እሁድን በኢቢየስ EBS TV ስርአት አልባ የሆነች ልጅ በማቅረቡ ብዙዎች የትቆጡበት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 992

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs 6 месяцев назад +74

    ልጂቱ እንደዚህ ከሆነች እናትዬዋ ምን አይነት ሴት እንደሆነች ማሰብ ቀላል ነው😢እናቷን አይተህ ልጅቱን አግባ ደጁን አይተህ እቤት ግባ አለ የሀገሬ ሰው😕

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 6 месяцев назад +99

    ልጅቷን የበደሏት አሳዳጊዎቿ ናቸው ብዙ ምዲያ ላይ ያለእድሜያቸው ይሚየውሩ ልጆች አይተናል የዚች ግን ይለያል አጉል ነፃነት ሰተው ያሳደጎት መስሏቸው በጣም ነው የበደሏት ልጅቷ ጥፋት የለባትም ልጅ የተሰጠውን ነው እሚቀበለው ስህተቱ እናት አባቷ ላይ ነው ስድ አድርገው ያሳደጎት ebs እራሱ ማቅረባቸው ልክ አይደለም ለልጆች ምን አርያ የሚሆን ነገር አላት

  • @elenimamo4479
    @elenimamo4479 6 месяцев назад +21

    አቤት ቤተሰቦቿ ግን ምን ተሰምቷቸው ይሆን
    በዚች ህፃን ላይ የደረሰው ኮሜት ልጅቱ ሳትሆን የተሰደበችው ወላጆቿ ናቸው እናቲቱን አይተህ ልጅቱን አግባ አለ የሀገሬ ሰው
    አስቡበት ቤተሰብ

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 6 месяцев назад

      እነሱ እራሳቸው ባለጌዎች ናቸው

  • @saramichael9638
    @saramichael9638 6 месяцев назад +41

    እናትና አባቶ ሊያፍሩ ይገባቸዋል በእነሱ ቤት ልጅ አሳድገው ሞተዋል

  • @ROBEL-k2t
    @ROBEL-k2t 6 месяцев назад +46

    ኤዱዬ❤❤❤❤ውድድ የኔ ውብ ይቸኩላሉ አለች

  • @henok_haile
    @henok_haile 6 месяцев назад +131

    እኔ ብቻ ነኝ ግን ከአሁን አሁን ምናለች እያልኩ እየተሳቀኩ ያየሁት ይሄን ቪዲዮ🤔😂

    • @bezamesfin824
      @bezamesfin824 6 месяцев назад +1

      Fake 😢😮

    • @asnichala1664
      @asnichala1664 6 месяцев назад +2

      አረ እኔም ተጨነኩ አጠገቧ ብሆን ምን አረጋት ይሆን እኔግን ፕሮግራሙ አቅጣጫውን ከሳተ ቆየኮ ብታቆሙት እላለሁ የግሌ አስተያየት ነው

    • @sarimesfen8754
      @sarimesfen8754 6 месяцев назад

      Men ale zemblhe. Betchres
      Seyastela ach

    • @samihmarji7281
      @samihmarji7281 6 месяцев назад

      ማርያምን እኔም ተሳቀቅሁ😢😢😢😢

    • @Aster-s3s
      @Aster-s3s 6 месяцев назад

      Lji kaleshi kalehm kta mkru lji aygudelbet gn siyatefa meketat alebet aymotm keteketa kesu alfo leljlju ytekmal

  • @AbloZelalem
    @AbloZelalem 6 месяцев назад +19

    ልጅህን በሚሄድበት መንገድ ምራው በሸመገለም ጊዜ ከእርሱ ፈቀቅ አይልም ።። ምሳ 22:6🙏🙏🙏🙏🙏

  • @አጸደማሪያምስደተኛዋ
    @አጸደማሪያምስደተኛዋ 6 месяцев назад +46

    እኔ በወላጆቿ ነው ያፈርኩት😔😔😔በዚህ እድሜዋ እደዚህ የሆነች ስታድግማ አሰብኩት😢 አሁንም ቻስ አላቸዉ ማስተካከል ይችላሉ ቤተሰብ ተብየወቹ

  • @konjyano7597
    @konjyano7597 6 месяцев назад +15

    ባለጌ አይገልፃትም አባትና እናት ናቸው ልቅ አድርገው ያሳደጓት መረን ናት😢

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 6 месяцев назад +147

    ኢቢኤስ ከቀረቡ ልጆች እሪከርድ የሰበረች አስጠሊታ ልጅ

    • @jesusisloveyou7617
      @jesusisloveyou7617 6 месяцев назад +3

      She is 7 years old I am shame on you abut your comments

    • @Mis30794
      @Mis30794 6 месяцев назад +2

      Balege nat

    • @tigigetu3792
      @tigigetu3792 6 месяцев назад +1

      @@jesusisloveyou7617 በእርግጥ እውነት ነው ልጅ ነች ግን አብራት ያለችውም ልጅ ነች ስርአታ ግን ደስ ሲል

    • @Meseretgkidan-mb7bd
      @Meseretgkidan-mb7bd 5 месяцев назад

      Tekekel

  • @ROBEL-k2t
    @ROBEL-k2t 6 месяцев назад +28

    ኤዱዬ የኔ ጨዋ አቺን አይቼ ያቺ የልጅ መጅገር😂😂የልጅ ጣም ቆራጭ ስታስጠላ ውርጋጥ ያሳደጋት

    • @NotToodayy
      @NotToodayy 6 месяцев назад +1

      balege… minm betel hitsan lij endi aybalem . Esua min targ asadagi bedloat new enji

    • @behailumelaku9651
      @behailumelaku9651 6 месяцев назад +1

      በቃ ልጅቷን ተዋት እየሰማች ያደገችውን ነው ቤተሰቦቿ ከሞዴሊንግ ጋር የተያያዘ ሥራ ሊኖራቸው ይችላል ብዬ አስባለሁ ሌላው በጣም ለቀው ባለፈ ነፃነት አሳድገዋት ስለሆነ እሷ ምን ታድርግ እነሱ ግን አንድ ነገር ቢነግሩን ጥሩ ነው

  • @frewoiniamare9115
    @frewoiniamare9115 6 месяцев назад +63

    ያቺ ጨዋዋ ድጋሜ ስርአት ካላቸው እሷን ከሚመስሉ ህፃናት ጋር መቅረብ አልባት

  • @ktube8920
    @ktube8920 6 месяцев назад +36

    ከመቅለብለቧ የተነሳ ወንዱ ልጅ ስሙን ማን እንደሆነ አልሰማሁትም 😢 ሰለጠንን ብለው ትውልድ አበላሹ

    • @HLTMETWASTHUN
      @HLTMETWASTHUN 6 месяцев назад +1

      😢ክክክክክክ የሶንስ መቸ ሰማን

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 6 месяцев назад

      ኢትዮጵያ ባለሥልጣን እንጂ ሥልጣኔ የለም ።

  • @betytube-s8x
    @betytube-s8x 6 месяцев назад +44

    የወላጅ ድክመት በልጅ ይታያል

  • @rahelfeleke4605
    @rahelfeleke4605 6 месяцев назад +22

    የልጆች መምህር ነኝ ሁሁሁሁ እኔ እንዴት ቅጥል እንዳልኩ ውይ😊

    • @paulosyimer9073
      @paulosyimer9073 6 месяцев назад +1

      ንፍጣም የደነዙ ህፃናት ነው የሚመቹሽ?

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 6 месяцев назад

      @@paulosyimer9073 ሥነ ሥርዓት ።

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e 6 месяцев назад +9

    ebs tv ይህንን በማስተላለፉ በደምብ መቀጣት ነው ያለበት። እንደዚህች አይነት መረን ልጅ ከመውለድ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ወላጆቿ ይህችን ልጅ እንደገና መውለድ አለባቸው። ልጅቱ አሁን ባላት ሁኔታ ልጅ አለን ብላችሁ ሰው ፊት አታውጧት። ወላጆቿ ልጅ አሳደግን አትበሉ።
    በዋነኝነት ግን ebs tv እንደዚህ አይነት ፕሮግራም በማስተላለፍ መቀጣት አለበት።

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 6 месяцев назад +12

    ይህ ከፍተኛ የስብዕና ችግር ያለባቸው ወላጆች ችግር ነው በጣም አሳፋሪና ክብር የሌለው

  • @habviral22
    @habviral22 6 месяцев назад +32

    ኢቢኤስ ቪድዬን አውርድቶታል እናመሰግናለን Ebs 👏👏👏

    • @MyHeroMelseGulTigrye
      @MyHeroMelseGulTigrye 6 месяцев назад +1

      Wow tiro keyenesa

    • @yousera6014
      @yousera6014 6 месяцев назад +2

      የምር ካወረደው ደስ ይላል

    • @habviral22
      @habviral22 6 месяцев назад

      @@yousera6014 አዎ እውነት ነው ለማረጋገጥ ገብታችሁ እዩ የለም ቪድዮ

    • @jemilyhusin4232
      @jemilyhusin4232 6 месяцев назад +2

      አውርደውት ነውዴ እኔ እየፈለኩት ነበር ስላልሰማዃት

    • @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ
      @ኢላሂሁሉንላተተውኩትያረብ 6 месяцев назад +1

      እኔም ስባዝን ነበር ፍለጋ ደገ አጠፉት

  • @ethiopiagetu3690
    @ethiopiagetu3690 6 месяцев назад +59

    She is አይን አውጣ because አሳዳጊ የበደላት😢😢😢😢😢😢😢

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 6 месяцев назад +76

    እቺ ባለጌ ስርዓት አልባ የቤተሰቦቿን ማንነት በአደባባይ አሳየች ባለጌ

  • @mekbebterfa6090
    @mekbebterfa6090 6 месяцев назад +33

    EBS በጣም በጣም ስላሳዘናችሁን በሚቀጥለው ሳምንት ኘሮግራማችሁን ስትጀምሩ በትልቁ ይቅርታ ካልጠያዎችሁን ፕሮግራሙን ባለማየት እንደምንቀጣችሁ አውቃችሁ በይቅርታ እንድትጀሚሩ እናስጠነቅቃለን

  • @MulugetaMoges-lo5gr
    @MulugetaMoges-lo5gr 6 месяцев назад +6

    ባለጌ ናት የእውነት ሲጀመር ማቅርብ አለነበርባቸውም እንደዚህ ስነስርዓተ ቢስ ህፃን ገርፎ ስርዓት ማስያዝ ነበርባቸው በታም የምታስጠላው እናዛ ሁለቱን እግዚአብሔር ይባርካቸው እቺን ጨምላቃ ግን ስነስርዓት አሲዛት ባለጌ ስርዓተ ቢስ

  • @halimamusa4466
    @halimamusa4466 6 месяцев назад +17

    ወዱልጂ እራሱ እሷን መከተሉ ያስታውቃል ወይኔ መቅድ እደትልቅ ሰዉ እኑን ዳኒ አለች😂ልጂቷ ስረአት አልባ ስዳደግ ናት

  • @BuzaGezmu
    @BuzaGezmu 6 месяцев назад +63

    ቤተሰቦቿ ቀርበው ህዝቡን ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው

  • @tigsttube7259
    @tigsttube7259 6 месяцев назад +27

    አቤት ቤተሰቦቿ ግን ምን ተሰምቷቸው ይሆን
    በዚች ህፃን ላይ የደረሰው ኮሜት ልጅቱ ሳትሆን የተሰደበችው ወላጆቿ ናቸው እናቲቱን አይተህ ልጅቱን አግባ አለ የሀገሬ ሰው
    አስቡበት ቤተሰብ😢

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 6 месяцев назад

      ልክ እውነት ነው አባባላችንጠብአትልም

    • @tube-zq8ot
      @tube-zq8ot 6 месяцев назад

      እነሱ ስድ ስለሆኑ አደል ስድ የሆነችዉ ልጅ እናቱን ይመስላል በሷ ቦታ እናቷን አስቢ

  • @Haymi-cp7xv
    @Haymi-cp7xv 6 месяцев назад +7

    በጣም የምትቀፍ ልጅ ናት በፈጣሪ በጣም አስቀያሚ ነች ቤተሰቦቿ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው አሳዲጊ የበደላት ናት ግን ምን አይነት ወላጆች ነው ያላት እንዴት በዚህ ልክ ልቅ ልጅ ያሳድጋሉ ፈጣሪ ከንደዚህ አይነት ስድ ልጅ ይጠብቀን

  • @EndiYelm
    @EndiYelm 6 месяцев назад +14

    ሲጀመር ሞዴሊንግ ሞዴል ስለሚለው ሃሳብም እንዲኖራቸው መደረግ አልነበረበትም ተጠያቂ አሳዳጊዎቹ ናቸው ሲቀጥል ኢቢኤስ ከመቅረቡ በፊታ

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 6 месяцев назад +42

    አሁንስ ልጆቹ ማዓት ሊያመጡብን ሲያስጠሉ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢

  • @ShmelesIegesse
    @ShmelesIegesse 6 месяцев назад +5

    በጣም ያሳዘኑኝ ዳጊና መቅዲ ናቸው ምን አይነት ስርአት የሌላት ህፃን ናት ለምን እንደኮሜዲ እሸቱ መናገር ያለባትን እንድትናገር መናገር የሌለባትን እንዳትናገር ማሰልጠን ነበረባቹሁ እንጂ እንደዚህ አይነት ህፃን ናት እንደዚህ አይነት ሴት ከመውለድ ቢቀርስ

  • @nebsetesfaye
    @nebsetesfaye 6 месяцев назад +15

    እቺን በርበሬ ነበር ማጠን

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 6 месяцев назад

      እወነት

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 6 месяцев назад

      yችን፤አስሮ፤መግደል፤ነዉ፤አዲጋ፤አትረበም

  • @TOPG-o9b
    @TOPG-o9b 6 месяцев назад +5

    መጨረሻው ዘመን እሆድ ውስጥ እሚያወራ ልጂ ይወለዳል ተብሎል ፍካሬ እየሱስ ላይ እግዚኦ አሳዳጊ ነው የበደላት😢😢😢😢😢😢

  • @martatekele5365
    @martatekele5365 6 месяцев назад +1

    እንዴት ልጅ ታላቁን አያከብርም. ይሄ ልቆ መገኘት. ሳይሆን በጥሩ. ምክር. አለማሳደግ ውጤት ነው ሰውን በአደባባይ. ማዋረድ ነው ልቆ መገኘት ልጅ እንደልጅ ሆኖ በስነስርአት የሚናገረውን. አውቆ እንደ እድሜው ታላቁን በማዋረድ ሳይሆን በማክበር ሲያድግ ደስ ይላል ልጄ ጕበዝ. ነው በራሱ ይተማመናል ወይም ትተማመናለች ብለን ስድ አደግ. ማድረግም የለብንም አንዳንዴ. ልጆቻችንንም መምከር እና የት ቦታ ምን መናገር እንዳለባቸው ማሳወቅ ጥሩ ነው ልጄ በራሷ ትተማመናለች ሳይሆን የሚያስብለው. የልጅቷ አነጋገር ልጄን መምከር አለብኝ ነው የሚያስብለው ልጅ እደድሜው ሲያድግ ጥሩ ነው የሚያምረውም እንደዚያ ነው ያሳድግሽ መባል እንጂ ምነው አደኩ አደኩ አልሽ አይን ይብላሽ እየተባለ ማደጉ ጥሩ አይደለም. እንደ እድሜው ጣፍጦ እና ተመርቆ ሲያድግ ጥሩ ነው በስነስርአት. ለሁሉም ይደረስበታል ብቻ ዋናው የቤተሰብ አስተዳደግ ነው ልጃችን ብዙ ስላወቀች ነው ነው መልሳችን መረን ወጥታ በንግግር ታላላቆቿን እያዋረደች መምከር ሲገባን ልጅቷ ጒበዝ ናት ብለን ምናበረታታም አንጠፋም. ያሳዝናል

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 6 месяцев назад +2

    በነገራችን ላይ ይችልጅ በዚህ እድሜዋ 2,"ታላላቅ በደሎችን ተበድላለች መጀመሪያዉ በደል ስድ የሆኑ ቤተሰቦች አሳድገዋታል በዛላይ ልጅ እደወለደሰዉ አላፍር አልጠረጥር ብለዉ በቲቪ አምተዉ ሌለኛዉን ትልቅ በደል ebs በደላት እንደዚህ አይነት ጋጠወጥልጅ አምጥተዉ እሷንም እኛንም አሳቀቁን ወላጆቿ ቀድመዉ ስዳደጓች ናቸዉ

  • @messymessy6911
    @messymessy6911 6 месяцев назад +1

    ኢቢስ ትክክል ነው ለሌሎች ወላጆች ትምህርት የምትሆን ልጅ ናት ወላጆች ልጆችን በስርአት ለማሳደግ ትምህርት የምትሆን ልጅ ናት

  • @martatekele5365
    @martatekele5365 6 месяцев назад +4

    ወይኔ በጣም ታሳዝናለች ልጅቷ. አስተዳደግዋ ስነስራት. የሌላት አሳዳጊ. የበደላት ባለጌ ታላቅዋን. የማታከብር. ስድ አደግ ልጆች ከዚች ልጅ ምን ጥሩ ነገር. ይማራሉ ይቺ. ልጅ ጥሩ ቤተሰብ. ያሳደጋቸውን. ልጆች. ታበላሻለች በጊዜው ቤተሰብ ካልመከራት እና ካልቀጣት ይሳቅልኛል. ስለምትል እናት እና አባትዋንም በመጥፎ እና ስነስራት በሌለው ንግግር በድጋሚ. ሰው በተሰበሰበበት. ቦታ ሰድባም ልታዋርዳቸው ትችላለች

    • @EjigayehuYemanbirhan-x2d
      @EjigayehuYemanbirhan-x2d 6 месяцев назад

      ትክክል ይቼ የዘመኑ መንፈስ ነው እምትመስለው አሳዳጊዎቿን ማንነት መገመት አይከብድም

  • @sabak738
    @sabak738 6 месяцев назад +4

    በጣም በጣም በጣም ለመስማት የሚዘገንን ዓይነት አነጋገር ነው የምትናገረው፣። ይሄ ደግሞ የቤተሰቦችዋ ጥፋት ነው። ከእድሜዋ በላይ እና መከባበር የሌለበት አነጋገር የምትናገረው፣። ተመልካቾቹም ሆነ አቅራቢዎቹ ፊት መስጠት አልነበራቸውም ፕሮግራም አዘጋጆቹም ፊት መንሳት ነበረባቸው‼️

  • @nbanati
    @nbanati 6 месяцев назад +23

    ይች አሳዳጊ የበደላት የወልጆቻ ዉጤት

  • @mayou3549
    @mayou3549 6 месяцев назад +2

    ብዙ ተመሳሳይ ልጆች አሉ። ለተያዘ መልካም ሀገራዊ ግብ አቀራረብ ከፋተኛ ጥንቃቄ ያሸዋል። ebs በዚህ መልኩ እየተጎዘ መሆኑን እጠራጠራለሁ ።

  • @SendelVita
    @SendelVita 6 месяцев назад +5

    ደግነቱ አሁን አውርደውታል የለም እንጂ ebs ለኛ ልጆች ምንድነው የሚያስተምረው ሕፃናቶች እኮ በጉጉት ነው ፕሮግራሙን የሚጠብቁት ከእንደዚች አይነት ስራተቢስ እንዴት መከላከል ይቻላል ?የምትማርበት ትምህርት ቤትም ብዙ በሷ ላይ መስራት አለበት አብረዋት ለሚማሩት ጥሩ አይሆንም።

  • @HayutiMohamed
    @HayutiMohamed 6 месяцев назад

    አኔ ያስጨነቀኝ ያንተ መጨነቅ ነው የኔ አባት 😦😦ቤተሠቦቿ አዋቂ ቢሆኑ ስርአት ያስተምሯት ነበር እናቷን አይተህ ያለው ትክክል😱😱

  • @Selamkeno
    @Selamkeno 6 месяцев назад +13

    ልጅቷ እሺ ምንም ስርአት የላትም መቅዲ እና ዳጊ ግን ዝም ብለው ይገለፍጣሉ ልጅቷ ስትቀባጥር😢😢

    • @TibaTube
      @TibaTube 6 месяцев назад +3

      ተሳቀው ነውኮ እሚስቁት

    • @YemisirachMulugeta
      @YemisirachMulugeta 6 месяцев назад

      ስራቸው ነው ። ተጠያቂው ዳሪክተሩ ነው

    • @MemeGetachew-d8c
      @MemeGetachew-d8c 6 месяцев назад +2

      ታዲያ ምን ያድርጉ ስራ ላይ እኮ ናቸው የሆዳቸውን በሆዳቸው አርገው አለፉት

    • @ethiopiaworku3205
      @ethiopiaworku3205 6 месяцев назад

      ከገንዘብ ህሊና ይበልጣል ማቋረጥ ይችላሉ የሞራል ልዕልና ከምንም በላይ ነውና።

    • @Zeyede_Seyum
      @Zeyede_Seyum 6 месяцев назад

      @@YemisirachMulugeta እኔ ብሆን ኣቋርጬ ነበር የምወጣ ፥ መሰደብ ሥራ ከሚሆን ።

  • @AliyeNasir
    @AliyeNasir 5 месяцев назад

    ሰነሰርአት የወላጅ ግዴታ ነው አንዳንዴ የሀገሬሰው ሲሳደብ እንዲህ ይላል አሳዳጊ የበደላት

  • @AlemtsehayDeribe-py6fi
    @AlemtsehayDeribe-py6fi 6 месяцев назад +10

    ኢቢኤስ እንደዚህ አይነቱ በዙ ይኖራሉ ወላጆች ልጆችንእንዲያዩነው ያሥተላለፉት

  • @GirmaMuleta
    @GirmaMuleta 6 месяцев назад +12

    የተርገሙ መጥፎ ቤተሰብ ርጉም ትውልድ ናት

    • @misganatessema1060
      @misganatessema1060 6 месяцев назад

      ያንተ ባሰ! እንዲህ የማታውቀውን ቤተሰብ ለመሳደብ የበቃኸው ምን አይነት ክፍት አፍ ቤተሰብ ቢያሳድግህ ነው።

    • @Truth-wb5nk
      @Truth-wb5nk 6 месяцев назад

      @@misganatessema1060 እእንንዴዴዴ ወላጅ አባት አንተ ነህ እንዴ 🤔ምነው አንገበገበህ ዘመድኩን?

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 6 месяцев назад +3

    👉መወቀስ ያለበት አንደኛ ወላጅ ሁለተኛ ኢቤስ ይቺ ምን ጉድናት ልጅ ለዛ ሲኖረው ነው ደስ የሚለው በጣም ነፃነት ሰጥተን አሳደግን እያሉ ስርዓት ማጣት ልጂቱን ስይሆን ቤተሰባን ነው በሳ ውስጥ የታየው ምን አይነት ጋጠወጥ ቢሆኑ ነው እቺ ነገ ቤተሰባን ካልመታው ትላለች እንዴት EBS ያስተላልፋሉ ትውልዱ ምን ይማር ከዝች ልጅ ?✍️

  • @neginegi4902
    @neginegi4902 6 месяцев назад +2

    አንድ ነገር በጣም በርግጠኝነት የምናገረው የልጅቷ ወላጆች የገጠር ልጆች ናቸው ገጠር ማደግ ስርአት ያሳጣል እያልኩ ሳይሆን ልጅነታቸውን ሲያስቡ ተጎድተናል ብለው ያስባሉ እና ለልጆቻቸው በራስ መተማመን የገነቡ ይመስላቸዋል ላወሩት ሁሉ ይስቃሉ ልጆች ደግሞ አንተ ካልቀረፅካቸው ሁሉም እንዲ ይሆናሉ ይህ የሷ ጥፋት አይደለም እሷንተዋት

  • @ZelekeHatmi
    @ZelekeHatmi 6 месяцев назад +4

    ያረቢ ጌታዬ

  • @naomi6tube460
    @naomi6tube460 6 месяцев назад +2

    እኔም እንዳተ ተቃጥያለሁ። ልጅህን በዓይን ብቻ መቅጣት ይቻላል ልጅቷ ምን ታድርግ የመጣችበት ቤተሰብ ነው ክፉ። ልጄ ሁሌ የምነግራት ነገር ቢኖር ውሸት መዋሸት እና ቤተሰቡን የማያከብር ልጅ እግዛቤር እንደሚቀጣው ስነግራት በጣም ነው የምትፈራው በያለንበት እምነት ልጆጃችንን ማስተማር

  • @amrantube5669
    @amrantube5669 6 месяцев назад +10

    ሳቅ ልጅን የሚገድል ትልቅ መሳሪያ ነዉ

  • @tamhailu5759
    @tamhailu5759 6 месяцев назад

    Ebs ትክክል ነው የሥነምግባር ብልሽታችን የት እንደደረሰ አሳይቶናል ሚዲያ ደግሞ ጥሩ ነገር ብቻ ሳይሆን ገመናችንንም እንደዚህ አርጎ ማሳየት ነው

  • @melakue2603
    @melakue2603 6 месяцев назад +19

    ስድ አደግ ማለት እንዲህ ነው

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 6 месяцев назад +1

    ያረብ አላህየ ውነት የልፋቴን አይተህ የልጆቸን ነገር አደራ😢😢😢

  • @selamselina7983
    @selamselina7983 6 месяцев назад +5

    በጣም ማፈርያ ናት እንደ ጥሩ ልጅ መቅረብ የለባቸዉም ይሳዝናል

  • @QatarDoha-hk2cz
    @QatarDoha-hk2cz 5 месяцев назад

    Thanks

  • @BirhaneAssafa-ro6bo
    @BirhaneAssafa-ro6bo 6 месяцев назад +3

    መቃጠል ነው 3ተኛዋ የኔ ቆጆ

  • @hamagindo2495
    @hamagindo2495 6 месяцев назад

    Sara did nothing wrong. Everything she did and said is absolutely right. I couldn't understand why some of us want to break her.
    She is only stright forward, and matured beyond her age. This must be appreciated !!!

  • @TigistGelanaKunbi
    @TigistGelanaKunbi 6 месяцев назад +20

    አረ ምና አሮጊት ቀናተኛ ናት ስታስጠላ ልጅ ጠላው ቲሽ አሳዳጊ የበደለሽ

  • @ZIGIJUMULUNEH
    @ZIGIJUMULUNEH 6 месяцев назад

    ከአስቸዳደጓ የጠፋ ነገር በጣም አለና ለወደፊቱ ወደፊቱ እድሜዋ ከፍ እያለ ሳይሔድድ ግሯቷ ማለትም እንደ እገግዛብሔር ቃል አሳድጓት ጠፍታ መመለሻው ግራ እንዳይገባችሑ ብትጮሑ አትመልሷትም ደግሞፀፀታችሑ የከፋ ነው
    እገግዛብሔር ይመልስላችሑ አሜን

  • @asnichala1664
    @asnichala1664 6 месяцев назад +3

    የ80 አመት ሴትዮ ውስጧ አለች Ebc ፕሮግራሙ ከተቀረፀ ቦሀላ ያለማስተላለፍ ስልጣን አለው ግን ለምን በዚህ ልክ አናዳጅ ነገር ናት ቢቆረጥ..... ምንም የሚስብ ሊሆን አልቻለም የልጅ ባህሪ የተባለ ነገር የለም ..

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 5 месяцев назад +1

    እንዴት በጣም ባሌጌ ልጅ ነች እችን ማየት ያማል ልጆችውን ታበላሻለች

  • @Truth-wb5nk
    @Truth-wb5nk 6 месяцев назад +6

    እእእንንንዴዴዴዴ የብልግና ጥግ......አቺ የባለጌልጅ ባለጌ ቀረፃውን መቀጠል አልነበረባቸውም EBS ትልልልቅ ስህተት ጆሮዋን አንጠልጥላችሁ በኩርኩም እና በቁንጢጥ ይሄን ሙጢ አፏን በቃሪያ ጥፊ አሳብዳችሁ ያመጡዋትን ወላጆችዋን ነያይዛችሁ ወደ ማረሚያ ቤት

    • @misganatessema1060
      @misganatessema1060 6 месяцев назад

      እስቲ ስለራስህ አስተዳደግ አጫውተን

    • @Truth-wb5nk
      @Truth-wb5nk 6 месяцев назад

      @@misganatessema1060 ችግሩ ሲያዩህም ቢነግሩህ እሚገባህ አይነት ስለማትመስል ማገዶ መጨረስ ይሆናል

  • @melessewondale9195
    @melessewondale9195 6 месяцев назад +1

    በድንቅ ልጆች የሚቀርቡ ልጆችን አይቸ ይችን ሳይ በጣም ያሳፍራል ያናድዳል ወላጆች ይህን መናገሯን በራሷ እንደተማመነች አድርገዉ ያበረታቷት እንደነበር ያሳያል ይህን እያዳበረችሁ መጣችና ሰዎችን ከማክበር ወደማዋረድ ሄደች

  • @fitsumcoffee4926
    @fitsumcoffee4926 6 месяцев назад +5

    ያስተዳደግ ውጤት ነውረኛዋ እሷ ሳትሆን ቤተሰቦቿ ናቸው ኤደንዬ ግን ከሌላ እፃናቶች ጋር መቅረብ አለባት

  • @YoniEya
    @YoniEya 6 месяцев назад +1

    ባለጌ ካሳደገ የገደለ ፀደቀ አሉ እውነት ልጁን እንደው በማንኛውም ሀይማኖት እንኮን ያስጠይቃል ሕፃንን ከመቅጣት ቸል አትበል፥በበትር ብትመታው አይሞትምና ምሳሌ 23/12
    በበትር ትመታዋለህ፥ነፍሱንም ትታደጋለህ። ምሳሌ 23/14 ታድያ ከማህበረሰባዊ አመለካካት ወይም ከመንፈሳዊ ካልሆንን ወላጆች ታድያ የት ነን እራሳችንን እንይ?????

  • @MekedesNew
    @MekedesNew 6 месяцев назад +4

    ወይ ኢትዮጵያ አገሬ ወዴት እየሄድን ነው ።አሳፋሪ ነው ቤተሰብ ግን አለ? ድንቄም አገር ተረካቢ !

  • @mekdiassefa6253
    @mekdiassefa6253 6 месяцев назад +1

    በሂወቴ እንደዚች መረን የወጣች ልጅ አይቼ አላዉቅም ሌላ ልጃችን ሳታበላሽብን video በአስቸኳይ ይጥፋ ።

  • @eleni7418
    @eleni7418 6 месяцев назад +2

    ሴጀመር እንደዚህ አይነት ባለጌ ልጅ ካሜራ ፌት መቅረብ የለባትም

  • @LovelyBike-ki3fu
    @LovelyBike-ki3fu 6 месяцев назад +2

    አግዛቤሔር ምህረት ያርግላት በጣም ነዉ ምታናድደዉ

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 6 месяцев назад +9

    እች መርገምት ናት ሚስማር እንዳታሶርድብን ከሰማይ ይቺ አሁን ሰው ትሆናለች ቱ😢😢😢😊

    • @FanualBakal
      @FanualBakal 6 месяцев назад +4

      ይቺ ልጅ እኮ ገና የ 7 አመት ልጅ ናት ምን አይነት መርገምት አመጣች ምን አረገች ኧረ እራሳችሁን ፈትሹ አንተስ ምን አጠፋች ብለህ ነው በራስ መተማመኗ እንደውም መበረታታት ያለበት ነው ግን ኮሜንት የምታደርጉ ሀላፊነት የጎደለው አስተያየት መስጠቱ ትክክል አደለም ሚስማር ከየት ተዘንባለች በምድሪቱ ላይ ስንት ግፍ እየተሰራ ስንት ደም እየፈሰሰ ሚስማር ያልዘነበ የዝች ህጻን አንደበት ምን ያመጣል እራሳችሁን ፈትሹ

    • @menberetadesse6468
      @menberetadesse6468 6 месяцев назад +2

      በራስ መተማመን እንዲህ አይነት ጋጠወጥነት ጭራሽ የኢተዮጵያዊ ለዛ የሌላትን ልጅ በርግጥ ቤተሰቦቿ እሄን የህዝብ ጉድ ውርጅብኝ ስላዩ ጊዜ አላቸው ወደ መስመር ለማስገባት

    • @belayneshbekele2037
      @belayneshbekele2037 6 месяцев назад

      😅

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 6 месяцев назад

      @@FanualBakalበል በል ጋጠወጥነት ናበራስ መተማመን ለይ

    • @nebyouamlaku1776
      @nebyouamlaku1776 6 месяцев назад

      ​@@menberetadesse6468ደደብ

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 6 месяцев назад +2

    የኔአባት ያንተ አቀረረብ ደሰ ይላል ተባረክ ልጅቷ ጨጓራ ትገለብጣለች አይናትናአባት አሳድገው ሙቱ

  • @Alemtsehay-ic5if
    @Alemtsehay-ic5if 6 месяцев назад +19

    መድሃኒያለም እንዲ አይነት ልጅ አይስተን

    • @ninabella3940
      @ninabella3940 6 месяцев назад

      Ameeen ewnet

    • @rekikketema2376
      @rekikketema2376 6 месяцев назад

      ወላጆቿ ናቸው እንጂ የእሷ ጥፋት አይደለም ።

  • @NBI3
    @NBI3 6 месяцев назад +1

    የህፃኗ ነገር እጅግ አሳሳቢ ነገር ነው ነገር ግን አንድ ግርም የሚለኝ ነገር አለ እቺ ህፃን እኮ የገሀዱ ዓለም ነፀብራቅ ነች አይፈረድባትም ማለትም የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ወላጅ ምልክት ነች ።
    ምክንያቱም እኛ የምናደርገውን ነገር እናውቀዋለን እንዴ?
    ስንቶቻችን ነን ሀገራችን ባሳለፈችው መከራ ውስጥ ጦርነት ስናውጅ የነበርነው ስንቶቻችንስ ነን አባቶች ጦርነት ይቁም ሲሉ ስንሳደብ የነበርነው ። ሌላው ደግሞ ወንድ ወጣቶቻችን እናትህ እንዲህ ትሁን እየተባባሉ ሲጫወቱና ሲተቻቹ ስንቶቻችን ነን ዝም ያልነው ስለዚህ የዝች ቆንጅዬ ህፃን ልጅ ችግር እንደ ሀገርም እንደ ማህበረሰብም የኛው ችግር ነውና ሁላችንንም ይመለከታል
    ወደ ራሳችን እንመልከት።
    ብዙ ማለት ይቻላል ግን ወሬ ማብዛት ነው የሚሆነው መርጦ አልቃሽ ግን አንሁን ። ህፃኗ የበቀለችው እዚሁ ቅድስት ሀገር ውስጥ ነው። አንተም በጣም አካበድክ vlog መስራት እንዲህ አይደለም ። በጣም ብዙ መሰራት የሚችሉ የስነምግባር ጥሰቶች አሉን እዛ ላይ ስሩ ይህ ስራ ከወሬ የዘለለ ሊሆን አይችልም አጉል ሒስ ነው።I believed that it doesn’t have any Impact on Growth mindset ,it might be only rumor

  • @leuel209
    @leuel209 6 месяцев назад +6

    አቤት የ ቤተሰቧ አንዱ አካል ብሆን ብዬ ተመኘሁ እንዴት በ አፍንቻዋ እንደማቆማት

  • @meronworku1009
    @meronworku1009 6 месяцев назад +1

    Where can I find the original video

    • @bettylang1980
      @bettylang1980 6 месяцев назад

      Answutal meselgn enem atahut

  • @tirunehdemelash6706
    @tirunehdemelash6706 6 месяцев назад +9

    ይችን በቁንጥጫ በኩርኩም ነበር በትክክል እስክታወራ ማቅለጥ።

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @Sol-vl8xq
    @Sol-vl8xq 6 месяцев назад

    ወይኔ ሁለቱ ግን ደሥ ሢሉ ሤቷ ደሞ የአክስቴን ልጅ ሥም ይዛለች ❤

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 6 месяцев назад +4

    ቤተስብ አልባ ናት አስተዳደግ የጎደላት ናት ልጆችን እህምሮ መበረዝ ነው

  • @FIKRENIDAW
    @FIKRENIDAW 6 месяцев назад +3

    ኢቢኤስ በእምነት ላይ ታሳዩት በነበረው መድልዮ ብዙ ሰው unsubscribe አድርጓችሁ ነበር። አሁን ደግሞ በዚህች ልጅ የተነሳ ብዙ ይኖራል። እባካችሁ ህዝቡን ይቅርታ ጠይቁ።

  • @TEUMTUBE2123
    @TEUMTUBE2123 6 месяцев назад +5

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 6 месяцев назад

    ወይኔ 🤔🤔🤔🤔እግዚአብሔር ይጠብቃት በጣም ፈጣን ልጅ ናት 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @MasreshaTiko
    @MasreshaTiko 6 месяцев назад +4

    😢ስንት አመቱዋ ናው ግን የቤተሠብ አስተዳዳግ ነው የባለግ ልጅ

  • @YosephYosi-g2c
    @YosephYosi-g2c 6 месяцев назад +1

    Ke ethiopian tebarer

  • @3151mazii
    @3151mazii 6 месяцев назад +3

    Be xifii neber ichiin

  • @aberaregu3478
    @aberaregu3478 5 месяцев назад

    ወገኔ ያኔ ደክሞኝ ቤትህ መጥቼ ልብን በሚያሞቅ ፍቅር ተቀብለኸኝ ወተት እርጎ ያጠጣኸኝ ማንን አማክረህ ነው? ያኔ ምበላው የለኝም ብልሽ ሳትሳሺ ከመሶብሽ እንጀራ ለወጤ በርበሬ የሰፈርሽልኝ ማንን አማክረሽ ነው? በበአሉ በድግሱ በሬ ሲታረድ የፍቅር ጥሪ ቅርጫ አለ ተባብለን በፍቅር ተገናኝትን ተጨዋውተን ለሌለለው ከቅርጫው ላይ አንስተን ያስፈሰክነው ወገን አለህ ያልነው ማን አማክሮን ነው? ምን ያክል ሰፊ አገርን ነው አባቶቻችን ነገን አስበው አስከብረው የሰጡን እውነት የኛ ችግር የቦታ ጥበት ነው? ባህሎቻችን፣ ወገቻችን፣ ቅርሶቻችን፣ ታሪኮቻችን የኛነታችን መገለጫዎች መቅረጫዎቻችንን ጠብቀን ለትውልድ ስናሻግር ማን አማክሮን ነው? እንደልባችን ክልል ድንበር ሳይገድብን ተዘዋውረን አገር ያቀናነው ማንን አስፈቅደን ነው?
    አገራችን ሰፊ ናት፤ ማህፀነ ለምለም ድንቅ የመሬት አቀማመጥ እና የአየር ንብረት አለን፤ የግል ፍላጎታችንን እየያዝን አናድቃት አናጥብባት አናድቃት።
    እውነት እንነጋገር ከተባለ እኛ ኢትዮጵያውያን የገንዘብ ድሀዎች እንጂ የጭንቅላት ድሃዎች አይደለንም።
    ስለህዝባቸው ሲሉ የሞቱ፣ ስለ ዘላለማዊ ክብራችን ባለም አደባባይ ሀያላን ነገስታትን ከግር በታች አሰግደው ነፃነታችንን ያወጁልን፣ ለሀገር መኖር ከቃል በላይ ለህዝባቸው ሰርተው ቀደምት ሀገራት የተጠቀሙትን ቴክኖሎጂ አስታጥቀው አለም ከደረሰበት እንድንደርስ የራሳቸውን አሻራ ጥለው ያለፉልን ብዙ ብዙ .. ስለ ህዝባቸው ኖረው ስለህዝባቸው የሞቱ የብዙሀን ጀግኖች መፍለቂያ ማህፀነ ለምለም የሆነች አገር ናት ያለችን።
    እነሱ ባለብዙ ወግ፣ ባህልና ታሪክ ባለቤቶች አድርገውን አለፉ አንተስ? አንቺስ? እናንተስ? ነው ወይስ አሁንም መፍጠር ቢያቅተን ያለንን መጠበቅ ያቃተን በነፈሰበት ምንነፍስ ውላልባ ብኩኖች ነን? አሁን የት ነን ወዴትስ ነው እያመራን ያለነው? ለማን፣ ምን ለማምጣት ነው መሰዋእትነታችን? እኛ ኢትዮጵያውያን ታሪካችን እንደሚደሰኮረው የቀነጨረ አይደለም እንኳን ለራሳችን ለአለም እንተርፋለን።

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 6 месяцев назад +3

    ልጅቷን በግዜ ቤተሰብቿ ከወደዱ ሊያስተካክሏት ይችላሉ ሳትጠፋ በፊት ልትማር ትችላለች ሚዺያው እና ቤተሰቦቻቸው ፈጣሪን ፈርተው ልጆቹን ማረም አለባችሁ

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 6 месяцев назад +2

    ላይቭ ነበር ? ምን ሆነው ነው ያስተላለፉት ! ልጆቼ ሁሌም የሚከታተሉት ፕሮግራም ነበር እግዚአብሔር ሲሰውራቸው ያለፈው እሑድ ከቤት ውጪ ነበርንና ሳያዩት አልፈዋል ! ሳናየው ያለፈ ብለው መልሰው እንዳያዩት እንጂ !!!

  • @tttt-sd5rd
    @tttt-sd5rd 6 месяцев назад +7

    እሳን ልጅ ናት ስድ ያሳደጉ ኣባታን እናታን እንጂ ምን ኣይነት ኣሰተዳደግ ነው ኣላ ኣባት የሳደገት ልጅ እንደዚ ነው

  • @galaatube7032
    @galaatube7032 3 месяца назад +1

    ቤተሠቦች የላትም 😢😢😮😮

  • @birtukanmengestu5189
    @birtukanmengestu5189 6 месяцев назад +3

    ኢቢኤስ ሲጀመር ልጆቹን ከቀረዓ በፊት ተዋውቃችሁ ነው መቅዲ ለልጆቻ ምን አይነት እናት ናት መቅዲ ፍልቅልቅ እየተባለች ኢቢኤስን አወረዳችሁት በጣም እየቀለልሽ ነው በሆነው ባልሆነው መገልፈጥ ወይ ናፍቂ ተከብረሽ ወጣሽ

  • @EyuelWassie
    @EyuelWassie 6 месяцев назад +2

    ለምን ወላጆች ይቀጡን እንደነበር አሁን ነው የገባኝ። ትቀጣ ይቺ ልጅ ማርያምን

  • @AT-dm8pg
    @AT-dm8pg 6 месяцев назад +6

    ስድ የስድ ልጅ ሰብስበው :: ያሳዝናል !!!.

  • @sandflove
    @sandflove 6 месяцев назад

    ሞደልነኝ ያለችው በብልግናዋ ነዉ ግን ሳያቸው ኢቢኤሶች ምንም እልመሰላቸውም በትክክል ተቀብለዋታል ብልግናዋን የተረዳው ተመልካች ነው ክብር ለተመልካቾች❤❤❤❤

  • @point1212
    @point1212 6 месяцев назад +8

    እቺ ውስጧ ትንሽዬ ሸሌ አለች 😎

  • @Kalkidan-ik1dd
    @Kalkidan-ik1dd 6 месяцев назад +2

    ቤተሰብ ልጁን እንዴት ነው ቀርፆ ማያሳድገው በደንብ አድርጎ ነው እንጂ ቀርፆ ስርአት አስይዞ የሚያሳድገው እቺ ከነቤተሰቧ ጋጠ ወጥ EBS እና ቤተሰብ ነን ያሉ በዚች ባለጌ ውርጋጥ ልጅ ስም የኢትዮጵያን ህዝብ ይቅርታ መጠየቅ አለባቸው

  • @zina5085
    @zina5085 6 месяцев назад +3

    እኔ የአንተ ንዴት ነው ያሳቀኝ ይችን ልጅ የምቀጣበት አላልክም እፎይ❤❤❤

  • @EyobMillion-l6q
    @EyobMillion-l6q 6 месяцев назад

    አሪፍ youtuber ነህ ወሬ አታበዛም አንዳንድ ቦታ አስተያየት ትሰጣለህ ጎበዝ

  • @ROBEL-k2t
    @ROBEL-k2t 6 месяцев назад +5

    😂😂😂😂መቅዲ ድጋሚ ልጆች ጋር ትምሰራ አይመስለኝም

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 6 месяцев назад +2

    አንደዚህ ስዳደግ ልጆች ናቸው በየትምህርትቤቱ ለአጉል ውድድር እየዳረጉ ያስቸገሩን ቤተሰቦቿ ናቸው ስዶች

  • @sabagetachew6426
    @sabagetachew6426 6 месяцев назад +5

    ከምንም በላይ ቅድሚያ ሊኖር የሚገባው ነገር ስነ ምግባር ነው

  • @teshayayalew6557
    @teshayayalew6557 6 месяцев назад +1

    አስተያየት ሰጪዎች ግን በጣም ታሳዝናላችሁ ልጅቷን ግን ልትረዷት ይገባ ነበር የአስተዳደግ ችግር ሳይሆ በልጅነት የመብሰል ወይም ልቃ የመገኘት ይሄ ብስለቷ ትልቅ ደረጃ ሊያደርሳ ይችላል ይሄ የማወቅና ያለማወቅ ጉዳይ ነው ልጅቷ ግልፅ ስለሆነች የበሰለ አስተሳሰብ ስሌሌላችሁ ነ ይህች ልጅ ፈረንጅ ብትሆንስ ልታደንቁ ነው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 6 месяцев назад +1

      እንዳንች አይነት ጋጠወጥ እናት ናት ከንቱ ትዉልድ የምታሳድገዉ ይህ እዉቀት በአፍንጫችን ይዉጣ ነገዋን አስቢ እንደነዚህ አይነት ልጆች ናቸዉ ነገ ሌዝቢያንና ጋንጃ ሳቢ የሚሆኑት በ እንቁላሌ በቀጣሽኝ ነዉ

    • @TigistTefera-x9g
      @TigistTefera-x9g 6 месяцев назад

      Enatua,,, weye abatua neh yehan aseteyayet yesetahew or yeseteshiw .... Enawekalen