ይሄ ነው ሰርጌ ወንዴ አሊ እንኳን ደስ ያለህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 46

  • @Yasin-cw2sw
    @Yasin-cw2sw 8 месяцев назад +1

    🎉 Congra my brother 🎉🎉🎉🎉 እጅግ እጅግ በጣም ጥልቅ የሆነ ደስታዬን ልገልፅልህ እወዳለሁ አሊ ሙሃመድ ወንድሜ ጓደኛዬ እውነት እንደዚህ ሳይህ ከምንም በላይ ነው ደስ ያለኝ ቃል አጠረ አላህ ትዳርህን የፍቅር የሰላም የፅናት የእምነት የመከባበር የመተሳሰብ የመደጋገፍ የአንድነት የህይወት ___ ጉዞ___የፍቅር አምላክ በቤትህ ያላሠብከው ርዚቅ ይግባ ፍቅር ይልቀቅባችሁ መታ መታውን እንደ ለውዝ ፈልፍሉት አደራ እወዳችኃለሁ በተረፈ ኑሬ አንተም ሃሳብህ ይሙላልህ እንደ አባይ ግድብ ምን ይሳነዋል በያ 😂 ፀሃፊ ፈይሳ ገቢሳ ሽመልስ አብድሳ ጨርሻለሁ 😂😂😂

    • @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ
      @ወሎዬዋ-ዀ9ኈ 8 месяцев назад +2

      አንተ የዞረብህ😂😂😂 መንታመንታውን እንደለውዝ አላልክም ቀልደኛ በዚህ ኑሮ ውድነት😂😂😂

    • @Yasin-cw2sw
      @Yasin-cw2sw 8 месяцев назад

      ​@@ወሎዬዋ-ዀ9ኈɴᴏʀᴍᴀʟ ɴᴇᴡ 😂😊

    • @TopTop-sd4wf
      @TopTop-sd4wf 8 месяцев назад

      መልካም ትዳር አሊ ሙሀመድ መንታልጅ ይስጥህ ብሎ ምርቃን ሳይሆን እርግማን ነው

    • @mediwoloyewa8223
      @mediwoloyewa8223 8 месяцев назад

      የተመታህ ሀሀሀ

    • @Yasin-cw2sw
      @Yasin-cw2sw 8 месяцев назад

      @@TopTop-sd4wf 😄🤣🤣🤣

  • @AbcAbc-kf1sn
    @AbcAbc-kf1sn 8 месяцев назад +3

    ማሻአላህ የኔ ማሬይ እህቴ እኳን ለዚህ አቃሽ እኔ ባልኖርም እድህ ሁነሽ ማየቴ በጣም ተደስቻለሁኝ

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 8 месяцев назад +1

    አሏህ የሰመረ ትዳር ያድርግልህ ወንድማችን አሊ ሙሀመድ

  • @Wyey-zn8jy
    @Wyey-zn8jy 8 месяцев назад +1

    ማሻ አለህ ብያለሁ ውድ ያገሬ ልጆች አሏህ ይጠብቃችሁ

  • @እኔምፍኖነኝአማራ
    @እኔምፍኖነኝአማራ 8 месяцев назад

    አላህ ያማረ የሰመረ ሰርግ ያድርግላችሁ የአደኩበትን አስታወሳችሁኝ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ መብሩክ ለሙሽራወችው መልካም ዙርያ አላህ ይስጣችሁ

  • @Eyn2yjq23
    @Eyn2yjq23 8 месяцев назад

    ማሻአላህ እኳን ደስ አለህ ወድም አሊ ሙሀመድ አልፍ መብሩክ

  • @HayatDemlew
    @HayatDemlew 8 месяцев назад

    ስወዲህ ወዲሜን አሣየኸኝ

  • @NorMohammed-nh7np
    @NorMohammed-nh7np 8 месяцев назад

    ማሻአላህከመሠደቴሥቱሠርገአመለጠኘ የኔወድምአሊ እኩደሥአለህ

  • @zamazam8452
    @zamazam8452 8 месяцев назад

    ማሻአላህ አልፍመብሩክ ወድም አሊ እንኳን ደስ አለት እንኳን ለይህ አበቃህ አላህ ያማረ የሠመር ትዳር ያረግላችሁ

  • @hadra4556
    @hadra4556 8 месяцев назад +3

    ማሽ አላህ ኑሬ አባቴን በስበቡ አየሁት ❤❤

    • @jemijemi9368
      @jemijemi9368 8 месяцев назад +1

      አወ ወላሂ ሙሀመድ አሊ ❤❤

  • @Zeynya804
    @Zeynya804 8 месяцев назад

    መሸአላ በርታ ለምን እሰከመጨርሸዉ አቀክዉም

  • @hadeya22
    @hadeya22 8 месяцев назад +1

    የኔ ወንድም አወል ሰይድ አየሁት

  • @سلطانالنعيمي-ك5ت
    @سلطانالنعيمي-ك5ت 8 месяцев назад

    መሸአላ እንኳን ደስ አለህ ወድሜ❤❤❤

  • @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል
    @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል 8 месяцев назад +1

    እንደው ስንቱን ጠቅሸው የኔ መለዮወቺ ውዶቸ ወንድሞቸዋ የሰፈሬልጆቺ ትለያላቺሁ ኮ የኔ ማሩቺ አሊዋ አልፍ መብሩሩሩሩክ ❤❤❤❤❤❤ ማነውእንደኔ የተሰማው አይስደት 😢😢😢 ብቻ አልሀምዱሊላህ🙏🙏

    • @እኔምፍኖነኝአማራ
      @እኔምፍኖነኝአማራ 8 месяцев назад

      የት አካባብይ ነው እኔ የአርጎባ ልጅ ነኝ አንድ ነው ባህሉ የአገሬን መሰለኝ አላህ ይጠብቃቸው መብሩክ ለሙሽራወችውም

    • @om_Ryane
      @om_Ryane 8 месяцев назад

      ሰሜን ወሎ ​ኒኒ በር መርሳ አካባቢ ነው ​@@እኔምፍኖነኝአማራ

  • @yemitaenat3101
    @yemitaenat3101 8 месяцев назад

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሏህ መጨረሻውን ያሳምርላቸው

  • @tube2883
    @tube2883 8 месяцев назад

    ኑር አህለንወንድም ማሻአላህ ጠንክር

  • @mamadubai9741
    @mamadubai9741 8 месяцев назад

    አልፋመብሩክ አሊ ሙሀመድ እኳን ደሥ አለህ የኔ ወድም❤❤❤❤

  • @NurraNurra-fi6tq
    @NurraNurra-fi6tq 8 месяцев назад

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አለህ አሊ ሙሀመድ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልህ❤❤❤❤ወንድሜ አልፍ መብሩክ❤❤❤❤❤

  • @فاطمهاحمد-ط6م
    @فاطمهاحمد-ط6م 8 месяцев назад

    ማሻአላህ የኔ ዉድ ወድም መብሩ

  • @TopTop-sd4wf
    @TopTop-sd4wf 8 месяцев назад

    ማሻአላህ አሊዋእካን ደስ አለህ

  • @zizuman8247
    @zizuman8247 8 месяцев назад

    መብሩክ😊

  • @jemijemi9368
    @jemijemi9368 8 месяцев назад

    ማሻአላህ አሊ ሙሀመድ ወላሂ የገሬ ልጁች

  • @ኡሙአቡቤ
    @ኡሙአቡቤ 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ መበሩክ

  • @mediwoloyewa8223
    @mediwoloyewa8223 8 месяцев назад

    የኔ ውድ ወድም መብሩክ ብኖርስ😢😢

  • @ዜድነኝየመርሳዋቀበጥ
    @ዜድነኝየመርሳዋቀበጥ 8 месяцев назад

    ማሻ አላህ

  • @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል
    @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል 8 месяцев назад

    አንደኛነኚ

  • @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል
    @ሱሱየወንድሞቿቅምጥል 8 месяцев назад

    መብሩክ አሊዋ

  • @zizuman8247
    @zizuman8247 8 месяцев назад

    አሊ አገባ ውይ

  • @رابعة-غ6و
    @رابعة-غ6و Месяц назад

  • @ummisaith3588
    @ummisaith3588 8 месяцев назад

    ❤❤

  • @AdffSrft
    @AdffSrft 8 месяцев назад

    የትሀገርነዉ

  • @Abduolh
    @Abduolh 8 месяцев назад +1

    መገን ሠይድ ይመር አሁንም ጉማ ትላለህ

  • @SeadaTelahun
    @SeadaTelahun 8 месяцев назад

    አረልጅህፃነዉ😅