግራትም የወለደችህ ለምናም ቢሆን ማሳደግ ነበረባት

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 12 дней назад

      ማንነቱን መፈለጉ ትክክል ነዉ

    • @weyneshits139
      @weyneshits139 11 дней назад

      @@woinshetbelay4664 ስንቶቻችን ነን ማነታችንን ስለአወቅን ወይም ውነተኛ ወላጆቻችን ጋር አብረውን ስለሆኑ የእምሮ ሰላምና ደስ የሚል ህይወት የምንኖር? ካሊድ ያገኘውን ፍቅር ድጋሚ ቢፈጠር አያገኘውም እኚህ ምርጥ እናት ስለዳሌድ ያልሆኑት ምን አለ? ስጋዎቹማ በጨለማ የ2ቀን ጨቅላ ጥለው እሮጡ ፡ማንነቱማ ከፈጣሪ ጋር ደረቅ ጡትቻውን አጥብተው እንዲህ እየሆነባቸው ችለው ያሳደጉት እማማ ብቻ ነበሩ፡

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA 12 дней назад +8

    ዐረወድሜ ዕናትህን ዐደራ ዕንዳትክዳቸዉ ምርጥ ዕናት ናቸዉ

  • @lula-zz1iy
    @lula-zz1iy 12 дней назад +15

    የሰው ልጅ የስው ነው የኔ እናት እንደዚ ተችግራ አሳድጋ እሷን መጦር ሲገባህ ቤተስብህን ፍለጋ ወጣህ

    • @MeseretHailu-hf4zb
      @MeseretHailu-hf4zb 12 дней назад +5

      የሰው ልጅ የሰውነው የሚበለው ለዚህ ነው

    • @YerusalemGebresellase
      @YerusalemGebresellase 12 дней назад

      @@lula-zz1iy የች እናት እኮ ደግ ናቸው እርሳቸውም ከሞቱ ለእርሱም የባሰነዉ ምንነት ለሰዉ ልጅ አስፈላጊ ነው

    • @elsa3589
      @elsa3589 12 дней назад +4

      የሰዉ ልጅ ከማሳደግ የውሻ ቡችላ ማሳደግ ይሻላል ትል ነበር አያቴ

    • @woinshetbelay4664
      @woinshetbelay4664 12 дней назад

      ምን አይነት ደደቦች ናችሁ ልጁ እኮ ማንነቱን ማወቅ መብት አለዉ ፣ደግሞ ቤተሰቡን ቢያገኛ እናቱን አይተዉም

    • @Batibati380
      @Batibati380 11 дней назад +1

      ኧረ አትፍረዱ የተናገረችውን አልሰማችሁም እኔ ሀኪም አትድኚም ብሎኛል አለች ልጄ ሜዳ ላይ ሊቀርብኝ ነው አለችኮ ልጁ ቤተሰቡን ያግኝ እሷም ቀልቧ ይረፍ

  • @biruethioyoutube2087
    @biruethioyoutube2087 12 дней назад +12

    እኔ ካሊድ ቢሆን ቤተሰብ ፍለጋ አልወጣም እናቴ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏

    • @FewzanNesre
      @FewzanNesre 11 дней назад

      እሳቸው ናቸው እንፈልግ ያሉት እኮ

    • @weyneshits139
      @weyneshits139 11 дней назад

      ​እሱ ነው እንጂ ሰባተኛ ክፍል ሆኖ ሰው ነገረኝ ብሎ መበጥበጥ የጀመረው እሳቸው ሲጨንቃቸውና ሲያማቸው ምን ይበሉ? ማንነቴን እህቶቼ…ውዘተ እፈልጋለሁ አለ እኮ ምን ይበሉ እኝህ ደግ ሰው ፡@@FewzanNesre

  • @jilalunuru
    @jilalunuru 12 дней назад +4

    አንተ ጀግና እናት ነዉ ያለህ አዝነህ አተሳዝናቸዉ እባክህ

  • @hayat6939
    @hayat6939 12 дней назад +8

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም የምወደው ፕሮግራም❤❤❤❤

  • @AAZZ-s5s
    @AAZZ-s5s 12 дней назад +8

    እረተው ካሊድ እማይፈልግህ አትፈልግ እናትህ አታሳዝን ዋናው ልጅማሳደግነው እናት ማለውት ወልዶመጣል አደለም እኔብሆን ወላሂ ዘወር ብየም አላያት አረመኔ😢😢

  • @GezehagnAnshebo-n6o
    @GezehagnAnshebo-n6o 12 дней назад +15

    ኣራ,please ዛር ጣይቅ,አንዴ,ይቂራብ
    ዬምትሉት ላይክ አስታዉቁልኆ

    • @yifat-o4w
      @yifat-o4w 12 дней назад +2

      ምንድነው የምትቀባጥረው?

    • @farisabdulfatah2283
      @farisabdulfatah2283 12 дней назад +1

      @GezehagnAnshebo-n60
      ሰለ ዘርጠይቅ መረጃው ወይም ቤተሰቡን ካገኘሽ ይቀርባል ቤተሰብ ካልመጣ ምን ይዘው ያቅርቡት ነው ምትሉት ሆ

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و 12 дней назад

      በጣም በምን ሁኔታ እንዳለ ቢያሳዉቁ😢

  • @umeman8578
    @umeman8578 11 дней назад +5

    ኮሜተሮች ካሌድን ተረዱት እናቴን ጥዬ ልሂድ አላለም የማንነት ጥያቄ በጣም ከባድ ነው።
    ጥያቄው ቢመለስለት የሰላም ሂወት ይኖራል መልካም እድል

    • @weyneshits139
      @weyneshits139 11 дней назад

      እማማ እኮ ተጨንቀዋል ልጃቸው ተበጥብጦ ሱስ ደረጃ ደርሶ ማንነቴን እያለ ሲጨነቅ እሳቸውም ይሰቃያሉ በሰላም እግዜር ይስጥልኝ ብሎ ጥሎ መሄድ በስንት ጣሙ!የሳቸውን ስቃይ ያለፈበት ብቻ ነው እሚያውቀው

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 12 дней назад +4

    እኔን እናቴ አይዞዎት አላህ ከእርሶጋር ይሁን

  • @Gere.emun.
    @Gere.emun. 12 дней назад +6

    ለማወቅ እንጂ እናትህ እሳቸው ናቸው ኣያስፈልግም ብላ የጣለችህ ምንታርግልህኣለች

  • @EndalkEn
    @EndalkEn 7 дней назад +1

    የሆነች በጣም ልትረዶትና ልታግዞት የምትገባ ሴት ነበረች አድራሻችሁ በምን ልጠቁማችሁ ።

  • @alainfef176
    @alainfef176 12 дней назад +6

    😢😢😢ወላሂ. ካሊድ. ግን. ማንም ቤተሰብኮ. አያስፈልግህም. ማለቴ. 😢እናት አባት የሚለው ጥያቄህ. በጭራሽ. አያስፈልግም. ነበር 😢ምክንያቱም. እናት አባት ትልቅ. ቤተሰብ. የፍቅር የመሰዋትነት. ጥግን ያሳዬን. እናት. የእናቶች. እናት. የሆነች እናት. አለችህ ሀሊዴ በቃ አዴ መጠሀል. አላህ ያገናኝህ

    • @meronebekele6772
      @meronebekele6772 12 дней назад +2

      በትክክል በፍፁም አለመብሰል የምን
      እናት የእናት ጥግ ናቸው ውይ እንዳሳዘኑኝ በውነት እኔ ልጅ የለኝም
      ግን እንደዚህ አሳድጋለሁኝ እል ነበር
      በጣም ድነገጥኩኝ የሰው ልጅ የሰው ነው ወይ ለካ ወይኔ የኔ እናት

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 12 дней назад +10

    መጡልን ዮኒዬ ወንድሜ ሰላም ናችሁ

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 12 дней назад +7

    እግዛብሔር በሠላም ያገናኛቹ ሁላቹንም ስታሳዝኑ😢😢😢😢😢😢😢

  • @MakdesFetne
    @MakdesFetne 12 дней назад +6

    የኔ እናት አንጄቴን በላሸኝ 😢😢😢

  • @hssana8939
    @hssana8939 12 дней назад +1

    የኔ እናት ጌታ የምህረት እጁን ይላክልሽ በአምላክሽ ተስፍ አትቁረጪ የኔ እናት

  • @selam7643
    @selam7643 12 дней назад +11

    ጉዲፈቻ ማሳደግ የሚያስጠላው እኮ ለዚነው 😢 የካሊድ እናት አንጀቴን በሉኝ

  • @QABONቃቦንTUBE
    @QABONቃቦንTUBE 12 дней назад +5

    ካሊድ የተገኘበት ቤት ምናልባት የአባቱ በር ላይ ቢሆንስ

  • @sanaasanaa-ue1je
    @sanaasanaa-ue1je 12 дней назад +4

    እናቴ አይዞውት እግዚአብሔር አለ ❤❤❤❤

  • @RozaTek
    @RozaTek 4 дня назад

    ፈጣሪየ እባክህ የተጠፋፊትን በሙሉ በሰላም አገናኛቸው አንተ ትችላለህ 🤲

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 12 дней назад +7

    እናቱ ለምን እዛ ቤት በር ላይ ጣለችው?? የቤቱ ባለቤት ጋሽ ፍቃዱ መጠየቅ አለበት።

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu 12 дней назад

      enim buru laye new reyakiye

  • @ahmedseid622
    @ahmedseid622 12 дней назад +2

    የኔ እናት አላህ እድሜ ይስጥዎት እርስዎን የመሰለ እናት የለም መወለድ ቋንቋ ነው ወንድም ካሊድ የወለደህ ሲጥልህ ያልወለደህ አነሳህ ዋናው እሱ ነው በእርግጥ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው አቀዋለው ግን እኒህን የመሰሉ እናት አደራ አደራ እንዳታስከፋቸው 🙏🙏🙏

  • @fitsumhabtom2572
    @fitsumhabtom2572 12 дней назад +1

    እናቴ ኣላህ ይጠብቃቹ ረጂም እድሜ ይስጣቹ ካሊድ እባክህ ለናትህ ደስታ ሙላቸውና ይቆያሉ ኣይዞህ ኣላህ ይርዳቹ ።

  • @Hiwot-h4c
    @Hiwot-h4c 11 дней назад +2

    ካሊድ ማንነትህን ለማወቅ መፈለግክ ክፋት የለውም እረዳሀለው :: አንድ የምነግርህ ነገር ግን የወለደ ሁሉ እናት አይደለም እናት አይሆንም:: እራስህን አይምሮህን ጠብቅና እናትህን አሳርፋቸው ::

  • @ruthfisha1247
    @ruthfisha1247 11 дней назад +1

    ጀግና የሆኑ እናት አሉልህ ።እነሱ እኮ ጥለውሀል አእምሮህን አታጨናንቅ

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 12 дней назад +5

    Ye Kalid Enat betam new yasazenugn Allah Afiya yesetot Jegena Enat nachew ❤❤❤

  • @ter2065
    @ter2065 11 дней назад +1

    የኪሊድ አሳዳጊ ማለት ይከብዳል እናት አላህ እድሜና ጠና ይስጦት ያረብ ወላሂ ለደግነታቸዉ ስራ መገሠሪያ የገዘብ እርዳታ ቢደረግላቸዉ የሚል 👍👍 ከሊድ ቤቸሠቦችህም ቢገኙ እነዚህ ምርት እናት እዳትለይ ብዙ ነገር አይቸዋል

  • @Hiwot-v4f
    @Hiwot-v4f 12 дней назад +1

    ወንድም ካሊድ እድለኛ ነክ ዋጋ ከፍለው አሳድገውካል እናትክ ።ወላጅ እናትክ የጣለችበትን ቦታ ታውቃለች እሷ ፈልጋህ ብትመጣ ጥሩ ነው። እግዚአብሔር ይርዳክ እናትህ ግን ቃል አይገልፃቸውም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው❤

  • @bipbip941
    @bipbip941 12 дней назад +5

    😢😢ለሁላችሁም መልካም እድል

  • @Halima-dq8lr
    @Halima-dq8lr 11 дней назад +1

    አየካሊዲ አይዞሕ እናትሕን አታሣዝን ሀቢቢ የሠዉ ወሬ አትሥማ

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 12 дней назад +3

    Ebstv ኑርልን

  • @b.6015
    @b.6015 12 дней назад +5

    😢😢😢😢😢😢 አየ እናት

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 12 дней назад +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ የወንየ ፀጊየ ❤❤

  • @SabaE-ow7me
    @SabaE-ow7me 12 дней назад +2

    ዮኒ፡ ኣፈወርቅ ነህ፡❤

  • @Siiiwede
    @Siiiwede 12 дней назад +4

    እስቲ ebs ወታደር የሆነ ፈጠነ ጥላሁን የሚባል ነበር መዝገብ ቤት ላይም ይሰራ ነበር ደቡብ ክልል ፖሊስ ውስጥ ሀዋሳ ይሄን የማውቀው ከ20 ዓመት በፊት ነው እሱ ደግሞ ውትድርና ላይ የቆየ እንደነበር ነው እንደው ምን አልባት እሱ ከሆነ እኚህ እናት ስሙን ሲጠሩ እሱ ይሆን እንዴ ብዪ ነው እዛ አካባቢ አሁን ላይ ያሉ የሚያውቁ ካሉ

  • @fadilasulthan4155
    @fadilasulthan4155 12 дней назад +3

    Yen leyu enate ❤❤❤Allah yasedesetesh Yen leyu enate

  • @chalkutchalkut421
    @chalkutchalkut421 12 дней назад +3

    ሀምሳ አለቃ ተክሉ ለማ ልጅህ ትፈልግሀለች አለሁ በላት እሱም ከሌለ ቤተሰቦቹ አለሁ በሉን የትውልድ ቦታ ወለጋ

  • @የጉራጌአዶትyoutube
    @የጉራጌአዶትyoutube 12 дней назад +8

    የማዳም ቅመሞቺዬ ኧረ ተው እንደማመር ተው ግድ የለም የማዳም ኩሽና እስከ መቼ አሁናማ እሱም ጠፋ ሳኡዲ ሪያድ ስራ ካለም ጠቁሙን

    • @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
      @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 12 дней назад

      ደምሪኝ እመልሳለሁ ውዴ

    • @የጉራጌአዶትyoutube
      @የጉራጌአዶትyoutube 12 дней назад

      @አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
      እሺ ማሬ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 12 дней назад

      አይዞን ዋናዉ ጤና ልክ ነሺ የሴት የወዲ ስራ ከባዲ ሆነ የሪያዲ ለየት አለ አብሺሩ ያልፈል እደምርሻለሁ የስደትን ኑሮ የኖርንበት ብቻ የምናዉቀዉ

  • @rimuty7696
    @rimuty7696 12 дней назад +2

    Ye Khalid enat betam new yasazenugn Allah afiya yesetelegn melekamun hulu yehetemachu ❤❤❤

  • @AarAar-hh6sd
    @AarAar-hh6sd 12 дней назад +2

    ጀመርኩ ለቅሱየን😢😢

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 12 дней назад

    ፈጣሪ ይጠብቆት እናታችን የልጆትን መጨረሻ ያያሉ ፈጣሪ ይጠብቆት አንተንም ፈጣሪ ከቤተሰቦችህ በሰላም ያገናኝህ 💔💔😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @FewzanNesre
    @FewzanNesre 11 дней назад +1

    ቀድማችሁ chersachu ስሙት ሲቀጥል ደሞ esu ይፈለጉልኝ አላለም

  • @Anumma572
    @Anumma572 12 дней назад +1

    ሁላችሁም ቸሩ እግዚአብሔር ያገናኘችሁ::

  • @tesfakirosgebrehiwet9306
    @tesfakirosgebrehiwet9306 6 дней назад

    yenea wud enat .... egziabher ybarksh...rejm edmea ena teana ystsh...kalidm egziabher yrdah... mama ereft endiyagegnu.

  • @gezahegnmetaferia9100
    @gezahegnmetaferia9100 12 дней назад +1

    እናትህ እኝህ ሴት ናቸው:: ገና በሁለት ወር እድሜህ ሜዳ ላይ የጣለችህን ሴት መፈለግ አይጠቅምህም ቤተሰብ የምትላቸውም ሊፈልጉህ የሚቀርቡ አይመስልም :: እኝህን ምስኪን ሴት እናትህ አድርገህ እየረዳሀቸው ኑር::

  • @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ
    @እሙሀሊዲ-ዸ9ነ 12 дней назад

    የኔእናት እርጃም እድሜ ከጢናጋ ይስጠወት እናታችን

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 11 дней назад

    ካሊ እማማን አትካዳቸው ኢትዮጵያዊ እናት አይካድም ! እድለኛ ልጂ ነው እኝህን የመሰሉ ምርጥ እናት ይዘህ ሌላ እናት ፍለጋ ??

  • @HayatAssen-k7u
    @HayatAssen-k7u 11 дней назад +1

    እናትህን እሷ እያልክ ማውራት አልነበረብህም እማ ብትላቸው ምን ያንስባቸዋል የሁለት ወር ልጅ ሆነህ አሳድገውህ በዚህ ልክ ማስጨነቅ አልነበረብህም ባክህ አታስጨንቃችው

  • @TarikuWendmu
    @TarikuWendmu 10 дней назад

    ካሊድ ላይ መፍረድ ከባድ ነው አንፍረድ ማንነትን ማወቅ ግድ ነው መጋባት የሚባል ነገር አለ የገዛ እህቱን ቢያገባስ አንፍረድ

  • @werkneshtamrat
    @werkneshtamrat 11 дней назад

    😢ምን ነክቶህ ነው እኒህን የመሰሉ እናት ትተህ ለጅብ የሰችህ አናት መፈለግ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 12 дней назад +1

    ለሁላችሁም ፈጣሪ ዓምላክ ይርዳችሁ ።

  • @samerasamera4475
    @samerasamera4475 12 дней назад +1

    አቤት።። አሰደስታት። ገና ለወደፊቱ ታሰብለታለች😢😢😢😢

  • @HikmetKonjo
    @HikmetKonjo 11 дней назад

    አይ ካሊድ መስሎህ ነው የወለደ ሁሉ እናት መስሎህ ነው እውነተኛ እናት ማለት ሞት አፍፍ ላይ ሁና እንኳን ልጇን አትጥልም ለሰው አደራ ትላለች ያሳደጉህን እናት 😢😢😢 አታሳዝናቸው

  • @EthiopiaHagere-j7x
    @EthiopiaHagere-j7x 12 дней назад +3

    ዛሬ የቤተሰብ መገናኝት የለም እንዴ

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 11 дней назад

    ወንድማችን ለመሃኗ እናታችን የእውነት ልጂ ሁናት እሽ? ወንድ ልጂ ቆራጥ ነው እንደ በላይ ዘለቀ! እናታችን አትካዳቸው እሽ!

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 12 дней назад +4

    መቼም የሰው ልጅ የሰው ነው አንተን ሲያሳድጉህ ነው ድሀ የሆኑት

  • @ayeshaAy-n2z
    @ayeshaAy-n2z 12 дней назад

    ሁላችሁንም ኸይር ያሰማችሁ

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 12 дней назад

    የሰዉ ልጂ የሰዉ ነዉ አሁን አንገትህን ደፍተህ ጠንክርህ ሰርተህ ካሳት አለቀ እችን የመሰለች እናት ካሊድ ስማ አደሪ

  • @b.6015
    @b.6015 12 дней назад +2

    😢😢😢😢😢😢 allah yasgegnlachihu

  • @halwahalwa1276
    @halwahalwa1276 12 дней назад +3

    አንዳንዴ ግን የሰው ልጅ ከማሳደግ ድመትና ውሻ ማሳደግ ይሻላል እናትና አባትህ ቢፈልጉህ መች ይጡሉህ ነበር እንደጣሉህስ ሞተህ ቢሆንስ ለአሳደገችህስ ሴትዮ አታስብም

  • @SeadaAbate-xm6hz
    @SeadaAbate-xm6hz 12 дней назад +1

    የፍቃዱ ልጅ ነህ ብዬ አስባለሁ😢

  • @danielalemu6765
    @danielalemu6765 10 дней назад

    አይዞህ

  • @HamidaSiraj-k6h
    @HamidaSiraj-k6h 12 дней назад +1

    Allah jazashen yekfalish😢

  • @KaletaKaka
    @KaletaKaka 5 дней назад

    እኔም ሰው ጠፍቶኛን ቁጥራችሁን የት ይገኛን

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 11 дней назад

    ዳሳሽ ዋለ ምትባል ሰው እኔ አቃታለው ቀይ ረዝም ናት እሷ ከሆነች እኛ ጎረቤት ነች

  • @kidistkidist2259
    @kidistkidist2259 11 дней назад

    ካሊድ ግን ምን ነካህ ደግ ጥሩ እሩህሩህ የሆኑ እናት አጊንተህ እንዴት እንደ ቁሻሻ የጣሉህን ቤተሰቦችህን ትፈልጋለህ ሌላም ሰው እንደዚ የተጣሉ ልጆችን እንደ እራሱ ልጅ አድርጎ እንዳያሳድግ እድል ዘጋህ እሄን እያየ ማን ይወስዳል ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ

  • @ቅድስትቅድስት-አ4ቀ
    @ቅድስትቅድስት-አ4ቀ 12 дней назад

    እግዚኦ ይችአለም

  • @sitinamohamed-u6z
    @sitinamohamed-u6z 11 дней назад

    እኔበ14አመቴነውእናቴከፍራሌላ6ልጆችወልዳያገኘኅት ለኔምንምፍቅርየላትምለወንድሜ ምእንደዛውግንእኛብዙፈተናአይተናልአሀንየ20እናየ14አመትልጆችአለኝበቅርቡወደአሜሪካንገብተናልግነ በጣምብዙ ዘግናኝችግርአሣልፌአለው የወላጅችግርለ ልጅበጣምጠንቅነው ኖረህአትኖርም

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 12 дней назад

    Egzhabhir yerdachu ❤❤❤

  • @FewzanNesre-q7y
    @FewzanNesre-q7y 11 дней назад

    ❤❤❤❤ mama aslekesugn yikebdal

  • @tiruyeSeraye
    @tiruyeSeraye 12 дней назад

    የሽሐረግ ጣሰው የምትባል የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ አገናኙኝ

  • @AynyeGetachew
    @AynyeGetachew 12 дней назад +2

    አዬ የሰው ልጅ ከንቱ ነው

  • @rishanberhe7219
    @rishanberhe7219 11 дней назад

    አኔ እጅጋየሁ አቀተለሁ ወንጂ ነበረች አናትወ አምየ አባሉ

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 12 дней назад

    ተሳስቼ ነው ሌላ ስካምት ይቅርታ

  • @adiyamparkPark
    @adiyamparkPark 12 дней назад

    የመቅደስ እናት እመኚኜ ልጄሽ እንደዚህ ልትጨእን አትችልም ሴትዮዋን በፖሊስ አስይዘሽ ቁጥሯን ተቀበያት ወይም ታገናኝሽ

  • @HayatTofak
    @HayatTofak 12 дней назад

    ዛሬ የተገናኑ ቤተሰብ የለም እንዴ??

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 12 дней назад

    ሚኪ እንካን እላህ እተረፈህ ይችን ሴትዩ ተጠንቀቅ ምቀኛ ናት በምግብም በሚጠጣም እንዳትበላ ተጠንቀቅ የጆን ማገኝት እለባት ባለጌ ሴት ናት

    • @mareyemahemed3663
      @mareyemahemed3663 12 дней назад

      እሌላ ቦታ እየጻፍኩ በስተት እለቀና ሄድ ይቅርታ ስተት ከምንት ነው

    • @Aster-yd2hw
      @Aster-yd2hw 12 дней назад

      ማጥፋት ትችያለሽ​@@mareyemahemed3663

    • @weyneshits139
      @weyneshits139 12 дней назад

      መደለት ይችላል እኮ​@@mareyemahemed3663

    • @meseretYalew-b4r
      @meseretYalew-b4r 9 дней назад

      😅😅😅😅😅

  • @MeriMTube
    @MeriMTube 12 дней назад

    አሠላምአለይኩምእራህመቱላህወበረከቱ
    ከቡዙአመትበሀላአገርልገባነውዱአፀሎትአርጉልኝሰደተኞችበሙሉ።።ጨንቅብሎኝአል።።በሰደትእምትገኙበሠላምለሀገርያብቃን

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 12 дней назад +3

    ❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻

  • @TikueZeleke-x3e
    @TikueZeleke-x3e 12 дней назад

    Ye habesha af merz new eko men agebachu besew hiwot afer belu

  • @tesfaygidey487
    @tesfaygidey487 12 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @SabaE-ow7me
    @SabaE-ow7me 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤