Mi 1080 and Mi 2K Security Camera በቀላሉ ከሞባይል ጋር እንዴት ማገናኘት እንደሚቻል
HTML-код
- Опубликовано: 5 окт 2024
- Mi 1080 and Mi 2K Security Camera የደህንነት ካሜራ በቀላሉ ከሞባይል ጋር እንዴት ማገናኘት እንደሚቻል
በwifi አማካኝነት የትም ቦታ ሆነን በሞባይል ስልክ ማየት ,ድምፅ መስማት ,ድምፅ ማስተላለፍ ,ካማራውን ማንቀሳቀስ ,SD CARD ይቀበላል, MOTION DETECTION, (በጨለማ ጥርት አድርጎ ማሳየት የሚያስችል )nIGHT VISION አለው
ካሜራዎቹን በላፕቶፕ ወይንም በኮምፒውተር መቆጣጠር ይቻላል ...
0941330333
አንድ አመት ተጠቅሜበታለው አሪፍ ካሜራ ነው ተመችቶኛል እናመሰግናለን
ዋጋዉን የምታዉቁ ፃፉልን።
በጣም አመሰግነሃለሁ ጓደኛ አንተ ከዝህ በፊት ባቀረብከው ት/ት ተከታትዬ ተጠቅመበታለሁ በርታልኝ
Mebrat bixefa weyim ye cameraw gemed binekel ykertsal
Sira lay nw yegetemkut ebet shon ayseram
እንደ አዲስ reset አድርገውና add አድርግ
Computer lay connect madreg enchelalen?
mi 1080 ይቻላል
wifi ባይኖር(ቢጠፋ) offline በሚሞሪ ላይ record ማድረግ ይችላል? pls!!!
ሠላም በጣም ምርጥ ቪዲዮ ነው የሠራኸው ግን ገዝቼ ነበር ስልኬ ሊቀበል አልቻለም ኤ 10 ሳምሠንግ ነው አፑን ሊጭንልኝ አልቻለም ከሠርኩኝ ማለት ነው??
ለምን በራሱ እየዞረ አይቀርፅም
camera setting ላይ human tracking የሚለውን on አድርገው
Silke lkelye camrae aley paswarde kyrawe ebe aley
Vpn ይፈልጋል ወይስ አይፈልግም እኔን በ wi fy አልሰራም አለኝ እባክህ
vpn መጥፋት አለበት
Yale QR code connect madreg aychalm?
Awo yechalal
Lesedesete kefele ymehone wagawe yete endemeshte pleas?
የተለያዩ አይነት አሉ በዚህ ስልክ ደውል 0941330333
በዳታ ማሰራት አይቻልም እደ ወንድሜ
hulem mebrat weym wifi sikuatret or tefto simeles scan eyaderegen magenagnet aleben?
አያስፈልግም እራሡ conenect ይሆናል
ዋጋዉን የምታዉቁ ፃፉልን።
.Wi fi password sikeyer cameraw layem endet adregen new menekeyerew
. 32/ 64/ 128 gb memoriwoch yemeyaz akemachew yesint yesint ken new
.1 camera be 2 silk endet new control minadergew ?
i will make a video or call
endet addirgen nenew sharee yeminadderigew
Share የሚል አለ
ከአንድ ቀን በዃላ ኦፍ ላይን እያለ አስቸገረኝ
ካሜራው ሰማያዊ light የሚያበራ ከሆነ ዋይፋይ ወይም ስልክህ ችግር ነው
እደትነዉ መጥለፋየሚቻለዉ
መጥለፍ አይቻልም
አመሠግናለሁ ወድሜ ግን ቀይ ሢያበራ ነዉ ሠማያዊ ሢያበራ የሚቀረፀዉ
❤❤tekissa k
3:10 3:52
ebakeh selkeh
0941330333
ለአንድ ክፍል ብቻነው
አው አንድ ካሜራ አንድ ክፍል ማካለል ይችላል
እር ቢጫ አብርቶ ቀር
እንደ አዲስ reset አድርጉ እና add አድርጉ
@@Mrshemsu reset ayaregim indezaw kerebign
ለምን በራሱ እየዞረ አይቀርፅም
camera setting ላይ human tracking የሚለውን on አድርገው