Aba Yohannes Tesfamariam Part 537 A ‘’ የምኅላ ጸሎት ለመላው ዓለም {Prayer for the whole world} ’’

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 сен 2024
  • ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
    ‘’የምኅላ ጸሎት ለመላው ዓለም’’
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም
    Prayer for the whole world in Adyame Yordanos Wenkeshet Saint Gabriel Unity Monastery

Комментарии • 646

  • @kidanekmarriyam8038
    @kidanekmarriyam8038 5 лет назад +90

    *_አምለኬ ሆይ ለንስሐ ሞት አብቃኝ_*
    *_ስድትኛ አጥያትኛ ኔኝና_*

  • @nardosayesew8588
    @nardosayesew8588 5 лет назад +19

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    በእንተ ማሪያም ማረነ ክርስቶስ (3)
    በእንተ ሚካኤል ማረነ ክርስቶስ (3)
    በእንተ ገብርኤል ማረነ ክርስቶስ (3)
    በእንተ ራጉኤል ማረነ ክርስቶስ (3)
    በእንተ ቅዱሳን ማረነ ክርስቶስ (3)
    በእንተ ገዳማት ማረነ ክርስቶስ (3)
    ክራራይሶ
    ክራራይሶ
    ክራራይሶ
    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @እኔነኝየማርያምልጂ
    @እኔነኝየማርያምልጂ 5 лет назад +26

    አባየዋ እድሜና ጤና ይስጥልኝ የአገልግሎት ዘመነወ ይባረክ የማቱሳላን እድሜ ያድልልኝ የድሀ ና የስደኛ አባት ሽ አመት ኑሩልን እንደኛ ሀፂያት ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ይማረን ይቅር ይበለን የኛስ በደል በዝቶል

    • @qweasd339
      @qweasd339 4 года назад

      አባየሺአመትኑሩልኝአቤቱእየሡስክረስቶስሆይእኔንሀጤተኛቱንበምረትትህጓብኝ

  • @solution6302
    @solution6302 5 лет назад +7

    የእርሶ እባና ፀሎት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክልን

    • @martayes8654
      @martayes8654 5 лет назад

      Amne amne amne efffffffffffffffffff berktacwe ydrsne abye

    • @bbme-uw4mq
      @bbme-uw4mq 5 лет назад

      amen amen amen

  • @phonecase34
    @phonecase34 5 лет назад +33

    አባየ የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ የድንግል ልጅ ይጠብቅህዎ በድሜህ በጤናዎ በአገልግሎቶ ሁሉ እመብርሀን ትጠብቆዎ

    • @lebanonlb9087
      @lebanonlb9087 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜ ን አሜን አሜን አሜን አሜ ን አሜን

    • @alganish8572
      @alganish8572 5 лет назад

      @@lebanonlb9087 አሜን አሜን አሜን

    • @rahilrahil7604
      @rahilrahil7604 5 лет назад

      Amennnnnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnnnn Amennnnnnnnnnnnn

    • @doyadoya4295
      @doyadoya4295 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንን

    • @addfkckakskdfk2578
      @addfkckakskdfk2578 5 лет назад

      አበየ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የድንግል ልጅ የማቱሠላን እድሜ ይሥጥልኝ

  • @ermiaskeleta615
    @ermiaskeleta615 5 лет назад +13

    ኦ ኣምልኬ ካብዚ ኩፉእ ናይ ስጋዊ ትምኒት ስውረኒ
    እግዚአብሔር ኣምላክ ጸለትኩም ይቅበለልኩም
    ኣብ ጸለትኩም ዘኩሩና ስደትና ከሓጽረልና ኣሜን

  • @ማርያምእናቴግቢልኝከቤቴ

    አባየ እንኳን በሠላም መጡልን ለአባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ሰይጣን ዳቢሎስን ከእግራችሁ በታች ይጣልላችሁ አሜን ፫ በፆለታችሁ አስቡን ወለተ እየሱስ እያላችሁ

  • @za7613
    @za7613 5 лет назад +7

    አባታችን የሰላም አባት እንኩዋን መጡልን አባታችን በፀሎትዎት ያስቡን ቡረኩቱ ይደርብን

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo8753 5 лет назад +16

    Egzehow Marin Krist
    Egzehow Marin kirsts
    Egzehow Marin kirsts bente Mariyam Marin

  • @ኢትዮጵያዊትሀበሻ
    @ኢትዮጵያዊትሀበሻ 5 лет назад +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ሠላሙን አውርድልን 😭😭

  • @selsmvole9777
    @selsmvole9777 5 лет назад +10

    አቤቱ ማርን ይቅር በልን
    አቤቱ ማርን ይቅር። በልን
    አቤቱ ማርን ይቅር። በልን

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 5 лет назад +3

    ይፍቱኝ አባቴ

  • @teshomedagne4172
    @teshomedagne4172 5 лет назад +10

    አቤቱ ማረን ይቅር በልን
    በእተ ማርያም ምሀረነ ክርስቶስ

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 лет назад +5

    ስልክልቸውን እስቴ እምታውቁት ጻፉልኝ እባክልችሁን።

  • @kelemkerema7602
    @kelemkerema7602 5 лет назад +4

    አባታችን የበርሃው መናኝ እመ ብርሃን እመ ብዙሃን ት ጠብቆት ፀጋውን በረከቱን ከልጁአ ከወዳጁአ ጋር ታብዛልት ትጨምርሎት ሺ አመት ኑሩልን ልመና ፀሎትዎ በረክክቶት ይብደርብን አሜን
    ጠላቶትን እንደ ጉም ያትንሎት ከምድረ ገፅ ያጥፋሎት አምላከ ዮሐንስ ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስ ገብርኤልና ኣት ሰድ ማርያም አሜን አሜን አሜን

  • @የወቅሸቱቅድስገብሬኤልአን

    አባታችን ሺ አመት ያንኑርል አምላካችን ጸሎቶ ይደረሰን ከመጣብን የቤተክርስቲያን መከራ ይሰውረንንንን

  • @soliyanayemariyambb4799
    @soliyanayemariyambb4799 5 лет назад +3

    በእናንተ ጸሎት እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @fentayeenawgaw1217
    @fentayeenawgaw1217 5 лет назад +5

    ያድነን ከማቱ ይስውረን በምሕረቱ በእንተ ማርያም ወላዲቱ የእናንተ ፀሎት ለኛ ለስደተኞችም ይድረስልን

  • @selamawitgebermedhin4547
    @selamawitgebermedhin4547 5 лет назад +8

    አባታችን አባ ዮሐንስ ፀሎት በረከትዎ በሁላችን ላይ ይደር !!!
    አሜን አሜን አሜን !!!

  • @jemane5706
    @jemane5706 5 лет назад +8

    አቤቱ ይቅር በለን አምላካችን እደበደላችን አይሁን እደቸርነትህ አሜን አሜን አሜን

  • @fentayeenawgaw1217
    @fentayeenawgaw1217 5 лет назад +3

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ሆይ ሀጥያቴ ከምድረ አሽዋ በልጦልና ለንስሐ ሞት አብቃኝ አደራህን

  • @ወለተሰንበትእግዚኦተሰሀለ

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ይሁንልን ይደረግልን አሜን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን አባታችን ሰላመዎት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ይፍቱን አባታችን

  • @agfds1531
    @agfds1531 5 лет назад +9

    እግዚኦ ምሀረነ ክርስቶስ😭

  • @Mነኝየበረሀውመናኝልጅ

    አባታችን እኔንም ሀጢያተኛዋን ስደተኛዋን ልጃችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ አባቴ ለዚህ ቦታም እድበቃ ፀሎታችሁ አይለየን

  • @chdhvvchdhbb3098
    @chdhvvchdhbb3098 5 лет назад +6

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ልይደረግል
    በእውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን

  • @ቲጂጎንደሬዋ-ኰ1ዘ
    @ቲጂጎንደሬዋ-ኰ1ዘ 5 лет назад +18

    በንተ ማርያም ማረን ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሃ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭

  • @harakatrak7222
    @harakatrak7222 5 лет назад +1

    አባየየኛየሠደተኞችአባትእንኮንበሠላምመጡለንአድሚናጤናይስጥለን

  • @agfds1531
    @agfds1531 5 лет назад +9

    በእተ ሚካኤል ምሀረነ ክርስቶስ😭

  • @agfds1531
    @agfds1531 5 лет назад +5

    አባዬ ቃለሂወት ያሠማልን በፀሎተወ እሰቡን አሜን
    ወዮልሽ ቀራዚ ወዮልሽ አንች አለም ወዮ ምድረ ፍዳ ፣😭ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን አሜን

  • @addseketemaw5549
    @addseketemaw5549 5 лет назад +7

    ያድነነ ከመአቱ
    ይሠውረነ በምህረቱ
    በእንተማርያም በወላድቱ
    አሜን አሜን አሜን አባታቻን ፀሎተ መላዕክት ያሠማልን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ለንሐሰአ ያባቃኚ አቤቴ ብቃሽ በልኚ

  • @za7613
    @za7613 5 лет назад +7

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን

  • @alamark1631
    @alamark1631 21 день назад +1

    አሜንእግዚኦ መረጃ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚኦ መሀረነ ክስቶስ በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ. በእንተ ማርያም መሀረነ ክርስቶስ በእንተ መሀረነ ክርስቶስ በእንተ ሚካኤል መሀረነ ክር ስቶስ በእንተ ሚካኤል መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅረ በለን

  • @chirisitinamarama2663
    @chirisitinamarama2663 5 лет назад +2

    Amen amen amen, kalehiyot yasemaln

  • @tajethiopia
    @tajethiopia 5 лет назад +2

    AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭💐💐💐💐💐💐

  • @rahelgean5568
    @rahelgean5568 5 лет назад +2

    Amen Amen Amen kale HEYEWOTE yasemalen Amen Amen Amen

  • @workneshwawww7333
    @workneshwawww7333 5 лет назад +1

    አባታችንእድሜናጤናንይሥጥልንየአገልግሎትወንዘመንይባርክልንእኛንምሥደተኛወችንበጦሎትአሥብንአገራችንሠላምፍቅርአንድነትበርከትይስጥልንአሜን

  • @yohannestekle2652
    @yohannestekle2652 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን እንባወትን አይቶ ይማረን

    • @abooshhussien9106
      @abooshhussien9106 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን በድምና በጢና ይጠብቅልን

  • @solution6302
    @solution6302 5 лет назад +1

    ወዮልሽ ቆራዜ ወዮልሽ አንቺ አለም ሲዘከር ይኖራል የሀጥያትሸ እዳ 😭😭😭😭😭☝☝☝አቤቱ ህዝብን አድን ርሰትህ ባርክ

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 5 лет назад +3

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @saramakonia7035
    @saramakonia7035 5 лет назад +2

    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚ ኦማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ለንስሃ ሞት አብቃን ሀገራችንን አባቶቻችንን እናት ቤተክርስቲያናችን ጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @enatefikir1683
    @enatefikir1683 5 лет назад +2

    amen amen amen amen😭😭😭

  • @ወለተሚካኤል-መ6ተ
    @ወለተሚካኤል-መ6ተ 5 лет назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና አባዝቶ ይስጥልኝ 💚💛❤

  • @ቅዱስገብርኤልሆይከፊቴቅደ

    አባየ፡ሺ አመት ኑሩልን፡የድሀ ወች እና የስደተኞች አባት አድሜውን፡ጤናዎን፡ያድልልን ስደተኞች ሁሉ ለደጁ፡ያብቃን አቤቱ ለንሠሀ፡ሞት አብ ቃኝ እኔ ሀጺያተኛ፡ነኝና፡
    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተእየሱስየራምየልጅ

    አባታችን እንኳን ደህና መጣህልን ላባታችን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባየ በፆለትህ አስቡኝ

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo8753 5 лет назад +2

    Amen amen amen AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ye sedatenoch tasfa erejm Edemh tenth yestelen yefetu abatchin

    • @snapcel3494
      @snapcel3494 5 лет назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tig6169
    @tig6169 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን የሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @abebab473
    @abebab473 5 лет назад +2

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቲ ማረን ይበለን አቤቱ መረን ይቅር በለን

  • @ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ

    ሃጠተኛ ናኝ 😭😭😭😭

  • @meseretwalatamikaeel4345
    @meseretwalatamikaeel4345 5 лет назад +3

    Ezgehow marin kirstosi
    Ezgehow marin kiristosi
    Ezgehow marin kirstosi
    😭😭😭😭😭😭😭

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን ፀሎቶዎ ይደርብን

  • @monagezayie4269
    @monagezayie4269 5 лет назад +1

    አባታችንቃለህይወትያሰማልንአሜንአሜንአሜንይሁንይደረግልንበርሚይጠብቅልንቅዱስገብርኤል

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ አብቃኝ

  • @rubdnsfvyj9303
    @rubdnsfvyj9303 5 лет назад +2

    አቤቱ እንደ ሀፅያታችን ብዛት ሣይሆን እንደ አባታችን ቸርነት ፀለት እና እንባ ብዛት ይቅር በለን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤💚💛❤አባታችን ታምራችሁ ብዙ ነው

  • @joellebitar6889
    @joellebitar6889 5 лет назад +2

    Amilake maren. Getaye maren hagerachin andi adirgen amen

  • @zemarymelakteyasmalnenguu3916
    @zemarymelakteyasmalnenguu3916 5 лет назад +3

    አባ በፀሎቶን ያስቡኛ

  • @birkeguta6957
    @birkeguta6957 5 лет назад +2

    AMEEN AMEEN AMEEN 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 5 лет назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @zemarymelakteyasmalnenguu3916
    @zemarymelakteyasmalnenguu3916 5 лет назад +2

    አዱንን በማአት ስውረን በምህርት በተማሪያም ማረንን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኑሪልኝዘላ

    አቤቱ ይቅር በለን አደሀጢታችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን 😭😭

  • @zainabbd9739
    @zainabbd9739 3 года назад +1

    አባየ እመቤቴ ትጠብቅልን አባየ የኛ ልይ ምትክ የለሺ አባየ ቤተሠቦቸ በዛረ በድግምት ተይዘን እያሥጨነቀን ነው አባየ ሥደተኛይቱ አልቻልኩም በፃለት አሥቡን አፆደ ማረያም ብለው አምላከ ዩሀኒሥ የወቅሸቱ ቅዱሥ ገብረኤል ለምሥረ አብቃኝ የራማው መላክ ህህህህህህህህህ አቻልኩም እሥከመቸ ተጨኒቄ

  • @zainabbd9739
    @zainabbd9739 3 года назад +1

    ኪራላይሦ
    ኪራላይሦ
    ኪራላይሦ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅረ በለኝ ሀፃያቴን መሸከም አቅቶኛል ለንሥሀ ሞት አብቃኝ

  • @za7613
    @za7613 5 лет назад +2

    እግዚኦ ማርህነ ክርስቶስ እግዚኦ ማርህነ ክርስቶስ እግዚኦ ማርህነ ክርስቶስ

  • @ryudgh8327
    @ryudgh8327 5 лет назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እንደኛ በደልና ሀጺያት ሳይሆን እንዳንተ ቸርነትና ይቅርባይነት ማረን እድነንም

  • @YOU97643
    @YOU97643 5 лет назад +1

    አባ አባታችን እድሜ በፀጋ ያቆይልን አግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አምላክ ሆይ እኔ ስደተኘዋ ልጅህ ነኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @muhamohaug7082
    @muhamohaug7082 5 лет назад +2

    እዴት ናችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች። አቤቱ ጌታ ሆይ እደቸርነትህ መጠን ማረኝ ይቅር በለን
    ጌታሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ

  • @amenwldehana3369
    @amenwldehana3369 5 лет назад +1

    Amen Amen Amen kale hiwte yasemalen tesfa mengest semyata yawrselen bedemi betena yetbklen yagleglot zemnotn yeberklot Aba yohans tesfa Mariyam besdet yalnew lijochotin betlot asbun

  • @የመድኃኒዕለምልጅነኝአናቴ

    አግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
    አግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
    አግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ
    በእንተ ድንግል ማርያም ማሀረነ ክርስቶስ
    በእንተ ድንግል ማርያም ማሀረነ ክርስቶስ
    በእንተ ድንግል ማርያም ማሀረነ
    አቤተ ማረን ይቅር በለን
    አቤተ ማረን ይቅር በለን
    አቤተ ማረነ ይቅር በለን
    አሜን አሜን አሜን

  • @Channel-vw8fb
    @Channel-vw8fb 5 лет назад +3

    ሰላም እግዚኣሄር ምሳኹም ይኹን ኣነ ክረኽቦም ደልየ ነዞም ኣቦ ግን ተለፎም ክቕበሉኒ ኣይከኣሉን ብከመይ ክረኽበኦም ይኽእል

    • @biniyamwolday6126
      @biniyamwolday6126 5 лет назад +1

      Wela Ane delye neyre gn terekibka sdedeley Eka zehawey

    • @shaiksyed9116
      @shaiksyed9116 5 лет назад

      Abet maetwa alo eu eko gen kilkalka ey zhaway yemsalalka 0915555744
      Ezay eu mkiro

    • @Channel-vw8fb
      @Channel-vw8fb 5 лет назад

      @@shaiksyed9116 ክብረት ይሃበለይ ምልዓል እዮም ኣብየምኒ እኮ ኣበር ኣለኒ ስልኮም ደኣ

  • @johnmisgena4256
    @johnmisgena4256 5 лет назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ! አባ እድሜና ጤናን ይስጥዎት ! ለእኛ ለደካሞችም ማስተዋሉን ይስጠን !

  • @abebaaweqe6797
    @abebaaweqe6797 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አባዬ በጰሎት እስቡን አባዬ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    እግኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    አባታችን በእግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሰውነትአልታሰብ
    @ሰውነትአልታሰብ 5 лет назад +3

    አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን የተረገመሰው
    ያንያንነው የሚያስታውሰው አሜንልበል ቢታርቀኚ
    ግፈጣርቆይቶልተራቀኚ አወዛገበኚ የቱእደምይዝ
    ግራገባኚ እውነትንልመን እስከመቸፈጣርየንትቸ

  • @alemtsehayalem1099
    @alemtsehayalem1099 5 лет назад +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ ሐጥያተኛዋ
    ለንስሀ ሞት አብቃኝ
    አባታችን እድሜና ጤናውን ያብዛልዎ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @marygracenovo8314
    @marygracenovo8314 5 лет назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ማታሱላን ይስጥልን 💚💛❤
    💚💛❤
    💚💛❤

  • @hilenafikeryemareyamelji9446
    @hilenafikeryemareyamelji9446 5 лет назад +1

    Egzo marena Jersey
    Egzo marena kerseteyose
    Egzo marena kersetose

  • @kebebushabat1377
    @kebebushabat1377 5 лет назад

    አምላኬቅዱሰዩሀንየአመትምየወራትምመጀመሪያውበአንተሰምየሰጠከንንአባታችንበሰላምበፍቅርጠብቅልን::በሰልክእያየንየምጸልየውንጾለትበአካልመጥተንቦታውንለመርገጥያብቃንአሜን::

  • @tsegueredarufael7987
    @tsegueredarufael7987 5 лет назад +1

    Amen abathach🙏🙏🙏💚💛♥️🌍🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @konjoale4468
    @konjoale4468 5 лет назад +1

    ጸሎትና ልመናህ አባታችን ለኔም ለቤተሠቦቼ ይድረሰን ተጨንቀናል

  • @fatrihoyebetsabochenhadara7366
    @fatrihoyebetsabochenhadara7366 5 лет назад +1

    Ameen Ameen Ameen zamer malekty yessman Abaaa ragem edemena tenna yestote kidsi gaberel ladegachu yebekan basalm la hagerchnm yebaken🙏🙏🙏

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ

    እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ
    እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ
    እግዚኦ ማሓረና ክርስቶስ
    በእንተ ማርያም ማሓረና ክርስቶስ
    በእንተ ማርያም ማሓረና ክርስቶስ
    በእንተ ማርያም ማሓረና ክርስቶስ
    በእንተ ሚካኤል ማሓረና ክርስቶስ
    በእንተ ገብርኤል ማሓረና ክርስቶስ
    በእንተ ሩፋኤል ማሓረና ክርስቶስ
    በእንተ ዑራኤል ማሓረና ክርስቶስ
    በእንተ ዮሐንስ ማሓረና ክርስቶስ
    በእንተ ቅዱሳን ማሓረና ክርስቶስ
    አሜን አሜን አሜን👏
    ይፍቱን አባታችን ከነ ቤተስቦች ፀሎተት አይለየኝ👏
    አባየ የበሪሁው መናኝ በፀሎት አስብኝ ህጥያተይ ከብደኛል ንስህ እንድገባ🙏😢

  • @kallove4070
    @kallove4070 5 лет назад +1

    amen bente tsalot faxari yitarqen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ስንቄ
    @ስንቄ 24 дня назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱኝ ፀሎተመላክትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንዎትን ያስረዝምልን አሜን አባታችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተስላሴ እያላችሁ እስከነቤተሠቦቼ የኔአባት አስቡልኝ ፀሎታችሁ አይለየን አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @addisaweke7444
    @addisaweke7444 5 лет назад +1

    አባታችን እኩን ደህና መጡልን አባዬዬ ሰላምወት ብዝት ይበልልን ቃለ ህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 5 лет назад

      Abatachen ke Ethiopia wuchi neberu ende?

    • @addisaweke7444
      @addisaweke7444 5 лет назад

      Ket Zergaw በዚ ዬቱብጋ እኩን ደህና መጡልን ለማለት ነው እጅ አባ ዬሀንስ ተስፋ ማሪያም ኢትዩጵያ ወቅሺት ገብርኤል ነው ያሉት እኛ ውድና መድሀኒታችን አባታችን እድሜና ጤና ይስጣቸው አሜን አሜን አሜን

  • @serenasereno4144
    @serenasereno4144 5 лет назад +1

    Euntegna behtawi abate betselot asbugni abetu ykire yblin endecherntu endemhirtu letagesin amelakachin kibre misgana ygbawu ؛AMEN AMEN AMEN؛

  • @Asa-yh2be
    @Asa-yh2be 14 дней назад

    አባየቤተሰቦቸን አባቴን።አሞብኛን በፀሎት አስብልኝ።የወቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል በመንፈስ ቅድስ አባቴን።ፈውስልኝ አባይ ድረስልኝ

  • @hanhaba3782
    @hanhaba3782 5 часов назад

    አባዬ ድርሱልኝ ለኔ ጨቆኛል ጠርቻችሁ አላሳፈራችሁኝም አሁንም ወለዱኝ አባዬ

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 5 лет назад +1

    Amen amen amen Egziyabhar hoy lenseha mot abkagin Abatachen kalehiwet yasemaln bedma besega ytebkln

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 5 лет назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባዬ ዘላለም ያኑርልን
    አባዬ እግዚአብሔር ይለምኑልን ኢትዮጵያ እና ተዋህዶን እንዲ ጠብቅልን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ፀሎተ መላይክት ያሰማልን አባታችን ቀኑን በሰላም ያዋልከን የቅዱሳን አምላክ ለሊቱንም በሰላም አሳድረን አሜን ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባታችን❤❤❤

  • @makdesa9368
    @makdesa9368 5 лет назад +1

    Egziabher hoy lensha mot abkagn yeberehawu menagn abayohans tesfamariyam edmena tena ystln

  • @AbcDe-ii9dz
    @AbcDe-ii9dz 6 дней назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባቴ 1000 ኣመት ንርልኝ በጣም ነዉ ይመወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayalewzewdu7381
    @ayalewzewdu7381 5 лет назад +1

    IEffff abay. selamewet yibizalign

  • @manumanu9014
    @manumanu9014 5 лет назад +1

    አቤቱ ጌታየ ይቅረ ይበለን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን ስኳደተኞችን በመንፈስ ቅዱስ ድረሱልን አባየ

  • @AbebechAdera
    @AbebechAdera 24 дня назад

    የኛ ውድ አባት በእድሜ በፀጋ ዘላለም ያቆይልን አሜን በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ስለ እርስወ እንባና ፀሎት ብሎ ይማረን አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ሠላሟ ይመልስልን አሜን

  • @samrawitmengesha9979
    @samrawitmengesha9979 24 дня назад

    በእንተ ማርያም ማረነ ክርስቶስ
    በእንተ ሚካኤል ማህረነ ክርስቶስ
    በእንተ ገብርኤል ማረነ ክርስቶስ
    በእንተ ጊዮርጊስ ማረነ ክርስቶስ

  • @Hdgyghjx
    @Hdgyghjx 21 день назад

    አሜን አሜን አሜን ይባርኩኝ ይፍቱኝ ማርኝ ይቅር በልኝ አባቴ ደደጅውት አብቃኝ አባታችን በፀሎውት ያስብኝ እይርሱኝ እኔ ደካማ ልጅውት ነኝ ሰደተኝዋ ልጅውት ነኝ

  • @ashreglad6718
    @ashreglad6718 5 лет назад +2

    Ameen ameen ameen

  • @hussainalmanssori3724
    @hussainalmanssori3724 5 лет назад +1

    አባታችን እድሜና ጣናይስጥልን

  • @አቢጎልሓይቆ
    @አቢጎልሓይቆ 5 лет назад +1

    አምላኬ ሆይለንስሀ ሞት 😢አብቃኝ 😢ስደተኛ ሀትያትኛና አባ በፆሎቶ ያስቡኝ ደካማ ልጅዎት ነኝ