Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q164

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 51

  • @mimicherinet948
    @mimicherinet948 Месяц назад +12

    ነገሩ በኢትዬ እናቶች እየተጎዱ ኖሩ ግን እየታመሙ ነዉ የኖሩት ።አለመደሰት ደሞ በሽተኛ ያደርጋል ። የኔ እናት በልጅነቴ ስለሞተች ችግሯን አላቅም በህይወትዋ እንዳልተደሰተች ግን ይገባኝ ነበር ።እኔም ያገባሁት ባል ብዙ ነገር እንደዋሸኝ እና አንቺ እንዳልሽዉ አድርጎ ያለፍቅር መኖር ከበደኝ …. ልጆቼ ቲንንሽ ነበሩ … እናቴ ትዝ አለችኝ ብትኖር እደሰት ነበር ስለዚህ ለልጆቼ በጤንነት መኖር መረጥኩ ! አሁን ተምሬ በአንድ ካምፓኒ ዉስጥ እሰራለሁ ልጆቼም በማእረግ ተመርቀዋ ከአባታቸዉ ጋር ጥሩ ግኑኝነት አላቸዉ ። በዚህ ሁሉ ግን የረዳኝን የደገፈኝን እግዚአብሄር ነዉ እለት እለት ዛሬ አመሰግነዋለሁ። እህቴ እኔን የረዳ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 Месяц назад +8

    ዋው ...ከባድ አጣብቂኝ ውስጥ ያለች ነፍስ !!!
    ከምክሩ ባሻገር የእግዚአብሔርን እርዳታ መለመን ይሻላል ።
    Bless you Dr .

  • @enqusilassieassefa7222
    @enqusilassieassefa7222 Месяц назад +8

    ዶ/ር እናመሰግናለን በጣም ነው ያዘንኩት በዕለቱ በቀረበው case፤ እህታችንም የተሸከመችውን አደራ እና ኀላፊነት ሳላደንቅ አላልፍም፤ አሁን እንኳን መፍትሄ ለመፈለግ ህይወታቸውን አካፍለዋል፤ትልቅ ክብር አለኝ ብዙ ዋጋ እየተከፈለ ሂወት(ትዳር፣ልጆችና ቤት) እነደሚቀጥል ተምሪያለው፤የእናቶቻችንን ህይወት አስታወሽኝ ለልጆች ብለው የሚከፍሉትን ዋጋ የኔ እናት እንደዚህ ነበር ያሳደገችን። እኔ ለእህቴ የምለው ነገር የለኝም ግን ዶ/ር እንዳለው የባለቤቶ ችግር ከሳቸው በላይ ሆኖ እንዳይሆን እና መውጣት ከብዷቸው ከሆነ በባለሙያ ቢታይ ለማለት ነው ከምንም በላይ ደሞ የትዳር ሃኪሙ እ/ር ነው ፅልይ እናቴ ያለፈችው እንደዛ ነበር፤ ይሄን ስል እስካሁን አላደረግሽውም ማለት አይደለም።

  • @Danat-sc9ml
    @Danat-sc9ml Месяц назад +8

    መቼም ስለአንተና የስራ ባልደረቦችህ እግዚሐብሄር ይመስገን በመልክቶችህ ብዙ ተጠቅሜሀለው በጤናህ በእድሜ በትዳርህ በልጅ በስራ ይባርክህ የልቤን ነው!!

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 Месяц назад +3

    She is one in a million! Faithful woman! Faithful wife!

  • @jimmalogistics5516
    @jimmalogistics5516 Месяц назад +2

    ዶር ስለምታደርገው ነገር ሁሉ እናመሰግናለን። ይቅርታ ይደረግልኝ እና ሽማግሌ የእርሱዋን ህይወት አይኖሩላትም። የለሙደ ምን እንደሚባለው ሁሉ ከአንዴም አራት ግዜ ይቅርታ ተደርጎለታል። እኔ የምመክረው ከእርቁ በፊት ሰውየው ጤንነት በባለሙያ ሊፈተሽ ይገባል። ሳይኮሎጂካል እና ክሊኒካል። በመቀጠል እምነቱ ሊፈተሽ ይገባል።

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 Месяц назад +2

    አንድ ሰው ታማኘ ካልሆነ በየትኛውም መንገድ መቆጣጠር በጣም ከባድ ነው።
    ይሄ እኮ የሞራል ጉዳይ ነው😭💔

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 Месяц назад +3

    ሰላም ላንተና ከአንተ ጋር ላሉት ሁሉ ይሁን። መልካም ዕለተ ሰንበት። ❤🙏❤

  • @RemedanTadese-x2w
    @RemedanTadese-x2w Месяц назад +1

    ዶክተር በአውነት ስለሁሉም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @balebale3328
    @balebale3328 Месяц назад +2

    በጣም ልብ ይነካል! ፀጋው ይደግፉች!

  • @amirabdi-j1y
    @amirabdi-j1y Месяц назад +2

    you are wonderful

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur Месяц назад +1

    Hulem ferag aydelem gn degmo yesew tifat atastebablelm esu negerh betam yegermenal i love you so much ❤❤mach grace ❤❤

  • @tsegatadese6450
    @tsegatadese6450 Месяц назад +4

    የኔ ሀሳብ ለውሽሜዎች(የሴት) ነው በተለይ ሚስት ልጆች እንዳሉት እያወቀች እራስዋን በትንሽ ጥቅም መፀዳጃ ቤት ላደረገች ነይ ሴት ለሴት እንነጋገር አንቺ ከሚስቱ በልጠሽበት ሳይሆን እርካሽና በቀላሉ ስለምትገኚ ብቻ ነው ባለ ትዳርና ልጅ ካለው ወንድ እራቂ በተለይ የዚህ ዘመን ወጣት ሴቶች የበለጥሽ አይምሰልሽ ለማጨድ እየከመርሽ ነው እና እራሳችሁን አክብሩ አመሰግናለሁ 😊

    • @EyuelKemeab
      @EyuelKemeab Месяц назад

      @@tsegatadese6450 ዋው ለራሳቸው ክብር ለሌላቸው በበቂ ተመልሶላቸዋል በተመሳሳይ ወንዶቹንም ይመለከታል ንግግርሽ ። የህች የተበደለች ሴት ግን መናገር የምትችለው ባሏን ብቻ ነው ።

    • @shalom744
      @shalom744 Месяц назад

      Exactly

  • @wegf6808
    @wegf6808 Месяц назад +4

    ይቅርታ ማድረግ ትልቅነት ነው ነገር ግን ይቅርታ ያደረገለትን ልብ ደጋግሞ የሚያደማ ሰው ለእሱ በሚገባው መንገድ ማስተናገድ ተገቢ ነው ። ደጋግሞ እንዲያጠፋ እድሉን ሰጥተውታል። ምንም አይነት ሁኔታዎችን ከግምት ውስጥ ሳያስገቡ ባለቤትዎን አሰናብተው ጨዋነት የተሞላበትን ህይውትዎን ይቀጥሉ!!

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale7824 Месяц назад

    ግሩም ድንቅ
    ትምህርቱ ጥልቅ
    ተባረኩ በብዙ ትጥቅ!!

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 Месяц назад

    ዶክተርየ ሰላም ብያለሑ ዛሬ ሰኞ ነው እኮ ቀረሕሳ,? ትርሲትንም ሰላም ብያለሑ

  • @tewodroskebede5241
    @tewodroskebede5241 Месяц назад

    Hi dr I have a question tell about prejudice what is its important its necessary pls tell details thank you.

  • @EleniYacob
    @EleniYacob Месяц назад

    Amen! Let God strengthen you!

  • @menenwari2993
    @menenwari2993 Месяц назад +1

    Dr. God bless you.

  • @Yoአም
    @Yoአም Месяц назад +1

    ሰላም ዶክተር ምህረት እንዲሁም የስራ ባልደረቦቱ በሙሉ ሰላምታዬ ይድረሳቹ ዶክተርዬ አንተ የዚህ ትውልድ የጥያቄዎቹ መልስ ነህ ስላበረከትክልን 2 ድንቅ መፅሀፎችህ እናም በመቶቀን መቶጥበብ አሁን ደሞ ለውስጣችን ጥያቄዎች ሁሉ እውቀትህንና ውድ ጊዜህን ሰተህ ስለምትመልስል እጅግ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ደሞ ድካምህን መና አናስቀርም መለጠጣችን ግድ ነው
    የኔ ጥያቄ ቤተሰብን ይመለከታል እድሜዬ 30 ሲሆን 2 ወንድምና 1 እህት አለኝ በሚያሳዝን ሁኔታ 4 ታችንም ከተለያየ አባት ተወልደን አያታችን ናት ያሳደገችን እሷ አላጎደለችብንም ግን በስተርጅና እኛን ለማሳደግ ስለደከመች ውስጤ ሀዘን ይሰማዋል ከህት ከወንድሞቼጋ ጥሩ ፍቅር አለን ከታናሽ ወንድሜ አባት በስተቀር የሌሎቻችን አይታወቁም 😢 የኔ ችግር ና የሁልግዜ ጥያቄዬ አባቴን አላውቀዉም ስሙንም የተወለድኩበት ቀንም ጭምር የምኖረው በግምት ነው እሄን ጥያቄ እናቴን እንዳልጠይቅ ወልዳ አምጥታ ለአያቴ ወርውራን ትጠፋለች በደንብ ነብስ ሳላውቅ ነው በሂወት ያጣናት አያቴም አታውቅም ሳላውቅ ከወንድሜጋ ብጋባስ እህቶች ቢኖሩኝስ የአባት ፍቅር ምናይነት ነው ምን ይመስል ይሆን..እያለኩ እጨነቃለው ''ስውር ስር ''መሆኔ በጣም ያመኛል ያለፈን መመለስ አልችም ሰላማዊ ነገ እንዲኖረኝ ምን ትመክረኛለህ በጣም ጎበዝና ታታሪ ሴት ነኝ እራሴን ለመለወጥ በጣም እጥራለሁ ስለምትመልስልኝ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @alem8640
    @alem8640 Месяц назад

    Dr Mehret betam new emnameseginew melkam kidamena ehudantena lsira balderebochi

  • @heavenm7069
    @heavenm7069 Месяц назад

    Plss negarughi guideline aleseraleghim endat teyakayan lakerbbbb?????

  • @dawitgetachew4247
    @dawitgetachew4247 Месяц назад

    Thank you for the interesting consultation.

  • @nomore9500
    @nomore9500 Месяц назад

    ዶ/ር ባልሳሳት ይህ ጥያቄ ተደግሟል

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 Месяц назад

    Dr. Thank you

  • @metekdawit5309
    @metekdawit5309 Месяц назад

    ዶክተር ምህረት ለዚህ ለተቀደሰ ምክርህ እያመሰገንኩኝ የኔ ጉዳይ ሰፊ ሰለሆነ የምክር አገልግሎት የምትሰጥበት አድራሻ ካለ? አመሰግናለሁ።

  • @tamegnminc
    @tamegnminc Месяц назад

    ዶክተር በመጀመሪያ ጤናና ሰላም ጌታ አብዝቶ ይስጥ እያልኩ ,እናም በጣም እወደዋለሁ አንቴንን እና ሥራዎችን ይህን ስል የሶስቱንም መጻፍ አንብቤያለሁ ። እናም ጥያቄና ስቃጥል ትመህርቴን በጤና ሞኮንን የመጀመሪያ ድግሪ አለኝ እና አሁንም ስራ ለይ ነኝ ግን አንድ ነገር የስጨንቄኛል እሱም በትምህርት ለይ የመጣሁት ወጤት እሱም ብሆን የትምህርት ዳከማ ሆኜ ሳይሆን ትኩረት ያለመስጠት ችግር ብይ ነው ምወስደው ምከንያቱም ግብ ስገባ ከትምህርቱ ይልቅ ያስጨንቀኝ የነበርው የግቢ ጉዳዩ ነው ። ስለ ወጤት አልጫነቂም አሁን ግን ፃፀዓት አላቂ አለኝ ዶክተር ምን ይሻላል ??

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 Месяц назад

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @AshebirTerefe-jb2eo
    @AshebirTerefe-jb2eo Месяц назад +3

    አላቅም የእርሶን እምነት ግን ክርስቲያን ከሆኑ ሱባዬ ቢገቡ እና እግዚአብሔር ቢጠይቁ እመቤታችንን ብለምኑ ቅዱሳንን ቢማፀኑ ጥሩ የሰው ቤት የሚበጠብጠው ሴጣን ነው እና ሌላም እምነት ተከታይ ከሆኑ መማፀን ወደ እግዚአብሔር ነው መጀመሪያ ያለቦት, እግዚአብሔር እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱሳን ከፊቶ ይቅደሙ

    • @EyuelKemeab
      @EyuelKemeab Месяц назад

      ሁሉ ነገር ላይ ጣልቃ አትግቡ መጀመሪያ ቤታችሁን አፅዱ ከአራት መቶ ቤተ ክርስቲያን በላይ ተቃጥሎ ምእመናን በአደባባይ እየተገደሉ አንተ እዚህ አንድ ሰው ያውም ባለሞያ ሰው ስለረዳ ቅር ብሎህ ጎትተህ ሃይማኖት ውስጥ ልትወሽቀው ትፈልጋለህ ። በመጀመሪያ ሴትዮዋ እናንተ ጋ መታለች አራት ጊዜ ስትይዘው በሽምግልና የመለሳችኋት እናንተ ናችሁ ። ስላልሆነላት እሱ ጋ መጣች እና ምን ይሁን ? አንድ ጠቃሚ ነገር ንገራት እስቲ ? እሱን ለመናገር ከመድፈርህ በፊት ። ሁሌ ትገርሙኛላችሁ ከእናንተ በላይ እምነት ያለው ያለ የማይመስላችሁ ጋቢ ለባሾች ቤተ ክርስቲያንን ማዳን ሳትችሉ በተለይ ያሁኑ ትውልድ ለትችት አንደኛ ናችሁ ።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 Месяц назад +2

    ትግስትሽን ሳላደነቅ አላልፍም ልጆች ለተባለው ቁጭ አርጎ ማስረዳት ነው ጥቅሙን እና ጉዳቱን ትልልቆች ናቸው ብለሻል እየቀጠለ ሲመጣ በሽታ እንዳያሲዝሽ ተጠንቀቂ ያኔ ልጆችሽንም እስካሁን የከፈልሽውም ዋጋ ሁሉ በዜሮ ይባዛል

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 Месяц назад

    🙏🙏🙏

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Месяц назад

    ምንም ሥራ ካለ መሥራት ወደ ከባድ ሥራ መሥራት መዘዋወር ምን ያሥከትላል ?

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት Месяц назад +1

    አቤት እርጋታክ ደሞ ደስ የሚለው ልክ እን ፍረንጀ ኡሉንም አንቱ ነው ሚትለው

  • @ahmedbd2408
    @ahmedbd2408 Месяц назад +2

    ፀበል ውሰጂው ይሔ መንፈስ ነው

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 Месяц назад +4

    ሰው በ ትዳር የሚኖረው ከመራባት ውጭም ህይወትን ለመኖር ከብቻ ለሁለት መሆን የተሻለ ነው ተብሎ ነው ። ህይወትን የሚረብሽ ከሆነ ብቸኝነትም የተሻለ የሚሆንበት ግዜ አለ ።
    ትዳር የንግድ ሽርክና አይደለም እሱ ማን ሆኖ ነው ከሌላ ሰው ጋር የሚጋሩት ?

    • @deehope9477
      @deehope9477 Месяц назад +1

      Lol, loved this comment!! Very good question, too!!😊

  • @womituMule
    @womituMule Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @BerhaneYohannes-y5b
    @BerhaneYohannes-y5b Месяц назад +3

    ነገ ጥዎተ በሽታ ይዙልሽ ይመጣል በሰላም ብትኑሬ ይሻልሻል

  • @lididuye
    @lididuye Месяц назад

    If the wife cheated once, would he FORGIVE her? No! Men always choose themselves, time to learn from them.

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed Месяц назад +1

    Dr ዬ አንድ አንዴ ኮሜንት ላይ ሚቀርብ ጥያቄ ብትመልሥ thank you 🎉

  • @MenaGetachew
    @MenaGetachew Месяц назад

    ቪዲዮ ረጅም ከመሆኑ የተነሳ ይሰለቻል

  • @heavenm7069
    @heavenm7069 Месяц назад

    Endat nawe matayak yamechilaw

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur Месяц назад

    Ene degmo emlat leteyakinachn tnsh bcha aytesh Endeskahunu metenat adelem set gar buzu ketekelalede erasu makom alebsh kezih sew gar

  • @basliellulu1288
    @basliellulu1288 Месяц назад

    እስኪ ስለ ኢየሱስ ትንሽ በለን?

  • @Spurgeo
    @Spurgeo Месяц назад +1

    I am sorry to say this but this man is for a street. 4 times? It's a lot. Be positive and move on. Once a cheater always a cheater! Don't waste your time.... Damn!