የሀበሻ ቀሚስ ዋጋ፤ለሴት፤ለህፃን፤ለወንድ፤የጋቢ ዋጋ፤ደስ በሚል ድዛይን፤መርሳ ቅዳሜ ገበያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 88

  • @lubabalov5920
    @lubabalov5920 5 месяцев назад

    ሰልክ አሰቀምጥ ወንዲም በርታ❤❤❤❤❤

  • @alhamdulihahalakulihal935
    @alhamdulihahalakulihal935 Год назад +2

    ያረቢ እኛስ እየሰራን መግዛት እንቺላለን ኢትዮጵያ ያለ ሰው እደት ነው መግዛት እሚቺሉት እደው ሀገራቺን ያሳዝናል ወሏሂ ሳኡዲ አረቢያ አንድ ሺ ይዞ ሂዶ የቤተሰብን ልብስ ገዝቶ መምጣት ይቺላል ምንዛሬውን ተውትና 50 ብር ካለህ ብዙ ቀን ትበላለህ ምናለ ሀገራቺን እደሌሎቹ ሀገር ቢሆን ነበር ብቻ አሏህ ሰላም ያድርግልን እኛም ወጥተን ቀረን ይህን እያየን

  • @ekram931
    @ekram931 Год назад

    ማሻ አላህ በጣም ሀሪፍ ዋጋነው ቁጥርህን አስቀምጥልን

  • @endrishussen2281
    @endrishussen2281 5 месяцев назад

    ❤የታካባቡ።ነው

  • @alhamdulihahalakulihal935
    @alhamdulihahalakulihal935 Год назад

    ወንድም ጀዛከሏህ ኽይር

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад +7

    4500 ያለዉ ሳኡደ 350 ሪያል ነዉ 350 ሪያል ሲመነዘር 8750 የኢቶጺያ ብር ነዉ 😄😄 ይብላኝ ከኦላይን ለምጠልቡ እኔስ አልነካዉም

    • @ራቢያወሎየዋ-ቸ3ኀ
      @ራቢያወሎየዋ-ቸ3ኀ 6 месяцев назад

      እጥፍነው ከነማምጫውጨማምረው

    • @DjDj-my8xf
      @DjDj-my8xf 6 месяцев назад

      በሳዑድ ብር እሚሸጡት ነጋዶች እኮ ሌባ ና ሞሽላቃ ናቸው

    • @zaharhusseinu.a.e8629
      @zaharhusseinu.a.e8629 18 дней назад

      ምንዛሬው ታዳ ስንትነዉ

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 Год назад +1

    እውነት አሪፍ ነው ዱባይ እየገዛሁ ተበልቻለሁ

  • @dgst137
    @dgst137 Год назад

    ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ቁጥር አስቀምጡልን በጣም ጥሩ ነዉ ❤❤❤

  • @AhmadK-e8s
    @AhmadK-e8s 7 месяцев назад

    ሠላም ወንድማችን በርታ አብሬህ መሥራት እፈልጋለሁ ጥበብ መስራት እችላለሁ

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 11 месяцев назад

    ማሻላህ ወየነዉ

    • @merkztube
      @merkztube  10 месяцев назад

      መርሳ ግን የትም ቦታ እናደርሳል

  • @Fatima-gw6yg
    @Fatima-gw6yg 7 месяцев назад

    ወይነብሬአይህገዝቸ

  • @KedjaAdem
    @KedjaAdem 9 месяцев назад

    ወረባቦ ታደርስለህ ወድሚ

  • @user-zf9mv7yc2o
    @user-zf9mv7yc2o Год назад

    በርታ ወንድማችን

  • @eexx1447
    @eexx1447 Год назад +1

    ቁጥር አስቀምጥልን ወድም

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 Год назад

    ሥልክ ቁጥር ብታኑሩ አሪፍ ነበር

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 11 месяцев назад

    ውድ ነው እሳ እረ

  • @fathema776
    @fathema776 Год назад +1

    ቁጥር አስቀምጡ ስትለቁ የሚፈልግ አካል እዳገኛችሁ እኔም ዝፈልግ ነበር

  • @fhffff4422
    @fhffff4422 Год назад

    ማሻአላህ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 2 месяца назад

    ወንድሜ እስኪ ሽቲወች እና ሽፎኖች አሳየኝ በመርሳ

  • @mameLove-w5b
    @mameLove-w5b Год назад

    መሸአላህ

  • @tilahundamtew
    @tilahundamtew 8 месяцев назад

    3:16

  • @ህልምአለኝ-ወ1ሠ
    @ህልምአለኝ-ወ1ሠ Год назад

    ትዛዝ እንዘዝህ ቁጥር አስቀምጥ

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ

    ማይክ ከአፋህ እራቅ አርገው ሁሌም ድምፅህን አያጠራውም. በተረፋ. ወይኔ አንድ ሀበሻ ቀሚስ 7ት ሺ ወይይኔ

  • @Hነኝወሎየዋ-b9b
    @Hነኝወሎየዋ-b9b Год назад

    ወአለይኩምሰላም 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @yordiame3457
    @yordiame3457 Год назад

    ስልክ ቁጥር ለምን አታስቀምጥም👈

  • @منارعثمانعثمان
    @منارعثمانعثمان 9 месяцев назад

    ስልክቁጥራቺሁንላኩትእቃዉጡሩነዉ

  • @user-zf9mv7yc2o
    @user-zf9mv7yc2o Год назад +1

    ወንድሜ ስልክ ቁጥርህን ለእናቴ ለእህቴ እፈልጋለሁ ብታደርስልን

  • @tilahundamtew
    @tilahundamtew 8 месяцев назад

    ስልክቁጥር አስቀምጡ

  • @alemayalew486
    @alemayalew486 Год назад

    ስልክ

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 11 месяцев назад

    ላንድ ልብስ_ሰባት ሲ ሲል አያፍርም አረብ ሲባል ብር እዳፈር መስለህ እደ እሚያፈሰው ስንት በሰው ፊት ተገርፈን በጨው ውሃ ታጥበን መስለህ የናገኛት ማፈሪያ በል ዝም ብላችሁ አጭበርብሩ እረ እደኔ ያረብ ጮኸት ያስመረረው እደኔ ልጇ መያዝ ያሰለቸው መግብ መስራት ጨቅ ያረገው ከቶ ማነው ኡፍ😢

  • @DestaAbuhay-h5x
    @DestaAbuhay-h5x Год назад

    የት ነዉ ቦታዉ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ

    ለ90 ቅጠል ውሀ ልክ ስንት እንደሚፈጅ በወቅታዊ ዋጋ ስራልን

  • @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
    @አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ Год назад

    ያምራል ግንዉዲ ነዉ ዋጋዉ

  • @zabeebazabeeba-iw4cj
    @zabeebazabeeba-iw4cj Год назад

    እይይለናቴ ምይገዛልኛልአይስደት አይኑይፍ

  • @fatumaomrem8491
    @fatumaomrem8491 Год назад +1

    ቁጥርህንንን

  • @jfdshfd3942
    @jfdshfd3942 Год назад +1

    ቁጥርህን እስቅምጥ ልን

  • @sgsgdhhddbhddh341
    @sgsgdhhddbhddh341 9 месяцев назад

    ቁጥር

  • @sgsgdhhddbhddh341
    @sgsgdhhddbhddh341 9 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Год назад +2

    ለእህቴ እና ለእናቴ ገዝተህ ሰርፕራይዝ ታረግልኛለህ

  • @zainatseid4961
    @zainatseid4961 Год назад

    የቃ ዋጋ አሳየን

  • @zamzam6288
    @zamzam6288 Год назад

    ስልክቁጥር

  • @KehhdHrhdhr
    @KehhdHrhdhr 6 месяцев назад

  • @tgegisttgegist1238
    @tgegisttgegist1238 Год назад

    ቁጥር አሰቀምጥለን

  • @Tube-sd4uh
    @Tube-sd4uh Год назад

    በስደት ካላችሁ እኔ እፈልጋለሁ

  • @የምስቴቅመም
    @የምስቴቅመም Год назад

    እዚ ሦሥት መቶ አምሣ ሪያል እየነቀሉ ነዉ

  • @seadamehammedseada1659
    @seadamehammedseada1659 Год назад

    ለወንድ እፈልጋለሁ

  • @hawahawa5522
    @hawahawa5522 Год назад

    ቁጥርህአስቀምጥልን

  • @foziwellotube9683
    @foziwellotube9683 Год назад

    በክክርክር ነው ቀረፃው አይይይ ካሜራ አማኑ ሸረኛ ነው ዝም ብሎ ይስቃል

  • @fetimamuhamed7614
    @fetimamuhamed7614 Год назад

    ወይኔ የልጅነቴ ልብ

  • @አሊያ
    @አሊያ Год назад

    የትነው ለሲስተር ልጂ ለናቴ ለወዲሜ ሚስት እፈልጋለሁ

  • @rahmar8872
    @rahmar8872 Год назад

    እኔምልህ።እሥቲየሠባቆርቆሮሙሉወጨሥራናንገረኝ።በተረፈበርታ

  • @mulimuli6211
    @mulimuli6211 Год назад

    ቁጥርችሁ❤❤❤

  • @ماسميرالاا
    @ماسميرالاا Год назад

    ወድሜ እኔ እፈልጋለሁ ቶለመልስልኝ ወይንምቁ ጥር አስቀምጥ

  • @zyoutube8750
    @zyoutube8750 Год назад

    የት ነው

  • @ነፂ-ዐ7መ
    @ነፂ-ዐ7መ Год назад

    የት ነህ እኔ እፈልጋለሁ

  • @sadas996
    @sadas996 Год назад

    ሰልክ ቁጥር

  • @Zahra-zr4ed
    @Zahra-zr4ed Месяц назад

    ቁጥር አሥቀምጥ እሽ

  • @Madina-qe4em
    @Madina-qe4em 7 месяцев назад

    ስልክ ላክልኝ ወንድም

    • @merkztube
      @merkztube  7 месяцев назад

      09 22 67 55 29

  • @mahboobajordan1267
    @mahboobajordan1267 Год назад

    የትነው ወድሜ😘

  • @redietsertso527
    @redietsertso527 Год назад

    ቁጥራችሁን

    • @merkztube
      @merkztube  10 месяцев назад

      09 22 67 55 29

  • @mohamd5168
    @mohamd5168 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍🙏

  • @SarahSarah-lt9vs
    @SarahSarah-lt9vs 10 месяцев назад

    ቁጥሩ የታል ታዲያ

    • @merkztube
      @merkztube  10 месяцев назад

      09 22 67 55 29

    • @SarahSarah-lt9vs
      @SarahSarah-lt9vs 10 месяцев назад

      @@merkztube እሽ ወድም አመሰግናለሁ ዋሳፖ ኢሞ ትጠቀማለህ?

    • @merkztube
      @merkztube  10 месяцев назад

      አወ በኢሞ

  • @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ
    @ሀሊማወለየዋ-ከ6ጰ Год назад

    በቃ ኢትዮ ነው የምገዛው ዱባይ ውድ ነው

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش

    ከጀርባህ ያለው ሰውዬ

  • @rabia6064
    @rabia6064 Год назад

    ጥበቡን ጥልፍ ማስመላችሁን ትታችሁ ጥልፍ አስጠልፋችሁነው ለገበያ ማቅረብ አያምርም❌

  • @zainatseid4961
    @zainatseid4961 Год назад

    ማሻአላህ

  • @KehhdHrhdhr
    @KehhdHrhdhr 6 месяцев назад

    ቁጥር

  • @سبحانالله-ح6ع4ب
    @سبحانالله-ح6ع4ب 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @saadam223
    @saadam223 Год назад

    ማሻአላህ

  • @seadamehammedseada1659
    @seadamehammedseada1659 Год назад

    ማሻአላህ