ፕራክም ቢሆን ልክ አለው ግን ......

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2024

Комментарии • 319

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ День назад +40

    የዚህን ጀግና ትኒታኔ ኣድናቅዎች እስኪ ልያቹ❤❤

  • @fskghksv7956
    @fskghksv7956 День назад +7

    ወድሜ አገላለፅህ ደሥ ይላል ግን ሀይሚ ፍፅን አላመነችዉም ነበር መጀመራ ሲነግራት ቡራ ሲነግራትነዉ ዬመነችዉ ሥለዚህ ሀይሚ ትክክልናት ❤❤❤

  • @HayatTrk
    @HayatTrk День назад +23

    ወንድሜ አገላለፀክን ሳላደንቅ አላልፈም ግን ብሩኬ ተናግራል ፓራንክ እንደሚየደርጋት ብዙ ግዜ ተናግራል ብሩኬ ነው የላከው ብሩኬ በጣም ነው የሚወዳት እውነት ገብተክ እይ ብሩኬ መልካም ሰው ነው ❤❤❤❤ 👍👍

    • @LBTube-m2c
      @LBTube-m2c День назад

      ደምሩኝ

    • @TgHB-c9o
      @TgHB-c9o День назад

      ደምሪኝ ውዴ❤😢

    • @drr8432
      @drr8432 День назад

      ትክክል እህቴ❤❤

  • @bintseid-tw8ok
    @bintseid-tw8ok День назад +16

    የኔ ጨረቃ የኔቅመም አቺብቻ ተናገሪ አቺ ቦቻ አዉሪ የኔአስተዋይ ስቀቀኔ❤❤😢💔ብሩኬ ግን አነጋገር🥺🥺

  • @bekelechguja9176
    @bekelechguja9176 День назад +9

    ዋውው አገላለፅህ ደስ ይላል👍🥰🥰

  • @zaidahassazn6222
    @zaidahassazn6222 День назад +16

    እረ ሀይሚ እኮ ፍፄን አላመነችውም ብሩኬ አያደርገውም የናቱልጂ ነው ብላ ነው የመለሰችው ብሩኬ ራሱ ነው እውነት ነው አለች ሴት በሂወቴ ሲላት ያመነችው

  • @AlemazTazera
    @AlemazTazera День назад +4

    ሀይሚየ ጀግና ሴት አይዞሽ ፕራክ ነው

  • @SameerhOmar
    @SameerhOmar День назад +10

    አቤት ትንታኔህ ሢመቸኝ አድናቂህነኝ ወድሜ በርታ🥰🥰🥰🥰🥰በጣም ግራይገባኝ እፍፍፍ😭😭😢😢

  • @እ-b3
    @እ-b3 День назад +7

    እረተውኝማ 😢😢😢ጨጓራየነው የላጠው ይህ ፍፄ የሚባለልጂ ነው😢ፍቅር ፍቅርይልብኛል😢❤❤❤

  • @halenLove
    @halenLove День назад +9

    ሀይሚዬ የኔ ጅግና❤❤

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf День назад +8

    በጣም ክፍን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሀይማዬ የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ይስተካከላል ተረጋጉ ፈጣረ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ

    • @KsaSaidi-x8z
      @KsaSaidi-x8z День назад +1

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Makiyah-lz3hh
    @Makiyah-lz3hh День назад +7

    እረሱ ነው በፉ ነው የነገረት❤😢😢

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle2963 День назад +2

    አይዞሽ ሀይሜ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ

  • @Danasew21
    @Danasew21 День назад +2

    ትክክል ሀይሚይ እና ሸበላው መቸም ቢሆን አይለያዮም ❤❤❤❤❤🎉🎉😢

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 День назад +10

    ቤተሰቦች. ይሄ ነገር. ሊሆን ይችላል ጌታን ፍራንክ ነው ጠንከር ያለው ፍራንክ ሊያደርጋት ፈልጎ ነው ብሩኬ 😂😂😂❤❤❤

  • @uaquae2370
    @uaquae2370 День назад +4

    ሀይሚየ ጨረቃ💥❤️BH❤️🔐

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn День назад +4

    ሀይሚዬ የኔ የዋህ የኔ ጅግና😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @فايزةمحمد-غ2ن
    @فايزةمحمد-غ2ن День назад +6

    ወድሚ,አገላለፅህ,በጣም,ይመቻል,ቀጥልበት,ግን,ፈፄ,ተብየ,ገገማ,አበዛው,እኛ,ተመልካቺ,ግራ,ገባን

  • @AmenatAmenat-n6e
    @AmenatAmenat-n6e День назад +7

    አወ ተነጋግረዋል በትክክክል ሲጀመር እሳምታቃለች መሰል ዛሬ

  • @አብርሀምአብርሀም-ለ1ቨ

    ትክክል ነህ ብሩኬ ጥፍት የለበትም ምክንያትም ፍፄ ጥፋተኛ ነው ሀይሚም የፍፄን መስማት የለባትም ነበር 😢😢😢😢😢

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ День назад +6

      መች ሰማቺዉ አያረገዉም ብላ ስታወራለት አላየሽም እዴ በሱ አፍ ስሰማ ነዉ እጂ የተናገረቺዉ የናቱ ልጅ ነዉ ብላለች ቪዶ ካላየሽ ሄደሽ እይ😢😢😢

  • @PHONEPhonee-g6o
    @PHONEPhonee-g6o День назад +3

    ሁሉም ነገሪ ጊረገበን ኡኩ❤😢😢

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 День назад +5

    _አንተ ልጅ ሰወድህ ነበር አሁን አሁን ግን🙄_
    _ያስተዛዝባል በእውነት ባንደ የስው ማንነት እንርሳ መጥፎ ከመናገር እንቆጠብ እሰኪ🤔_
    _የኔ አበባዎችዬ በፍቅር ኑሪልን👑🥰_

  • @tsehayasreswube8317
    @tsehayasreswube8317 День назад +4

    ዋዉ ጎበዝ ነህ አንተ ብቻ ሰራ ትችላለህ

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o День назад +2

    አረ ይሄልጅ ትንታኔውን ሣላደንቅ አልችልም ❤❤❤የመዳም ቅመሞች እባካችሁ 50k እናሥገባው አረ❤❤

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd День назад

      እኔም በገለፃዉ በነ አብርሸ ምክኔት ነዉ ማየት የጀመርኩት በጣም አድናቂዉ ነኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌

  • @HB-h7v
    @HB-h7v День назад +3

    ሀይሚዬ እስማርት ናት💪💪

  • @للا-ز8ر
    @للا-ز8ر День назад +3

    ሀይሚዬ የኔ ጀግነ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u День назад +4

    ወይኔ ግንንንን በጠም ቅነትትት ነው የመስለኝ በጌተ ስምም ለርሴ ብዬ ይለልልል የምንም ፕርክክክ የለም የቅነት መንፍስስ በኢየሱስ ስም ይፍርስስስ ወንድሜ ትክክል ነህህ በርታ እግዚአብሔር ይርደክክ💞💖💕

  • @Belayneshiwujira
    @Belayneshiwujira День назад +1

    💯 🎉🎉🎉ፕራን ነው ብሩኬ ለሀይሚ ሀይሚ ለብሩክ የተፈጠሩ ናቸው ማንም ሊለያቸው አይችልም ❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ День назад +2

    አገላለፅክን ሳላደንቅ አላልፍም ❤ወንዶች እኮ ያንተን መጎዳት አያዩም ሁሉም ለራሱ ነው ቦታ የሚያመቻቹት

  • @MekdesPetros-t1u
    @MekdesPetros-t1u День назад +3

    ሃይሚ 💪💪💪💪💫

  • @MariamSorry-m6q
    @MariamSorry-m6q День назад +7

    ❤❤❤❤❤❤❤❤H😭😭😭😭

  • @FafiFafi-md9eg
    @FafiFafi-md9eg День назад +2

    በትክክል

  • @Samerah2024
    @Samerah2024 День назад +3

    ኣንየ የተረዳሁት ነገር ኣልኝ ቡሩኬ መልካም ሶው ነው ግን ከፍፄ የተሪዳው ነገረኣለ ለሀይሚ የሆን ስሚኣት ኣንዳሎው ቡሩክ ገብቶታል ለዛም ነው ጋደኛየ ብሎ ሴትዋ ያስታዋወቀው ለዛ ነው መጥቶ የተናገረ ኣየተፈተነ ያለው ፍፄ 😢😢በዝ ማህል ሀይሚ ኣየተጎዳች ነው የኔ ቅመም😢😢😢😢

  • @Zebenay-xc8gr
    @Zebenay-xc8gr День назад +1

    በርታወንድም❤❤❤በነገራችንላይ ፍራክሊሖን ይችላል ከሖነምርጥ ትምሕርት አለው አብሶ በዚሕ ዘመን😢

  • @ZeleKassa
    @ZeleKassa День назад +1

    እየጠበቁ ነበር የምር አስተዋይ ነክ ወንድመ ቤተሰብ ጉዞ 50k እናበረታቸው ❤❤🎉🎉🎉

  • @KibenshChichiso
    @KibenshChichiso День назад +11

    ፍፁም ከብርክ ጋር ተነጋግረው ነው እይሚ ታውቃለች ውሽት እንደሆነ እመነኝ

    • @51333
      @51333 День назад

      ወላሂ ልክነሽ ፕራንክ ነው አለባበሳቸው ያስታውቃል

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 День назад

      ​@513😂😂33

  • @toubetube2703
    @toubetube2703 День назад

    አይ ወድሜ እየፈተናቱ ነዉ እንደዛ ባይሆን ኖሮ እኛ የመዳም ቅመሞች እስካሁን ዝም አንልም ነበር❤❤

  • @Nfsh-q4s
    @Nfsh-q4s День назад +2

    አሪ ሀይሚ ጀጋና ኣሳዘዘኝ😢😢

  • @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ
    @ቅድስትሙሀመድ-ለ8ቨ День назад +3

    አቦዝምበሉ ይስሩበት ብሩክና ፍፄ ተመካክረዉነዉ ፕራክ እያረጓትነዉ ሀይሚን

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina День назад +3

    ብሩክም ፍፁም ጥሬ ናቸው ንግግር አይችሉ ድርብ ፋራ ናቸው😂😂😂😂

  • @Mekdes-kx3ih
    @Mekdes-kx3ih День назад

    የኔ ውድ አይዞሽ ያልፋል 😢😢

  • @IrosIros-k9v
    @IrosIros-k9v День назад +2

    በድምፅአታምጣ😢😢😢

  • @eyerus43enu
    @eyerus43enu День назад

    አቦ ትንተናህ ይመቸኛል👍👍

  • @Obsineetguutaashuumii
    @Obsineetguutaashuumii День назад +1

    ታባራክ ❤️❤️🥰🥰

  • @FhGut-o4q
    @FhGut-o4q День назад +1

    ሀይሚዬዬዬዬ❤❤❤ የኔ ጀግነነት

  • @AwetashTajebe
    @AwetashTajebe День назад

    ትክክል ነህ እሳት ነው የለኮሰላቸው በጣም ርካሽ ሰው ነው።

  • @hayatHayat-bz2cq
    @hayatHayat-bz2cq День назад

    የዛሬ አገላለፅህ ስለተመቸኝ ሰብ አረኩህ ዛሬ በርግጥ ሀይሚ ፕራክ መሆኑ ገብቶታል ግንቢሆንምፍፄን ለምን ትለማመጠዋለች በጥፊ ብላ ነበር ማበረር የነበረባት ቡራ መልካም ሰዉ ነዉ ለሀይሚ ትልቅ ቦታ አለዉ❤❤🎉

  • @naemalalanda9638
    @naemalalanda9638 День назад +1

    😢😢😢😮😮😢😢😢😢😂

  • @ምልልም
    @ምልልም День назад

    በትክክል ❤❤❤❤❤😢😢

  • @m4technewTara
    @m4technewTara День назад +1

    ትክክል😢😢😢😢😢😢

  • @selamzacb
    @selamzacb День назад +1

    ፍፄ መቸም የቡሩን የሆነ ነገር አይፈልግም ከጓደኛ የበለጠ ወድምአማቾች ናቸው

  • @KabeKabetube
    @KabeKabetube 21 час назад

    Haymi tesasteshal❤

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz День назад +3

    Adelam buraa hayimin pirak iyaa aragat naw taragaguu bidir iyaa malasa naw🎉🎉🎉🎉

  • @ጨረቃዎችፎሚላ
    @ጨረቃዎችፎሚላ День назад +1

    ትክክል😢😢😢😢😢😢

  • @LaylaEthi
    @LaylaEthi День назад +2

    ትክክል👍👍👍👍👍

  • @KabeKabetube
    @KabeKabetube 21 час назад

    Ewnethn new wendmea fre

  • @XaayadXaayad
    @XaayadXaayad 22 часа назад

    አረ ፕራክ እያረጓት ነዉ❤

  • @bintseid-tw8ok
    @bintseid-tw8ok День назад +7

    አይ ግን መጨረሻ ላይ ያልከዉ ነገር ግን ማለቴ ፍፄን እኮ አላመነችዉም ነበር እራሱ ቡራ ነዉ እዉነት ነዉ ስላላት ነዉ

    • @LBTube-m2c
      @LBTube-m2c День назад

      ጀመሪ ነኝ እና ደምሩኝ

  • @Gita-mf7yf
    @Gita-mf7yf День назад +1

    Yes.👍👍👍👍👍🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u День назад +1

    ስየስጠለ ፍጹም የምየውርርር ንግግርር 😮😮😮😢😢😢

  • @ተመስገንእዩልማደይ-ኈ3ቀ

    ዋውው ኣገላለፅህ ደስ ይላል❤❤❤

  • @ፍጡማ-ሐ9ቀ
    @ፍጡማ-ሐ9ቀ День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አወእውነቱነኽ

  • @MasaratMasarat-zr8hc
    @MasaratMasarat-zr8hc День назад +1

    ልክ የአንተ ሃሳብ ልክ ነው ለምን እሱን አታውቁም ስለዚህ ነው በጣም የተናደደበት ህይወቱ ላይ ምንም አይነት ሴት የለም እሷ ግን አመነችው ለዚህ ነው በቃ ብለው ይተናደደው እንጂ ይወቱ ላይ ምንም አይነት ሴት የለም ለምን ሴት ቢኖር ጋቢሶ ላይ ተጠይቋል ምንም ዓይነት ሰው እንደሌለው በህይወቱ ተናግረዋል ከሚበፊት ጓደኛ ነበረችኝ አሁን ግን የለም ብሎ ተናግረዋል ልጁ እውነት ፍራንክ ካልሆነ ዝምብሎ በሬ ወለደ ብሎ የልጅቷ ልብ ሰብሮ ወደ ራሱ ለማድረግ ፈልጎ ነው እኔ ግን ሲመስለኝ የአዝማሚያቸው ፍራንክ ነው ብዬ ነው ማስበው ግን ልጅቷ በጣም ልብ ተሰብሯል ልቧ ተሰብሮ ከሆነ ፍራንክ ካልሆነ ብሩኬ በጣም እውነቱ ነው በዚህ ልክ የሚወዳት ሰው ሲጠይ ስጠይቀው በጣም ተናደዋል ለዚህ ነው መናገር ያውቃታው

  • @SSAA-g9j
    @SSAA-g9j День назад

    👍👍👍❤❤

  • @PronaProna-m4j
    @PronaProna-m4j День назад +1

    ፕራኪናው 😢 ዎድሜ 😮😢

  • @Masalachi-x8u
    @Masalachi-x8u День назад

    ወይኔ አስተውይይ ሀይምዬ አይዞሽሽ ግርር የገበልልልል😭😭😭😭😭

  • @OmOm-p6z
    @OmOm-p6z День назад

    ሀይ ሚየ የኔሚስኪን አይዞሽ ፕራክነው በሉኝ አሁንስ ላብድነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HhHe-ce8if
    @HhHe-ce8if День назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ShamimahKhalid
    @ShamimahKhalid День назад

    ❤❤❤❤❤ሀይሚዬዬ❤የኔ ቆንጆ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ😢ሀይሚዬዬ❤የኔ ጀጊናና😢😢😢😢

  • @ትግራይዓደይ-ዠ6ሠ
    @ትግራይዓደይ-ዠ6ሠ День назад

    እውነት ነህ ወንድምየ🙏

  • @Dubai1-f4oMarta
    @Dubai1-f4oMarta День назад

    ❤👍

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 День назад +1

    አተልጂ አገላለፅህ ስወደዉ

  • @winniea9803
    @winniea9803 День назад

    ፍፄና ቡራ ተመካክረው ነው❤😂

  • @lemiloo
    @lemiloo День назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዘምዘምአሰንአደም
    @ዘምዘምአሰንአደም День назад +1

    አደኔበጣምየፈራ ደምሩኚ ልቤተሰብሮል አኔለራሴ አምኛየተከዳሁያህልነዉየመሰለኚ💔💔💔💔💔💔

  • @DemekechMelese-e1m
    @DemekechMelese-e1m День назад +1

    ❤❤ BH ❤️❤️h

  • @PurpleOrange-b1d
    @PurpleOrange-b1d День назад +1

    ❤❤

  • @TigistEyasu-el7eh
    @TigistEyasu-el7eh День назад +1

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍🙏🙏

  • @AkazWayu
    @AkazWayu День назад +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @SaadyaNorya
    @SaadyaNorya 20 часов назад

    ♥️❤️❤️♥️

  • @NdcuGf
    @NdcuGf День назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @Wude.A
    @Wude.A День назад +1

    😢😢😢😢😢❤❤❤B&H

  • @HHh-o6d
    @HHh-o6d День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 День назад +1

    ፍረደ ገምድል አትሁንወድሜ ፍፄ መቶ ሲነግራት መጀመረያ አልትቀበለችውም ሶ ቡራ ደሞ ሴት አለኝ በሄወቴ አለ ቀጠለ ሄውቴናት አላት ያውም በማስጠላ ንግግር ለዛነው ፍፄንያመነችው እጂ አላመነችውም ነበረ የሆነ ነገር አለ ፍፄ ስለሀይሚ የሆነ ነገር ነግሩታል እሳ የማታቀው ለሀይሚ ደሞ የቡራን ብቻ በመሀላችው ገብቱ አጣላችው ሰላምን ይመልስላችው ቡራ እልክ ይሁን ምንይሁን ብቻ ፍፄ የስራህን ይስጥህ

  • @KarimaEtagegn
    @KarimaEtagegn День назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MakkaAbdu
    @MakkaAbdu День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @diboraGashawu-ld9dg
    @diboraGashawu-ld9dg День назад

    Wayyo jalaala baraa kana 🙆‍♀️🙆‍♀️🥲🥲

  • @kikigalgerea2015
    @kikigalgerea2015 День назад +1

    አር ብሪንክ ነው ወንድሜ

  • @حياهحياه-ش6ج
    @حياهحياه-ش6ج День назад

    ትክክክል ወድም አለም

  • @kuriMegersa
    @kuriMegersa День назад +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amAmina-dj3tp
    @amAmina-dj3tp День назад

    😢😢😢❤❤❤

  • @asnitelahun650
    @asnitelahun650 День назад

    በእናትህጨንኋራዬንአመመኝፍፁምአቅለሸለሸኝ

  • @Janaah-l2b
    @Janaah-l2b День назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ግሬስፋምሊ
    @ግሬስፋምሊ День назад

    ፕራክ ነው ሁለቱ ተመካክረው ሀይምን ለመፈተን ነው ዛሬ የመጨረሻው መሆን አለበት ብሩክ

  • @AmriaA
    @AmriaA День назад

    ይሄ ነገር ብራንክ መስሎኝ ነበር አሁን ስእንጅ😢😢😢

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤H😭😭😭😭

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o День назад +1

    ፕራክነው

  • @BlackRose-v1i
    @BlackRose-v1i День назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤HB❤😢😢

  • @SdSd-kg7hj
    @SdSd-kg7hj День назад

    Pirank noo

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w День назад

    ገና ዛሬ ትክክል ተናገርክ እኔ ደሚመሥለኝ ፍፄ በመሀላቸው እየገባነው እሚመሥለኝ ልጅቱ እሥማርት ናት ታሥተካክለዋለይ