መካ ጥላኝ ሄደች 🥺 እናቴ አስለቀሰችኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025

Комментарии • 294

  • @Lubab406
    @Lubab406 7 дней назад +29

    የኔ ቡቡ ረምሊየ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት ወላሂ የኔ ቢጤ ስስ ነሽ እኔም ቶሎ ነው እንባ እሚያቅረኝ😢😢

  • @Ali-th1gu
    @Ali-th1gu 7 дней назад +19

    ማዘርየ የኔውድ. አያቴንመሠሉኝ አላህእረጂምእድሜ ይስጠውት እረምላኝ ተገተሻል ቻይው. አንቸን ብሎ ብራክ አድራጌ. ሁለተኝ አይለመድሽም😂😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 14 часов назад +2

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጠሺይመቻችሁ ያርብ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 6 дней назад +1

    ረምሊ አሳዝነሽኛል ግን ተበልተሻል ዛሬ በማሚ ማነው አችን ብቻ ፕራክ አድራጊ ያረገሽ😂😂😂

  • @FelahTube
    @FelahTube 7 дней назад +9

    ረምሊ አንቺ ብቻ ፕራንክ አድራጊ ማን አረገሽ ለማንኛዉም ተገኜሽ

  • @እሙአብዱእረህማንወሎየዋ

    የኔማልቀስ ማንይሉታል
    ወሏሂ አልቅሻለሁ የተላመደሰው ከባዲነው

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 7 дней назад +5

    ሚስኪን ረምላ እናትሽን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @GhhGgy-o2u
    @GhhGgy-o2u 7 дней назад +6

    እርጉዝ ሴት ትንሽ ይበቃታል እኔ መሽም በትንሹም በትልቁም ክፍት ይለኝ ነበር ረምለየ ሚስኪን

  • @hawletali-gm2dc
    @hawletali-gm2dc 7 дней назад +9

    የኔ የዋህ ተጫወቱብሺ አላህ በሰላም ይገላግልሺ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 7 дней назад +3

    ወይኔ ረምሊ ተገኘሽ ማሚ በደንብ ፕራንክ ማድረግ ይችላሉ😂😂😂

  • @MarefaMarefa-kl6fv
    @MarefaMarefa-kl6fv 4 дня назад

    አይ ረምላ የኔቢጤ እባየ ነዉ እሚቀደመኝ😢😢😢😢😢😢

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 7 дней назад +2

    ረምሊ እናትሽ ሳያቸው እናቴን ይመስላሉ ወሪያቸው ደግነታቸው ያአላህ አይ እናትገና እንባዋ ሲወርድ አልቻሉም ረምሊ አላህ በሰላም የምትወልጂ ያድርግሽ እኔም እርጉዝ ነኝ በመዳም ቤት ነኝ በሰላም ውለጂ በሉኝ እስኪ😢😢

  • @Era-j6d
    @Era-j6d 7 дней назад +6

    ማዘር ጎበዝ ናቸው ኮስተር ብለው ነው ልጅቱ ግን እየሳቀች ነው

  • @ZzZz-p4u
    @ZzZz-p4u 7 дней назад +11

    ማዘርየ ማሻአላህ እረጂምእድሜ አላህየ እኔም እናቴ ጎን የምሆንበትንቀን ቅርብ አግልኝ

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 7 дней назад +5

    ተገኝተሻል እርምሊ ምስኪን አለቀሺ

  • @Rehimabintbaba
    @Rehimabintbaba 7 дней назад +5

    ሚስኪ ረምላ እኔም ምንም ነገር እንባ ይቀድመኛል 😢😂😂

  • @EkramAhmad-l5x
    @EkramAhmad-l5x 7 дней назад +3

    ረምሊ ግን ወላሂ በጣም ነዉ የምወደሽ ያረብ አላህ በሰላም ለሁለት ያርግሽ ወላሂ እህቴን ነዉ የምትመስየኝ❤ ሱብሀን አላህ አብሬሽ አለቀስኩ 😢😢😢

  • @FyHg-n4k
    @FyHg-n4k 7 дней назад +2

    ረምላየ የኔ ውድ እደኔ ናት ቶሎ ነው የምታለቅሲው ❤

  • @Hayutube-g1d
    @Hayutube-g1d 7 дней назад +1

    ተባብረው ይመቷታል አሉ ማዘርዬ ረጅም እድሜ ኑሩልን

  • @ErahmuEnedris
    @ErahmuEnedris 7 дней назад +5

    የኔ ማልቀሥ ምንይሉታል አቺ ስታለቅሺ እኔም አለቀሥኩ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 7 дней назад +6

    እማዬ ናፍቀውኝ ነበር ስለ መጡ ደስ ብሎኛ ል ወይ እረምሊ ተገኘሽ😂😂😂😂😂 ግን ወላሂ ስታለቅሽ አለቀስኩኝ😢😢😢

    • @ZeharaHussen-w2b
      @ZeharaHussen-w2b 7 дней назад

      ውክዝክክፍውውውክዝ

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 7 дней назад +2

      እማማየሽየኔቆንጆጆጆናቸውውው

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 7 дней назад +2

    ማዘርየኔውድእናት ችለሽበታል ወላሂ 😂😂😂😂❤❤❤❤❤መካግን አልቻለችበትም

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 7 дней назад +1

    አይዞንን አርምላየ😢 ሀዩየ እድግ በይ የኔ ሚጥሚጣ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ
    @ዜድወሎየዋ-ገ6ፈ 7 дней назад +4

    ወይ ረሚሊ ተሰራልሽ ዛሬ የኔ ማልቀስ ጋችጋራ ፕራክ መሆኑን እያውኩ

  • @Sofiahassan-y8e
    @Sofiahassan-y8e 7 дней назад +1

    አይ ረሚሊ አችብቻነሽ የምታደርጊው እማማየሽ ጎበዝ መኪየኔናት ፈገግታዋ ማሻአላህ መኪልመጅ ረምሊንአርሰሽ ስታበቂ ዩቱብእናስከፍትልሽአለን 😢

  • @Zshsra
    @Zshsra 7 дней назад +2

    ማዘርየ ሥወዳቸዉ😅😅ታጎዋ አላለችም😅

  • @habiba-61b
    @habiba-61b 6 дней назад +1

    ሀቂቃ ረሚሊ ስታለቅ አብሬ አለቀስኩ ያረቢ አልቻልኩም 😢😢😢😢😢

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 6 дней назад +1

    የረምላ እናት እረጂም እድሚ ይስጡሁ እረምላየ አሰለቀሺ ላንች ብቻ ማን ፈቀደ እልሺ ፖራክ 😂😂😂

  • @RehimaAdmasu
    @RehimaAdmasu 7 дней назад +4

    የኔ ማልቀሥ ምን ይሉታል😢. ማን አለኝ ሥትል እፍፍፍፍ አልቻልኩም

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 7 дней назад +1

    ለኔ አልቅሺልን ራማዬ 😢😢። እማዬ ጎቦዝ አጋኑሹ😂😂😂

  • @3onktube703
    @3onktube703 7 дней назад +1

    መቼ እደሰመልጥነዋ አላህ ሀያትወን ያርዝመወት ከሙሉ ጤናጋር ኧረምላየ ታድለሽ ማሻ አላህ እናት ሳለች ውለድ መጀር ሳለች እሩጥ ❤❤❤❤

  • @ZzZz-p4u
    @ZzZz-p4u 7 дней назад +2

    እራምልየ😂 ሁሌ ማገኘት የለም ተገኘሺ

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 7 дней назад +1

    እማዬ እድሜና ጤና ረምሊ ፕራንክ አረጉሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 7 дней назад +1

    የኔ መነፋረቅ ምን የሚሉት ነው😢
    ስትስቅኮ የምታለቅስ አትመስልም ረምላ

  • @ASH-zk4tfየመርሳዋ
    @ASH-zk4tfየመርሳዋ 7 дней назад +1

    ማሻአሏህ ማዛሯ አሏህ ይጠብቀወት እረምላየ የኔ ቢጤ ነሽ ቡቡየ 😢😢ታጓዋ አላለችም ተገተሻል አይዞንን😅😂

  • @ሰሙሰሙቲ
    @ሰሙሰሙቲ 5 дней назад +1

    እርጉዝ እኮ ቶሎ ነው የሚከፋው

  • @AminatAdam-yj1of
    @AminatAdam-yj1of 6 дней назад

    ወይኔ ዛሬ ተገኝተሻል ማዝ ጎበዝ ናችዉ😂😂😂 የኔዉድ እህት አሏህ በሰላም ሁለት ያረግሸ❤❤

  • @hckid2748
    @hckid2748 7 дней назад +2

    ሚሰኪን ርምላ ማዘርእርጀም እድሜ ያኑርወት

  • @MohammedejiguMame
    @MohammedejiguMame 7 дней назад +3

    ዛሬ ተገኝተሻን እረምላ❤❤❤❤❤❤❤

  • @بنتمحمد-ل4ذ
    @بنتمحمد-ل4ذ 7 дней назад +1

    አይይየ እረምላየ የኔ የዋህ😢 እኔም አለቀስኩ ወላሂ😢😂😂

  • @SemiraSemira-v9g
    @SemiraSemira-v9g 7 дней назад +1

    የኔዉዲእህት ረምሊ አለቀሺ ወይኔ እሷዙራእየሳቀቺብሺነበር ማሚየ የኔእናት አላህእረጂምእደሚይሥጠወት

  • @fozeyaahmde4078
    @fozeyaahmde4078 6 дней назад

    እረጅም እድሜ ❤❤❤እማዬ ተባብረዉ ይመቷታል ያሉት እማዬ ተመቸኝ

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 7 дней назад +2

    እማማ የሺ ስወደወት እርጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን❤❤❤❤

  • @HekmatAhmad-fp2ew
    @HekmatAhmad-fp2ew 7 дней назад +1

    😂😂😂ማዘርየ እኔ እየመጣሑ ላስተካክልልሽ ነዉ አሉ

  • @onelovefamily5228
    @onelovefamily5228 7 дней назад +1

    አይ እራምሊ ታንጎዋ አለለችምሚስኪንን😅😅😅

  • @MnMn-zc4bd
    @MnMn-zc4bd 7 дней назад +1

    ሪምየኔ የኔ የዋሕ እኔም አብሬሺ አለቀስኩ ወላሒ እማማ የሺየ ስላየሑሺ ደሥ ብሎኛል ሪምየ ይቶብሺ ምን ሆኖ ❤

  • @nuraabdella5131
    @nuraabdella5131 6 дней назад

    አይ ረምሊ እንባሽ እንደኔ ቅርብ ነው ዛሬ ተገኜሽ ወይኔ እናትሽ እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ

  • @አህሊየኮቻዋ
    @አህሊየኮቻዋ 7 дней назад +1

    የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ግን
    እረምሊ የኔ የዋህ አብሽር

  • @LuuBabaa
    @LuuBabaa 7 дней назад

    እደዉ ማዘር የቤቱ ግርማ ሞገስ ናቸዉ የኔዉድ❤❤❤❤

  • @median_A6
    @median_A6 6 дней назад

    ያኡላሂ አስለቀሺኝ የኔ ሁደ ባሻ ❤❤❤❤❤

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh 7 дней назад

    ወላሂ አጀቴን በላሽው ረምላዬ ተገኝተሻን ማዘርዬ አሏህ ረጅም እደሜ ይስጠወት❤❤❤

  • @ረህመነሲሬ
    @ረህመነሲሬ 7 дней назад +4

    አላህ ይጠቢቀቸዉ ረጂም እዲሚነ ጠነ ዪሲጠቸዉ የረቢ ወለሂ በጠም ወድቹሀለሁ❤❤❤❤ ለኒም ዱአ አሪጊሊኒ እነቲ ነፊቅኒለቺ ሲዲቲ ነዉ የለሁኒ

  • @familiyoutube2481
    @familiyoutube2481 5 дней назад

    ውይይይይይ እረምልየ አስለቀሺኝ እኔንም የኔውድ እፍፍፍፍፍ እማማየሺን ስላየሁዋቼውደስብሎኛል ናፍቀውኝ ነበር

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer 7 дней назад +2

    ተባብረው ይመቶታል 😅 ማዘር አውቀዋል

  • @ፍቅር
    @ፍቅር 6 дней назад +1

    እረጅምአያት አላህይስጣችሁ❤

  • @FafiFafi-n8q
    @FafiFafi-n8q 7 дней назад

    የኔ ውድ መም ነ መከ አስለቀሱሽ መም አልታቻሉም ራጂም እድሜ ከጤነ ጋር🎉🎉

  • @መቅደላዉይት
    @መቅደላዉይት 7 дней назад +2

    የኔ ሆደባሻ አስለቀሽኝ😢😢❤❤❤😂😂🎉🎉🎉

  • @hadushberhe5786
    @hadushberhe5786 3 дня назад +1

    የኔዉድረምላየ የኔየዋህ 😢😢😢

  • @zuzuzdtube4520
    @zuzuzdtube4520 7 дней назад +5

    የኔ አቡሮ ማልቀስ😢😂😂😂😂

  • @seadaseada639
    @seadaseada639 7 дней назад +2

    እውይይይ የኔሚስኪን
    ስታሳዝኒ እርም ልየ
    የኔውድ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 7 дней назад +1

    አረ እማማ አአልተቻሉዉም 😂😂😢

  • @sofiasofia1631
    @sofiasofia1631 7 дней назад +1

    የኔአብሮ ማልቀስምን ይሉታል😢😢

  • @ExcitedBoomBox-sv5on
    @ExcitedBoomBox-sv5on 6 дней назад

    እማማ የሽ ፕራንክ ለመዱ😂😂😂😂

  • @ከዜሮ
    @ከዜሮ 7 дней назад

    😍ማሻ አላህ ትክክለኛ አሰሪና ሰራተኛ👌

  • @EMuMlek
    @EMuMlek 6 дней назад

    አይይረምሊ አስለቀሹኚ ከምር ምነዉ እናቴ ኑራ በሆን

  • @familiyoutube2481
    @familiyoutube2481 5 дней назад

    ማር አያሸብትም ረምልየ በጣም ቆንጆነው ለጠጉር ጠጉር ያወፍራል እኔ እጠቀመዋለሁ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 дней назад +1

    የኔ እናቴ አብሸሪ እህቴ ጀግና አይዞሽ እህቴ❤❤🎉🎉🎉😢😢

  • @medinaa-tc7sr
    @medinaa-tc7sr 7 дней назад +2

    ማን አለኝ 😢😢አለሽ ግን ወላሂ አልቅሸለሁ😢😢😢😢 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zeburaAhmed-s3u
    @zeburaAhmed-s3u 7 дней назад +2

    የኔ ማልቀስ ግን እናትነት

  • @maryamsaeed8970
    @maryamsaeed8970 7 дней назад +2

    ተባብረዉ😂😂😂😂 ይመቶታል ማምየ አሳቀችኝ❤❤❤🌹🌹🌹🌹

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 6 дней назад

    የኔ የዋህ ወላሂ አብረሽ አስለቀሺኝ አይይይይ 💞💞😁😁

  • @RukyaHussain-o8t
    @RukyaHussain-o8t 6 дней назад

    ወላሂ እርጉዝ ሲኮንኮ በትንሽ ነገር ይከፍል የኔ ውድ 😢

  • @SaadhSaeed
    @SaadhSaeed 7 дней назад +3

    የሚገርምነዉ.የማዘርፕራንክአሠራርየተመቸዉ.👍ይችንግጩ.ደግሞየልጂቲቱዞርማለት.እህቴንእህቴንመሠለችኝ.እንደልጅቱናትየኔምእህት.ፈሪናት.ማዘርማገጭነዉያሉት.ገራሜነዉአላህያዋዳችሁአደራጥለሻትምእንዳትሄጅ.ሚስኪንናትአሰሪቱይመቻችሁ.

  • @zedtube-xe6zh
    @zedtube-xe6zh 7 дней назад

    የኔ ውድ አሏህ በሰላም የቀኑ ለት ከሁለት ያድርግሽ ልጅሽን አቅፈሽ በሰላም እምናይሽ ያርገን ያረብ❤❤❤❤

  • @eimaneiman8850
    @eimaneiman8850 7 дней назад +2

    ረምላዬየኔውድ የኔየዋህ ኡፍፍፍ ብቻዬንማንአለኝ ስትይ ሆዴ ተማታ ያረቢአስለቀሽኝ 😢😢😢 ማዘርዬ የኔማር ስወደወት አላህእረጅምእድሜ ይስጠወት አችንምአላህ በሰላምሁለትያርግሽ ውዴ. አጋዥሽንም ስታሳዝን የኔማር ያጎቴየንልጅትመስለኛለይ እናዛሬተገኝተሻል ቻይው እረማዘር ፕራኩን አውቀውበታል

  • @Seidha-u1v
    @Seidha-u1v 7 дней назад

    እረምሊየ የኔ አልቀቃሻ ሀቢብቲ❤❤❤❤❤❤እደው ልብሽ የኔ ቅን

  • @haleemahaleema1661
    @haleemahaleema1661 7 дней назад

    እረምሊየ ለእናትሽ ረጂምእዲሜከአፈያጋር ያረብ

  • @ረህመነሲሬ
    @ረህመነሲሬ 7 дней назад +7

    ረምለ ቢተሰቡቺ ሰቢሰከርይቢ አሩጉኒ❤❤

  • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
    @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 7 дней назад

    እረምሊዬ ለሰራተኛያላትክብር የኔእናት ውይይት

  • @FoziyaHussen-t9d
    @FoziyaHussen-t9d 6 дней назад +1

    የኔ እናት እየበጠበጡ😂😂😂

  • @HekmatAhmad-fp2ew
    @HekmatAhmad-fp2ew 7 дней назад +2

    እራምለየ ስታለቅሽ አለቀስኩ

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 7 дней назад

    እረምልዬ የኔ ቆንጆ እረምልዬየኔ ፍቅር የኔ የዋህ እንባዬ መጣ😢❤❤❤

  • @uaekfn4417
    @uaekfn4417 7 дней назад +3

    እርምሊየ ሚስኪን የኔየዋህ

  • @milonbd6824
    @milonbd6824 7 дней назад +1

    ረምላዬ አሳዛንሽኝ የኔዉድ❤🎉🎉🎉❤

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 6 дней назад

    ሀቢበቲ ማዘርየ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥሽ

  • @Mediuuuu
    @Mediuuuu 7 дней назад +1

    እየሳኩ ነበር እኮ ድገት ስበቃ ፊቴ በባ በስብሷል 🥺

  • @AminaHaseen-kb9qi
    @AminaHaseen-kb9qi 7 дней назад

    ማሻ አላህ እማማ የሺዬ & መኪ አይ እረምላ ተገኜሽ ክክክ

  • @gsgsgva8505
    @gsgsgva8505 7 дней назад

    የሽየ የኔ ውድ እናት እረጂም እድሚ እናቴን የሚመስሉኝ ነገርስ የወሎ ሰው የዋህ❤

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ 7 дней назад +2

    አይ ረምሊ ተገኝሽ እማየ ጉበዝ

  • @فروذ
    @فروذ 6 дней назад +1

    ተበላሽ 😂😂ማዘር ይቀጥሉ ወደነዋል ብራኩን አልቃሻ እራምሊ

  • @ShshahShasvgs
    @ShshahShasvgs 7 дней назад +3

    ቻይው❤ ውይ እናት😢 ተገኝተሻል

  • @fozeyaahmde4078
    @fozeyaahmde4078 6 дней назад +1

    ስአዲ እኩሮ ቤት ብርቁ ነይ ተማሪ ከረምሊ መኩን እያት ሶፋ ላይ ስት ፈላሰስስ እሙ ዘረክ ስአድ

  • @Sadsadx-w9b
    @Sadsadx-w9b 7 дней назад +4

    ልጅቱኮትስቃለይ😂😂😂

  • @bintemuhammed2273
    @bintemuhammed2273 7 дней назад

    የኔ እናት❤❤እናቶቻችን ሺ አመት ኑሩልን🎉🎉

  • @Frt-n7b
    @Frt-n7b 7 дней назад +2

    የኔ አብሮ ማልቀስ ምንይሉታል እህ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 7 дней назад +1

    ክክክ አይ ራምላ ተገኝተሻል የኔመልካም የዋህ

  • @mekiymo
    @mekiymo 7 дней назад +2

    የኔነትአላህረጅምአድሜይስጣቸሁ

  • @MadinhRr
    @MadinhRr 7 дней назад

    የኔውዲ እረምሊየ የኔአብሮ ማልቀስ 😢😢😢❤❤❤❤

  • @omabood9359
    @omabood9359 7 дней назад

    ጀግና ነሺ ለምን አለቀሺ 😂😂😂

  • @foziyamohammedfozi
    @foziyamohammedfozi 7 дней назад

    ረምሊ የማዘር ይለያል ተባብረው ይመቷታል አሉሽ በጣም ነው ያሳቁኝ