ተመስገን / TEMESGEN - Azeb Hailu #1 አዜብ ሃይሉ ቁጥር 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 10

  • @MerakiAcademy
    @MerakiAcademy Год назад +6

    ጽድቅን እንዲያወራ ምላሴ
    እንድትረካ እንድታርፍ ነፍሴ
    የዋጀኸኝ አምላኬ መድህኔ
    ከዚህች ዓለም አመጻ ኩነኔ
    እንዳይረክስ በከንቱ ከንፈሬ
    እንዳልጥለው ውድ እንቁውን ክብሬን
    ዘመኔን በእጆችህ ያዝክና
    አራመድከኝ በሕይወት ጐዳና
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ልበልህ ደግሜ ከኃጢአት በሽታ ተፈውሼ ባንተ ታክሜ (፪x)
    እንድረዳ ማዳንህን እንዳውቀው
    ልቦናዬን ወዳንተ የመለስከው
    እንዳያልፈኝ የሕይወቴ መና
    ህሊናዬን ለቃልህ አቀናህ
    በረከሰው ዓለም የቀደስከኝ
    በጽድቅ መንገድ ላይ የመራኸኝ
    ከብዙዎች እኔ ተለይቼ
    ዘምራለሁ መቅደስህ ገብቼ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ልበልህ ደግሜ ከኃጢአት በሽታ ተፈውሼ ባንተ ታክሜ (፪x)
    አልመኝም ከእንግዲህ ወደ ውጪ
    ረክቻለሁ ጌታ አንተን መርጬ
    የዓለምን ከንቱነት ኮተቷን
    ንቄዋለሁ ከነማንነቷ
    ወስኛለሁ ልኖር አስከብሬህ
    ላፈራልህ ጣፋጭ መልካም ፍሬ
    ደስ እንዲልህ ሁሌ በእኔ ጌታ
    እገዛለሁ ፈቅጄ በደስታ
    ተመስገን ተመስገን ተመስገን ልበልህ ደግሜ ከኃጢአት በሽታ ተፈውሼ ባንተ ታክሜ (፪x)

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +1

    Geta Eyese Hoye Tamasegen Tamasegen Tamasegen Geta Eyese Hoye Simu Yebareke ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mulukenabebe8515
    @mulukenabebe8515 Год назад +1

    Tebareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yetsegawu balebeti esu yikiberibeti

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад +1

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Egzaibher Yemasegen ✅ 🙌 👏🏻 ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @mesidegefu3866
    @mesidegefu3866 17 дней назад

    የኔ ፍቅር ውድ ነሽ አዚቲ

  • @AdnikachawArgo-nz2ws
    @AdnikachawArgo-nz2ws Год назад +1

    Tebarki

  • @elizabethhaile9604
    @elizabethhaile9604 Год назад +1

    Be blessed

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue 8 месяцев назад

    Temesgen

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue 8 месяцев назад

    Gh law thirteen well done