መቶ አለቃ ማርቆስ አሞኘ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 58

  • @abebekelemu-xz1np
    @abebekelemu-xz1np 4 дня назад +8

    ከፋፋይ ሀሳብ ለማንሳት ከትሞክር ማርቆስ የኛ ጀግና በርታልን

  • @ataleltesfa2123
    @ataleltesfa2123 День назад +3

    ማርቆሴ ጀግና ነህ ፡፡ነገርግን ለእዚህ እቅልፍ የሆነ ሰውየ ግን ቃለምልልስ ባታደርግ ደስ ይለኝ ነበር ፡፡ ቀሽም ነው የሚከፋፍል ጥያቄ ይጠይቀዋል

  • @HamidAhimed
    @HamidAhimed 9 часов назад +1

    ❤mashalla allhi yitebikachu dill le Amara fano 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en День назад +3

    በርቱ ወንድሞች❤❤❤ሚገርም አገላለፅ ጀግና መሪ ጋዜጠኛው ግን ባንዳ ነው የትስ ቢሂድ ምን አገባህ ሲጀመር ቦታውን ለምን መጥራት አስፈለገ ሚስጥር ነው እኮ አንተ የት እንዳሉ መናገርህ አይቀርም ሰገጤ አስተካክል

    • @FATUMAYIMER-t1c
      @FATUMAYIMER-t1c День назад

      @@TAMU-zu8en ኮሜት አነብበኩ ሁሉም ጋዜጠኛውን ሲቃወም አየሁና፣ጠቃሚ ካልሆነ አልድልምጥም ግዜየን አልገድልም ጥፍቱን ንገሩኝ ምን ብሎ ነው

  • @RehamaMohammed
    @RehamaMohammed 9 часов назад +1

    አላሕ ከጥላት ብትር ይጠብቃችሑ ድል ለፋኖ ጥላታችሑ ከጫማችሑ በታች ይዋል አማራየ ጀግና❤❤❤❤

  • @TAMU-zu8en
    @TAMU-zu8en День назад +2

    ጀግና ማርቆስ ሚገርም አነጋገር ❤❤❤ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🥰🥰💪💪💪💪

  • @wondi7
    @wondi7 День назад +2

    ይህ ጠያቂ ከአንድ ፀረ አማራ ተልእኮ ካለው አካል የመጣ መሆኑ ያጠራጥራል:: መቶ አለቃ ልክ ልኩን ነግሮታል:: ዘወር አድርገው ቢመረምሩት የተሻለ ይመስለኛል:: ሰርጎ ገብ ሊሆን ይችላል! ጠንቀቅ ማለት አሁን ነው ጎበዝ!!

  • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ

    ማርቆስግን ትችላለህ ማሪያመን አቤት አነጋገር ብቻ ይኑርል ጀግናችን

  • @DawitTilahun-z1v
    @DawitTilahun-z1v День назад +2

    ከፋፋይ ጋዜጠኛ ውጣ ከጎጃም ከአማራ ትግል ውዳቂ ጀግኖች በርቱ

  • @hagertubeht343f
    @hagertubeht343f 4 дня назад +4

    የሚከፋፍል ሃሳብ እንዲያወሩ እያስገደድሃቸው ይመስላል እንዳትደግመው 😡

  • @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ
    @ስደተኛውፋኖ-ኈ6ጀ День назад +1

    ወድ ጀግና መልቷል ጎበዝ ፋኖወች ፈጣሪ ይጠብቃቺሁ ኢሻአላህ

  • @dawit8250
    @dawit8250 19 часов назад

    Amhara Fano , The only hope for our peoples and our country Ethiopia let's support our hero brothers! Fano yochilal

  • @FikirteEshete
    @FikirteEshete День назад +2

    ማርቆስዬ አንተ የአማራ ጅግና ነህ እነዚህ ጋዜጠኛ ነኝ ተብዬ ተልኮው ግልጽ ነው ግን ማርቆስየ የገባው ነወረ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 17 часов назад

    እግዚአብሔር ይመስገን #ድል በአጎረስ የተነከሰ በአቀፈ የተገረፈ በአቀረበ የተባረከ የተሳደደ ለተጨፈጨፈ ነፍጠኛዉ አሳረኛዉ ህዝብ አማር አይበገሬዉ አማራ ፋኖ💪🐅🟢🟡🔴

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День назад +1

    አምሐራዊ ብሔርተኝነትን ባለማዳበራችን ትግላችን ብዙፈተና ሲገጥመው ይታያል
    ማንም ባለጊዜ መጫወቻ ያደረገን እየከፋፈለ እርስበርስ የሚያጨፋጭፈን ሚሊሽያና አድማበታኝ እያለ

  • @Iamwiththevictimsalways
    @Iamwiththevictimsalways День назад +1

    በነገራችን ላይ በዚህ ትግል ማርቆስና የኔአለም እንዲሁም ኢንጅነር ማንችሎት ይለያሉ። የየኔአለምና ማርቆስ ግን ይለያል።

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew День назад +1

    ጀግኖቻችን ደህና ናችሁ ውድ ህይወታችሁን ይዛች ነው አና በጋራ በተራራ ምትዋደቁ መዳኒአለም ከእናንተ ጋ ይሁን በርቱልን ከጠላት አይን ይጠብቃችሁ

  • @lordman2429
    @lordman2429 День назад +2

    Yihi media lemekefafel yehudebet riket ,kezih media tetebeku yihi kefafay balegi !!

  • @DIMOTIFER
    @DIMOTIFER День назад +2

    ጋዜጠኛው አጠያየቁ አልተመቸኝም!!ከፈሰፋይ ሀሳብነውያለው። ሰለ ዘመቻ100ተራሮች ኦፕሬሽን ግንዛቤ ይጎለዋል። ለምሳሌ አንተ ተደብቀህ ሌሎች ለሚዲያቀረቡ፤ ሾፌሩን የማረከውን መኪና ለምን ሰከላ ቀረ? ይህ በእኔ እይታ : በአማራ ፋኖ በጎጃም አመራሮች ውስጥ እርስበእረስ እዳይግባቡ የተደረገ ሙከራነው መታረም አለበት።

  • @Birhanieshibabaw
    @Birhanieshibabaw День назад +1

    ይህ ጋዜጠኛ ጤናማ አደለም ጎበዝ! በእንጀባራ ስሜነህ ድሰታ በረጌድ የተማረከ መኪና እንዴት ሰከላ ሄደ! የሚል መከፋፈል አይነት ነገር አላ ወደ መጨረሻ አዳምጡት ፡የጎጅም ፋኖ የሚድያ ክፍል ስራው ምን እንደሆ አልገባኝም፡
    ይህን መቆጣተር አደለም;;;;

  • @Birhanieshibabaw
    @Birhanieshibabaw День назад +2

    ጋዜጠኛው ልክ አይመስለኝም፡ የዘመቻ መምሪያ ሳይሆን ም/ክትል ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ ነው፡፡ጠፍቶህ ሳይሆን ሆን ብለህ ሊሆን የችላል፡፡

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew День назад +1

    እባካችሁ እራሳችሁ ጠብቁ የመጨረሻውን ደል ከቁጥር ሳያወጎል አብረን ለማየት ያብቃን የእውነት አምላክ ከናንተ ጋ ስለሆነ አይዞአችሁ

  • @BewuketEyilachew-nz4yd
    @BewuketEyilachew-nz4yd День назад +2

    ይህ ጋዜጠኛ በጎጃም ምድር እንዳይንቀሳቀስ ምን አይነት በሽተኛ ነው በማርያም ከፋፋይ ነገር ነው አፈር ብላ

  • @Jdkd-r7y
    @Jdkd-r7y 10 минут назад

    የበላይ ልጆች ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew День назад +1

    ጀግናን ከማየት በላይ ..
    ..
    .

  • @LealemDese
    @LealemDese День назад +2

    ምን አይነት ጥያቄ ነው የሚጠይቀው አይደብረውም? ደባሪ ጋዜጠኛ የመቶ አለቃው መልስ የሚገርም ነው

  • @abebekelemu-xz1np
    @abebekelemu-xz1np 4 дня назад +2

    ለመከፋፈል አትሞክር ግ መቶ አለቃ ማርቆስ ጀግና ነው በቅርብ ስለማቀው

  • @Hfhfegvgg
    @Hfhfegvgg День назад +1

    ወታደሩ ጀግና ነው❤

  • @ESAYASTamen
    @ESAYASTamen День назад +1

    Amaharant jegnenet neko gobez ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KKw-z3d
    @KKw-z3d День назад +1

    ሰገጤ ጠያቂው

  • @timharmon10
    @timharmon10 День назад +1

    ለመከፋፈልና ለማጣላት የምትሰነቅሩት ነገር

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 дня назад +2

    ጠያቂው እንደ ዶላር እዞች ከፉፉይ ቃላት እንዲናገር እየተጫንከው ነው እኮ ቸንቶው ግን የዋዛ አይደለም መልሱ❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День назад +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው

  • @Sol-x2n2u
    @Sol-x2n2u 3 дня назад +1

    Mesasat yasmetal hulum be yemarkos sir yalen tewagi atkefafil kalchalk corse ke Akum timetaleh

  • @zehabsaelzegeye3163
    @zehabsaelzegeye3163 День назад +2

    ምን አይነት ጥያቄ ነው ሚጠይቀው?

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 дня назад +1

    ❤❤❤❤ኧሯሯሯ የእኛ ጀግኖች ትለያላቹህ❤❤❤❤

  • @Apdu-b9f
    @Apdu-b9f 3 дня назад +1

    ጀግና

  • @Daniel-c3j9e
    @Daniel-c3j9e День назад +1

    አትናገርዉ አትቀባጠርዉ እንዲትም ኣድርጋችሁም ማጥቃታችሁም አትግላፅዉ እረፍዉ ነዉም ምንለዉም የጎጃም ቀብጣራም በዝትዋንም ተቆጥብዉም ሚትልደርግዉህም መላፍላፍም ጣጣም ያመጣል ልታጠቅዉ ነዉ ወይንስ ልትቀባጠርዉ እራሳችሁም አዙራችሁም ልታስጠቅዉንም. መቀባጠርዉት እረፍዉ እንዲትም አድርጋችሁም ማጥቃታችሁም. አትናገርዉ ቆሻሻም ምላሳችሁም ብትቆጥብዉትም ይሻላልም ነዉም ምንልፕዉም ያማራም ሽብረትም ንቅናቂይም ምንለዉም ትግ በልብናም. በትባት መታገል ለማሻነሽ እንጅይ ለመላፍለፍ ማን ሽብፍላችሁም እረጋጠዉ ቀብጣራም ሁልዉም አትቀባጠርዉ ትግላችሁም በልባችሁም አድትግዉት እረፍወልን ምናናችሁም እየዞራችሁም አትናገርዉት ቃብጣራም በሚድያም እየወጣህም ምትቀባጠርም እረፍ በዉም ምንለዉም ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልም

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 День назад +1

    ❤❤❤❤❤is ❤2111😊

  • @RuurFu
    @RuurFu 4 дня назад +2

    ተቀየረዴ አበበ ሰዉ መሆን ወላ ምክትል ዘመቻ መምሪ

  • @yyeshew959
    @yyeshew959 3 дня назад +1

    ቪዲው ዩቱብ ላይ ዳውሎድ እንዲሆን አድርገው ብሮየ

  • @Topg-h7g
    @Topg-h7g День назад

    ማርቆስየ ትለያለህ ማሪያምን ላድነት ያለህ አመለካከት የንግግር ድስፕሊን❤❤

  • @Topg-h7g
    @Topg-h7g День назад +1

    ከፋፋይ ጋዜጠኛ

  • @GetalewDemas-ny3jd
    @GetalewDemas-ny3jd 4 дня назад +1

    🥰🥰🥰

  • @محمدالحبشي-ذ2ظ
    @محمدالحبشي-ذ2ظ День назад +1

    ምን ሁን ብለህነው እምታሥቸግረው በውል ጠይቅጂ አተ ምን አስበህነው

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c День назад +1

    ማርቆሴ፣ብዙም ሚድያ አትውጣ

  • @FikirteEshete
    @FikirteEshete День назад +1

    እንዲው ምን ላርግህ ማርቆስዬ

  • @mekasheasnake9790
    @mekasheasnake9790 День назад +1

    Stped journalists naw

  • @nomorelie3900
    @nomorelie3900 4 дня назад +1

    FANO

  • @SonySony-g1y
    @SonySony-g1y День назад

    ጀግናየ

  • @handle439
    @handle439 День назад +1

    አትከፈፍል አውቀህ ጠይቅ