#ደብረ_ማርቆስ_ዩኒቨርሲቲ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • #Remedial_2017​ #Remedial2017​ #Remedialclasses​ #Education #Ethiopianeducation​ #Ethiopia
    #Debre_Markos_University
    በ2017 ዓ.ም ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (Remedial Program) ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች ምዝገባ ጥር 28 እና 29/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።
    👉 የምዝገባ ቦታ፦
    ➭ የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከA-H የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ
    ➭ የስማችሁ የመጀመሪያ ፊደል ከA-E የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቡሬ ካምፓስ
    ➭ ሌሎቻችሁ የማኅበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ካምፓስ
    👉 ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦
    ➭ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
    ➭ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ውጤት ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
    ➭ አራት 3×4 ጉርድ ፎቶግራፍ፣
    ➭ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና ትራስ ልብስ፡፡
    Thanks for #Watching and #Supporting my channel #Subscribe #Like and #Share the Video.
    _______________________________
    Here are my social media accounts. Join Our Community 🙏
    👉 Telegram Channel:
    t.me/Productiv...

Комментарии • 2

  • @AddisuMelese-z2q
    @AddisuMelese-z2q 9 дней назад +1

    ሪሚድያል አጠቃላይ ፈተና መቼ ነዉ ?

  • @EzedinSeid-uu5tv
    @EzedinSeid-uu5tv 6 дней назад

    ትንሺ አያራዝሙም ጦርነት ነው አይኖር ይችላል ብለን ተዘናግተናል ዲገት አረጉት ምን አስበው ነው ግን