Ethiopia - መንግስት እጅ የገቡት ጄቶችንና ድሮኖች፣ “የአፍሪካ ህብረትን ማስወጣት አለብን“ ሶማሊያዊያን፣ ካይሮ ኢትዮጵያን ያስጨነቀ ዘመቻ ጀመረች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 185

  • @yamomoya2468
    @yamomoya2468 10 месяцев назад +23

    ግብጽ መቼም ቢሆን ኢትዮጵያን አስጨንቃም አታውቅም ልታስጨንቃትም አትችልም!!! ድል ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @MelatYeZeretuLij
    @MelatYeZeretuLij 10 месяцев назад +1

    Ethiopia Lezelalem tinur🇪🇹💪🇪🇹

  • @targettube4968
    @targettube4968 10 месяцев назад

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Jesus-4721
    @Jesus-4721 10 месяцев назад +8

    ኢትዮጵያን መሞከር ይቻል ይሆናል ነገር ግን ማሸነፍ አይቻልም
    ድል ለውዷ አገራችን ኢትዮጵያ

    • @mariammaryam1642
      @mariammaryam1642 10 месяцев назад +1

      ድሮ ቀረ ጀግንነት

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 10 месяцев назад +1

      ክክክክክክ በጣም ሴት መድፈርና መዋጋት ይለያየው

    • @ainalamainalam9540
      @ainalamainalam9540 10 месяцев назад

      ብጥርቅ የኢትዮጵያ መከላከያ የራሱን ወገን የሚጨፈጭፍ የሚደፍር ግም መከላከያ ነዉ

  • @tarikuasfaw5604
    @tarikuasfaw5604 10 месяцев назад +2

    Bravo Ethiopian Doctors. My appreciation.

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 10 месяцев назад +12

    ፋኖዬ ወዴፊት ለወሬ ግዜ የለንም

    • @samiddemire
      @samiddemire 10 месяцев назад +1

      አገር ሲኖር ነው ፍኖ የሚኖረው

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 10 месяцев назад

      ​@@samiddemirefesam Ena ante ahun hager layi neh???

    • @FootballArmyMedia
      @FootballArmyMedia 10 месяцев назад

      ​@@Tekulawhgrakin faleg ante band ye aheya lij😂😂komat buda🥶

  • @BihonBezabih
    @BihonBezabih 10 месяцев назад +3

    እኛ መቸም ኢትዮጵያዊ ነን አብይ በርታ

  • @UraelHerano
    @UraelHerano 10 месяцев назад

    ግብፅና ሱማልያ ተርካዊ ጠለቶቻችን መሆናቻው ልሣማር ይገበል በታለይም በአበይ ውሃ ጉደይ ሌት ቃን እንደሚሣራ የኢት መንግስትና ለአፍታ እንኮን ልዘነጉ አይገበም

  • @KayiruShiferaw-gf5vh
    @KayiruShiferaw-gf5vh 10 месяцев назад +6

    ለቃናቶች ስጠፋኝ አዝኘው ነበረ ዛሬ ነው የገበውት እንኳን ደህና መጣህ ።ለሀገረችን ፈጣር ይርዳን 😢

  • @Robert_21-f1n
    @Robert_21-f1n 10 месяцев назад +1

    We have Israel for Egypt don't worry about it

  • @user-cz3eq3tm1x
    @user-cz3eq3tm1x 10 месяцев назад +2

    ሁሌም ይህን ድምፅ ነዉ ምንፈልገዉ

  • @dinachnnenweqhelimayoutube5040
    @dinachnnenweqhelimayoutube5040 10 месяцев назад +1

    እኔ የናፈቀኝ ዜና ቢሆን ሀገር ሰላም ሆነ ዳታ ተከፈተ ብቻነው።

  • @geremewretta6038
    @geremewretta6038 10 месяцев назад

    ❤❤❤የጦር መሣሪያዎችን መግዛት አሰፈላጊ ነው ነገር ግን ከውጭ ለሚመጣ ጠላት መጠቀሚያ ቢሆን ይመረጣል የእርሥ በእርስ የጦርነትን አቁሞ በአንድነት መሠለፍ ያስፈልጋል

    • @امزهيركتون
      @امزهيركتون 10 месяцев назад +2

      እኛ ልጆቿ 🇪🇹 ቤት ውስጥ እንባላ እንጂ ከውጭ ለሚመጣ ጠላት አንድ ነን።👍

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 10 месяцев назад +8

    የኢትዮጵያ እንድሁም የአፍሪካ ሰላም በፋኖ ይረጋገጣል

  • @abdurahmanabdo1345
    @abdurahmanabdo1345 10 месяцев назад +1

    Ethiopia tikdam under aby Ahmed leadership peace for Ethiopia

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 10 месяцев назад

    እባካቹ ስለሰላም ፀልዩ በዚህ በለው የምትሉት ኢትዮጵያ ውስጥ የኑሮ ውድነት የሌለ ሆኗል በሰሜኑም ድርቅ ገብቷል መንግስት ስለማይዘግበው ነው ሌላ የውጪ ጠላት ከቦናል አድፍጠዋል ሰውን እንኑርበት

  • @getinetgetu-ux8ed
    @getinetgetu-ux8ed 10 месяцев назад +14

    ኢትዮጵያ ምን አይነት እብዶች ላይ ነው የወደቀችው። ዙሪያውን ነገር እየፈለገ መልሶ ጥቃቶቹን ለመቀልበስ ይልካል

    • @AmirYassin-c9w
      @AmirYassin-c9w 10 месяцев назад

      ቆንጆ ታማኝ ቲቲ ናት🐕አይደል-ጎበዝ የእነ አሉሽ አሉሽ ህልመኛ-

  • @etairdrop2
    @etairdrop2 10 месяцев назад +4

    Congratulations 🎊 👏 💐 Ethiopia

  • @abayhailemeskel8600
    @abayhailemeskel8600 10 месяцев назад +2

    አንኳን ደህና መጣህ ድምፅህ በጣም ይናፍቃል!

  • @DestaBona
    @DestaBona 10 месяцев назад

    ሰለ ቀዶ ህክምና በጣም በጣም ደስ የሚል ዜና ነዉ

  • @nesredinjemal6315
    @nesredinjemal6315 10 месяцев назад +5

    ዳሞ የ እምናት ውንደሞቼ ናቼው እሱም አሌ ግን በሰላም በፈቱት እላለው

  • @DerboFekade-qs6ff
    @DerboFekade-qs6ff 10 месяцев назад +6

    ሡማሊያ ስትቀጠቅጥልን ፋኖ 4 ኪሎ

    • @AsidikHusen
      @AsidikHusen 10 месяцев назад

      shene zm ylhal😂

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 10 месяцев назад

      መጀመሪያ ሐገሪቱ በሰላም ስትኖር አይደል ፋኖም ሆነ ሌላው የሚመራው

    • @birukisanbatu95
      @birukisanbatu95 10 месяцев назад

      😂​@@gravitymobile7558

    • @yimermulatu
      @yimermulatu 10 месяцев назад

      አንዳንተ አይነት ጅል

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 10 месяцев назад

    Ethiopia 🇪🇹 nat telat lela telat yelem chgir eyefeteru chgir lemekelbes malet semi yelewum.

  • @KEY-TECH
    @KEY-TECH 10 месяцев назад

    Doc👏👏

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo 10 месяцев назад +1

    ምስጢር ምስጢር ነው

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 10 месяцев назад

    Kinatami utuber mikega hagrihini be birr yeshetiki ( god bless mekawelakiya and abechu

  • @temesgenabriham2009
    @temesgenabriham2009 10 месяцев назад +1

    Yes

  • @jjsjdjjejdjj7191
    @jjsjdjjejdjj7191 10 месяцев назад +1

    My abmichu my king

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux 10 месяцев назад

    ኅብረቱን ለማውጣት በንጉሡ፣በደርግና በኢሕአዴግም ተሞክሯል። አሁንም ወደፊትም።
    ፈርዖናውያን ሁሌም በእግዚአብሔ መቀጣት የትውልድ ውርሳቸው ነው።
    ሕወሓትና የዓመት ንግሥ???

  • @danieltadele4233
    @danieltadele4233 10 месяцев назад +1

    ግብፅ ወይሠላም ይሁን መንገዲሽ ካልሆነ አባይ በመስኖ ማዲረቅ ጊዜ አይሠጠጠንም እንከባበር

  • @DerboFekade-qs6ff
    @DerboFekade-qs6ff 10 месяцев назад +1

    የት ጠፍተህብን ነው ድምፆሄ ናፍቆን ነበር

  • @OneLove-bl3tg
    @OneLove-bl3tg 10 месяцев назад +3

    ሁሌም አንተ ዘግብ ድምፅ፣ አቀራረብ ይበል የሚያስብል ነው

  • @sisaywube8466
    @sisaywube8466 10 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣህ ትንሽ ነበር የቀርኝ ሰብስክራየቤን ላነሳ ነበር

  • @AmanuelDesta-tg9xc
    @AmanuelDesta-tg9xc 10 месяцев назад

    ባዚህ ድምጽ ብቻ ይሰራልን።

  • @eritrea63
    @eritrea63 10 месяцев назад

    ብቻ የውግእ ንብረት ለህዝባቹ ምግብ ማቅረብ ኣትችሉም ታሳዝናላቹ የውግእ ንብረት ኣመጣን ብላቹ ትፈክራላቹ።

  • @ReMu-rw3of
    @ReMu-rw3of 10 месяцев назад

    dr waketole Thanksgiving !!!

  • @getneteletric9314
    @getneteletric9314 10 месяцев назад

    Etv no 2 feta

  • @Liya-t7s
    @Liya-t7s 10 месяцев назад

    ሞት ለሀገሬ ጠላቶች ማደጋችንን አንድነታችንን ለማይወዱ ሁሉ አብሶ ደግሞ ለግብጵ መሪ አልሲሲ በኛው ውሀ እየተዝናና እየጠጣ እየታጠበ ሀገሩን እያለማ አሣ እያመረተ ክፉ አይንካሽ ማለት ሲገባው ጭራሽ ነቆራ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 10 месяцев назад

    አህሌን
    ፈታዎች🎉🎉🎉

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 10 месяцев назад

    አሁንደሱማልያውያ አባታቹንዚያድባሬንጠይቁት ታሪካቹን ጠቅቃቹ እወቁ ብትናቹየወጣገር

  • @derejegirma9085
    @derejegirma9085 10 месяцев назад +1

    ድምፅህ ናፍቆኝ ነበር

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 10 месяцев назад +1

    ግብፅ ከዚህ በፊትም ዙሪያችንን ዞራ ከሁሉም ጋር ተፈራርማለች በህዳሴው ጊዜ።ምንም አታመጣም የቡዳነት ባህሪ እንበለው😂😂😂😂😂

  • @sementizazu7119
    @sementizazu7119 10 месяцев назад +3

    የመግቢያ ሙዚቃውን(ከአንድ ትንታኔ ወደ ሌላ መሸጋገሪያውን በኤር ፎን ለሚሰማ ሰው ) በድንገት ሲጮህ ልብ ድርስ ያስደነግጣል " ለልብ ጥሩ አይደለም" አመሰግናለሁ

  • @berhanuayele5007
    @berhanuayele5007 10 месяцев назад

    ደቡብ ሱዳን ደብል ላንድ ሎክድ አይደለችም ጎሽ!

  • @kaleabchane4886
    @kaleabchane4886 10 месяцев назад

    You welcome bro I missed your voice❤❤

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 10 месяцев назад

    Please do the ad at the end of your news

  • @alemgebrekidan8104
    @alemgebrekidan8104 10 месяцев назад

    እንኳን ደህናመጣህ የትጠፍተህ ነው?

  • @DerboFekade-qs6ff
    @DerboFekade-qs6ff 10 месяцев назад

    ማኛ

  • @rumiyaali3856
    @rumiyaali3856 10 месяцев назад +1

    ይሞክራት ምሳቸውን ያገኛሉ።መለስ ብለው ከታሪክ ካልተማሩ አሁንም እናስተምራቸዋለን።

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 10 месяцев назад +1

      ክክክክ ሴት የሚደፍርው ይመልሰው ይሆናል

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 10 месяцев назад

      ታሪከ ቢስ ታሪክ ወሬ ነው

  • @herjjrjr4623
    @herjjrjr4623 10 месяцев назад

    دل فانو❤❤❤

  • @tittms2199
    @tittms2199 10 месяцев назад +2

    Yehe ebd sewye Ethiopia SIOL liyadergat new

  • @atakiltgtsadik
    @atakiltgtsadik 10 месяцев назад

    የቤቱ አጠቃላይ ዋጋው ስንት ነው

  • @atakiltgtsadik
    @atakiltgtsadik 10 месяцев назад

    አጠቃላይ ዋጋው ስንት ነው ?

  • @MinaleYibeltal
    @MinaleYibeltal 10 месяцев назад +2

    አረ ምነው ጠፋህ በጣም ነው የምንወድህ

  • @جميله-غ8ب
    @جميله-غ8ب 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AdanechTsegaye-f5r
    @AdanechTsegaye-f5r 10 месяцев назад +1

    እባክህ ን ይህንን ማስታወቂያ ከመሃል አስወጣ

  • @امزهيركتون
    @امزهيركتون 10 месяцев назад +2

    ለጣልያን ለኮርያ ለዝያድባሬ ያልተምበረከከች ኢትዮጲያ❤🇪🇹❤ መቼም አትንበርከክም ቡኬ ካይሮ ግብፅ😂

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ 10 месяцев назад +1

      😂😂😂😂 ጀግና በሰራው ስራ የምትጎራ ሀገር ይዘህ እድህስ አትበል በተዘዋዋሪ ትበረከካለች እጂ መበርከክ እደትደሆ ስላልገባህ ይሆናል እጂ ኢትዮጲያ ትበረከካለች ተበርክካም ታውቃለች እራስህን አትሼውድ😂😂😂😂

    • @امزهيركتون
      @امزهيركتون 10 месяцев назад

      @@እራቢነኝቢትሙሀመድ መበርከክም ማንበርከክም ያለ የነበር፣ወድፊትም የሚኖር፣ነው ❤️🇪🇹 ኢትዮጲያዬ ❤️ውስጤናት።

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ 10 месяцев назад

      @@امزهيركتون ይህመልስኮ መሆንያለበት ለራስህ ነው ተበርክካ አታውቅም ላልከው ደሞ እደኢትዮጲያ በብዙዘርፍ የሚበረከክ ሀገር የለም?? እሺ በቀላሉኳን ኤርትራን 100% በራስ መተማመንን ታገኛለህ የኛይቱ ኢትዮጲያ ከነቀዘ ታሪክ ውጭ ምንም ናት ይህ አለኝ ይህአለኝ ከማለት ባለፈ ምንም ናት ለምን እራስህን ትሼውዳለህ ኢትዮጲያ ነገም ከመበርከክ አታልፍም ተበርቃቂ ትውልድን የሚያፈራ መሪ ነው የምታፈራው ስለዚህ አትጎራ የሚያስጎራ ነገር ሳይኖር ???

    • @امزهيركتون
      @امزهيركتون 10 месяцев назад

      ??ኤርትራን ሁለት ሌቦች ተስማምተው ስረቁና ሊካፈሉ ሲሉ ተጣሉ በዛ ምክንያት አስመራን ቀይባህር የዛራዋ ኤርትራን አቶ መለስ ለአቶ ይሳያስ ቆርሱ ምክንያቱም ቃል በተግባቡት መሰረት ነውና 🏳️

    • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
      @እራቢነኝቢትሙሀመድ 10 месяцев назад

      @@امزهيركتون ዝምም ይሻላል እጂ ከተነጋገርን ኢሳያስ አፈወርቂ እና ኤርትራ ድህነታቸውን አምነው ተቀብለው የሀገርና የሕዝባቸውን ክብር በማስጠበቅ የሚወዳደራቸው የለም ደሀነን ብለው ሀገራችውን ክብራቸውን ሕዝባቸውን አይሼጡም አይለውጡም ባላቸው ኩሩ ናቸው ለነጭ አይበረከኩም ሌባ ላልከው ከኢትዮጲያ መሪነን ባይወዳ ሌባ የለም ያውም ሀገርን እደዳቦ ቆርሰው የሚሼጡ ብሎም እርስበርስ ጦርነትን እደጀብደኝነት ቆጥረው በጦርነት ትርፍ የሚበሉ ናቸው ወደድክም ጠላህም የሚያኮራና በራስ የሚያስተማምን ነገር በለለበት ሀገር አትጎራ ነው ሀገርህም ከመበርከክ ከመላላክ አትወጣምና

  • @Hsen-o6y
    @Hsen-o6y 10 месяцев назад

    Ethiopia Al-Shamisi is suffering, teachers, be a voice, please let him return to his country/ إثيوبيا الشميسي يعاني، كونوا صوتاً أيها المعلمون، أرجوكم دعوه يعود إلى بلده
    : Please, journalists, unite with us, religious teachers, please tell the Ethiopian government to bring refugees into the country.: امدلله: من فضلكم أيها الصحفيون اتحدوا معنا يا معلمي الدين، من فضلكم أوصلوا للحكومة الإثيوبية جلب اللاجئين إلى البلاد. Please, journalists, unite with us, religious teachers, please tell the Ethiopian government to bring refugees into the country.
    : Justice for the Ethiopian prisoners suffering in Saudi Arabia

  • @RehimaBint-hm9bs
    @RehimaBint-hm9bs 10 месяцев назад

    ወይ ጉድ ምን አይነት ነገር ነው ግብጽ ግን 40አመትዙሪያ ጥምጥም ለምንድን ነው የማትሞክረን ስልችት አለንኮ 😂😂

  • @FootballArmyMedia
    @FootballArmyMedia 10 месяцев назад +4

    Ethiopia can beat anyone😊Abichu yichlal😍💪💪💪waaaaaa le bandoch ena le Ethiopia telatoch

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 10 месяцев назад

      😃😃😃😃😃😃

    • @FootballArmyMedia
      @FootballArmyMedia 10 месяцев назад

      @@Tekulaw ante donkoro band😂😂jawisa le gud yewaketal😁👊👎del le hgr Ethiopia🥰😍mota le bandoch ena ለ jawisoch😤😤👎

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 10 месяцев назад +1

    እነጌታቸው እስከ መቼ ነው የትግራይ ህዝብን እናንተ በምትፈልጉት እና የተፈጥሮ መብቱን በመቀማት ልትገዙት የምትፈልጉት?
    እባካችሁ ተውት እራሱ በመረጠው መንገድ ይስተዳደር።

  • @Bio650
    @Bio650 10 месяцев назад

    አለምና አህጉር አቀፍ ድርጅቶች ከኢትዮጵያ መነሳቱን እንደግፋለን

  • @afeworkbahbla3888
    @afeworkbahbla3888 10 месяцев назад +1

    ሱ 90የላትም??

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 10 месяцев назад +1

    South Sudan should know better than turning herself against the people and country that helped her achieve independence. I thought Menhistu H Mariam was in Juba a couple of months ago. Has he told them to forget the good samaritan he has been for them at the time of their need?
    With all that project connecting her to Ethiopia, what informs the nonsense she is engaged in with Egypt???

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 10 месяцев назад

    Hzbavhn dabo enjy jet aydelem yemiyasfelgew. be trie eka etret yekomut fabrikawoch masjemer yshalenal selam selam selam le hzbachn

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 10 месяцев назад

    War-war-war it never ends.

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 10 месяцев назад

    ሜክሲኮ ለወደፊቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ሜክሲኮ የሚባለው መንደር የኔ ነው ብትልስ። ቀልዱስ ቀልድ ይባልና ስም ጠፍቶ ነው ሜክሲኮ የሚባለው ስም የተፈጠረው ?????

  • @ugcfhx5863
    @ugcfhx5863 10 месяцев назад +1

    ፈታ ብልፅግና ገባለት መሠል ማጭበርበር ጀመር

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 10 месяцев назад

    ህዝብ የሚበላው እያጣ ውድ የጦር ጄት ገዝቶ ነገር ፉለጋ ሲጀምር ወደብ ኤርትራ ተጠይቆ ያውቃል ወደ ሶማሌ የሄድነው?

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 10 месяцев назад

      ሶማሌን ከመመገብ ሀበሻ ቢበላው ይሻለናል

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 10 месяцев назад

    የአማራ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነዉ ሺይ ዓመት ይንገስ ብለዋል 27 ዓመት ጨለማ ነበርኩ እያለ አሁን በራለት በርግጠኝነት አማራ ለዘላአለም ዋጋ እየከፈለ ይኖራል

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 10 месяцев назад +2

    ድል ለመከላከያ ሰራዊት ❤

  • @Hardwords
    @Hardwords 10 месяцев назад

    Why you post 4 and above time within a day ? I am falling refuse 😢

  • @ወለተእየሱስ-ጨ7ቐ
    @ወለተእየሱስ-ጨ7ቐ 10 месяцев назад +2

    እኳን ደህና መጣህ ጠፍተህ ነበር❤

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 10 месяцев назад +1

    በምን ገዛ ዶላር የለም እርዳታ ብትለውስ ? ነው ማስፈራሪያ የቁም ሙቶች

  • @jonnigusu9200
    @jonnigusu9200 10 месяцев назад

    Yemenderun mengist maletish new. Wey gud

  • @beke8193
    @beke8193 10 месяцев назад +1

    ርክክቡ እስኪያልቅ ፋኖ ቆሞ ይጠብቅ ይሆን ?

    • @melkamubogale4713
      @melkamubogale4713 10 месяцев назад +1

      አይ ለምን ይቆማል እንደ ፌንጣ እየዘለለ ይጠብቅ ስፈልግ😅እኔን ምናገባኝ

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 10 месяцев назад

    ኤርትራና ግብፅ ከሞቋዲሾ በላይ የጉዳዮ ባለቤት ሆነው እየተሯሯጡ ስናይ ....እህህ ይህቺ ሁኔታ አስብሎናል _በጣም ከሚጠበቀውም በላይ ነው የጠላትነት ሸር ጉዱ- በዚሁ ልክ እኛም የእነዚህን ሀገራት በግልፅ ያፈጠጠ ሴራ አውቆ እይታን ማስተካከል ከሁሉም ይጠበቃል።

  • @BakeBati
    @BakeBati 10 месяцев назад

    ግብፅተወግቶምአመሪቶምተረሩጦአይችልምሀገሬበሪችአምለክሽተምነሸልነሱሱመልለንድለሌሎችስተከረይሱመልየንወይምሞቀድሾንአመክረነውወይሥእትዮጵየከጨለምሀገረትተለይተነውጤነብስእብዶች

  • @Shooddeeilluu-tn6qv
    @Shooddeeilluu-tn6qv 10 месяцев назад +1

    🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @raghedanan3959
    @raghedanan3959 10 месяцев назад +3

    The War on diplomacy won by Somalia 🇸🇴 against Abbiy The Madman.

  • @ermiastesf7298
    @ermiastesf7298 10 месяцев назад +3

    ጀት ምንም ለውጥ አያመጣም።

  • @Bahabelom-q5g
    @Bahabelom-q5g 10 месяцев назад

    Ethiopia is very shame country Tigray people died, Because of food, But the government of Ethiopia buying weapons the same menguste hailemrim

    • @shitayeeangasa3854
      @shitayeeangasa3854 10 месяцев назад

      balwa yazo iyalachu ale nabarem miskine izbe enate now lazi hula makara ye dargachuti tada zare lamndnwo be ganzabin magibi ye ardachuti ye tigray ezbi laxornate be hone endanate jgna yelame

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 10 месяцев назад +1

    ማንን ልታሽፈራራ ነው ቀደም ጀት አደለም ኒውክለር ቢታጠቅ እውነት ወኔ ይዞ ለህልውናው የሚታገለውን የአማራ ህዝብ ማንም አያሰልፈውም ። አማራ ከሱማሌ ህዝብ ጎን ይቆማል የአንተን ኢትዮጵያ አንጠልጥለህ ዙር ከዚህ በኋላ በጭራሽ።

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 10 месяцев назад +3

    😂😂😂😂😂 ጉራ ጉራ ሲያጨውተው ነው ማንንን ሊያስፈራራነው አይይይይ ጁላ የትኛውን ደንበር ሊጠብቅበት ነው ሊጎራ እጂ 😂😂😂😂😂😂

  • @azanawalagaw4017
    @azanawalagaw4017 10 месяцев назад +5

    ብልፅግና ውሽት ነው

    • @MandelaRedi-rq7bf
      @MandelaRedi-rq7bf 10 месяцев назад

      ጅል ጅላጅል ጅላንፎ ቅዠታም መጀመሪያ ከቁምጣህ ቅማልህን ልቀምና አፅዳ ቅማንዥራም፣ብልፅግና አፍርሶ ይሰራሀል ደግሞ ለትንሽ ሰው መልስ መለስኩን እንዴ ፣ብልፅግና ማያቅ ትንሽ ነው ብልፅግና ያሰበው ሚፈፅም ሀይል ነው።

  • @neverforget7472
    @neverforget7472 10 месяцев назад

    😂😂😂😂God bless Eritrea 🇪🇷❤️Egypt🇵🇾 ❤️Somalia🇸🇴❤️🇸🇴 Djibouti 🇩🇯Kenya🇰🇪 ❤️Sudan 🇸🇩❤️South Sudan🇸🇸 ❤️Yemen🇵🇾❤️ Sudi Arabia 🇸🇦❤️Uganda.🇺🇬❤️too. 7

  • @abdeahimed7556
    @abdeahimed7556 10 месяцев назад +1

    አቦ ይማቺህ አብቹ ታኮራናለህ እንዲህ ሶማሊ አሁን የት ትጋቢ እነዛ ካጎንሽ ሆኖ እምጫባጫቡልሽ ያድኑሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪

  • @putin5933
    @putin5933 10 месяцев назад +2

    Egypt ga Su 35 menorun bawek

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 10 месяцев назад

    የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑ ምን ጠቀመን??

  • @super__star6823
    @super__star6823 10 месяцев назад +2

    Woye gude. God help us. Foreigns and Abiy are working hard to eliminate Ethiopians

  • @sisaywube8466
    @sisaywube8466 10 месяцев назад

    ሌላው አማርኛ የሚሰሙ ሰለፋኖ እንደትዘገብ በጉጉት ነው የሚጠብቁህ

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 10 месяцев назад

    ምን በላው የለንም መሳርያ ይሸምታል ሸማቾች

  • @Yolkiljhgj
    @Yolkiljhgj 10 месяцев назад

    DAT

  • @EndrisMohammed-yy5qf
    @EndrisMohammed-yy5qf 10 месяцев назад

    ወሬ ከማብዛት እደት ሊተባበሩ ቻሉ ኢትዮን ለመወጋር ? ምክንያቱም እኛ እራስ በራሳችን እስካልተስማማን ድረስ ከምድር እጠፋለን

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 10 месяцев назад

    ሱዳን ከአቅሞ የኢትዮጲያን ድንበር ከተቆጣጠረች አመታትን አስቆጠረች ግን የሚገርመው አዙሬቲሙ አብይና ጋርዶቹ አማራን በመጨፋጨፍ ተጠምደዋል አማራ ዳር ድንበሬን ላስከብርእንጅ ያለው ፓርክ ሰርቼ ፎቶ ልነሰ አላለም

  • @SanadBh-i8v
    @SanadBh-i8v 10 месяцев назад

    የውጭ ጠላትን ማርበረድበድ ጀግንነት ነበር ችግሩ አማራን ጨፋጭፊ ካልጨረስኩ ሌላው ደም አያረካኝም አለእንጅ አብይ ሴጣኑ

  • @buzeshiferaw2848
    @buzeshiferaw2848 10 месяцев назад

    🧠

  • @amanueltesfamichael5776
    @amanueltesfamichael5776 10 месяцев назад

    Wey etiopia engamga na engamga na kkkkkk

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 10 месяцев назад

    የአፍሪቃ ማህበር ከአ.አ. መውጣት አለበት ለሚለው ሊቢያና ግብፅም የሞከሩትን ሱማሌም አሁን የምትለው የትም አያደርስም ቢባልም የዚህ መንግሥት ሂደት ግን ሌላም ጣጣ ሳያስከትል ሰከን ማለት ወይም በቃህ ሊባል ይገባል።

  • @Yimam-g1x
    @Yimam-g1x 10 месяцев назад

    ያብይ ግልገል ፈታ ማሽቃበጥክ መቼ ነዉ የምትጨርሰዉ