ጉድ የሚያስብለው ሚስጥራዊው የሀብታሞች መደበቂያ
HTML-код
- Опубликовано: 7 сен 2024
- This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
የማርከን አባት እንኳን በደና መጣክ ምንም ሀብታም ቢሆኑ ከሞት መመለጥ አይችሉም ለእኛ ለምስኪኖች እግዚአብሔር አለን ሰለ መረጃዎች እናመሰግናለን
ለኛ ደሞ ፈጣሪ አለን አቤሎ ከምንም በላይ የኛ ይበልጣል የምሰኪኖቹ
እውነት ሲዛዝኑ
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
yees
በጣም ይገርማል !ግን ማንም ከሞት የሚቀር የለም !!!
"ውቅያኖስ ብትጠልቅ ምድር ውስጥ ብትገባ እኔ በዚያ አለሁ" ብሎናል የሠራዊት ጌታ።
Fantastic and beautiful many thanks for sharing your knowledge !!
ከሰው ቢደበቁ ሰማይና መሬትን ከፈጠረው አምላክ መደበቅ አይችሉም ከሞትም አያመልጡም
ሠላም ልንቺ ይሁን ማማዬ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
👍
ይገርማል የእምነት ማጣት
ሁሉ ከእርሱ በእርሱ ነው ከሚመጣው ክፉ ነገር ሁሉ መሸሸግያ አምላክ ብቻ ነው
ሌላው ከንቱ ሽሽትነው ከምንም አያስጥልም።
ሚገርም ነው ብቻ ከፈጣሪው አይን ሚያመልጥበት የለም
Exactly!!
Yelot mender
እውነት ነው 💯👍
They will still die wherever they hide.
ኢትዮጵያ ሁሌም ትቅደም
ሀገሬ ሰላምሽን ብዝት ያርግልኝ
እስኪ ሀገሩን ሚወድ👍
አሜን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
ሁሉ የከንቱ ከንቱ ሞኙች ያለምን የናቀው ኢየሱስ ላዘላለም የባርክ ከሱ ብመሁኔ ኮራሁ እብዶች ሞትን የትም መሽሽ አይቻልም ዘላለም የምኑረው አልፋ ኦምጋ ፍተኛ ሃለኛ እሱ እግዚአብሔር ብቻ 🙏🙏🙏
ስራቸው አሪፍ ቢሆንም ከፈጣሪ የመጣን ነገር ማለፍ የሚቻለው በፆምና ፀሎት ብቻነው!!!!!
ዋሻ ውስጥ በገባ አይደለም......ፈጣሪ ካለ ከእሳት ውስጥ ያድነናል።
አቤላ እናመሰግናለን
Tikikele 👍
*እንኳን ደና መጣህ አቤሎ እንዲህ አይነት ነገር መኖሩ አስገርሞኛል ግን ለኛ ከመጥፎ ጠባቅያችን ፈጣሪ ነዉ የፈለገ ያህል ሀብት ቢኖር ሞት አይቀሬ ነዉ*
Fear not Said my Father 🙏
The Lord is My Shepherd...
እናመሰግናለን አቤሎ በቀጣይ ስለ ሄናሪ ፎርድ ወይም ስለ ኔልሰን ማንዴላ ብተቀርል አሪፍ
ያትም ጓደጓድ ውስጥ በሸሸጉም ከአላህ አያመልጡም !
እኛ ጌታን አለን ምስክኖች
Tikikele 👍
በጣም ገራሚ ነው ከሞት መሸሸግ አይቻል አቦሎ ምርጥ ልጅ ዘመንህ ይባረክ
KE CHEROO MEDHANIYALEME AYAMELTOO.KEBERE LE SELASEWOCHE YEHONE AMÈNE.
ADENAKEHE NEGE ABELOO💯%...BRAVO
ትመቻኛሌ እውነቴ ነው አሪፊ ቪዲዮ ነው ወድጄለው like ቀጥልበት broo
ወይይይይ ፈሰሰ እና ምሽገ የትም ሆነ የት ሞቶ በብብታቸው ስር ናት የዘህ ሁሉ መብቴ በኢየሱሰ አምኖ ከጭንቅእና ከዘላለም ሞት መምለጥነው ኢየሱሰ ያድናል ይታደጋል አሜንንንንንንንን📖🌷🌱🌲🇪🇹👂🇱🇧🙇👈
//////ወቼገዲ ያሰኛል ያም ሆነ ይህ ግን ሁሉም ምድራዊ ነው ሰው የሚኖረው ከሰው ተደብቆ ሊሆን ይችላል ሁሉን የፈጠረ የሰማይና የምድር ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር ከድንግል ማርያም ልጅ የሚደበቅ ማንም የለም አይኖርምም ///// እናመሰግናለን የወይኗ ልጅ ።
nbaxxam yigarmanl
keep it up
ለካ ሞኝ ናቸው። እኔስ ሀጥ ብሆንም ሞቴን እናፍቀዋለው ከአምላኬ ጋር ለመኖር እጓጓለው። ማንም ከሞት አያመልጥም ሁሉ በእግዚአብሔር እፍኝ ውስጥ ነው። እንድውም የእነሱ አሟሟት የከፋ ነው ።
ወደታች ወደ ጥልቁ ብሂድ አንተ በዛ አለህ ወደሰማይ ወደከፍታው ብወጣም አንተ በዛ አለህ የሚለውን የመፀሐፍ ቅዱስ ቃል ስለማያቁት ወይም ስለመያምኑበት ነው ከእግዚአብሔር የቁጣ ቀን ማንም አያመልጥም
በትክክል
እግዚአብሔር ለ ሰው ልጅ ጥበብን ሰጠ ሰውም የሚችልውን ያህል ሰራ...ነግር ግን አለሙም ሁሉም ነገር ከንቱ የ ከንቱ ከንቱ ነው ማንም የትም ገባ የት ከ አይቀሬው ሞት አያመልጥም።
ጥሩ ነው
Abel betam yemegarem new, gn hulu kantu new wanaw negare ba egizabher metamane yebaletale, becha libona yesetachu, Abel enamesegenale
የዛሬ ሁለት አመት ነበር የሰማሁት በጣም ገርሞኛል የሰው ልፋቱ ሁሉ ከንቱ መሆኑን የሚረዳው መቼ ይሆን
እኔጃገራሚነው
ከሁሉ በላጩ የእግዚአብሔር ፍቅር ነው ቤት መኖሪያዬ መሸሸጊያዬ የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኒአለም ነው
እንኳን ለ እናታችን ለ ቅድስት ድንግል ማርያም የእርገት በዓል በሰላም አደረሳችሁ የትላንቱን የንግስ መርሐግብር ከ እንጦጦ ሐመረኖህ ቅድስት ኪዳነምህረት ገዳም በቀጥታ አስተላልፈናል ግቡና ይመልከቱ
እናመሰግናለን አቤላ አሰራሩ ዘመናዊ እና ፀዴ ነው በቂ ኦክስጅን ግን አለው? እርግጠኛ ነኝ ይህንን ከግምት ውስጥ ያስገባሉ የሀገራችንም ሰዋች ህውሓት ዘመናዊ ባይባልም እሚገራርም ምሽግ አንደር ግራውንድ አላቸው በቅርብ ግዜ ያየነው የደፂ ቢሮ ሰር ያለው ምሽግ ከዛም በላይ ያላየነው አለ በዚልክ ዘመናዊ ላይሆን ይችላል እንጂ እንደ አቅሚቲ ሞክረዋል ይሄግን የሌለ ገራሚ ምሽግ ነው ውብም ጭምር ሳስበው መተንፈስ ያቅተኛል ክብርልን አቤላ አንደኛ ነህ
በእንዛመድ ገራሚ ነው ራሱን ሚያጠፍ ሰው ባለበት ሀገር እንድህም ራስወዳድ አለ ምነው ለነፍሳቸው ቢሰሩ ሞትን ባልፈሩ ነበር
aygermushm beallah ene menoriya bet lemesrat afer dme bellaew enesu
ከሞት አያመልጡም ጉድጓድ ስለገቡ ያቺ የተፃፈችላቸዉን ቀን ለሰከንድ ማራዘም አይችሉም
በርታ ወንድሜ ድንግል ማርያም ትከተልህ
አሜን ውዴ ፕሮፋይሌን በመጫን ሠብሥክራይብ አድርጊኝ
It's so amazing
ለድሃው ደግሞ ያ ሁሉም ቻይ ኣምላካችን ኣለልን።ክብር ለሱ ለ ኤልሻዳይ ኣዶናይ ይሁን።ኣሜን
አቤላ እጅግ አመሠግናለሁ የኔ ሱስ
በእየሱሰ ሰም ከአምላክ የሚያመልጥ የለም
ይገርማል!!!!! ስለራሳቸው ከማሰባቸው ብዛት ተጠበቡበት
አቤቱ ምን ጉድነው
የፈጣሪ ስራ መቸ እንደሚፈጠርስ ያቁ ይሆን
ለኛደሞ ድካም የሌለበት የክርስቶስ ክንድ አለልን
🙏🙏🙏
Well it's nice I want to buy more luxury
አቤል ምርጥ ሰው ፕሮግራምክ አሪፍነው በርታ
ለደሀው ከማንም የሚበልጥ ሀይሉ ሁሉን የሚበረክክ ታላቁ ንጉስ አለ ስለዚህ የነሱ ድብቅ ዋሻ በደቂቃ ሊጠፋ የሚችልነው የሱግን የማይጠፋ ነው
የትም ሆኑ የትም ተሸሸጉ ከአነድ አላህ አይን አይሰወሩም በመጨረሻው ቀን አለመመናቸው ነው መቼስ ምድርን ሲገለባብጣት እኛን የነሱ ቦታ እነሱን በኛ ቦታ ይቀያይረናል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ኢንሻአላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚንንንንንን
አቤሎ እኔ ይሄ ፕሮግራም በጣም ወድጄዋለሁ በጣም ሚያስፈራ ነገር ስታመጣነው እጂ በርታ
የሚገርም ታሪክ
አቤል ይህንን ሁሉ
ገብተህ ነው ያያህው?
ቤሎ ይሄኛው ቻናል ተመችቶኛል በእውነት በየ ጊዜው ለየት ያለ አለም ላይ ካለው ህዝብ ጥቂቶቹ ብቻ የሚያወቁትን እኛ የማናውቃቸውን ሚስጢር የሚመስሉ ገራሚ እውነታዎችን በማጋራት ጊዜክን ብታባክን የተሻለ ይሆናል
ከሰው ማምለጥ ይቻላል ከፈጣሪ ግን በፍፁም የማይታሰብ ነገር ነው
እነዛም በፈረስ እነዛም በሰረገላ ይታመናሉና እኛ ግን ባምላካችን እንታመናለን እነሱም ተሰነካክለው ወደቁ እኛ ግን ተነስተን ቆምን ምድርና ሰማዩን የዘረጋውን ደግሞም ማናወጥ የሚችለውን ከያዝን ሜዳላይም ብንሆን ያድነናል
Wow Bro god bless your and your family you are super man
እግዚአብሔር ፊት ማን ሊያመልጥ ግን ከስው ወይንም ከስሩት በደል _ ግፍ ሊደበቁበት እሱ ደህና
የእኛስ አሉ አይደል ወግ አይቀር ውስጥ ለውስጥ ቦይ የገጠሙ ስውን ሳይሆን እግዚአብሄርን እንፍራ ፣
አቤሎ ወገኔ እናመስግናለን!!!
Yemote sew yet now yemikebrut.wey gud egziabiher gara bisheshegu yshachew neber.
አቤላ፡እናመሠግናለን፡፡ላንተም፡ይገባመል፡፡
ምስኪንማ እነሱ ናቸው ከፍጣሪ ማምለጥ አለመቻላቸውን አለማቃቸው
የመሞቻቸው ቀን ሲደርስ የትም ቢደበቁ ሊተርፉ አይችሉም።
በጣም ይገርማል
አይ ሞኝነት የትም ሆንክ የትም ከሞት ማምለጥ
የለም ይልቁን ገንዘብን ለሰደቃ ( ለተቸገረ ) ቢረዱበት ለሰማይ ቤት ስንቅ ይሆናል
አቤሎ እናመሰግናለን
አለም እየነደደች እነሱ ሊኢተርፉ። እንዴት ነው አይናቸው የታወረው ። ይ እግዚብሄር ፍርሓት ራቀባቸው።
ወይ ጉድ ቅድመው ሚሞቱት እነሱ ናቸው እዴት ከፉጣሪው ሰው ሊደበቅ ይችላል የድድብና ጥግ ጥበበኞች ነን ሲሉ ዱንቆሮዎች ሆኑ ይላል ቃሉ እግዚኦ ?
እንዴት የሰው ልጅ ተምሩ እደዚ የዘቀጠ አስተሳሰብ ያስባል ከማነው የሚደበኩት እግዚያብሄር ሁሉንም ያያል ከሙት የሚቀር የለም መጀመሪያ እነሱ ናቸው የሚጠፎት
ke egziabher medebek aychalem semaym midrem bahrm ye egziabher sra nachew
ከሰው እንጂ ከእግዚአብሔር መደበቅ አይቻልም ምናልባትም ቀብራቸው ሊሆን ይችላል ማን ያውቃል
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሰላሙን አምጣልን
ወይጉድ በጣም ልጅያለው አያቴ አንዲት አስለቃሽ ተረተች ብላ ስትተርት የሰማሁትን አስታወሰኝ "እግዜር ባአንድ ነገር አይጠረጠርም ድሀ ድሀ ሞቶ ባለፀጋ አይቀርም" አጀብነው ከትዛዙ ማን ሊያመልጥ!
ያማ ቢሆን እኛ ደሀወች አለቀልን ነበር
ብትክክል 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ትልቅ ነው ጥበበችው ከንቱ የከንቱ ከንቱ
እኔምለው ከፈጣሪ ነው የሚያመልጡት ወይንስ እነሱ ከሚሰሩት እርኩስ ስራቸው ነው መሪትን የፈጠረው ማነው ፈጣሪ መሆኑን እረሱት እነዚ መርዘኞች እዛው ፈጣሪ ይፍጃቸው
እኛም እግዚአብሔር አለልን ላረገልን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
ሰላም አቤሎ 😍😍
ይገርማል እኔስ ላግኝ እንጂ በርሃብ ለሚሞቱት እየረዳሁ ወረፋየን እንደሁሉም ሰው እጠብቃለሁ ሞት አይቀርማ
ፈጣሬ ካመጠው ምንም ውስጥ ብትገባ ሞት አይቀርም
በጣም የምገርም ነው ። ነገር ግን የት ነው የሚገኘው ?
ንፁህ ድህነቴ ከጤናጋር በቂየነው የኖርኩ ኑሮ መሞቴ አይቀር ምነው ሸዋ
ከሰው እንጂ ከእግዚያብሄር የሚደበቅ የለም
we like your program please make more
ከአንድየ ሚያመልጥ የለም ድከሙ ቢላቸው ነው ለነሱ ይሄንን ያክል ተጨንቀዉ መኖሪያቸውን ሲያስተካክሎ እኛን ሊያጠፋ ቀን ከሌት ይባዝናሎ ለኛም አለን የጌቶች ጌታ ተመስገን
🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍
Yae dabera tione misige yemaselale😂😂thank you abele
መሪት ገብዉም ሰማይምገብዉም የችቀን ስትደርስ የች ሞት የምትባለዉ ክፊ ትወሰደናለች ቅንጭላታቸዉ ሰለማያስብነዉ እንጂ ቀደረ አላህ በስ እዚች አለም ላይ ዘላለለም የሚኖርየለም ❌
ትክክል ከዛች ቀን የሚያመልጥ የለም
ለኛም ፈጣሪ አለን ከምድር በታችም ይሁን ሞት አይቀርም ከፈጣሪ የሚያመልጥ የለምና
Semot gen yewatal way Eza naw meqarawu ? Machas aystadqe atyatanya naw
Ay habesha erasun masnant siwed tadlen gn bsmeam proud to be habesha 😂❤🇪🇹
ከጸሃይ በተች አድስ ነገር የለም ::
ከእየሱስ የትም አያመልጡም አቤላ
Amaizing
Amazing did and hard to believe
ዌል ማንም ምንም ሃብታም ቢሆን ከአምላክ ማንም አይሸሸግም
Better to be rich than poor.
Rich people have more freedom. They can travel abroad, they can afford better medical treatment, they live longer, etc
Ty selasawken Medebqay Eysus new 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ጉድ ነው
እነዚህ ነጮች ሞኝ ናቸው ልበል እግዚአብሔር ሊወስደን ከፈለገ ከሱ እሚያመልጡ መሰላቸው ስልጣኑ የድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
===> ነጮች
Ethiopians who live in the USA use that term for ፈረንጆች
Better not to copy those Americanized Ethiopians, instead use what is common in Ethiopia, which is ፈረንጆች።
አቤላ እኔ ግን ምስኪን አይደለሁም 😄
የሚመካ በእግዘአብሔር ይማካ
hulu negar kentu new
መሬት ውስጥ እንደሞናቸው አይቀዘቅዙም
አይ ዝም ብለው ነው የደከሙት ሁሉም ከንቱ ነው እግዚአብሔር ካልፈቀደ ማንም መልጥም
ይገርማል
የሚገርም ነው
waganoche pls betasabe ba mahon abaratatugn
ጉድ ሳይሰማ መስከረም......
Wow 💓👍
ጉድ እኮ ነው ስንት ታሪክ አለ እድሜ ለአቤሎ ስንት ጉድ አሰማን
ግሩም ነው
በስተመጨረሻም ሁላችንም ወደ ማሰረጊያ እንገባለን
በቀጣይ. ስለ ቱጃሮች ታሪክ አለባበስ ሀይማኖት አምጣልን. እንዴት ሀብታም እንደሆኑም ?እና እንዴት እንደሚሄድ