ሰበር - አሳዛኝ ዜና ተሰማ | እስራኤል የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነታ መሰከረች እናመሰግናለን Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 62

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Год назад +6

    ቅዱስ ሀገር እየሩሳሌም ሁሌም እንዳመሰገንሸ ነው❤ እሥራኤል የሚል አይቼ ነው ልሰማ የገባሁት አቤል ግን ይቅርታ ጠይቅ ፈጣሪህን😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +7

    ሰላም ለኢትዮጵያና ለሀሰዝቦቻ 💚💛❤️

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    ሰላምለኪ አምሳለ እየሩሳሌም ኢትዮጵያ ተዋህዶ ብቺ ነች💚💛❤🙋

  • @bereketbekele
    @bereketbekele Год назад +7

    ፈጣሪ ሁላችንንም ከ ክፉ ይጠብቀን

  • @antenehgetaneh1269
    @antenehgetaneh1269 Год назад +2

    ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ለዘላለም ትኑር ትኖራለችም ዳዬ አለቀ

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልል ሲለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስን የሚያሳዲዱ ሁሉ በመድሐኒአለም ስም የተገሰጠ ይሁን

  • @azibazib9609
    @azibazib9609 Год назад +1

    በጣምያሳዝናልናፉስይማር😢

  • @ahlamwolloyewa7801
    @ahlamwolloyewa7801 Год назад +3

    ሲጀመር ህግ የለሌበት ሀገር ነፍስን ማጥፍት እንደባህል ነው የተያዘዉ።ኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን ።

  • @አስማቢንትኑሪ
    @አስማቢንትኑሪ Год назад +1

    ያረቢ አተ ሠላም አምጣልን

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 Год назад

    አቤል በጣም ተደሰትኩብ እናመሰግናለን መጨረሻክን ያሳምርልን እኔም በስሜት ተናግሬክ ነበር ይቅርታ አርግልኝ💗

  • @tenad7309
    @tenad7309 Год назад +1

    አቤት ግፍ💔😭ተማሪ ፈተና ደርሳል ብሎ እያጠና, እናት አባት ልጄ ይማራል ብለው በሚኖሩበት ግዜ ታጣቂ እየተባለ የጫካ ሽፍታ በየቤቱ እየገባ ይገድላል መንግስት ያለበት ሀገር ነው ማለት አይቻልም::

  • @antenehassefa53
    @antenehassefa53 Год назад

    ፈጣሪ ሀገራችንን ከ ሁሉም ክፉ ነገር ይጠብቃታል እስከ ዛሬም ያለነው በ እግዝያብሔር ምረት ነው።

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq Год назад

    እናመሰግናለን አቤል ❤❤❤

  • @workalemasefa5564
    @workalemasefa5564 Год назад

    እግዜብሄር ሄይ ማርን ሁሌም መከራ 😢😢

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Год назад

    ማይሠማጉድዬለ😢😢

  • @axumawit140
    @axumawit140 Год назад

    ኣቤሎ ማዓረይ ውድድድድድድድ ኣድረጋሀለው

  • @ahlamwolloyewa7801
    @ahlamwolloyewa7801 Год назад +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ ማንነታቸዉ ባልታወቀ እየተባለ ሰዉን አንድ ባንድ እየገደሉ ሀገሪቱን ያለሰዉ ለማስቀረት ነው አላማቸዉ😢

  • @jannemashesha2213
    @jannemashesha2213 Год назад

    First ❤

  • @alemayehu2768
    @alemayehu2768 Год назад

    እ/ር ይመስገን ወደ ተወዳጅነት ዝግጅትህ ተመልሰናል።

  • @sjjsijejeejei8327
    @sjjsijejeejei8327 Год назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ Год назад

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠቦቺ

  • @workneshdese2644
    @workneshdese2644 Год назад

    ግን እነዚህ ያልታወቁ ሰዎች መቸ ነው ታውቀው ሚስኪኑን ወገኞቻችን ሞት የሚያበቃው😭😭😭

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg Год назад

    ግብፅ ያባይ ውሃ ቤተክርስቲያኑም ሁሉም የስዎ ነው
    እስራኤልን ፈርታ እንጂ እስራኤልም የስዎ ነው

  • @gizachewaberaabera-vq5rs
    @gizachewaberaabera-vq5rs Год назад

    ማስቀን..
    እሄ ቦታ ብዙ የልተፈቱ ጉዳዮች የላበት ቦታ ነው

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Год назад

    እነዚ ያልታወቁ ሰዎች በየእለቱ በየክልሉ የንፁሀን ደም የሚያፈሱ ሰዎች ለመሆኑ መንግስት አታውቃቸውም ወይ ግን እስከመቼ😢😢😢 አረ ያማል

  • @makiyasharief3208
    @makiyasharief3208 Год назад

    ❤❤❤

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי Год назад

    እስራኤል እውነቱን ተናገረች የድር ሱልጣን ገዳም የየሱስ ክርስቶስ ምድር መሆኗን ይህ ትልቅ ነገር ነው ጥሩ ምስክርነት ነው ግብጽ ውሸቷን ይዛ መቸም የግብጹ መለኩሴን አስጠግተውት ስለነበር በዚያው ይዛ የኔ ነው አለች ደግሞ ጉልበቷን ተማምና የኢየሱስ ክርስቶስን እርስት ምድር ልትወር ስ
    ነው ጉልበቷን ተማምና እውነት እውነት አደል በመጨረሻ እንዲያውም የክርስቶስ ምደር እርስቱ ይህ ብቻ አደለም ብዙውን ቀምተውታል የክርስቶስ እርስት ምድር እስራኤል ሀገር ላይ ቢመረመር ይህ ብቻ አደለም ሌሎችም ብዙውን ወረው ቀምተውታል ጉልበተኞች ግን ደሞ እኳንም ይህን አልቀሙት

  • @yayayaya5229
    @yayayaya5229 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AliRaza-pj6kv
    @AliRaza-pj6kv Год назад +2

    አንተስ አምነሀል አቤል የሴጣን አገልጋይ መሆንህ ያማል

    • @Yoye156
      @Yoye156 Год назад

      Nefez yekereta teyekeko

    • @fatiya8477
      @fatiya8477 Год назад

      አረ ዝም ብላችሁ
      አፋችሁን አትክፈቱ

  • @shukriya7295
    @shukriya7295 Год назад

    😢😢😢

  • @HELLOWORLD-ux7gm
    @HELLOWORLD-ux7gm Год назад

    ንስሐ ግቡ መጨረሻው ደርሷል

  • @amsaleyaya9550
    @amsaleyaya9550 Год назад

    ቤተክርስቲያን ሆይ ክፍሽን አልስማ

  • @konjolife6362
    @konjolife6362 Год назад

    True is if Orthodox put Jesus above all that they worship.

  • @ahimedendris4305
    @ahimedendris4305 Год назад

    ❤አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ❤

    • @ettinemr2587
      @ettinemr2587 Год назад

      Ellllllllllllllllll Ellllllllllllllllll betam desss yilal 💕❤

  • @Ethiopia-f7g
    @Ethiopia-f7g Год назад

    Sijamei magisti yelbati hagri nabis indeti aytafami😢😢

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Год назад

    😭🙏

  • @affadfwe1304
    @affadfwe1304 Год назад

    ኢይሩሳለም🇵🇸🕌

  • @SolAgune
    @SolAgune Год назад

    Arif new

  • @kiddyhagos9916
    @kiddyhagos9916 Год назад

    Abela 😊

  • @aynalemkidane9800
    @aynalemkidane9800 Год назад

    ዘንድሮም ባልታወቁ ይባላል?

  • @Ethio595
    @Ethio595 Год назад +1

    FANO emibale QOSHEE group Mesgin eyegedele …POLTICA terffe ….

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 Год назад

    ፍትህ ፍት ህ ህዝብ አለቀ 😢😢😢😢😢😢😢ጉራጌ ዝሆን መስቃን ወረዳ ኢሴኖ ከተማ ህዝብ አለቀ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @affadfwe1304
    @affadfwe1304 Год назад

    🇪🇹🕌🇵🇸

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 Год назад +1

    ደግሞ በጉራጌ ዞን ጀመሩ ሰውን መግደል የታጠቁ ሀይሎች ከኢትዮጵያ ውስጥ ማጥፋት አለበት መንግስት እስራኤልን እናመሰግናለን 🙏❤

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Год назад +2

    ሼኔ እና ጁታ ናቸዉ ተቀናጅተዉ ሆነ ተብሎ የተደረገ ነዉ

  • @Zatsionruf2016
    @Zatsionruf2016 Год назад +1

    Ante ye lusifer telalaki le alafiew ye meder hiwot beleh legenzeb beleh endet nebsehen teshetaleh tasaferaleh yelusifer kit atabi

  • @jamanisjamanis2309
    @jamanisjamanis2309 Год назад

    አዉ ማረቆዌች ናቸዉ የገደላቸዉ ገዳይ ናቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @shamilanesire7344
    @shamilanesire7344 Год назад

    😢😢😢😢🥺🥺🥺ግን ለምን እስካ መቼ

  • @affadfwe1304
    @affadfwe1304 Год назад

    ጨፍጫፍ🇮🇱👣

  • @mekke6544
    @mekke6544 Год назад

    ከወንጪ የባህርዛፍ ግንድ እየተጨፈጨፈ ነው እንዴ በዚታዎ ተጭኖ ወደ ከተማ የሚያጓጉዙት?😀😀

  • @hanariyatesfaye1057
    @hanariyatesfaye1057 Год назад

    Orthodox eko ye Ethiopia telati nati echi metetegna beta emneti nati Ethiopian asalifa letelati hager yesetechi beta emnati nati letawoti yemitsegdi ye EGZABIHEREN kuta be miderachin yametachi esuwa nati

  • @-Ele
    @-Ele Год назад

    አንድ ሻማ በሺዎችን የሚቆጠሩ ሻማዎችን ሊያበራ ስለቻለ የሻማዉ ህይዉት አያጥርም አየህ ወዳጄ ያንተም የእዉቀት ልክ ለብዙሀን ብራሃን እንደሚሆንም መርሳት የለብህም። ኑ👉 ወደ ቻናሌ ጥሩ ትምህርት ታገኛላቹ 🌹🌹

  • @ahlamwolloyewa7801
    @ahlamwolloyewa7801 Год назад +1

    ኢትዮጵያ ውስጥ ማንነታቸዉ ባልታወቀ እየተባለ ሰዉን አንድ ባንድ እየገደሉ ሀገሪቱን ያለሰዉ ለማስቀረት ነው አላማቸዉ😢