🛑 "ልብን የሚጠግኑ መዝሙራት ''- ዘማሪ ዲያቆን ናትናኤል ሣሙኤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 291

  • @Rahelnardi
    @Rahelnardi 2 месяца назад +26

    ❤❤❤ዘመናትን ባስቆጥርም አልጋ ይዤ ባሳልፍም ካንተ ሲሆን ባንድ ቀን ነው ስቃይ ህመም የሚያበቃው ታምኛለው በስምህ አይደክመኝም ስጠራህ ለዘላለም ፈውስኝ ምስክርህ አድርገኝ ❤❤❤

    • @elizabethhaileab1187
      @elizabethhaileab1187 20 дней назад

      💚 💙 💛 🤍 Amen 🌿 🌱🌼 ☀️ ⭐️ 👏 Amen 🤲 ✨️🙏 🌟 👐 💫 Amen 🤍 💛💙 💚

  • @TSIONWMAREAM-u1b
    @TSIONWMAREAM-u1b 12 дней назад +1

    እርሱ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥክ ዘመንክ ሁሉ ይባረክ እኔም ባንተ ዝማሬ ተጽናናው!!

  • @NativoiceMan
    @NativoiceMan Месяц назад +12

    ይህንን መዝሙር ስሰማ ብችኝነት የለ የጎደለ ነገር የለ ሙሉ ሰው አምላኬ ሆይ ከተዋህዶ ቤተሰብ ስለፈጠርከኝ የላቀ ምስጋና ይገባሃል ተዋህዶ ሃይማኖቴ የናት እና የአባቴ የጥንት ድንቅ 🙏🏾እምነት 🙏🏾

  • @Hsudvej
    @Hsudvej 5 дней назад +1

    ዘማር መለአክት ያስማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FrancoFranco-dj5dp
    @FrancoFranco-dj5dp Месяц назад +3

    እስከነ እስክሪፕቱ ቢሆን እጅግ ድንቅ ይሆን ነበር እንድናጠናው በውስጣችን መዝሙረ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት

  • @WorkneshLyons
    @WorkneshLyons Месяц назад +2

    አቤቱ የኔጌታ ክብርና ሞገስ ላንተ የኔ አምላክ ፈጣሪዬ ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻

  • @WoynishetNigussie-w8b
    @WoynishetNigussie-w8b 3 дня назад

    ወይኔ መዝሙርክ ውስጤን ነው የሚነካው አሜን እርሱን ተስፋ ያደረገ አያፍርም ዝማሬ መላእክ ያሠማልን

  • @Martaabuay
    @Martaabuay 2 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በእዉነት ዝማሬ መላአክት ያሠማልን የኔ መፅናኛ መዝሙርህን ሥሠማ ኦርቶዶክሥ በመሆኔ ትልቅ ደስታ ነዉ ሚሠማኝ ተመሥገን አባቴ

  • @AlemAlamneshutee
    @AlemAlamneshutee Месяц назад +1

    Kazi baly tsagawu yibzali wondime yemtsinanabti mazmure naw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elenikelemu4364
    @elenikelemu4364 2 месяца назад +5

    አሜን ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ተከተልኩህ ሁሉን ትቸ 😢😢😢😢😢😢አትተወኝ አትለየኝ ያላንተ ማንም የለኝ አማኑኤል

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 3 месяца назад +49

    እደው መዝሙርህ አንጄቴን የሚበላው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @BetanyaSefew
    @BetanyaSefew 3 месяца назад +2

    ❤❤❤እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @FfHh-x4v
    @FfHh-x4v 2 месяца назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርችን እግዚአብሄር አምላኬ ይጠብቅልን😢😢😢

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 2 месяца назад +11

    በከባድ በሽታ ብያዝም ያሰብኩት ሁሉ እንዳልሆነ ቢሆንም የአንተ መዝሙሮች ግን መፅናኛ ሆነውኛል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

    • @MaryMary-xp2lb
      @MaryMary-xp2lb 2 месяца назад +2

      አይዞን

    • @Selam-nq8br
      @Selam-nq8br 2 месяца назад

      አግዚአብሔር አምላክ የማያልቀወን ምህረርን የላክሎው

    • @amanueltsegazab9358
      @amanueltsegazab9358 Месяц назад

      ፍጣሪ ምርቱን ይስጥህ/ሽ

    • @elenikidanu7073
      @elenikidanu7073 Месяц назад

      እግዚያብሔር ሁሉንም እቅልሎ በምርት በፈውስ ይጎብኞ

    • @henokkinfe6846
      @henokkinfe6846 Месяц назад

      ፈጣሪ ይማርክ

  • @lidiaayehu817
    @lidiaayehu817 17 дней назад +1

    ድንቅ ዝማሬ ባለ ፀጋው በርታልኝ🙏🙏🙏

  • @sunlight681
    @sunlight681 Месяц назад +14

    ዘማሪ ወንዲማችን ዲን// ናትናኤል በርታልን የተዋህዶ ፍሬ ዝማሬ መላአክት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @asmelashtafes
    @asmelashtafes 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ያክብልኝ 😢😢 አቤቱ ታድነኝ ዘንድ😢😢

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 3 месяца назад +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን🙏

  • @HaymanotZemikael-x2g
    @HaymanotZemikael-x2g 2 месяца назад +4

    የኛ እንቁ ኦርቶዶክሳዊ 🤍⛪
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ 🙏🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍♥️

  • @AbiyYohanes-28
    @AbiyYohanes-28 2 месяца назад +4

    ልቤ ረሰረሰ ኡፋ ልልልልልልልልልልልል❤❤❤

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 3 месяца назад +9

    ዝማሬ መላይክት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @DmewozDelelengn
    @DmewozDelelengn 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንሕን ሕይወትሕን ይጠብቅልሕ ወንድማችን ዘር መልእክት ያሰማልን

  • @M.371-18
    @M.371-18 3 месяца назад +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥰🙏🙏

  • @FetumYemedinawa-xb3jy
    @FetumYemedinawa-xb3jy Месяц назад +1

    ታድነኝ ዘንድ ፍቀድ ልድን ስለምወድ😢😢😢
    አቤቱ እኔን ለመርዳት ፍጠን አያፍርም
    ተስፋ ያደረገ አንተን😢😢😢

  • @tighist331
    @tighist331 2 месяца назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርሕ በቤቱ በርታ 🙏🏼🙏🏼

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q 2 месяца назад

    አሜን
    አሜን
    አሜን
    ቃለሂወት,ያሰማልንንንን,ወንድማችን,
    ተመሰገን,ቸሩ,መድኒሀለም,አባታቸንን❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👈🙏🙏

  • @tighist331
    @tighist331 2 месяца назад +3

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልሕ ልብ የሚያረሰርስ ነው መዝሙሩ ሲያልቅ ነው በቀኝ እይኔ እንባዬ መዉረድን ልብ ያልኩት ፣ በቤቱ በእድሜ በፀጋ ያኑርሕ 🙏🏼 በርታ

  • @kidumak5834
    @kidumak5834 3 месяца назад +1

    Zemarey melaekt yasemalen❤❤❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 3 месяца назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @Zeritu-r8o
    @Zeritu-r8o 2 месяца назад +3

    ዝማሬ፣መላእክትን ያሰማልን❤❤❤🎉🎉 🎉🙏🙏🙏

  • @Selampeace-jh5uo
    @Selampeace-jh5uo Месяц назад +1

    Zimara melakit yasemalin 🙏

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻አሜን

  • @yakobtesfalem4461
    @yakobtesfalem4461 Месяц назад

    እልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በጠዋቱ ሰምቼው ቀኔ አማረ👏👏👏🙏🙏🙏❤️

  • @Meskerm-e2t
    @Meskerm-e2t 2 месяца назад +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ በቤቱ ያፅናክ

  • @EndawokBelete
    @EndawokBelete Месяц назад +3

    አሜን ፫ዝማሪ
    መላይክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ወንድማችን
    ፀጋውን ያብዛልህ ተስፋ ይምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏♥️

  • @senaitchane6321
    @senaitchane6321 17 дней назад

    ጸጋው ይብዛልህ በበዙ ከፍ በልልን ዲ/ን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በእውነት ❤

  • @EheteMan
    @EheteMan 3 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤❤❤

  • @etheth8327
    @etheth8327 2 месяца назад

    Amen amen waaqqayoo sagalee jirenyaa sii haa dhagesisuu ebifamii obolesakoo ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z 2 месяца назад

    አቤት ልብ የሚነካ መዝሙር ነዉ የኔ ጌታ ታድኝ ዘንድ ፍጠን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ከብር ምስጋና ለአንተ ይሁን መመኪያዬ

  • @AdeesAdees-r7g
    @AdeesAdees-r7g 2 месяца назад +1

    ወንድማችን ዝማሬ መላክት ያሰማልን❤❤❤

  • @RomanSolomonBekele
    @RomanSolomonBekele 2 месяца назад +1

    ዠዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @Zahra-s9y
    @Zahra-s9y 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጸጋዉን አብዝቶ ያድልልን 🎉🎉🎉🎉❤

  • @TigistandNani
    @TigistandNani 3 месяца назад +3

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችህ ሁሉ ልብን የሚያሳርፍ ነው። ብርታት ሆኖኛል እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርከው

  • @AberuGeresu
    @AberuGeresu 2 месяца назад +2

    ስትዘምር ውለህ ብታድር አይጠገብም አጥንት የሚያመለምልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @mouk3317
    @mouk3317 2 месяца назад +1

    አሜን ፫ ዘማር መልእክት ያሰማለን ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @merysolomon4377
    @merysolomon4377 2 месяца назад +2

    Gerum zemari new enamsgenaln nati wendwmachen zemari melakt yasemaln 🙏😘

  • @bettybelay9953
    @bettybelay9953 3 месяца назад

    ዝማሬ ላለክከትን ያሠማልን ወንድማለም በርታልን ፀጋውን ታብዛልህ እማ ፍቅር እመአምላክ እናቴ🙌🙌🙌

  • @aynalemfeleke2535
    @aynalemfeleke2535 3 месяца назад +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @EyuYemareyime151
    @EyuYemareyime151 3 месяца назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤ ልቤ የሚያረጋጋ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ሁላችሁም ሸር እደረጋችሁ አበረታቱ

  • @samsam-iv8vr
    @samsam-iv8vr Месяц назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲እግዚአብሔር ነህ ምርኩዜ በጨነቀኝ ጊዜ 😢😢😢

  • @tesfahuntiruneh6323
    @tesfahuntiruneh6323 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ነፍስን የሚያድስ ዝማሬ የተረጋጋና በተመስጦ እንዲደመጥ የሚያደረግ ዝማሬ ፍፃሜህን ፈጣሪ ያሳምርልህ

  • @hanakassa8616
    @hanakassa8616 3 месяца назад +3

    አንደኛ❤❤❤❤

  • @HelenMeshesha
    @HelenMeshesha 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ❤

  • @MallldhdbdbHdhdhe
    @MallldhdbdbHdhdhe 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወደቤቱ ይሰብስበን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሀኒያለም

  • @SannyK82-ge7dc
    @SannyK82-ge7dc 2 месяца назад +4

    Amin eniji temesgen

  • @aftamaftam5505
    @aftamaftam5505 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤️❤️❤️🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏

  • @wossemain1539
    @wossemain1539 2 месяца назад

    Zemarey malakit yasamalen ydigile mareym lejey egzebher amen ❤❤❤

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z 2 месяца назад +1

    ታድነኝ ዘንድ ፍጠን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ZedDemssie
    @ZedDemssie 24 дня назад +1

    ዘማሪ ወንዲማችን ዲን// ናትናኤል በርታልን የተዋህዶ ፍሬ ዝማሬ መላአክት ያሠማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SsAa-iu4dp
    @SsAa-iu4dp 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢❤❤❤❤❤👏👏👏💖💖💖💖💞💞🙏🙏🙏

  • @HananHaugn
    @HananHaugn 3 месяца назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏 ናትየ እውነት መዝሙሮችህን ስሰማ ውስጤን ይነኩኛል ሁሌም አለቅሳለው ስሰማቸው በርታልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑርልን

  • @Helentesfa-pw9jt
    @Helentesfa-pw9jt Месяц назад

    ወንዴም በጣምነው መዝሙሮችህን የምሳማው❤❤❤እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ጌታ 🙏🙏🙏

  • @Tiruya-j3l
    @Tiruya-j3l 2 месяца назад +1

    በቤቱ ያጽናልን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @Derejeabaire
    @Derejeabaire Месяц назад

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልብ እርፍ የሚያደርግ መዝሙር ነው!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Fut-n7u
    @Fut-n7u 2 месяца назад +1

    አጥንት የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን በእውነቱ

  • @ayni5236
    @ayni5236 28 дней назад

    አሜን አሜን አሜን እልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል❤❤❤

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 3 месяца назад

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማአልን በዲሜ በአጤና ያቆእይእልን ወአንዲማአችእን⛪⛪⛪💚💛❤🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @ZewdnesGyes
    @ZewdnesGyes 3 месяца назад +1

    ተባረክ❤❤❤

  • @HsedeVvnekj
    @HsedeVvnekj 2 месяца назад +1

    ዕልልልልል ዝሜሬ መልእክት አስማልን

  • @AmogneshKbre
    @AmogneshKbre 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ሙዝሙር መልክትን ይሠማል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @aberuuaberuugonfa-rl9qd
    @aberuuaberuugonfa-rl9qd 3 месяца назад

    ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ይብዛልህን❤❤❤❤

  • @selamtube9373
    @selamtube9373 3 месяца назад +5

    አደኛ ነኝ

  • @ZufanKifle-x8e
    @ZufanKifle-x8e 24 дня назад

    Zimare mela'ekten yasemalen

  • @FirehiwotSisay-f4x
    @FirehiwotSisay-f4x 3 месяца назад +2

    AMEN EGZIHEBHER TESFAYE NEW

  • @MeseretMulat
    @MeseretMulat 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ amen amen amen zemari maleikt yasemaligne

  • @ወለተሚካኤል-በ5መ
    @ወለተሚካኤል-በ5መ 3 месяца назад

    እልልልል
    እልልልልል
    እልልልልል
    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤

  • @Warda-o2z
    @Warda-o2z 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AEt-e9g
    @AEt-e9g Месяц назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 месяца назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልል👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲💐🌻🌻💐

  • @አስቴርጥበብበየነ
    @አስቴርጥበብበየነ Месяц назад

    አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን

  • @wesenseido5780
    @wesenseido5780 2 месяца назад +1

    Tebark

  • @SinqinashSiqee
    @SinqinashSiqee Месяц назад +1

    Amin Amin Amin 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Jannath-r7b
    @Jannath-r7b 3 месяца назад +1

    ቃለእይዎትያሠማል፣😊

  • @wondwossendamtew1350
    @wondwossendamtew1350 Месяц назад +2

    I am proud of you

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Senayt-f6v
    @Senayt-f6v 2 месяца назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎሎሎሎሎልሎሎያለሱ ማን አለን ወድማችን ዝማሪ መላክትን ያሰማልን

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera Месяц назад

    ዘማሪ መላክት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏❤️🥰

  • @Halenabera
    @Halenabera Месяц назад

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏አሜን ❤️😘

  • @غلابالقرني-ض6ه
    @غلابالقرني-ض6ه Месяц назад

    ሀገርች ሰላም ያርግልን ዝማር መላክየሠማልን

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 месяца назад +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 👏🏽👏🏽

  • @bayechTmariyam
    @bayechTmariyam 2 месяца назад

    አሜን ዝማሬመላእትያሰማልን ረዠም እድሜከጤናጋ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንይስጥልን

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 месяца назад +1

    አሜን፫ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ወዲማችን ተባረክልን🙏💕🙏💕🙏🙏🙏🙏🙏💕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AbrahamHaile-hb1vs
    @AbrahamHaile-hb1vs 2 месяца назад +1

    ሁሉንም መዝሙሮችህን እወዳቸዋለሁ አብልጨ ልል የምችለዉ መዝሙር ደግሞ ይራራልልብህ ልመለስ ማረኝ የኔን አባት እየሱእስ

  • @astermehari6206
    @astermehari6206 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ❤ ቃል ሂወት የስመኣና

  • @abbagebreselase
    @abbagebreselase 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelmussie834
    @rahelmussie834 2 месяца назад

    እውነትም ልብን የሚጠግን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @BadegeBadege-b4p
    @BadegeBadege-b4p 2 месяца назад

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ረዠም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!

  • @Emebet-s7g
    @Emebet-s7g Месяц назад

    አሜንቃሃወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤