በህልም መሮጥ ፍቺ።ከጠላት ከእንሰሳ መሸሸ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 27

  • @SaraalemuHagos
    @SaraalemuHagos 29 дней назад

    ❤ እንዴት ነው ማገኝሽ በውሰጥ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Месяц назад

    አመሰግናለዉ የኒ ዉድ❤❤❤❤🥰🎉🌺

  • @Maryam-zf6wb
    @Maryam-zf6wb Месяц назад

    ሰላም እህት የኮመንቱን ሜሴጅ መቼ ነው የሚፈታው ?

  • @MenkemBirehan
    @MenkemBirehan Месяц назад +1

    እባብ እየረገጡ በሀይል በሰቀቀን መሮጥ ላገባች ሴት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Месяц назад

      ባለትዳር ከሆንሸ ሰራ የለሸም ብዶ እግር ሌላዉ በዛኛዉ ኮመንትሸ ፈትቼልሻለሂ

  • @lidiyalidiya3596
    @lidiyalidiya3596 28 дней назад

    Bemen Lagegnish mare

  • @mekdesalem
    @mekdesalem Месяц назад

    እንዴት ነሽ ውዴ በህልሜ እህቴና አንድ ሴት የታጠበ ፒጃማዎቼን አጥበው አስጥተውታል እና አንድ ነጭ ፒጃማ አብሮት ተሰቷል እኔም አየውና እወደዋለው ሳይታጠብ በፊት የነበረበት ቦታ ሳየው የፒጃማዎቹ ካባና ሌላ ልብስ እንደነበር ነው

  • @DhDhh-u6f
    @DhDhh-u6f Месяц назад

    እናመስግናለን ሁሌ አቤት ሲያሯሩጠኝ ለማምለጥ ሽብር በመስኮት ሳመልጥ እያየው ይጨንቀኝ ነበር

  • @edlawitworku2287
    @edlawitworku2287 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ Месяц назад +2

    እሽ ቆይሆ ተሮጥኩ አሁን በሂልሚ ሳይ ሆን በውኒ ነው እምሮጠው

  • @birtukanayele4703
    @birtukanayele4703 Месяц назад

    ወይ እኔ ሰለቸኝ ቶሎ ቶሎ መፍታት ብትችሉ ጥሩ ነበር

  • @Aisha-m3z
    @Aisha-m3z Месяц назад

    ዉዴ ግን የተመልካች ህልም ለምን አትመልሺልንም ወር ሞላ ከፃፍንልሽ

  • @እሙእረያንነኝ
    @እሙእረያንነኝ Месяц назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትህ እደትነሽእህቴ ህልሜን ፍችልኝ የፎሊስመኪና መጠብምድነው አጥቤከጨረስኩቡሀላ አዳይዘኝ እደበቃለሁ ከመኪናው ወርዶ ይፈልገኛል ያየኛል ወደኔ መጥቶ ልይዝሽአደለም ገን ልቀፍሽ ይለኛልመድነው ፈችልኝ

  • @ሚስጢር
    @ሚስጢር Месяц назад

    እባክሸ አህቴ ፍችልኝ ተረበሸኩኝ የሞተ የማቆው ልጅ አቅፍ አርጎ ይሰመኛል ከዛ 250ብር እኪ ይለኛል አኔ አልፈልግም እለዋለው ከዛ አልህ ሲለኝ ተቀበልኩት 500 አርጌ አሰጠዋለው አያልኩኝ መልሶ ደሞ አውቄነው ብሎ ከአጄ ይነጥቀኛል አክርፌ አያየሁት ወደ የድሮ ቤቱ ይገባል ቤቱ ደሞ በጣም የሚያምር ሁኖ አየዋለዉ ፍችልኝ እህቴ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Месяц назад +2

      የሞተ ሰዉ ሲሰምሸ ሲየቅፍሸ እና ማንኛዉንም ነገር ከሰጠሸ የምታገኝዉ ጥቅም ሲሳይ አለ ግን መልሶ መዉሰዱ አግኝተሸ እንደምታጭ ነዉ የሞ ሰዉ ካንቺ ሲወሰድ ማጣት ነዉ ሲሰጥሸ ደሞ ማግኘት ነዉ

  • @Mariontube
    @Mariontube Месяц назад

    Hi 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq Месяц назад

    ህልም ፅፌልሽ በውስጥ ነያ ብለሽ ቁጥሮሽ

  • @abebalove2026
    @abebalove2026 Месяц назад

    behlme matric fetena 3.5 bemamtat alfeshal ylegnal silk dewulo destawun alchalkutm slke talkut bedesta ansiche 3.5 new yalkew slew awo modelist hunesh alfeshal ylegnal

  • @AAa-oy9dt
    @AAa-oy9dt Месяц назад

    ሰላም እህቴ ቁጥርሽን እባክሽ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ Месяц назад

    እህቴ እኔ ከናቴ ነው ስሸሸ የማየው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Месяц назад

      የምትሸሸዉ ከሂዎትሸ ነዉ የምትፈሪዉ ነገር አለ ተጋፈጭዉ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад

      @haytomer9818 የኔ ውድ ወላሂ በጣም ጎበዝ ነሽ የምፈራው ነገር ሀገር ለመግባት ነው ወላሂ በልጅነቴ ነው ስደት የወጣሁት 13 አመት ስደት ሆነኝ ወደ ሀገር ለመግባት ሳስብ ለቅሶ ነው የሚቀድመኝ ይጨቀኛል ግን ድግምት አለብሽ ተብያለው ውሸት ውነት ባላቅም ህልም አይቸ የሆነ ሸህ ፈቶልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  Месяц назад

      @@ሪምወልየዋ ህልሙን ካሰታወሸ ጻፊሊኝ እሰኪ

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ Месяц назад

      @@haytomer9818 እሽ እህቴ ሁለት ሴቶች በሩቁ ሁነው ወተት እየጠጡ እኔም አጠገባቸው ህጀ ተቀብየ ስጠጣ ወደ እርጎ ይቀየርና እውስጡ አንድ ጠጉር ነው በጣም ረጂም ነው አፌ ይገባል የጠጣሁትን አስመለሰኝ እዛው ከምጠጣበት ብርጭቆ ሲያስታውከኝ አሰሪየ በአይኗ ቂጥ አየችኝ ከዛ እክላሴ ደሞ ልተኛ ከፊራሸ ላይ ሁለት አነስ አነስ ያሉ አባብ አንዱ ነጭ አንዱ ወርቃማ ከለር አላቸው ይላወሳሉ ስሸሸ ይከተሉኛል ወደ ጎን ይለጠጣሉ እደ መስፋት እያሉ

    • @MeheretBerta-dv4xe
      @MeheretBerta-dv4xe Месяц назад

      Ebaksh fchilgn bale kemote😢😢😢 gena bekrbu nw behlme kesu gare yegbre sga gnugnnet saderg ayew

  • @senaytgebera5610
    @senaytgebera5610 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤