"ታላቁ ትርክት" - ከእዳ ወደ ምንዳ (ክፍል-1)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии •

  • @tinishugumi7219
    @tinishugumi7219 Год назад +10

    You are true leadership ❤may God bless you!!!

  • @abebatesfai6091
    @abebatesfai6091 Год назад +2

    Abiychu is Great Leader!!!❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Год назад +23

    አብችዬ ከአይን ያውጣህ ለሰሚዎቹ አሰተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ አድሏቸው በሰራ ለመተግበር ያብቃችሁ

  • @bahredinibrahim3486
    @bahredinibrahim3486 Год назад +5

    Thank you that is right ❤❤❤

  • @dejenebelachawe64
    @dejenebelachawe64 Год назад +10

    love and peace for All Ethiopian peoples 🇪🇹💚💛❤🙏🙏🙏

  • @birtukankassa9402
    @birtukankassa9402 Год назад +5

    ተባረክ እድሜ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤ we love you

  • @Milsmek
    @Milsmek Год назад

    The most amazing leader in the history of Ethiopia

  • @halakedegela1894
    @halakedegela1894 Год назад +1

    you are hero Dr abiy

  • @serawitdibaba8510
    @serawitdibaba8510 7 месяцев назад

    Father of Development and Peace!

  • @dadikecha988
    @dadikecha988 Год назад +1

    ይሄ ስልጠና መቀጠል አለት አመራሩን ከድባቴ ለማውጣት ሁሉምጋ እንዲደርስ ቢደረግ

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 Год назад +8

    እርጅም እድሜ ለአብቹ ብዙዎች ያልተረዱክ ቢኖሩም የተረዳንክ ያልተረዱክን እጥፍ ነን የኢትዮጵያ ትንሳኤ ቅርብ ነው

  • @KederJemal
    @KederJemal Год назад +51

    አቢቹ አተ ኢትዮፕያን እና ህዝቦቿን ለማሳደግ እና ለመቀየር ቀን ከሌት እየለፋክና እየጣርክ ነዉ የኔ አባት አላህ ፅናቱንና ብርታቱን አብዝቶ ይስጥክ ብዙዎች ከአላማክ ለማደናቀፍ ቀን ከሌት እየሰሩ እየጣሩ ነበሩ አሁንም በዛዉ የቀጠሉ ናቸዉ አተ ሁልጊዜ ወደፊት እየሄድክ ነዉ አብቹ አይዞህ ምን አልባት ለጊዜዉ እዉነት የተደበቀ ቢመስልም እዉነቱ መወጣቱ አይቀርም አዞህ ከጎንክ ነን አቢቹ አላህ ለጅም እድሜና ጤና ይስጥክ አባቴ ይመችክ

    • @zelalemyinor891
      @zelalemyinor891 Год назад

      የተደበቀ አውነት አሰቲ ምንድ ነው ምን አልባት አንተ ከደር ጀማል የምትባል ቤተሰብህ ተወውና በሰጋ ዘመድ የሆነ ሰው ከቤቱ የተፈናቀለ የለም? በምሳሌ ብንወሰድ አንድ ሀገር ከተማ ለመገንባት ከተማን ማፍረሰ የለበትም ዘመናዊ አንዲሆን መሰተር ፕላን መቀየር አንጂ በሀገራች እኮ ልማት የሚባል ነገር የማይቃቸው ነገር ገን ምቹ የሆኑ ከተሞች አሉ አነሱ ለማልማት ለምን ማሰብ አለቻሉም ማሰባያቸውን ምን ወሰደው ?

    • @tegaKifle
      @tegaKifle Год назад +15

      እዉይ አንተ ደሞ ትለያለህ አቻም የሌለህ ካድሬ ነህ ለምን አግብተህው ቀዳማዊ እመቤት አትሆንም አለቅላቂ ሆዳም😏😏😏

    • @nigusegame4186
      @nigusegame4186 Год назад +1

      Gudegna neh ene enga joroheme ayneheme yemisera aymeslegnem yasazenal.

    • @saydmifta4760
      @saydmifta4760 Год назад +2

      ላም በይው እባብ

    • @zionzion7109
      @zionzion7109 Год назад +2

      እውነቶማ ንፁሃን በዶራን በታንክ ሳይቀር
      አየተደበደቡ ነው። ወይስ ስሌላ ሃገር ነው ይምታወሩት 😢😢😢😢

  • @mulunehbini924
    @mulunehbini924 Год назад +5

    ❤❤❤ጌታ ካንተ ጋር ይሁን !!!!

  • @haregewinbekele8276
    @haregewinbekele8276 Год назад +2

    WOW WOW WOW! It's my prayer these people are listing with open hearts so they enjoy what God has provided for all of them. What you are telling them is true. Dear PM Abiy, I want you to know I pray for you through out the week, especially every Fridays because our group meet to pray. We love you dearly. Thank you very much for your service. God bless you!

  • @Mirrorkingdom9
    @Mirrorkingdom9 Год назад +2

    ይመችህ መሪያችን እናደንቀሀለን።

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 Год назад +26

    ❤ውድ ነህ❤❤❤ጌታ አብዝቶ ይባርክህ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Год назад +12

    በዘመኔ ድንቅ ወጣት ሀገር ወዳድ ማስተዎል ያለው የተፈተነ በውጭ በውስጥ ጠላት የማይለወጥ ለአፍሪካ ሁሉ የሚሆን መሪ በማየተ እጅግ ደስተኛ ነኝ !!!!

    • @DagiAnanu-ox6rm
      @DagiAnanu-ox6rm Год назад +2

      አገሩን በስራት ባስተዳደረ አትይም የአፍሪካ የራሳቸው አላቸው እኛ ጋር ያለውን በስራት በመራን ወጥቶ መስራት ከቅብጠት በልቶ ማደር ብርቅ በሆነበት ዘመን እናተ በሰው ህይዎት ትተርታላችሁ አብይ እኮ እንደዚህ እየሰበከን ቆይቷል ግን ጠብ ያለ ነገር የለም ተረትተረት ብቻ ነው ወይም ሰበካ ነው

    • @zekariastesfamichael7575
      @zekariastesfamichael7575 Год назад +1

      በኣፍሪቃ ኣንደኛ መሪ በየቀኑ ሰዎች የሚሞቱን የሚገደለቡትን ኣገር፣ እና ከመጣ ጀምሮ እርስ በእርስ ጦርነት ኣውጃል። ኣንደኛ መሪ በዓለም ሰዎችን ኣስገድዶ ከቤታቸው በማውጣት ከ-3000000 በላይ። ኣብይ ምላሱ ማር፣ ስራው ግን እባብ ነው።

  • @bati2858
    @bati2858 Год назад +2

    Jebaadhu abichuukoo nuti siwaliinjiraa❤❤❤

  • @maryamshafi-t9m
    @maryamshafi-t9m Год назад +24

    የትማረየትምራመረ መሪ ማልት እንዲህ በማሰረጃና በመረጃ አገር መምራት እንዲህ ነዉ ግን ምነያርጋል ሁሉም ለየራሱ አገር መፈጥረ የሚፈለገ ሕዝብ ም መራት ማልት ብጣም አሰቸጋሪነዉ አላህ የረዳህ

  • @tadright2349
    @tadright2349 Год назад +7

    Dr. Abey a philosopher, a leader, a pragmatist, a hero, a gallant and a brave. I love you. I will stand by. Please solve the problem with FANO and Amharas immediately. Sit and have discussion. Let us silence the gun in Ethiopia! Let's stop the three Cs: confusion, conflict, and chaos!

  • @MsaleGirma-cs4tv
    @MsaleGirma-cs4tv Год назад

    GOD BE WITH U MY PM ❤❤❤

  • @amethiopiaethiopia8098
    @amethiopiaethiopia8098 Год назад +13

    አብቹኮ የኔ ጥበበኛ መሪዬ የምትመኛትን የበለፀገቿን ኢትዮጵያ እንድናይ አምላክ ይርዳን አንተ ለኛ ውዱ ስጦታችን ነህ🇪🇹❤🙏

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Год назад +15

    አብቹ በቃ :- አንድነት, ፍቅር .ብልጽግና . እድገት ,ይቅርታ , እና ወዘተ ከላይ የተሰጠህ ጸጋ ነው አይወሰድብህ ሺ አመት ኑርልን እንወድሀለን ሀገሬ ትወድሀለች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @kalidmohamed9443
    @kalidmohamed9443 Год назад +7

    Ethiopian Pm Dr Abiy Ahmed Ali Allah give You Everything You Want Wish and Allah Protect Keep save you with Your All Families and With All Peoples of Ethiopians Also Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Everything it will be Coming Great Victory of Ethiopia and Great Winner Of Ethiopia in World Insha'Allah B'Eznillah B'Rhamatillah Amin Amin Amin ❤❤❤❤

  • @abeyeyemera2345
    @abeyeyemera2345 Год назад +11

    እብይ እንተ የኢትዮጵያ ተስፋ እረጅም እድሜ እመኛለሁ

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 Год назад +11

    Just incredible! This has to be published and distributed to all schools. God bless you my dear PM.

    • @wechecha
      @wechecha Год назад

      አሱ በሚመራት ሀገር ውስጥ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ የሚወድቅ ያለ አይመስልም::
      ከመስተጋበር መካከል አቢቹ አእምሮ ወደ ታች እየጎተተህ ነው::

    • @wechecha
      @wechecha Год назад

      You skipped conveniently the sixth C - you rely on your positive mestegaber: Confusion

    • @addis8247
      @addis8247 Год назад

      @@wechecha
      ያሁኑ ተማሪ ብቃት ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ታዉቃለህ ?? በኩረጃ አይደለም እንደ ከአንደኛ ደረጃ እስከ ዩኒቨርሲቲ ድረስ የሚመረቁት፡፡በፊትም ከ700 ዉጤት 180 ያመጣ አይደለም ዩኒቨርቲ ገብቶ የሚመረቀዉ፡፡ አሁን ከ600 ዉጤት 300 ያመጣ፣ከ700 ዉጤት 350 ነጥብ ያመጣ ወደ ዩኒቨቸርሲቲ እንዲገቡ መደረጉ ለትምህርት መሻሻል መፍትሄ ነዉ እንጂ ችግር የለዉም፡፡

    • @hahu3160
      @hahu3160 Год назад

      Did you take enough notes? My goodness.. he just talking about common simple things but makes it look elaborate by adding nonsense examples. So ridiculous….. ከሀተታ ይልቅ በተግባር ያሉትን ችግሮች ላይ ለምን አያወራም

    • @tareyads5906
      @tareyads5906 Год назад

      @@hahu3160 if you know better why don’t you get there on the ground and contribute? ቅል እራስ!

  • @amentsegaye4440
    @amentsegaye4440 Год назад +4

    ❤እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ❤️🙏🙏🙏

  • @alemayehufeleke56
    @alemayehufeleke56 Год назад +1

    You are the true gift from God as Muses to Ethiopians, but some groups couldn't understood you yet. I believe that just like Moses God is with you and I pray that may God's favor upon you!!!

  • @messespirit2374
    @messespirit2374 Год назад +17

    መሪያችን እንኮራብሃለን ከ እውነት ጋር እንቆማለን ፤በርታልን፤ እናመሠግንሀለን ።

    • @liwqliwq5663
      @liwqliwq5663 Год назад

      😂😂😂😂😂 ግም ለግም ይላል ያገሬ ሰው

    • @addisman5642
      @addisman5642 Год назад

      wulejilet denkoro cadre

  • @abelnigatu7577
    @abelnigatu7577 Год назад +1

    No matter what I see the PM going far. He's got an idea and also the energy to bring it to life.

  • @mickeydi
    @mickeydi Год назад +7

    Amazing Speech Dr Abiy Ahmed you are a Gift From Above 💚💛♥️🇪🇹🙏

    • @abeba2241
      @abeba2241 Год назад

      And you are ignorant 😂

  • @ashenafitaju978
    @ashenafitaju978 Год назад +1

    የኔ ጠ/ሚር በመሆንህ ሁሌም እኮራለው አብቹ አባመላ ኑረልን አቦ

  • @alitube9951
    @alitube9951 Год назад

    we proud of you dr ethiopia people

  • @nilet5609
    @nilet5609 Год назад

    Yes my race lives..but with harmony and love with others 👍🏻

  • @robiaddis1438
    @robiaddis1438 Год назад +3

    ከ ክፉ ሁሉ ይጠብቅህ።

  • @ለእርሱ
    @ለእርሱ Год назад

    አብቹ በእግዚአብሔር መሪነት እና መሃሪነት በአንተ ደግሞ ትሁት ታዛዥነት እማማ ኢትዮጵያ ቀድሞ ታላቅ ነበረች ወደፊትም ታላቅነቷ ይቀጥላል! በርታ ያኮረፉትን ብሄሮች በቅርበት በመወያየት አሸ!

  • @belaysileshi
    @belaysileshi Год назад

    My special leader you are different God bless you❤❤❤❤

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Год назад +3

    U r like diamond to me I like the way u shine

  • @gedatilahun8687
    @gedatilahun8687 Год назад +1

    YOU ARE GREAT I AM SO PROUD OF YOU EVERY TIME YOU TEACH, GUIDE, AND LEAD ALL OF THEM THIS IS GOOD BUT MY DOUT WAS ONE WAY DIALOGUE IS NOTE FRUIT FULL PLEASE GIVE CHANCE AND LISTEN TO THEM.

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq Год назад +3

    አብጀ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kibineshbabilo
    @Kibineshbabilo Год назад

    እጀ ንፁህ ያልካት ፓርት ትለያለች አንተ ብልህ ሰው❤❤❤❤❤❤

  • @josexsamuelx2550
    @josexsamuelx2550 Год назад +3

    Mengistu is back in powe with his son abyi. All ethiopian enemys leg shakes every time you speak. We are happy you finally talked about red sea.

  • @douprew3592
    @douprew3592 Год назад +1

    he is absolutely vibrant but who is with him?

  • @Kkfr12
    @Kkfr12 Год назад +7

    ዘር ዘር ከምንል እና ከምንጨራረስ ምናለ እንዲህ ሁላችንም መካም አመለካከት በኖረን እግዚአብህር እባክህ እርዳን ታደገን

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 Год назад +2

    How lucky to be witnessing this kind of leader! I wish this peoples with power would work together. It is embarrassing to be a beggar while having this beautiful country. Disrespecting people who can create Ethiopia from ground like metal works (blacksmith), wood workers, pottery workers, garment workers, farmers. We should work from younger age to teach and learn starting to bring periodic table from scratch! We are so behind. 95% exporting is not fair for one country. We have to start mining we have to force gardening, at-least one chicken for one person rule out off Addis Abeba. It is sad to see how simple, sustainable life can be, but just because no awareness our peoples suffering. I wish I knew why our people hate to live around water and rivers? Which all over the world does live wrought water supply like lake, pond, ocean, rivers. I always wonder when this kind hate for what we would benefit the most started? I’m sorry I’m so emotional when I see how we were blessed with all natural gifts, but yet we destroyed it and continue not to see it. Creating problems there will be no solutions? No body will win! We all lose! We must work together as a body organ work for the body to be functioning properly! I have a dream!! We must be awaken from our deep despair! We might love the government or hate it, but burning our country will never the solution. Trust me government will change, but not a country.

  • @4ethiopia663
    @4ethiopia663 Год назад +11

    100% I am still with you Dr Abiy❤❤❤

  • @degefaabera811
    @degefaabera811 Год назад

    Abecho tigarimalle i love you❤

  • @jimmazoneopp5724
    @jimmazoneopp5724 Год назад

    ኢትዮጵያ በአሁኑ ሰአት የሚያስፈልጋት ህብረብሔራዊ አንድነት እንጂ ክፍፍል አይደለም ስለዚህ ሁላችንም ከብሄርተኝነት ወጥተን ለአንድ ተላቋ ኢትዮጵያ እናስብ በህብር ወደ አርበኝነት

  • @bdg3293
    @bdg3293 Год назад

    He should be a motivational speaker . He could motivate people by specifying 3Ds,5Cs,6Fs

  • @daneildejene4608
    @daneildejene4608 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @daffyduck6378
    @daffyduck6378 Год назад +1

    ምርጡ መርያችን

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 Год назад +3

    🇪🇹👉እውነት ነው መሪየ ማንም ብሄር መርጦ የተፈጠረ የለም የሰውን ልጅ የትም ይሁን የት በስራው እመዝነዋለሁ

  • @zekariastesfamichael7575
    @zekariastesfamichael7575 Год назад +4

    ከመሪ ወደ ፍልስፍና ኣስተማሪ ነው የተቀየረው። የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላምን ምግብን የምፈልገው።

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад +1

      ከአንቺ ጨለማ ምንም ፍሬ አይገኝብሽም ምቀኛ negative minded!!!!!!

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 Год назад +2

      ለፋኖ ከምታሰባስብ ለጦር መግዣ እርዳ የአማራን ደሀ ዳቦ ግዛ ዜጋ ነህ ሀላፊነት አለብህ መንግስትን ላይ ጣት ከመቀሰር ።

    • @mekdesgebra5662
      @mekdesgebra5662 Год назад

      ​@@radicalv2720በትክክል

  • @eskedartesfaye4001
    @eskedartesfaye4001 Год назад +1

    ጠ/ሚንስትሩ አትልፋ እኛ አንሰማም ይልቅ ቀስ ብለህ ስልጣንህን አስረክብ ምክንያቱም አንሰማም ለመስማት እኮ የሚያስፈልገዉ ጆሮ ብቻ አይደለም ጭንቅላት ያስፈልጋል የሚያስተዉል ጭንቅላት

  • @taddessewldetsadik5091
    @taddessewldetsadik5091 Год назад +9

    ዓብቹ አንተ ልቤ ዉስጥ የገባኽዉ ከ፵፬ ዓመት በሗላ ቸሩ እግዚአብሔርን የጠራ መሪ በመሆንህ ነዉ።ቸሩ እግዚአብሔር ከአንተ ገር ነዉ።ሥራህንም በተግባር የምታሳይ መሪ ነህ በርታ ።በዓየን የሚታዩ ሰራዎችህን አያየ የማያደንቅ የማይመሰክር የጨለመበት የፖለቲካ ተንታኝ የሃገር ጠላቶች ይጠፋሉ ።ኢትዮጵያ ታድጋለች ትበለጽጋለች።

  • @ሪታሪዮ
    @ሪታሪዮ Год назад +6

    ዶክተር አብይ ጀግና ኢትዮጵያዊ የኣባቶቹ ልጅ ለኣገራችን ና ለህዝባችን ላይ ታች ትላለህ ፈጣር ምኞትክ ያሳካልህ 🙏🇪🇹አገርም እንተንም ለማፍረስ ምሯሯጡት ፈጣር ከምድረ ገፅ ያጥፋቸው

  • @jimmazoneopp5724
    @jimmazoneopp5724 Год назад +4

    ከብሄርተኝነት የፅዳች ኢትዮጵያን በጋራ እንመሰርታለን ቤሄርተኝነትን ወደ ልማት አርበኝነት እንቀይራለን

  • @jimmazoneopp5724
    @jimmazoneopp5724 Год назад +10

    ብሄርተኝነት አጥፊ እንዲሁም የአንድ ሀገር የእድገት ሳንካ ነው ሁላችንም በአንድነት ብሄርተኝነትን ልንታገለው ይገባል።

  • @Addistoday
    @Addistoday Год назад +2

    ከሁሉ በላይ ችግሮቸን ከጦርነት ይልቅ በውይይትና በመነጋገር መፍታትና ሆደ ሰፊነት ከፌደራል መንግስት ይጠበቃል። አሁን ያለውን የጦርነት ስጋት በውይይት መፍታት ከሁሉ በላይ የቅድምያ ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል!

  • @wudieassheber-mn5de
    @wudieassheber-mn5de Год назад +3

    this is my leader

  • @kewlet474
    @kewlet474 Год назад +3

    ለጠቅ ላያችን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @halakedegela1894
    @halakedegela1894 Год назад

    Dr abiy be strong we are with us!!!!! be strong gang is here.

  • @hiwotgetachew9276
    @hiwotgetachew9276 Год назад +1

    ❤❤❤አብይዬ አንተ ያለህን ልብ ማንአለው?እንደአንተ ሀሳብና ናፍቆት አንድ ቀን ተአምር መስራት ይቻላል እንደሀገር

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq Год назад +3

    አብቹ ጀግና❤❤❤❤❤

  • @tayalemu9311
    @tayalemu9311 Год назад

    የፋና ከድሬዎችና ተከከፋዮች👁☝ሰርከሱ በቅርብ ይጠናቀቃል የፍራቻ ትርክት የውድቀታችሁ ምልክት ነው💪ሕዝብ ያሸንፋል🎯🎯

  • @getuterefe2556
    @getuterefe2556 Год назад

    አረ አንተስ የተባረክ ነህ አቦ😊😊😊😊

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 Год назад +3

    Dr Abby you're excellent prime minister so proud of you❤❤

  • @tesfahunfeleke01
    @tesfahunfeleke01 Год назад +1

    ከምን ግዜው ከዝሆኖች ነን እና ከሰበርናቸው ቁጭ ብለው ይቆዝሙ ከሚል ወጥቶ ሳንመርጥ ነው የመጣነው፣ ሰወች ነን ወደሚል መጣ።

  • @FikaduBayisa-l4f
    @FikaduBayisa-l4f Год назад

    explanation with rational

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 Год назад

    So we Ethiopians are eachothers stemsells to survive, we each need eachother. Unite we win, divided we fall.🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @WaGe-gt7wl
    @WaGe-gt7wl Год назад

    ህዝብ እያለቀ ችግኝ መትከል አስፈላጊነው ማለት ከአንድ የሀገር መሪ የሚነገር ሳይሆን የፍየሎች ህልም ነው።

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤ አብቹ ስንወድህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirmLord-dy3op
    @FirmLord-dy3op Год назад +2

    ዘንዶው ምላሱ ቀርቶ ነበረ እሱም በቅርቡ ይቆረጣል
    በአጭሩ ይኸ የጨለለ ርኩስ የሆነ ሰውዬ እሱ የሚናገረውን ገልብጦ መረዳት ነው የሚተገብረው እሱን ስለሆነ
    ጎበዝ ኧረ ምን ይሻላል እኔ እኮ አሻጉሊቶቹ ናቸው የሚገርሙኝ አንገት ደፍተው ይጽፉልሀል ቆይ እኔ እ😂😂😂😂😂😂😂😂ምለው ግን ስለሰው ሳይማሩ ነው መሪ የሆኑት
    ይኸ ሰውዬ አጥፍቶን ሳይጠፋ አናቱን ማለት አለብን

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 Год назад +2

      እነሱ አሻንጉሊት ሆነው ከሰሞ አንቺ ምን ሆነሽ ሰማሽው የአብቹን ንግግር ሞተሽም ትሰሜያለሽ ገና እንደ መፅሐፍ ቅዱስ እየደጋገምሽ ትሰሜዋለሽ

  • @nilet5609
    @nilet5609 Год назад

    መልእክቱ ኣንድነት እስከነልዮነት ነው ፡ ጥሩ ነው

  • @melesetola4214
    @melesetola4214 Год назад +1

    ሀገር እንደዚህ በዕውቀት ሲመራ ደስ ይላል በእውነት በቃ ትችላለህ!!!

  • @Erma2011
    @Erma2011 Год назад +3

    ትግበራ ላይ በጣም በጣም መሰራት አለበት፣፣

  • @atlantismedia-7240
    @atlantismedia-7240 Год назад +1

    በቴሌቪዥን የምናያት ኢትዮጵያ ማርና ወተት የሚፈልቅባት፤ በገሃድ የምናያት ኢትዮጵያ ደግሞ ሚሊዮኖች በረሃብ የሚሰቃዩባት፣በሺ የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች የወደሙባት፣ ሚሊዮኖች ከትምህርት ውጭ የሆኑባት፣ በየቀኑ በጦርነት ምክንያት ዋይታ የሚሰማባት እኛ የምናያት ኢትዮጵያ ይቺ ናት።

  • @RihanaBedru-r9l
    @RihanaBedru-r9l Год назад

    እኔ የምለው ግን ስው ሀገር የታስሩት ወድማችችን እና እህቶችን አስፈታልን ህባክህ ስለፍጠረክ አላህ ብለህ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤲☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😢😢

  • @jimmazoneopp5724
    @jimmazoneopp5724 Год назад +3

    የሀገራችን ህዝቦች ዕጣ ፈንታ በእጅጉን የተቆራኘ በመሆኑ የወንድማማችነት/ የእህትማማችነት/ እሳቤን አሁን ካለበት ይበልጥ መጎልበት ይኖርበታል። ህብረ-ብሄራዊነት በሀገራችን እውን እንዲሆን ለምንሻው ሰላም፣ ልማትና ለዲሞክራሲ መስፈን ወሳኝ መሰረት ነው፡፡

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 Год назад +5

    እንዴ ደና መካሪ የለዉም ሰዉየዉ የወሬ ጥማት አለበት እረ ተዉ

    • @beftuoromo714
      @beftuoromo714 Год назад

      ለምን ትሰሚያለሽ እሱ የሚያወራው ለሚገባን ነው የማይገባቹ ለምን ትሰማላቹ

  • @dejenedebele6391
    @dejenedebele6391 Год назад +3

    አቢችዬ እደው ልፋ ሲልነው በወበሩ የሚያስብ ብቻ ነው ያለው ስለዚህ አይገባቸውም

  • @jiberilahmed7135
    @jiberilahmed7135 Год назад

    አስደማሚ

  • @gedatilahun8687
    @gedatilahun8687 Год назад

    YOU ARE GREAT! I AM SO PROUD OF YOU. EVERY TIME YOU TEACH, GUIDE AND LEAD ALL OF THEM. THIS IS GOOD BUT MY DOUBT WAS ONE WAY DIALOGUE IS NOTE FRUIT FULL. PLEASE GIVE CHANCE AND LISTEN TO THEM.

    • @sultanhope6810
      @sultanhope6810 Год назад

      NO He has no time since he is imagining the country to the world as well as ethiopians

  • @senaa321-g2r
    @senaa321-g2r Год назад +6

    Together we will establish an Ethiopia free from extremists . We will develop a country with patriotism and nationalism

  • @hasen9371
    @hasen9371 Год назад

    🎉🎉አገራችንሠላምያድርግልን

  • @dagmawiteka5073
    @dagmawiteka5073 Год назад

    Love the idea. How can we walk the talk is the big question.

  • @eliasayalew-n5r
    @eliasayalew-n5r Год назад

    migerim new ewunet hagerun bante lik yemiwed sewum merim bene edime alakim dink sew neh geta zemenihn ybarik befetena bewjeb benikifat yematikom bemaymech huneta wust Hulu hasabihin ekidin wede meret lemawured ken kelet yemitega gn demo yemitimeraw hizib demo bizum yaliteredah bihonim ante gn megedihin ketilehal geta yrdah jeginaye neh ❤❤❤❤

  • @wondimagegndebisa7949
    @wondimagegndebisa7949 Год назад

    አገርን ወደ ከፍታ ለማድረስ የሚደረገውን እንቅስቃሴ አንድ እርምጃ የሚያሻግር ሥልጠና ነው።

  • @Elsakuchu
    @Elsakuchu Год назад

    አማርኛችን ከብዙ ቋንቋወች በፊት የተፈጠረ እና እጅግ ያደገ ስለሆነ የእንግሊዝኛ ምርኩዝ አያስፈልገውም:: ብሎም የተሰበሰበው ጀሌ አማርኛውም በቅጡ የሚገባው አይደለም እና ይታሰብበት::

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 Год назад +10

    አብቹ መሪያችን ❤

  • @ዮቶ
    @ዮቶ Год назад +1

    በደንብ ማስታወሽያ እየያዛችሁ።
    ፈተና ይመጣል😂😂😂
    ....

  • @hailuadmassie3671
    @hailuadmassie3671 Год назад

    ሌላ ዙር የማጭበርበር የቁማር የማታለል ዘመቻ እና ዲስኩር ከፋሺስት እንደበት !!!

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 Год назад

    ይህ ስብከት ለእናንተ ነዉ የሚያስፈልገዉ

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 Год назад

    ሩሩሩሩሩቅቅቅ አሳቢ፣ የረዥም ዕቅድ ባለቤት ኑርልን! ገናም ትኖራለህ።

  • @derejetekle6004
    @derejetekle6004 Год назад

    እርሶ መሪ ኖት: ፀንተው በዓላማዎ ይቁሙ: ይፅኑ:: የርሶ ችግር ሁለት ነው:: 1, ፅናት 2, በመሬት ያለውን እውነታ መካድ ወይም አለመቀበል: ይፅኑ: መሬት ይዩ::

  • @abeba2241
    @abeba2241 Год назад

    የንፁሐን ደምና እንባ አምላክ ይንቀልህ 😡

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese1608 Год назад

    3መ ...5C በጥብጠዉ ቢያጠጧቸዉ ወፍ የለም።ሲወጡ ጎጠኛ ናቸዉ፤፡

  • @getnetworku4785
    @getnetworku4785 Год назад

    ማውራትና መስራት ለየቅል ነው።

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 Год назад +1

    Ethiopian politicians all selfish power needs banda messengers abbey Ahmed Ali Ethiopian citizens Land sale for Arabian countries banda messengers when his say same things they very happy all they don't care about Ethiopian citizens i h

  • @yonifirst9243
    @yonifirst9243 Год назад +3

    ደፋር