Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምንኛ ያማረች ንግግር ናትውዷ እህቴ ልብ በይ ይህቺን ጣፍጭ ምክር ያልሆነ የትዳር አገር ጋር ተጣምረሽ ከመንፈር ነፃነት የእርፍት ደስታ ነው ወላሂ በራሴ ከታዘብኩት ስንት እንቁ እንሰቶች አስተካክላለው ብለው ገብተው ለራሳቸው ከነበሩበት ወርደዋልስንትም ደግሞ ምርጥ እንሰቶች አሉ የምናውቃቸው ተሰትረው ቁጭ ያሉ ያለ መንሀጃ አልገባም በማለት ልብ በይ እህቴ🥀👇 እህቴ ለኔም ላንቺም በህይወትሽ አታሹፊ አታስመስይ ወሏህ በእውነተኛ ማንነት ከጌታሽ ያለሽ ትስስር ካማረ ለእሱ ብለሽ ከተሰተርሽ ያ ሁሉ የተብቃቃው# ጌታ መሰልሽን እንዳቺ ለእሱ ብሎ የተሰተረን ምርጥ ሰነይ ይሰጥሻል🔆 ባይሆንምኳ አልህምዱሊላህ።(#እነዝያ #አላህን #የሚፍሩ# የሆኑ#የሆኑ ሴቶች#በጀነት##የተበሰሩትን#አስታውሽ#ጋሊያቲ. ማንም ቢሆን በቁጅና በአቅሙ ወይም በሀብቱ አትሸወጂ የጌታውን ትዕዛዝ የረሳ ለትዳሩስ❓በማይረባ ትዳር ከመንፈር ላጤነት ጠዐሙ✅👌አህሌን ኢክሩዬ
አሰላም አለይኩም
ምንኛ ያማረች ንግግር ናት
ውዷ እህቴ ልብ በይ ይህቺን ጣፍጭ ምክር ያልሆነ የትዳር አገር ጋር ተጣምረሽ ከመንፈር ነፃነት የእርፍት ደስታ ነው
ወላሂ በራሴ ከታዘብኩት ስንት እንቁ እንሰቶች አስተካክላለው ብለው ገብተው ለራሳቸው ከነበሩበት ወርደዋል
ስንትም ደግሞ ምርጥ እንሰቶች አሉ የምናውቃቸው ተሰትረው ቁጭ ያሉ ያለ መንሀጃ አልገባም በማለት ልብ በይ እህቴ🥀
👇
እህቴ ለኔም ላንቺም በህይወትሽ አታሹፊ አታስመስይ ወሏህ በእውነተኛ ማንነት ከጌታሽ ያለሽ ትስስር ካማረ ለእሱ ብለሽ ከተሰተርሽ ያ ሁሉ የተብቃቃው# ጌታ መሰልሽን እንዳቺ ለእሱ ብሎ የተሰተረን ምርጥ ሰነይ ይሰጥሻል🔆 ባይሆንምኳ አልህምዱሊላህ።(#እነዝያ #አላህን #የሚፍሩ# የሆኑ#የሆኑ ሴቶች#በጀነት##የተበሰሩትን#አስታውሽ#ጋሊያቲ. ማንም ቢሆን በቁጅና በአቅሙ ወይም በሀብቱ አትሸወጂ የጌታውን ትዕዛዝ የረሳ ለትዳሩስ❓በማይረባ ትዳር ከመንፈር ላጤነት ጠዐሙ✅👌
አህሌን ኢክሩዬ
አሰላም አለይኩም