"የአምላክ ዐቃቤ ሕግ" የመዝሙር ዲቪዲ የምርቃት ኘሮግራም ክፍል 6

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo "Ye Amlak Akabe Heg" Album Release Event exclusively in Mahtot Tube.
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive distribution rights for "Ye Amlak Akabe Heg" album
    #ይህ_ቪዲዮ_በFacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በFacebook_አይልቀቁት::

Комментарии • 431

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 5 лет назад +126

    ዉበት ሲለካ ተዋህዶ ብቻ ።
    አቤት የታደል
    አቤት መመረጥ
    አቤት ልዩ ሀብት
    አቤት የዘላለም ቅርስ
    አቤት ታድላችሁ
    የአቡነ ገረ መንፈስ ቅዱስ እረዴት በረከታቸዉ አይለየን ከስደት ተመልሼ ሌላዉ ቢቀር ከበሮ እየመታሁ ከዘማሪወች ጋር ማሸብሸብ ምኞቴ ነዉ ተዋህዶ ያረገኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏💒💘

  • @user-re5ej4nb7b
    @user-re5ej4nb7b 5 лет назад +101

    እፍፍፍፍፍፍፍ
    በእውነት እንባ
    ተናነቀኝ እግዚአብሔር
    አምላክ በእውነት በቤቱ
    ያፅናቸው ይሄን የመሰለ
    ውብ ሀይማኖት ለኢትዮጵያ
    የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና
    አምልኮ ስግደት ለእርሱ ለቅድስት ድንግል ማርያም
    ልጅ ይሁን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር በክብር ደምቃ

    • @chamlingkt8367
      @chamlingkt8367 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @yedingilij5368
      @yedingilij5368 5 лет назад +1

      Elelelelel
      Elelelelele
      Ehulachihwom kale Hiwot yasemalin AMEN

    • @user-re5ej4nb7b
      @user-re5ej4nb7b 5 лет назад

      @@yedingilij5368 አሜንንንን(፫)

    • @godadawebet7872
      @godadawebet7872 5 лет назад +2

      Amen amen amen zemara melaeket yasemalen 🙇🙇🙇🙇❤❤❤❤

    • @saraethiopia6748
      @saraethiopia6748 5 лет назад +1

      AmenAmenAmen

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 5 лет назад +14

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ውበትነው ኦርቶዶክስ እደሆን የመረጥከኝ አምላክ
    ክብር ምስጋና ይግባህ ለዘላለም

    • @user-fq7of6rw7n
      @user-fq7of6rw7n 3 года назад

      አይዞሽእህቴሁሉምያልፋል🕊🕊🕊🌹

  • @seliseli3667
    @seliseli3667 5 лет назад +11

    ያንን ሰገነት ቅኔ ሞላበት ልቀላቀለው ተመኘው በእውነት አለ ሊቁ ቴዎድሮሰ በዝማሬው በውነት ተመኘሁኝ እኔም በረከታችሁ ትድረሰኝ

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 5 лет назад +124

    *እግዚአብሔር ፍቅዱ እኔም አንድቀን ክቅድስት ቤተክርስቲያን ፊት ቆሜ እዝምር ይሆናል አሜን አሜን አሜን አሜን በፅልታችሁ አስባኝ!*

    • @user-up5yk1pt2z
      @user-up5yk1pt2z 5 лет назад +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @kasahuneyob5909
      @kasahuneyob5909 5 лет назад +1

      Ehite yaderseshe geta

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 5 лет назад +2

      የልብሻን መሻት እግዚአብሔር ይሙላልሽ

    • @tesfa1277
      @tesfa1277 5 лет назад +1

      የኛ ፍቃድ ኮሆነ እግዝአብሔር ኣባታችን ሁሌ ፍቃዱ ነው።
      ኡነትሽ ነው እህቴ ለሱ ለጌታቺንማመስገን ሂይወት ነው።

    • @abebetilahun4545
      @abebetilahun4545 4 года назад

      አሁን ምን ጎደለሽ እንነጋገር

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n 5 лет назад +22

    ማህቶት ትዮብ በጣም ነው የምናመሠግን😘 በረከታችሁ ይድረሠን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ🙏
    ዝማሬ መላዕክትን
    ቃለሂወትን
    ተስፋ እርስተ መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-wh8zv9qv9t
    @user-wh8zv9qv9t 5 лет назад

    የተዋህዶ ልጅ መሆኔ እኮራለው የተዋህዶ መሆን መታደል ነው ክብር ለድግል ማረያም ልጅ አሜን እልልልልልልልልልል 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕😍😍😍😍😍💕💕💕💕💕💕💕

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h 4 года назад

    አቤት ውበታችሁ ምንም አጢያተኛ ብሆይ ተዋህዶ ያደረገኝ አምላክ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት በቤቱ ያፅናችሁ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ

  • @shadowooo1612
    @shadowooo1612 5 лет назад

    ኦቶዶክስ ሀይማኖታችን ለዘላለም ፀንታ ትኑር። የአብነ ገብረ መንፈስ ቅድስ ምልጃና በረከት አይለየን

  • @mekesmekes4972
    @mekesmekes4972 5 лет назад +13

    መርተህ ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ ተመስገንልኝ እንደምን መታደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን ክበር ተመስገንልኝ ኡፍፍፍፍፍፍ አረ በምን ልግለጸው አሜን አሜን አሜን

  • @user-cy2rx7rj4h
    @user-cy2rx7rj4h 5 лет назад +19

    ማኅቶቶች ከልብ እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን 🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏🌷👏

  • @tigistbekele7745
    @tigistbekele7745 5 лет назад +20

    እፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል አረ በስደት ያለነውንም በፀሎታችሁ አስቡን እውነት በጣም ነው የማለቅሰው ይሄን ማኅቶት ቲዩብ ሳየው የዝጊቲው ገብረ መንፈስ ቅዱስ ለደጃቸው ያብቁኝ

  • @abebechgudeta8560
    @abebechgudeta8560 5 лет назад

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-zl4fm5ct7u
    @user-zl4fm5ct7u 3 года назад

    በእውነት በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ውስጥ መኖር መታደል ብቻ ሳይሆን መመረጥም ነው ።ሁላችሁንም በቤቱ ያፅናችሁ እህት ወንድሞቼ

  • @mesiyedeneglijsalamebatenw4190
    @mesiyedeneglijsalamebatenw4190 5 лет назад +21

    የማትጠገብ ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ለዘማሬዎቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-gt8ll1gq2o
    @user-gt8ll1gq2o 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን በረከተቸው ለእኛም እድረሠን በስደት ያለነውን ለዚህ ቀን ያብቃን ታድለችሁ ፀጋ በረከተቸው ይደርብን እልልልል ዝማሬውን ለዘመራችሁ ለሁለችሁም ሠማያዊውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማችሁ በእድሜ በፀጋ ይብቃችሁ

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f 5 лет назад +12

    *ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን **#ማህቶት** እግዚአብሔር ይስጥልን ለምታስተላልፍልን መዝሙርና ስብከት*

  • @genettube527
    @genettube527 5 лет назад

    ይህን ላደርገ ለልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይሁን አሜን አሜን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቃል በእውነቱ የአባታችን አባ ገብር መንፈስ ቅዱስ ፀሎት በርከት አማላጆነት ከእና ከተዋህዶ ልጆ ይሁን አሜን አሜን አሜን ይገርገልን የደርግልኝ አሜን አሜን አሜን አሜን ለዘማሪ ዘማር መልእክት ያሰማን ፀጋውን ይብዛልን እድሜውን ይብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @vhvvvg8151
    @vhvvvg8151 5 лет назад +5

    አቤት አንዴት አባት ይህን መዝሙር እንደምወደው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏

  • @user-ct8eq2wf3h
    @user-ct8eq2wf3h 4 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ እዴት ነው ደስስስ የምትሉት እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ እኔም ለሀገሬ አብቅቶኝ ከቅዱሳን ጋራ እድቆም ያብቃኝ አገራችንን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @user-ee9nh4gv7y
    @user-ee9nh4gv7y 3 года назад +1

    የክብራን አባቶቻችን በረከታችዉ ይደርብን አሜን ቃል ህውትን ያሰማልን
    ባለ ዉለታዬ ባለዉለታ ከአመድ ያነሳሀኝ ከትብያ ተጥየ ተመስገን ጌታየ 😂😂😂

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 4 года назад

    አቤት መታደል በእውነት መመረጥ እኮ ነው ተዋህዶ መሆን እግዚአብሔር ከቤቱ አያርቀን

  • @user-tz1dn1ld7m
    @user-tz1dn1ld7m 5 лет назад +18

    ባልውለታዬ ባለውታዬ
    ከአመድ ያነሣሀኘ ከጥቢያ ተጥዬ ተመሠገን ጌታዬ 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @derejebadhane440
      @derejebadhane440 5 лет назад

      ellllllllll

    • @shimbrakssaw5779
      @shimbrakssaw5779 5 лет назад

      እህተ ገብርኤል እህተ ገብርኤል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ያባታችን በርከት ይደርብን። ቲድየከቤቱ አይለይህ ።

  • @user-tb8jr3wv6q
    @user-tb8jr3wv6q 5 лет назад +1

    በእውነት እንዴት ደስ ይላል በውላዲተ አምላክ?? እንግዲህ ዲያቢሎስ እግርር በል ፣

  • @GOD-127
    @GOD-127 4 года назад +4

    Thanks God for everything we are nothing without God
    I am so lucky for being orthodox the one and the only one

    • @fatimamhmdhhjuio3789
      @fatimamhmdhhjuio3789 4 года назад

      AMEEN AMEEN AMEEN ELElelelel ELElelelel ELElelelel ELElelelel ELElelelel ELElelelel ELElelelel ELElelelel ELElelelel ELElelelel ELElelelel 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 лет назад +7

    አቤት ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እህህህህ እኔስ አልቻልኩም ዘንድሮ ስደተኞች እህት ወንድሞቸ እኛንም በቤተ መቅደሱ ለማመስገን እንበቃ ፃድቁ አባታችን በምልጃቸው ይርዱን

  • @user-wb3ri2up1m
    @user-wb3ri2up1m 5 лет назад +3

    ኡፍፍፍፍፍ
    በእውነት ምን ቃል አለን ለኢትዮጵያ የሰጣት ቃል አምልኮት እግዚአብሔርን ሰጣት በጣም ደሥሥሥሥሥ ይላን ቃል መላእክትን መናገር
    አባቶቻችነን አያሳጣን አሜን

  • @user-rr8xf3jq4v
    @user-rr8xf3jq4v 4 года назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልል ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእኔም ባለውለታዬ ከወደቅሁበት ያነሳኝ ሀጢያቴን ሳያይ የማረኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒአለም ይክበር ይመስገን አሜን ፫

  • @dubaidxb7883
    @dubaidxb7883 4 года назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በጣም በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይመስገን እኛም ለድጂ ያብቀን

  • @Wubit234
    @Wubit234 5 лет назад +6

    እግዚአብሔር ዘመናቹ ይባርክ ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መታደል ነው እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💟💟💟🙏👏👏👏

  • @binitube7699
    @binitube7699 5 лет назад +26

    *ሰላም እና ፍቅር አንድነት አምላክ ይስጠን በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ኢትዮጵይን ሰላም ያርግልን ክፉን ያርቅልን*

  • @chamlingkt8367
    @chamlingkt8367 5 лет назад +2

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ መሆን እኮ መታደለም መመረጥም ነው ለዘማሪዎቹ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ለሊቃዉንቱም ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅድዱ እረዳት በረከት ምልጃና ፀሎታቸዉ አይለየን አሜን ፫

  • @user-px2gj2fm4f
    @user-px2gj2fm4f 4 года назад

    በእውነት፡ዝማሬ፡መላእክት፡ያሰማልን፡ማኅቶት፡በጣም፡ናመሰግናልን፡በሰደት፡ያለኝ፡ጸልቱለኝ፡ወልተ፡ልቨኖሰ

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 5 лет назад +3

    ባለውለታዬ/፪/
    ከአመድ ያነሳኽኝ ከትቢያ ተጥየ
    ተመስገን ጌታዬ
    እልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ እንቁወች ዘማሪያን ለሁላችኩም እድሜና ፀጋችሁን አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ አምላካችን እልልልልልልልልል

  • @amesaleamesale2596
    @amesaleamesale2596 5 лет назад

    በእውነት። ደስ ሲል በእግዚአብሔር ኡፍ ፀሎታቸው ይጠብቀን

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 5 лет назад +2

    ዝማርችሁን አምላከ እስራኤል ይቀበልልን አገራችንን ይታደግልን የአቡየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከት ረድኤት አይለየን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዝማሬው የሚያንፀን ይሁን ለሰሚውም የምሰማበትን አይምሮ ያድልልን አሜን አሜን አሜ እንኳን ደስ አላቹሁ

  • @fantudamtew4405
    @fantudamtew4405 4 года назад

    እንኳን አድራሳችሁ እንኳደስያላችሁ ገባሪ መንክራት ምርቃት አድረሳችሁ
    ዝማሪመላእክት ያስማልን
    እልልልላልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪመላእክትያስማልን

  • @user-oy2pb6ro2i
    @user-oy2pb6ro2i 5 лет назад +1

    አቡየ ገብረመንፈስቅዱስ በምልጃቸው አይለዩን
    እኔንም እመብርሀን ያምላክእናት። ችግሬን ፍችልኝ
    ገብረመንፈስቅዱስ ችግሬን ፍቱልኝ አሜን

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 2 года назад

    ተዋህዶ ሀይማኖቴ እንዲሁ እንዳበብሽ ኑሪልኝ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-xj2xk2sz5n
    @user-xj2xk2sz5n Год назад

    የአባታችን አቡዬ ገብረመንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @hayimanotlema6085
    @hayimanotlema6085 5 лет назад +7

    እግዚአብሔር፡ይመስገን
    ዝማሬ፡መላእክት፡ያሰማልን፡እልልልልልልልልልልልልልልል፡በጣም፡ደስ፡ትላላችው፡እምር፡በሉልኝ፡ፈጣሪ፡ያሳምራችው።

  • @henasarah9582
    @henasarah9582 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ለዝማሬው ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አቤት ደስ ስትሉው

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 года назад

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው አብነ ገብር መንፈስ ቅድስ እረዴት በረከት ይደርብን

  • @user-qk1uq2hl3f
    @user-qk1uq2hl3f 5 лет назад +3

    አቤት እዴት ደስ ይላል በረከቱ ይደርብን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት ደሰ ያላል እግዚአብሔር በእቤ ዪፅናቹእ እሪጅመ እድሜ ይሳጣቹእ

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g 5 лет назад +1

    እውይ መታደል እልልልልልልልልልልልል #እንኳን #ክርስቲያን ሆንኩኝ ተመስገን
    ክብሩን ጥሎ ክብሩ ለሰጠኝ ለድንግል ማርያም ልጅ ለቸሩ መድሐኒያለም ይሁን እልልልልልልልልልልልልል

  • @memesanta5216
    @memesanta5216 5 лет назад +9

    እግዚአብሔር አምላክ ጉልበታችውን ይከፈልልን በረከታችውም ለኛም ይድረስልን

  • @tadeluasegedew1965
    @tadeluasegedew1965 3 года назад

    Kale hiwet yasemachu
    Ye Ethiopia orthodox Twahdo betekrstyan beljochwa hulem tabbalech BE KRSTOS DEM YETMESERTECH NATNA ABATOCHACHN EDMENA TENA YSTLN YE NANTE TELOT YTEBKENALANA
    KALE HIWET YASEMALN
    YE TADIKU ABATACHN ABUAE GEBRE MENFES KDUS MLGA ENAM DERSOLNAL MSGAYAYE YDRSACHEW 💝💝💝💝💝💝💝

  • @yefikermiliket7412
    @yefikermiliket7412 4 года назад

    ገብር መፈስ ቅዱስ የደጅህን አፈር ለመሰለም አብቃኝ አሜን ጥራኝ እናቴ የምታመንብህ አቡየ

  • @amanuelteklebrhan3744
    @amanuelteklebrhan3744 5 лет назад +2

    kale hywet zmare melakt yasemaln agelglotachun egziabher ybark...tewahdo enatachnm ytebkln

  • @ቴሌ_ቲቪ
    @ቴሌ_ቲቪ 4 года назад

    ማህቶት ትዮብ በጣም ነው የምናመሠግ....................Video Terate Laye Gene Tenesge Beseru

  • @yekitetamru7090
    @yekitetamru7090 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛ
    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 5 лет назад +15

    እኛ ስላም ንን የድንግልጅ መዳንያለም አማኑሔል ክብርምስጋና ይግባው አሚን አሚን አሚን እኛም መርቀናል ባለንበት ሁንን በረከቱ እንዲደርሰን አካውንት ቁጥር ጻፉልን

    • @kashaymekrmen4935
      @kashaymekrmen4935 5 лет назад +1

      ተባረክ 🙏🙏🙏 ወንድሜየ ሊላ ሰዉ ላይክ አና ሳብስክሪይብ ይለምናል

  • @hm3183
    @hm3183 5 лет назад

    አሜን እግዚአብሔ ይመስገን የአባታችን ፊቅር ይቢዝልን የአባቶቻችን ረዴኤት አይለየን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እንኳን ለእዚ አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
    የፃድቁ አባታችን ምልጃቼዉ ዛረም ከተዋህዶ ሀይማኖታችንና ከአገራችን እትዮጵያ አይለየን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @enu6524
    @enu6524 5 лет назад +9

    ለሁላቹም ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @user-uf5fz9nx8s
    @user-uf5fz9nx8s 5 лет назад +24

    አቤት እደት ደስ ይላል ቅኔው ባይገባኝም አፌከፍቼ አዳምጣለሁ መተርጎማችሁ ደግሞ ለደኔ መሀይም ጥሩነው ሊቁን እመአምላክ ትጠብቅልን

    • @mulunehmelese8841
      @mulunehmelese8841 5 лет назад

      asebech

    • @habeebaetophia2655
      @habeebaetophia2655 4 года назад

      bemegemeria amelak ortoduketeketay enedehon yemeretseg eseke enatu yetemesegen yehon amin bemeketsl wodekedist ageri gebech yersu agelegay endehon kedus fekadu yhonelege zenedelemenewaleho btsolotacheho aseboge wolet mareyam ehetacheho aminnn

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህህህ እንደት ደስስስስ ይላል

  • @binimuhe3229
    @binimuhe3229 5 лет назад +1

    ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው:: ሳይገባን የጠራን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው

  • @emebetemebetmehertu7869
    @emebetemebetmehertu7869 4 года назад

    እግዝአብሔር ይመስገን ስታሰቀኑ በጣም ደስ የምትሉ

  • @rahelkidanei8116
    @rahelkidanei8116 5 лет назад +3

    Zemari tewoderos westa naw zemari melakit yasemln nureln yetwhado kulef nah edemena tena yestln👍🤲🙏

  • @silemaynagarsitotawegziyab1339
    @silemaynagarsitotawegziyab1339 4 года назад

    Egziyabihar yimesgen kale hiwotin yasemalin mengiste semayatin yawirsili egziyabihar yibarkachu kale hiwotin yasemalin yaglgilot zemenachun yarzimilin amen

  • @mekdasmekdas8375
    @mekdasmekdas8375 5 лет назад

    elllllelllllllelllllllellllellll👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏zemere meleket yesmalen amen amen amen yageleglot zemenachun yiberikilen mahtot Tube egzabhere yekeberilegn betam enamsegenalen😘😘😘😘😍😘😍😍😍😘

  • @tarikumamo5584
    @tarikumamo5584 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት እኛ ኦርቶዶክሶዎች ለኢትዮጵያ ተስፋ ነን አገራችንም ነው እና በርቱልን ።እግዚአብሔር ቢፈቅድ በሰላም በጤና አገሬ ከገባሁ ደጁን እሳለማለሁ

  • @user-pg3mh6fj3z
    @user-pg3mh6fj3z 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን

  • @gadiiseetashomaa9905
    @gadiiseetashomaa9905 5 лет назад +1

    Uuuuuuf Egziyabiher yibarkachu beiwunet indet des yilal yeabbatachen tsadiqu abbune gabremanfes qidus barekt ina redi'et yidarebin Ameen Ameen Ameen 😍😍

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e 5 лет назад +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n 3 года назад

    ተዋህዶለዘላለምትኑርርርርርርርርርርርርርር
    ዘማሬመላክትያሰማልን
    አሜንአሜንአሜን💐💐🌺🌺🌹

  • @user-ng1ju8ft6b
    @user-ng1ju8ft6b 5 лет назад +4

    ያገልግሌት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @genettube8943
    @genettube8943 5 лет назад +15

    ቤተክርስቲያን እንደት እንደናፈቀኝ መቸ ይሆን?😭😭😭😭😭😭 እህት ወንድሞቸ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 лет назад +1

    አቤት እንዴት ደስ ይላል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @sintenega319
    @sintenega319 5 лет назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ዘማሬወቻችን ፍፃሜያችን ያሳምርን አሜን የመግስተ ሰማያትን አክሊል ያቀናጃችው እግዚአብሄር አምላክ አሜን

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
    @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 4 года назад

    Mahtot Tube Egzabherii yebirkchu 😍😍

  • @bkumar6178
    @bkumar6178 4 года назад

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይማስገን ዝማሬ ማለእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @masaratmasarat9895
    @masaratmasarat9895 4 года назад

    ቃለህይወትንያሰማልየእድሜዘመናችሁንይባርክልን

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s 5 лет назад

    ስለሁሉም ነገረ እግዚአብሔር ይመስገን ስገን እኛንም ለደጅ ያብቃን

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish9087 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @emutikasa5480
    @emutikasa5480 5 лет назад

    Amen be ewunet betam desi yelali enkon ya tewahido liji honku beritu abuye birtatun yadilachihu Amen ellllllllll eelllllllllll ellllllllll ellllllllll ellllllllll Amen

  • @Aa-yl5zj
    @Aa-yl5zj 5 лет назад +1

    እልልልልልልል እሰይ እንዴት ደስስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፃጋ ይጥብቅልን

  • @vhvvvg8151
    @vhvvvg8151 5 лет назад +1

    ተዋሕዶ ሃይማኖት ለዘላለም ትኑር ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን የናዝሬቱ ኢየሱስን ክርስቶስ ክብር ምስገና ይድረሰው አሜን የአባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በረከታቸው ይደርብን አሜን 🙏🙏🙇💚💛❤

  • @romanroman2812
    @romanroman2812 5 лет назад

    Elelelelelelelelele zemare malikin yasemalin 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @AsAs-hm8lr
      @AsAs-hm8lr 5 лет назад

      Zamar malakta asemalna

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 5 лет назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሄር ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን ለዝማሬው ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ይሄን ያደረገችልን እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስሟ የተመሠገነ ይሁን አሜን

  • @user-hd3mf4dy1j
    @user-hd3mf4dy1j 5 лет назад

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tigatig457
    @tigatig457 5 лет назад

    Amen amen amen zemare melakete yasemalene elelllll elelllll labatachene edeme Tena Ethiopia lezalme tenure

  • @AliAli-lf8co
    @AliAli-lf8co 5 лет назад

    Ameen ameen ameen slaa hulum nagr igzabher yimsgn aleenii yeetwhidoo ihtii wondimooche bagzabher thagna barkti ganaa inzmralni inbaa anqnyii abeetu amlakee lansahaa abqaan

  • @buzayehuyitbarek3877
    @buzayehuyitbarek3877 5 лет назад

    Ebakachu yhe betekerstiyan yate new yamigagew aderashawen yametawequ tafulg

  • @albadr666
    @albadr666 5 лет назад

    ተመሰገን አምላኬ የተዋህዶ ልጅ ያደረከኝ አምላኬ ተመሰገን በእውናት ደሰ አለኝ የፃዲቁ አብና ገብረ መንፈሰ ቅዱሰ አማላጅናቱ በረከቱ ይድረሰን አሜን፫

  • @mekitbekele
    @mekitbekele 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ነዉ እልልል

  • @user-of6er7yn2d
    @user-of6er7yn2d 4 года назад

    Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen zemare melaekten yasemalen

  • @user-cq3ql7wz1l
    @user-cq3ql7wz1l 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይማስገን ዚመሬ መለህክትን የሠማልን

  • @mekditube8754
    @mekditube8754 5 лет назад +3

    Amen zemari melaketen yasemalen 🙏🏻❤️❤️❤️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏

  • @yordanosgatnet3222
    @yordanosgatnet3222 5 лет назад

    እግዚህአብሄር ይመሰግን የተዋህዶ ወበቱኣ ልዩ ነው ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ኣሜን

  • @esheteyemaryamlij3410
    @esheteyemaryamlij3410 4 года назад

    Seleya memaledulenen kidusan abatochin yesetan ye dengil maryam lij yetemsgana yehun Amen Amen Amen Zemare melakiten yasmalen berketachu yedarben

  • @aeslefbrehane388
    @aeslefbrehane388 4 года назад

    ምን ልበል በቃሌ
    ሞልቶ አንደበቴ
    ኦርቶዶክስ እምነቴ
    አልቻልኩም በውነቱ
    ምን እንደምል አላውቅም
    ልዮ፣ ክብር፣ውብ ----ይባርከን ፣ይምራን፣በዚህች የቀናች ሀይማኖት ፈጣሪ ያጽናን ።ማኅቶት ቲዩብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @dasashwmariam3753
    @dasashwmariam3753 5 лет назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ለዘላለም ፀንታ ትኑር እልልልልል እልልልልል እልልልልል ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን የፃዲቁ አባታችን የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀሎት ልመናቸው አይለየን አሜን፫

  • @user-im8do5hr9s
    @user-im8do5hr9s 5 лет назад

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር🙏🙏💒💒💒💒✥✥💒✥💒✥💒✥💒✥✥💒✥💒✥💒✥💒✥✥💒✥💒✥💒✥💒✥💒✥✥💒✥💒

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад

    የቅዱሳን አምላክ የሐዋርያት አምላክ የመላእክት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አይለየን አደራ አሜን በረከታቹ ረደኤታቹ በቅዱስ መንፈስ አቡየ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ፀሎታቼው ዛረም በአለማችን ላይ ፀንቶ ለዘላለም ይኑር አሜን 💚💛❤ የኢትዮጵያ ሕዝብን ይባርክልን አሜን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን የአብ ፍቅር ይብዛልን የአማኑኤል ቸርነት የእመቤታችን ምልጃ ዛረም በአለማችን ላይ ያኑርልን አሜን ተመስገን ተመስገን ተመስገን አሜን።

    • @fg6555
      @fg6555 3 года назад

      የቡፁአኒ አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን አሜን ይህን ያደረገ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ የድግል ማርያም ፊቅር የመስቀሉ ሠላም ከሁላችን ጋር ይሁን አይለየን አደራ አሜን🌸🌾🌻🍀🌼🌷🌸🌾🌷🍀🌼🌸🌾🌷👋🍀🌼🌾
      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ተመስገን።

  • @tsahayshanti9042
    @tsahayshanti9042 5 лет назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የፃድቁ በረከት በሁላችን ላይደር ለዘማርያን ፀጋውን ያብዛላችው

  • @bitaniyaylima3341
    @bitaniyaylima3341 5 лет назад

    selhulum egziyabuar yemsegn zemenachun emberhan tebarklen edat dese yelal zemare melaekite yasemaln yagelgelot zemenachun yebarkeln enamsegnaln

  • @Mulunehay
    @Mulunehay 5 лет назад

    Elelelelelelelel tewahedo lezelalm nuri

  • @betileyemitawayidoo512
    @betileyemitawayidoo512 5 лет назад

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen
    Qali hiyoot yasamali