ሰበር መረጃ - በኢትዮጵያ አውሮፕላን ውስጥ የተያዘው ነገር | ሳዑዲ አረቢያ ላላችሁ አዲስ ዜና | ከዶ/ር አብይ ጋር የሚወዳደሩት እነማን ናቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 365

  • @tanamedia1
    @tanamedia1 3 года назад +65

    እንኳን ለፃድቁ አቡነሃራ ድንግል፡ ለቅዱስ ያሬድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አንድየ የሃገራችን መከራ በቃችሁ ይበለን፤ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      ቻናሉን ሰብስክራይብ ሳታደረጉ የምታዩ ብታደረጉ ጥሩ ነዉ…ጥሩኮሜንት የሚሰጡትን ደግሞ ላይክ ከማድረግ ባለፈ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ብታደረጉ አብሮ ማደግ ስለሆነ ባህላችን እንቀርረዉ፡፡

    • @brhankidane262
      @brhankidane262 3 года назад

      Ammeeen

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 года назад +1

      @@Hiyawsim እንደማመር ዉዴ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      @@alemtube1150 ጎሽ ተደምሬአለሁ ንችም

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 3 года назад

      አሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 3 года назад +81

    በሳውዲ አረቢያ የምትገኙ እህት ወድሞቼ አላህ ይድረስላችሁ የተያዛችሁትም አላህ በሰላም ለሀገራችሁ ይብቃችሁ 😭😭💔🤲🤲

    • @jgfrffhhy5036
      @jgfrffhhy5036 3 года назад

      ፣፤፣፡ቅዝሎ

    • @jgfrffhhy5036
      @jgfrffhhy5036 3 года назад

    • @jgfrffhhy5036
      @jgfrffhhy5036 3 года назад

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

    • @mdmohhmad3887
      @mdmohhmad3887 3 года назад

      ሁሉም
      ሚስኪን
      ድሀነው
      ሀገሩላይ
      ስራቢጣነው
      የተሠደደው
      ሀገሩን
      ጠልቶ
      ማንእንደሆነምአያቅ
      ስለዝህ
      በጥቃቆየ
      በተሞላበት
      መንገድ
      ወደ
      ትውድሀገራቸው
      እድመለሡ

  • @ራያራዩማ-ጸ6ወ
    @ራያራዩማ-ጸ6ወ 3 года назад +3

    ፈጣሪ ሆን እባክህ አተው አግዘን በቃ በለን ፍትህ ሳውድ አረቢያ ለምንሰቃየው ኢቲዮጵያዊያን

  • @zeyinebtuyub2720
    @zeyinebtuyub2720 2 года назад +1

    ፍትህህህህ ሳውድድድ ላሉ ወገኖቻችንንን

  • @ዘይነብይመር
    @ዘይነብይመር 3 года назад

    ትክክል

  • @ዘሀራሙሀመድ-ሐ7ፀ
    @ዘሀራሙሀመድ-ሐ7ፀ 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዮ እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 3 года назад +19

    ደላሎችን በኢትዩጲያ ያሉትን አሳዶመያዝ ያስፈልጋል

  • @wwhfdhhfdd6611
    @wwhfdhhfdd6611 3 года назад

    ወለሂ በጣም የከበደ ነው አላህ እራህመቱን ያዉረዲልን

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 3 года назад +1

    ከሞት በኋላ እንድ ምሥራ ? ፍትህ ፍትህ ፍትህ ወገኖቻችን

  • @zoopaon7494
    @zoopaon7494 2 года назад +1

    ፍፍፍትትትትህህህ በሠውዲ የምሠቃዩ

  • @ቅድስት-ወ7ጨ
    @ቅድስት-ወ7ጨ 3 года назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @ፋፊየነኝወሎየዋ
    @ፋፊየነኝወሎየዋ 3 года назад

    አላህ ይዘንልቸው ያረብብብብብ ፍትህህ ለእህት ውንድምቸቸን

  • @aedenyoutub1451
    @aedenyoutub1451 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእስረኞች

  • @አማላይ
    @አማላይ 3 года назад

    መግቤላይ ፍጠን

  • @njanevide8541
    @njanevide8541 2 года назад +1

    እር ስቃይ በዞብን ፍትህ

  • @fhoi2609
    @fhoi2609 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @ብዙነሽየሸዋዋ
    @ብዙነሽየሸዋዋ 3 года назад +59

    ከሁሉም ቅድሚ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻች ወደ አገር አስገቡልን

    • @abdullaa9175
      @abdullaa9175 3 года назад +1

      👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @merryyosef9727
      @merryyosef9727 3 года назад +2

      መንግስት ተናገረ እኮ በሰላም ያስገቡልንን ግን እኔ አንድ የሚአሳስበኝ መንግስት ያሉበትን ለማወቅ አስቸጋሪ ነው አለ የተለያየ ቦታ እና አኢንባሲው ጋ ነው ከባዱ ችግር ይመስለኛል እና አባካቹ ህጋዊ ባልሆነው መንገድ ሁላችሁም ቤትሰቦቻችሁን ገንዘብ እየላካቹ ነው የሚወጡት እና ህጋዊ ባልሆነ መንገድ እባካቹ እንዳይወጡ ምከሩ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      ቻናሉን ሰብስክራይብ ሳታደረጉ የምታዩ ብታደረጉ ጥሩ ነዉ…ጥሩኮሜንት የሚሰጡትን ደግሞ ላይክ ከማድረግ ባለፈ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ብታደረጉ አብሮ ማደግ ስለሆነ ባህላችን እንቀርረዉ፡፡

  • @hayehabeshwi531
    @hayehabeshwi531 3 года назад +2

    Salem Ethiopia love

  • @seyditube9784
    @seyditube9784 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳዑድ እስርቤት ለሚሰቃዩት

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 3 года назад +12

    ሳውድ ከቤት መውጣት ላልቻላችሁ ወገኖቻችን ምግብ የሌላችሁ በነጻ ወገኖቻችን ያላችሁበት ድረስ እናመጣለን አይዟችሁ

  • @etawah2821
    @etawah2821 2 года назад

    ورزدتا في هذه الحياة الدنيا إلا وأنت راضي عني ما 🇸🇦💔🇪🇹

  • @ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው

    ፍትህህህህህህ ለሳውዲ እስርኞች

  • @wonshet
    @wonshet 3 года назад +51

    እንዴት አደራችሁ ዉድ ኢትዮጲያን በሳዉዲ ያለዉ ስቃይ እግዝአብሔር በቃይበለን

    • @manendeenat9349
      @manendeenat9349 3 года назад +1

      አሜን

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад +1

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад +1

      ቻናሉን ሰብስክራይብ ሳታደረጉ የምታዩ ብታደረጉ ጥሩ ነዉ…ጥሩኮሜንት የሚሰጡትን ደግሞ ላይክ ከማድረግ ባለፈ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ብታደረጉ አብሮ ማደግ ስለሆነ ባህላችን እንቀርረዉ፡፡

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 года назад +1

      አሚን እንደማመር

    • @wonshet
      @wonshet 3 года назад +1

      @@emusumyatube እሄዉ ተደምሬ አለሁ

  • @MmMm-sd4bf
    @MmMm-sd4bf 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ በእስር ቤትላሉ እህት ወድሞቻችን ፍትህ

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 2 года назад

    ፋትህህህህህህህህ

  • @martatube5156
    @martatube5156 3 года назад +33

    ፈጣሪ ይራራለቹ በሰው ሀገር በሰውዲ ያለቹ እህት ወንድሞቼ ለእናት ሀገራቹ ያብቃቹ😭🤲

  • @ayelemolla8899
    @ayelemolla8899 3 года назад +9

    እስኪ ኢትዮጵያ first የምትሉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      ቻናሉን ሰብስክራይብ ሳታደረጉ የምታዩ ብታደረጉ ጥሩ ነዉ…ጥሩኮሜንት የሚሰጡትን ደግሞ ላይክ ከማድረግ ባለፈ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ብታደረጉ አብሮ ማደግ ስለሆነ ባህላችን እንቀርረዉ፡፡

  • @hyattube3554
    @hyattube3554 3 года назад

    ፍት ለሳዉዲ ወገኞቻቺን

  • @asmarechyoutopiya9938
    @asmarechyoutopiya9938 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ ፍትህህህ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔👈👈😭😭💔💔💔💔💔

  • @myyoutube2696
    @myyoutube2696 2 года назад

    ፍትህህህህ ለሳውዲ እስርኞች

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 года назад +12

    ፍትህ ሳዑዲ እስር ላሉ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ ❤️😭😭😭🤲🤲🤲🤲

  • @HhHh-un8pr
    @HhHh-un8pr 2 года назад

    ፍትህ ፍትህበሳኡድ አረቢያ ለሚሠቃዩት ፍትህ

  • @ሂባተወከልአለአላህ
    @ሂባተወከልአለአላህ 3 года назад +4

    ፍትህ ፍትህ በሣዉዲ ለሚሠቃዩ ኢቶጲያዉያን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      ቻናሉን ሰብስክራይብ ሳታደረጉ የምታዩ ብታደረጉ ጥሩ ነዉ…ጥሩኮሜንት የሚሰጡትን ደግሞ ላይክ ከማድረግ ባለፈ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ብታደረጉ አብሮ ማደግ ስለሆነ ባህላችን እንቀርረዉ፡፡

  • @محمدمحمد-ف9م8ق
    @محمدمحمد-ف9م8ق 2 года назад

    እፍትህ በሉል ፍትህህህህህህህህህ

  • @እናቴኑሪልኝ-ጀ9ደ
    @እናቴኑሪልኝ-ጀ9ደ 3 года назад +3

    የእኛተናፍቂ አቤል ብረሐኑ የወይኗልጂ እንኳን ደሕናመጣህ‼

    • @እናቴኑሪልኝ-ጀ9ደ
      @እናቴኑሪልኝ-ጀ9ደ 3 года назад

      አቤል ብርሐኑ የእኛተናፋቂ ሰላምህ ይብዛ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር .....

  • @MUHAMMADAli-mv3iw
    @MUHAMMADAli-mv3iw 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤል ብርሃኑ ለእኛ ሳውዲ አረቢያ ድምጽ እንድትሆን በጠየቅንህ መሰረት አሁንም ስለአቀረብክ ነገም ግፊት ልትአደርግልን ይገባል እህት ወንድሞች በረሃብ በተባይ በልብስ እርዛት እየተሰቃዩ ነው ወገን ለወገኑ ደራሽ ነው እና በርቱልን ሁላችሁም ኢትዮጵያን ወዳድ የሆናቸሁ

  • @bbbbbbb1919
    @bbbbbbb1919 3 года назад

    ፍትህ ፍትህ ወንድሞቻቺን በሳውዲ አረብያ ተሰቃዮ ፍትህ

  • @semayegoshe5256
    @semayegoshe5256 3 года назад +17

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፍትህ ፍት ፍት ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲአረቢያ ለሚሰቃዩ ኢትዮጲያዊያን

    • @sadzed3921
      @sadzed3921 3 года назад

      ጀዛኪ ሀቢብቲ ድምጽ ስለሆሽ ዉነት ፍትህህህህህህህህ

  • @blailshblailsh4969
    @blailshblailsh4969 3 года назад

    ፈጣሪ ይድርስላቸው በቃበለን ስቃይ ምርት ካተ ጌታሆይ

  • @samiramohamed8130
    @samiramohamed8130 3 года назад +6

    ጮህን ጮህን ሰሚ አጡ ወገኖቻችን አምላኬ ሆይ በቃበለን

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

  • @zadeyoutube8963
    @zadeyoutube8963 3 года назад +2

    እንካን ደና መጣህ አቤሎ ያረብ የታሰሩት እህት ወድሞቻችን ይፈርጃቸው

  • @ghghg8vhggyg879
    @ghghg8vhggyg879 2 года назад

    ፍትህ.ለስኡድእስርቤትለሚሰቃዬ.ፍትህህህህህህህህህህህህህህህ.ህጻናት.ልጅያለውያውቀዋል

  • @werkyemengest5107
    @werkyemengest5107 2 года назад

    ፍትህ ለወድሞቻችን

  • @njanevide8541
    @njanevide8541 2 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡዲ እስርኞች

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ለኢትዮጲያና ለህዝቦቿ ሰላምና ፉቅር ይስጥልን የፊታችን ሰኞ በሰላም አልፎ ያሳየን🙏🙏🙏ኢትዮጲያ ለዘላአለም ትኑር 💚💚💛💛❤❤

    • @mirnnaser6996
      @mirnnaser6996 3 года назад +1

      🙏

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      ቻናሉን ሰብስክራይብ ሳታደረጉ የምታዩ ብታደረጉ ጥሩ ነዉ…ጥሩኮሜንት የሚሰጡትን ደግሞ ላይክ ከማድረግ ባለፈ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ብታደረጉ አብሮ ማደግ ስለሆነ ባህላችን እንቀርረዉ፡፡

    • @fatmakhaled7594
      @fatmakhaled7594 2 года назад

      @@ELMIZZZ ,

  • @alamnasir9579
    @alamnasir9579 3 года назад +2

    አቤል እናመሰግናለን ሳውዴ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን ድምፅ ስለሆክ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

  • @Lasta-tube
    @Lasta-tube 3 года назад +11

    በሰው ሀገር ላይ ህይወትን ለመቀየር ወታችሁ ግፍ እና በደል እየደረሰባችሁ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ፈጣሪ ካላችሁበት ስቃይ ይታደጋችሁ አይዟችሁ ሁሉም ነገር ያልፋል ።

    • @emusumyatube
      @emusumyatube 3 года назад

      እሽ

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 3 года назад

      ለዚህ ሁሉ ፈተና እኛው እራሳችን ነን። የግብፅ እጅም አለበት።

    • @belinshmohg4688
      @belinshmohg4688 3 года назад

      አሜን🇪🇹🇪🇹😭😭🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @حليمهحليمه-ز6ه
    @حليمهحليمه-ز6ه 3 года назад

    ፋትህለእስረኞቺ

  • @ejiguamoges6445
    @ejiguamoges6445 3 года назад +5

    ፍትህ ፍትህ ምነው ስቃያችን በዛ ፍትህ ለሳውዲ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይድረስላቸው

    • @addesaddes9594
      @addesaddes9594 3 года назад +1

      ይነጋልእደጨለመአይቀርም

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      ቻናሉን ሰብስክራይብ ሳታደረጉ የምታዩ ብታደረጉ ጥሩ ነዉ…ጥሩኮሜንት የሚሰጡትን ደግሞ ላይክ ከማድረግ ባለፈ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ብታደረጉ አብሮ ማደግ ስለሆነ ባህላችን እንቀርረዉ፡፡

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +24

    በሳዉዲ እስር ያላችሁ እህት ወንድሞች
    በስር ያላችሁ በቅርብ ላሀገራችሁ ያብቃችሁ
    በቤት ዉስጥም በጭንቀት ያላችሁ ከጭንቀት
    ያዉጣችሁ

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 3 года назад

      በሳውዲ እስር ቤት ያላቸውና ሁ እህት ወንድ ሞቾ እግዚአብሔር ይድረስ ላቾሁ ወገ ኑቻያቾን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      ቻናሉን ሰብስክራይብ ሳታደረጉ የምታዩ ብታደረጉ ጥሩ ነዉ…ጥሩኮሜንት የሚሰጡትን ደግሞ ላይክ ከማድረግ ባለፈ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ብታደረጉ አብሮ ማደግ ስለሆነ ባህላችን እንቀርረዉ፡፡

  • @SamiraSamira-vz7yi
    @SamiraSamira-vz7yi 3 года назад +6

    እዴት አደራቹሁ የሃገሬ ህዝብ ከአለም ጫፍ እስከአለም ጥግ ያላቹሁ በሳውዲ የሚገላቱ እህትና ወድሞቼን አላህ ይድረስላቸው ሃገሬን አንተ ሃሊቁ ጠብቅልኝ ጠብቅልን ያረብ ካንተ ውጪ ጠባቂ የለንም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እንድሪስሑሴን
    @እንድሪስሑሴን 3 года назад

    ፈትህለወገኖቺ

  • @letlivewithmercy3132
    @letlivewithmercy3132 3 года назад +3

    Good morning dear brothers and Sister’s i wish you have wonderful Friday to you .
    one love ❤️ Ethiopian

  • @ሙሉወሎየዋ-ጐ9ቨ
    @ሙሉወሎየዋ-ጐ9ቨ 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ ለሰዉድ እስረኝች

  • @ሀዋወለየዋ-ቨ9ኰ
    @ሀዋወለየዋ-ቨ9ኰ 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ በሳውድላሉት ወግኑቻችን

  • @futurefixhub
    @futurefixhub 3 года назад +4

    ፍትህ በሳኡዲ ላሉት ወገኖቻችን

  • @sarass838
    @sarass838 3 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን

  • @fyttftuyrt951
    @fyttftuyrt951 3 года назад

    ፍትህ፣ሳኡዲላሉት፣እስረኘች

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 3 года назад +7

    እግዚአብሄር አምላክ ሰላሙን አውርድልን የኔ ጌታ👏👏💒💒 ኢትዩጱያ አገርቤት. ፍተሻ ይደርግ. አየር መንግዶች ጠንቃቄ ይደርግ

  • @metisalale1005
    @metisalale1005 3 года назад +3

    ፍትህ ለሳውዲ ለሚገኙ ወገኖቻችን ,እውነት አኔ አስጠላኝ ሳውዲ 😭😭

  • @amnahayenalem1551
    @amnahayenalem1551 3 года назад +1

    ቅድሚያ ሳውዲ ላሉት ወገኖቻችን ወደ ሀገራቸው እዲገቡልን ድምፆ። እንሁን
    ከሀገሬ ውጥሉኝ ማለት ይቀላል እደሀገሩ
    ከብት የሚያጉራቸው። የሀገሩ እንስሶች እኳን
    ተለይተው ምግብና ውሀ በሰራተኛ ተከባክበው ነው የሚያኖራቸው ለኛ ስው ለምን ክብር አጣን ፍትህ ለወገን መግስት መፍቴ ይስጥበት እእእ ያማል

  • @mahmoodh1228
    @mahmoodh1228 3 года назад

    Wow🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @merryyosef9727
    @merryyosef9727 3 года назад +3

    አገራችንን ሰላም ያድርግልንን ዞሮ ዞሮ መግቢያችን አገራችንን

    • @gravitymobile8548
      @gravitymobile8548 3 года назад

      በሳውድ አረብያ ያሉ ዘመዶቼ እማምላክ ታስባቸው

  • @semayaddis4143
    @semayaddis4143 3 года назад +2

    ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስግን እውነት ይሁን እስኪ

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 года назад +1

    አቤቱፍጣሪድርስልእግዚሆእግዚሆእግዚሆአንተድርስልን

  • @endalehibebo4604
    @endalehibebo4604 3 года назад +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ❤💛💙

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 года назад +2

    ለተፈናቃይ የመጣውን ስንዴ ለጥቅማቸው የሚያውሉትን አፈር ይብሉ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob.......................

  • @jemilamohammed4638
    @jemilamohammed4638 2 года назад

    ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ አረብ እስርቤት ላሉት ወገኑቻችን

  • @suaadsuaas684
    @suaadsuaas684 2 года назад +2

    ፍትህ😭😭ለሳዉድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን💔😭😭😭😭

  • @frewgetane954
    @frewgetane954 3 года назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አቢሲኒያ ወደ ከፍታ ትመለሳለች ፈጣሪ ይርዳን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohammadyasin6069
    @mohammadyasin6069 3 года назад +1

    ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድሞቻችን

  • @aminatube608
    @aminatube608 3 года назад

    ከሁሉም ቅድሚያ ሳኡዲ ላለን ስደተኞች ፍትህህህህህህህህ

  • @amiwolotub7948
    @amiwolotub7948 3 года назад +3

    ሰላም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊምና ክርስቲያን ኢትዮፅያዊያን ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ አለም እስከ አለም ሰላማችሁ ይብዛ አላህ ለሀገራችን በሰላም ያብቃን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      ቻናሉን ሰብስክራይብ ሳታደረጉ የምታዩ ብታደረጉ ጥሩ ነዉ…ጥሩኮሜንት የሚሰጡትን ደግሞ ላይክ ከማድረግ ባለፈ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ብታደረጉ አብሮ ማደግ ስለሆነ ባህላችን እንቀርረዉ፡፡

  • @urcell6881
    @urcell6881 3 года назад +2

    ፍትህ በሳዊዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 3 года назад

    በእለቱ ቀኑ አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ከመከራ ይሰውራችሁ ይድረስላችሁ ወገኖቼ

  • @ኢትዮጵያእናትሀገርሰላምሸ

    ሰላም ለእናት ሀገራችን💚💛❤ ፍትህ ለወንድሞቻችን

  • @fahadmr9912
    @fahadmr9912 3 года назад +4

    ኻይር እሽ አላህ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

  • @KanaMert
    @KanaMert 3 года назад +6

    ፍትህ ወዴት ነሽ እመብርሀን ድንግል እናታችን ሳውዲ ያሉ ልጆችሽን አስቢ

  • @zinettube4825
    @zinettube4825 3 года назад +3

    ፍትህ በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @raziqa8242
    @raziqa8242 3 года назад

    ፍትህህህህህህ ለሳኡድ እስረኞች ወገኖቻችን
    ፍትህህህህህ ለወገኖቻችን ለሴቶችም ለህፃናቶችም ለሁልም

  • @ghkvkhvhdu5774
    @ghkvkhvhdu5774 3 года назад +2

    ሳአውድ ለግብፅ ወግና ይሆናል ወይም እኛ ማናቀው ነገር ይኖራታል ምኪናቱም ምርጫን ጠብቃሀ ለምን ማፍስ አስፈለገ

    • @samiraomal2034
      @samiraomal2034 3 года назад

      Awo saudi yegbte degafe nachw lemen saudi yale sedetgna New Ethiopia econmi getero yeyazew lehdasew gedbe ke hulum hgere yeblta saudi sedetgna New yemerda lezeya New afenaw

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 года назад

    ተባረክ አቤሎ እዳክክ ቀን በቀን ድምፅ ሁናቸው ሠው እያለቀ ነው

  • @ፍቅርያሸንፋል-ረ8ሐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ረ8ሐ 3 года назад +1

    ወይይይይ ዘንድሮ ሁሉም ስልጣን ለመያዝ ይሮጣል ዜጎቻችን ግን በስደትም በሀገርም እየተሰቃዩና እየሞቱ መፍትሄ የሰጠ ማንም የለም ግንፐአሁን ላይ ሁሉም እኔን ምረጡ ይላሉ እግዝአብሄርን ሁሉም እንዲህ የሚስገበገቡት ስልጣን ለመያዝ ብቻ ነዉ ለሀገርና ለህዝብ የሚጨነቅ ማንም የለም ከምር ያሳዝናል ለምን እኛ ኢትዮጵያዉያን ግን ስቃያችን በዛ ምን አይነት ሀፅያት ብንሰራ ነዉ ፈተናችንና ስቃያችን የበዛዉ ????????? ህዝባችን ግን ከምር ሁሉም አድማ ማድረግ አለበት ማንንም ላሉመምረጥ ምክንያቱም መንግስት መመረጥ ያለበት እኮ ሀገርን እና ህዝቡን እንዲጠብቅ ነዉ እንጂ እንዲያስጨርስ አይደለም ፈጣሪያችሁን ፍሩ!!!!!!!!!!

  • @naniy9579
    @naniy9579 3 года назад

    ሰላም እንዴት አደራቹ አይዞን ወንድምና እህቶቼ ሰንቱንም አልፈናል ይሄም ያልፋል እግዚአብሔር አለ እናመሰግናለን ሰለመረጃው ።🙏🙏🇪🇹🇪🇹

  • @getanehdelnessahou4726
    @getanehdelnessahou4726 3 года назад +1

    ኢትዮጵያዊ እንዲጎዳ አልፈልግም ሳውዲ ያሉት ግን መከራው ቢቀጥል ለበጎ ነው ባይ ነኝ። ለአረብ ባርነት እራሳቸውን ለምን መዳረግ እንደፈለጉ ባይገባኝም መከራው ሲፀና ወደ አገር ቤት ፊታቸውን ካቀኑ መልካም ውጤት ነው እላለሁኝ። ኢትዮያውያን አገር ሲደላ ብቻ አገር ፈላጊ ሳይደላን ደግሞ አገር ረጋሚና የሰው አገር መመኘት ብቻ የምናበዛ ከሆነ አሳዛኝና አደገኛ አካሄድ ነው። አገር ከምንም ምቾት በላይ ናት። ስደት ይብቃን እባካችሁን።

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 3 года назад +6

    ሠላም የኛ አየር መንገድ እንዲ ሆነ በቃ ብዙ የተከለከለ ነገር ሲያልፍ እንሰማለን ቆይ ግን ፍተሻው ቀረ እንዴ?

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

  • @hahumedia2367
    @hahumedia2367 3 года назад

    ወጀለኛውንና ህጋዊ ያልሆነውን ብቻ ነው

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 3 года назад +3

    ከሁሉም ከሁሉም ፍትህ ለስረኞቹ ተንገበገቡ እኮ በሰዉ ሀገር 😭😭😭😭😭

  • @wubkitchen
    @wubkitchen 3 года назад +3

    ሰላም ለአገር Ethiopya

  • @امعباسامينه
    @امعباسامينه 3 года назад

    ፍትህ ለሳኡድ እስር ቤት ለሚገኙ እህት ወንድም

  • @የልደትዬ
    @የልደትዬ 3 года назад +25

    ሳውዲ የኢትዮጵያን ዘጋ በአውን ሰሀት ሚታገላታቸው ለአይሲስ አግዛ ነው አባይ ሁለተኛ ዙር ወሀ ሙሌትን ለማስተጓጉል የተሰራ ሴራ ነው የራሳችን ዜጉች እጃቸው አለበት

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад +2

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

    • @fatumaabdulmalik3866
      @fatumaabdulmalik3866 3 года назад +1

      Be tekekel

    • @ኑኑነኝባባዬንናፋቂባባዬላ
      @ኑኑነኝባባዬንናፋቂባባዬላ 3 года назад +1

      በትክክል

  • @habtamualebachew8550
    @habtamualebachew8550 3 года назад +4

    ስላም ለሃገራችን 🙏🙏🙏

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      ቻናሉን ሰብስክራይብ ሳታደረጉ የምታዩ ብታደረጉ ጥሩ ነዉ…ጥሩኮሜንት የሚሰጡትን ደግሞ ላይክ ከማድረግ ባለፈ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ብታደረጉ አብሮ ማደግ ስለሆነ ባህላችን እንቀርረዉ፡፡

  • @hamanotabera8474
    @hamanotabera8474 3 года назад +1

    በሰአዊድ አረብያ የምትገኙ እህት ወንድሞቻችን ፈጣሪ ከእናንተጋር ይሁን ወጣቱ በሀገሩ ላይ ሰርቶ መኖር የሚችልበት መንገድ የመቻች በህጋዊ ጉዞ ቢከፍት

    • @hannyky1361
      @hannyky1361 3 года назад

      Egawe yhonutenem eko New yemeyanegelatuachew. AMELAK bekachu yebelachew🤲

  • @hanabqour2171
    @hanabqour2171 3 года назад

    🙏🙏🙏

  • @ተስሊምስዴተኛዋ-ፐ3ደ
    @ተስሊምስዴተኛዋ-ፐ3ደ 3 года назад +4

    እኔ ያሳሰበኝ የኢትዮጵያ ስዴተኞች ድንቁርና ዛሬ ሀገር ቢገቡ ነገ በህገ ወጥ ተመልሰው መምጣታቸው ነው ወላሂ ጭንቅላት ነው የሚያዞረው

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад +1

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim 3 года назад

      ቻናሉን ሰብስክራይብ ሳታደረጉ የምታዩ ብታደረጉ ጥሩ ነዉ…ጥሩኮሜንት የሚሰጡትን ደግሞ ላይክ ከማድረግ ባለፈ ገብታችሁ ሰብስክራይብ ብታደረጉ አብሮ ማደግ ስለሆነ ባህላችን እንቀርረዉ፡፡

  • @kshsusohs4746
    @kshsusohs4746 3 года назад

    ውድ እና. ሴት ባድ እየታሰረ ጉድ ነው

  • @صالححبشي-م5ط
    @صالححبشي-م5ط 3 года назад +1

    ሀይ አቤልሠላም ሣኡዲ አረቢያአለቅን

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob..............

  • @fnggjh3553
    @fnggjh3553 3 года назад +1

    የኑሮ ውድነትና የስራ ማጣት ነው ወጣቱን ለስደት የሚዳርገው መንግስት መፍትሄ መፈለግ አለበት

  • @elsaethiopia8311
    @elsaethiopia8311 3 года назад

    በሳውዲ ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob.......................

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-መ2ቀ

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያ በሳውዲ ያላቹ እግዚያብሔር አምላክ ይድርስላቹ 😭😭😭😭መቼ ይሁን የኛ ስቃይ የሚያብቃን 😭😭😭😭💚💛❤️

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 3 года назад

      በዓለም ሆነ በሀገራችን ያላችሁ ሁላቹም ብዝት ያለ ጤና ፍቅር ሰላም ፈጣሪ ይስጠን ::
      በዛው ስልክን ብቻ በመጠቀም የምንሰራውን አጭር ፊልም በማየት አበረታቱን::.........!Bob.......................