የሶፊያ አክስት ለቶፊቅ መርዶ ነገረችው 😭ዱሮም ልጃችንን ላተ መስጠታችን …

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024

Комментарии • 3,5 тыс.

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 3 месяца назад +951

    ሶፊ አንድ ዕድል ትስጠው የምትሉ 👍👍

  • @ቃልቃል-ቈ3ነ
    @ቃልቃል-ቈ3ነ 3 месяца назад +1086

    ሴት ልጄ ስትቆርጥ ማንም አይገድባታም የምትል ላይክ 👍👍👍

  • @mubetube2
    @mubetube2 3 месяца назад +500

    ቶፊቅ ብትነገር አልሰማ አልክ በጅ የያዙት ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል የሚባለዉ እዉነት ነዉ ለካ💔

    • @user-zl1nd1ym2c
      @user-zl1nd1ym2c 3 месяца назад +5

      በጣም ወላሂ😢

    • @11-fx3yo
      @11-fx3yo 3 месяца назад +6

      ሙቤ እኮ አትናገር ሀቅ ነው ወላሂ🎉🎉

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 3 месяца назад +3

      በጣም የኔዋ❤❤❤

    • @rahmarahma-kp2ck
      @rahmarahma-kp2ck 3 месяца назад +3

      በጣም ሀቅነው💚❤

    • @qawwaswq9648
      @qawwaswq9648 3 месяца назад

      😅በትክክል

  • @لولوعلي-ل6ش
    @لولوعلي-ل6ش 3 месяца назад +132

    ይህ ነገር እዉነት ካልሆነ በኛላይ ድራመማ እየሰሩብን ነዉ የምትሉ ላይክ አድርጉ

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 3 месяца назад +1

      ደምርኝ ውዴ

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 3 месяца назад +2

      ጅሎች እንጂ መንም አየምንም እነሱ እየሸቀሉ ነው

    • @AyshaAhmed-kd8ol
      @AyshaAhmed-kd8ol 3 месяца назад +1

      ቀላል ድራማነው😅

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 3 месяца назад

      ከካሜራ ጀረባ ሰለማይለቁልን ነዉ እጂ እሱማ ድራማ ነዉ😄😂

    • @FearuzaEdris
      @FearuzaEdris 3 месяца назад +1

      ድራማ ከሆነ አንሰብስክራይ እናርጋቸወወ

  • @user-xb3xg4oj5r
    @user-xb3xg4oj5r 3 месяца назад +1259

    ከይቅርታጋ እደኔ ድራማ የመሠለው ሠው አለ ካላችሁ ላይክ አድርጉ

    • @rehma5656
      @rehma5656 3 месяца назад +30

      የመያልቅ ድራማ ነው ያውም ሲደብሩ

    • @Fatima-ov7ut
      @Fatima-ov7ut 3 месяца назад +5

      ገብቶችሆል

    • @newid5082
      @newid5082 3 месяца назад +5

      ❤❤❤ሳህ

    • @zainazaina7032
      @zainazaina7032 3 месяца назад +27

      ነውማ ግን የመዳም ቅመሞች ብዞዎቹ አምነዋል ምስኪን ነፈር አትይም

    • @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx
      @SeadaAhmedSeadaAhmed-tc7kx 3 месяца назад +7

      ፕራንክ🤮

  • @lulubintendris
    @lulubintendris 3 месяца назад +317

    ሶፊ በጣም ትግሰተኛናት በጣም ታግሰዋለች የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

    • @user-kn6gc8xp2h
      @user-kn6gc8xp2h 3 месяца назад +2

      በጣምየታገሰችውበጣምየዋህነችትግስተኛ

    • @ሱሱቢትባባቲዩብ
      @ሱሱቢትባባቲዩብ 3 месяца назад

      አታሽቃብጡ ከቻላቹ መልካም ተናገሩ ካልቻላቹ ዝም በሉ ኤጭ

    • @lulubintendris
      @lulubintendris 3 месяца назад

      @@ሱሱቢትባባቲዩብ እራስሽ አታሽቃብጭ እውነታ ነገር ነው

  • @SadddfGsdff
    @SadddfGsdff 3 месяца назад +179

    ወገኔ ተበላን ድራማ ነው እምትሉ በላይክ አሳዩኝ ተጫወቱብን ማርያምን😂🤣🤣🤣

    • @badrea36
      @badrea36 3 месяца назад +2

      እኔ ድሮም አዉቄያለዉ ድራማ ነዉ

    • @Zuzu_Ŕòŷãł
      @Zuzu_Ŕòŷãł 3 месяца назад +2

      ኣክስቲቶ ሀዪለኛ ተዋናይ ናት😂😂😂🤣🤣🤣🤣

    • @NasirHayat-cq6yp
      @NasirHayat-cq6yp 3 месяца назад +1

      ወላ ድብን ያለ ፕራክ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @CatherineGomez-f3i
      @CatherineGomez-f3i 3 месяца назад +3

      አረ ተው እርግጠኛ ሳትሆኑ አትማሉ የሰራውን ጥፋት እያያቹ ድራማ ነው ወይ ጉድ ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም በይቅርታ ይታለፋል ግን ልጅቷ ይቅርታውን ላለመቀበል የውስጧ ቁስል ይሆናል እቢ ያስባላት ፈጣሪ አንድ ላይ ያርጋቹ ምን ይባላል

    • @ToibaAli-zh4qd
      @ToibaAli-zh4qd 3 месяца назад +2

      ቅልጥ ያለ ድራማነዉ😅😅😅😅

  • @MaremM-z3m
    @MaremM-z3m 3 месяца назад +111

    ሴትልጂ ስትወድም ልክ ታልፋለይ ስትጠላም እደዛዉ የምትሉ ላይክ ሴትን ልጂ በክብካቤ ካልተያዘቺ እደእቁላል ነዉ የምትሰበረዉ

  • @Fereju-w4g
    @Fereju-w4g 3 месяца назад +232

    ❤❤ፈጣሪ የሁሉንምሰው ደስታ ይመልስልን ፈጣሪ ከመጥፎነገር ይጠብቀን

    • @Fozitta
      @Fozitta 3 месяца назад

      በጣም 😭😭

    • @user-zl1nd1ym2c
      @user-zl1nd1ym2c 3 месяца назад +1

      በሰውስም አይደብርምዴ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@Fozittaደምሪኝውደ🎉

    • @UaeAlain-dp6be
      @UaeAlain-dp6be 3 месяца назад

      የምር ግን ኤርፕርት ሄዳ ነዉ​@@user-zl1nd1ym2c

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 3 месяца назад

      Amen betam😢😢

  • @user-km5vw2ck4p
    @user-km5vw2ck4p 3 месяца назад +52

    እደኔ ዲራማ የመሠለው ነው ብሎ ያመነ ላይክ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 3 месяца назад +307

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @marymahod
      @marymahod 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

    • @11-fx3yo
      @11-fx3yo 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-mp2zx7zx2f
      @user-mp2zx7zx2f 3 месяца назад +3

      የኛ ዉድ ነበይ የኛ አዛኝ❤❤❤❤❤

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 3 месяца назад

      ,ሠለላሁ ❤❤አለይሂ ❤❤❤ወሰለም❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ሶለሏሁ፣አለይሂወሰለም🎉🎉🎉ደምሩኝ፣ሀባይብ🎉🎉

  • @zuzutube_4645
    @zuzutube_4645 3 месяца назад +326

    #እስልምና
    ↪️አንድ አምላክ ብቻ
    ☝️አላህ
    ↪️አንድ መፅሀፍ ብቻ
    📖ቁርኣን
    ↪️አንድ ቂብላ ብቻ
    🕋ካዕባ
    ↪️አንድ ግብ ብቻ
    🌴ጀነት
    ✍️እስልምና ማለት ብቸኛ ከሆነው አላህ ዘንድ የመጣው ወደ አላህ መዳረሻ ብቸኛው መንገድ ነው ❤️☝️

  • @RahmetAli-xp4oj
    @RahmetAli-xp4oj 3 месяца назад +3

    ሴት ልጅ እንኳን በዚህ ነገር በትንሽ ነገር ልቧ ይሰበራል ታጋሽ ሴት ነች 😊😊 የምትሉ በላይክ ግጩኝ❤❤

  • @lulutube885
    @lulutube885 3 месяца назад +505

    አክስቷ ትክክል ነች የምትሉ ላይክ አድርጉኝ የሴት ጀግና 😍💪

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 3 месяца назад

      እኔ

    • @samrawitasefa113
      @samrawitasefa113 3 месяца назад +1

      ምንም አይደለችም

    • @Nora-p8n
      @Nora-p8n 3 месяца назад

      ❤❤❤

    • @user-kd4bn7rr9n
      @user-kd4bn7rr9n 3 месяца назад +8

      አይደለችም በዝህ ልክ መናገርየለባትም ይሄልጂ ይቅርታጠየቀ ለቢድወነው አለ አለቀ በዝግ ልክ መውረድ

    • @hhff3884
      @hhff3884 3 месяца назад +3

      ድራማ ነው እኮ የምታኑት ነገርስ አይይ

  • @Jfjrjhydif-xy2jy
    @Jfjrjhydif-xy2jy 3 месяца назад +134

    የጀግና ዘረ አላለችም ፈጣሪውን የሚፈራነውጀግናማለት

  • @xpk5509
    @xpk5509 3 месяца назад +20

    በስመ አብ አክስት ተብየ ተረጋጊ ሆ እንደት ነው እሚያደርገት ክብር ይኑርሽ

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 3 месяца назад +330

    እደኔ ድራማ የመሠለዉ ላይክ ግጩኝ😜👍✌😁

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ 3 месяца назад +58

    ክብር ካልወደደለት
    የአክስቶ መልስ ጥሩ ነዉ
    የማሪናን ስም እቅፍ ትተኛ ነው
    አይከብድም እኔም ዉሳኔዬ ይህ ነዉ።

    • @SeBintBaba
      @SeBintBaba 3 месяца назад +4

      ተረጋጉ ንቅሳቱ Real አይዴለም ሜካፕ ነው ያው ቢዝነሳቸውን ለመስራት ነው ።

  • @jeetu-iy9ym
    @jeetu-iy9ym 3 месяца назад +4

    በጣም የምታፍቅር ሴት ከአዴም ሁለቴ እድል ሰታ ያ እድል ካልተጠቀመበት የሚያፍቅር ልብ እዳላት ሁሉ የሚጠላ ልብም እዳላት አትርሱ ድራማም ሆነ የዉነት የሶፌ ዉሳኔ ተመችቶኛል

  • @rahmaemam4027
    @rahmaemam4027 3 месяца назад +76

    የጀግና ዘር ስለሆሽነዋ እብርቷን ገልጣ የምትሄድ ልጅ ያሳደግሽው ሲሉ ሰምተሻል

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se 3 месяца назад +6

    በቃ ይቅርታ ጠየቅ ሊላምን ይባላል ዝበላት አትጓዳ ወድሜ የሰዉ ልጅ ይቅር ነዉ የሚለዉ 😢😢😢

  • @رحمه-ث4ق
    @رحمه-ث4ق 3 месяца назад +41

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ዉድ ነቢ s a w❤❤❤❤❤

  • @user-rb3yn6st1e
    @user-rb3yn6st1e 3 месяца назад +33

    ተመስገን አለቀ ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ😂😂😂😂😂

  • @senaitkassie6677
    @senaitkassie6677 3 месяца назад +6

    ቶፊክ ምርጥ ጒደኛ አለህ እድህ የማያስብ ከወንድም በላይ በኡነት ተባረክ

  • @Nesrya.
    @Nesrya. 3 месяца назад +120

    ቱፊቅ።ጥፋተኛ።ነው።።የምትሉ።እሲቲ።በላይክ።አሣዩን❤❤😢😢😢😢😢

    • @WevbWeb
      @WevbWeb 3 месяца назад

      bihons keykrta belay mn ale

    • @user-hu4jq7uv6c
      @user-hu4jq7uv6c 3 месяца назад +2

      ይህ ድራማ ነው እውነት እዳይመስላቹ

    • @genat8844
      @genat8844 3 месяца назад

      ​@@WevbWebiwunet
      YiqirrBibal😢😢😢🤲🤲

    • @user-of5zq7zi7v
      @user-of5zq7zi7v 3 месяца назад +1

      እረ ድራማ ነው

    • @Alhandulillah
      @Alhandulillah 3 месяца назад

      ይቅርታ ጠየቃት እኮ

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 3 месяца назад +202

    ይቅር ተባብለዉ ይታረቁ እሚል እስኪ 😢👍

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 месяца назад +1

    ምን ልትረግ መጣህ ልጅ እናት ምን ልሰራ መጣህ ምንሆናችሁነው በፍቅር መሀል መጋጨት አለ መስማማት አለ እነሱ ነገ ይገናኛሉ እናተ ግን በካላ ምን ትላላችሁ በስርአት አታናግሩትም በጣም የሚያምሩ ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው ፈጣሪ ወደ ቀድሞ ፍቅራቸው ይመልሳቸው🙏

  • @LoveLike-dp9jz
    @LoveLike-dp9jz 3 месяца назад +150

    ድል ለአማራ ፍኖ💚💛❤💪 የሀገራችን ጉዳይ ያሳሰባችሁ ላይክ አርጉ😥🤟

    • @baniaychu7478
      @baniaychu7478 3 месяца назад

      😢

    • @h-fd7ck
      @h-fd7ck 3 месяца назад +1

      😂🤣😂😂😂😁😁አረጉድሀሀሀ

    • @Abdulmejed-mz2ev
      @Abdulmejed-mz2ev 3 месяца назад +3

      እነታ ጀዝቦች

    • @hfrhff8925
      @hfrhff8925 3 месяца назад +1

      ሰላምያድርግልንአገራችንን

    • @hhjjhbbhhjj
      @hhjjhbbhhjj 3 месяца назад

      አተ መሀይም​@@Abdulmejed-mz2ev

  • @HeluTube31
    @HeluTube31 3 месяца назад +138

    ታረቁ ተስማሙ ከማሪና መራቅ አለብህ😢😢

    • @accacc5974
      @accacc5974 3 месяца назад

      ጭራሽ መሪና ምትባል ስምንት ማንሳት የለቡትም

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 3 месяца назад

      አዎበእውነት😢😢

    • @user-eh1hg6si7r
      @user-eh1hg6si7r 3 месяца назад

      ሴትተሚባልሁሉመራቅአለበት

  • @Frdos-i9c
    @Frdos-i9c 3 месяца назад +5

    ያረቢ ቶፊቅ አላህ ይድረስልህ አላህ ያገናኛችሁ የፍቅር አምላክ

  • @hayah2326
    @hayah2326 3 месяца назад +53

    የምር ድራማ ነው😂ማነው እደኔ ደራማ መሆኑ የገባው👍👍👍😊😅😅😅😅

    • @fedilafrid4998
      @fedilafrid4998 3 месяца назад

      እኔ

    • @elhamlove8178
      @elhamlove8178 3 месяца назад +1

      ድራማነው ያስታውቃል ከንግግራቸው😂

    • @MyLoev-mh6tt
      @MyLoev-mh6tt 3 месяца назад

      ይለያል ድራማነው​@@fedilafrid4998

    • @fedilafrid4998
      @fedilafrid4998 3 месяца назад

      አው ያስታውቃል

    • @marakiyoutube
      @marakiyoutube 3 месяца назад

      ድራማ ባይሆን እዴዚህ ባልተናገረች ነበር

  • @user-yx8zm4ho7y
    @user-yx8zm4ho7y 3 месяца назад +16

    አክስቷም ይሁኑ ማንኛው ሰው በቶፊቅ ቢፈርድ ተስፋ እንዳትቆርጡ ደጅ ጽኑ ምክንያቱም ጥፋቱ ቀላል አይደለም እግዚአብሔርም አላህም አንድ ያድርጋቸው እግዚኦ 😰🙏💔💔ልጁን ጠብቁት እራሱን እንዳይጎዳ 💔

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 3 месяца назад +2

    ደግ አደረገቺ ሶፊ በርቺ ሲያሰዉ ነዉ
    የሴትን ልጅ ክበር ቦታ ማወቅ አለበት
    ደፍረቱ እሱ ሴት መነቀስ ምንየሚሉት ነዉ ሚስት እያለዉ ልጅ ቶፊቅ ተጃጂሏል ስራት መያዝ አለበት ሶፊ በርቺ እራስሽን እዳጎጂ

  • @user-bd6zl9kn5x
    @user-bd6zl9kn5x 3 месяца назад +97

    አክስትዮይቱ ለሰው ክብር ይጎላታል ምንም ቢያጠፋ ስተቱን ካመነ እንድህ ማናገር አልነበረባትም የምትሉ

    • @mehratabenat
      @mehratabenat 3 месяца назад

      Yes

    • @foziy-d1s
      @foziy-d1s 3 месяца назад

      ሳህ😭😢

    • @user-rw6bg5mf7u
      @user-rw6bg5mf7u 3 месяца назад +8

      ላ ወላህ ልክናት ወድልጅ የሚከላከልልሽ ከሌለ ይረጋግጥሻል

    • @hayat1218
      @hayat1218 3 месяца назад +1

      ባክሽ ድራማ😂

    • @syutb9663
      @syutb9663 3 месяца назад +2

      ቶፊቅ ያጠፋው ጥፋት እውነት ከሆነ አክስተዬይቱ አይፈረድባትም ለቶፊቅ ይገባዋል

  • @AumReyan
    @AumReyan 3 месяца назад +22

    ወሏሂ ልጅቱን ብቻ ሳይሆን ሙስሌም ሁነህ ድናችንን እራሱ አወርደሃል አሏህ ይምራህ አሁንም እድል አለህ ኢቶበሩን ከድራማ ጫወታ ወተህ ተውበት አድርገህ ሚስትህ አምጥተህ ወደራስህ ተመለስ ሰማህኝ አይደል እንዴት ሙስሊም ሁኖ ከካፊር ጋር ትሞጋሞጋለህ ሚስት እያለህ ተወፊቅ???

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 3 месяца назад

      ዉድ ደሚሪኝ ሁብ

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 3 месяца назад

      ትክክል😢

    • @SuziTube-wh3cq
      @SuziTube-wh3cq 3 месяца назад

      ደምሩኝ ሀባይቢ ኑኑ እንደማሠር

    • @كونفيكون-م1ل
      @كونفيكون-م1ل 3 месяца назад

      ሰው ውሎውን ነው የሚመስለው አላህ ይጠብቀን ከሶሊህ ጎደኞች አይነጥለን

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 3 месяца назад +8

    አሪፍ ትወና ነዉ በርቱ እንዳታቋርጡ እይታው ደስ ይላል 😂😂😂😂😂👍👍

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e 3 месяца назад +51

    የስንት ጀግና ዘር አላሉም ጉረኛ 😮😮😮ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም መፍቲሄው ይቅርታ ነው

    • @Redmi9Newphonr-eo5wt
      @Redmi9Newphonr-eo5wt 3 месяца назад +1

      አይባልም የሷንጉዳት አይተው ይሆናል

    • @MdEt-re1rn
      @MdEt-re1rn 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 3 месяца назад

      👍👍👍

    • @umhibetulahbntsherefa5672
      @umhibetulahbntsherefa5672 3 месяца назад +2

      😂😂😂 ጉራ በኪስ ነገርናቸው።

    • @Zhrah-e6z
      @Zhrah-e6z 3 месяца назад +1

      ክክክክማነውእደኔድራማየመሰለው

  • @user-sw9qr2vh8y
    @user-sw9qr2vh8y 3 месяца назад +55

    ሴትልጅ ስትወድም ከልቧ ነው ስትጠላም እንደዛ የኔ ጀግና ሱፊ❤

  • @seasideseaside6316
    @seasideseaside6316 3 месяца назад +1

    የአክስት ከይርየለውም ተውፊቅዬ ተረጋጋ አላህያለውነው የሚሆነው ወንድሜ

  • @መመመመመ
    @መመመመመ 3 месяца назад +7

    አክስተየዋ ምነዉ ልጁን ተረዱት እጂ ጠይቀ መሠልኝ ያገበይዉ ጀግና ጀግና አያጨዉታችሁ ኢጭ የሰዉ ልጅ የሰሰታል ይቅረታ አተቁም እዲ

  • @hnanhhh-k2j
    @hnanhhh-k2j 3 месяца назад +19

    የሰው ልጅ ያጠፋል ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ ከጠየቀ ይቅር ይባላል ሲጀመር ሙስሊም አደሉም እነዚ ሰዎች ቶፋዬ ወላሂ ምትወድህ ቢሆን ከጥፋት ፍቅርህ በልጦባት ይቅር ትልህ ነበር ደሞ የሴትየዋ ይባስ አኡዙቢላህ ነብስ አጠፋክ እንዴ ሰውን እንደውሻ ማመናጨቅ አላህ ልብ ይስጣት ያቺ ጓደኛህ እውነቷን ነው ብትተዋት ነው ሚሻለው አላህ ላንተ ያላትን ይሰጥሀል😢😢😢😢😢

    • @VipVip-x8l
      @VipVip-x8l 3 месяца назад +5

      የየምትወድሕ ቢሆን ለምትሉ እሡን ብላ ነው ከውጭ የመጣችው ብዙ ታግሣዋለች ግን አብዝቶ የሚወድልብ የእውነት የሚወድ ልብ አንደየ ከተሠበረ መመለሻው ከባድነው ሤት ከሆሽ እንድ አታሥቢ በራሥሽ እይው

    • @Zehara244
      @Zehara244 3 месяца назад

      ትክክል የደረሰበት​@use ያቀዋል 😭r- km9iy8no1o

  • @rukykassa210
    @rukykassa210 3 месяца назад +3

    ዛሬ ግን እያሳዘነኝ ነው ኡፍ ሶፊ ባክሽ አፉ በይውና አብራችሁ ሁኑ
    ወንድም አላህ ይጨምርልህ ማስታረቅ አላህም ይወዳል

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 3 месяца назад

      ክክክክድራማው

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 3 месяца назад

      @@Fufu-vt9pt ድራማ ነውዴ የምር ድራማ ከሆነ እቦልካቼወለሁ ያዘንኩት በባዶ ነው?

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt 3 месяца назад

      @@rukykassa210 ክክክክክ ወላህ ድራማ ነው ውዴ ተውፍቅ ሲጀመር ውሽታም ነው

    • @rukykassa210
      @rukykassa210 3 месяца назад

      ሱበሀን አላህ

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 3 месяца назад +55

    አይ ጀግና ምናምን አትበሉ ከርሶ አይጠበቅ አክስትየዋ ትልቅ ሰው አይደሉም ይሄ ልጅ ነገር ቢሆን ተጠያቂ ናችሁ

    • @azeb4321
      @azeb4321 3 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Hayat3757
      @Hayat3757 3 месяца назад +2

      አረ ባክሽ ባለጌሽን ሸክፊ እሱዋ መሰለችሽ የባለገችው እሱ ነው ባለጌው ሰማሽ እውነትዋን ነው የጀግና ዘር ከማንም ጭምላቂ ጋር ሁና አዋረደችን እደውም አይገርምሽም

    • @Semira-lu7gf
      @Semira-lu7gf 3 месяца назад

      kezay.shntbetga

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk 3 месяца назад +1

      እውነት ድራማ ካልሆነ የሶፊን ውሳኔ ተመችቶኛል ልክስክስነው የመጨረሻ ለትዳር አቋምየለውም

  • @Susu-u5x
    @Susu-u5x 3 месяца назад +7

    ጎበዝ ሶፊ ደግ አደረገቺ በጣም ተጫወትክባት እኮ አተ እደሚሥት ብታሥባት ኖሮ ያቺን እደጓደኛ አይተህ ቢሆን ሚሥትህን ይዘህ ሂደህ አይተህ በክበር ትመለሥ ነበር ግን በየዋህነቷ በጣም ተጠቀምክባት

  • @zuzu3ozuzu305
    @zuzu3ozuzu305 3 месяца назад +2

    ኢንሻአላህ ድራማ እየሰሩብን
    ከሆነ ሰብሰክራይባችን እናነሳለን ያበናት😅

  • @agurashabate
    @agurashabate 3 месяца назад +170

    ቶፊቅ ተሳስቷል ነገር ግን ይቅርታ ጠይቋል ይብቃ የምትሉ😢👍

    • @azeb4321
      @azeb4321 3 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @Rehima-tk4up
      @Rehima-tk4up 3 месяца назад

      ሚሥኪን ነፈር ድራማነው አነቁም እንዴ እሯ

    • @idiretube4511
      @idiretube4511 3 месяца назад

      በቃ ይብቃ እእንዴ አላባዛም

  • @MuluSami
    @MuluSami 3 месяца назад +38

    በፍቅር መሀል የጀግና ዘር የትንሽ ዘር አይባልም ትልቅ ሰው ተብሎ ተከብሮ አንደትንሽ ነው የሚያስቡት አነጋገርዋም ደስ አይልም በጣም ነው ያዘንኩባቸው አብራ ያለችት ልጅት ለራሱ ስታስጠላ አቃጣሪ እንዳንቺ አይነት ሴት አያጋጥመኝ ስታስጠላ እሳት ሰው ያስታርቃል ያበብሳል አንቺ ልጅ የስራሽን ይስጥሽ

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 месяца назад

      ገናስታየውእኮምንትሰራለህአለችክክክክ የሧንያገባእንዴትልታደርገውነው😅😅😅

  • @medina6236
    @medina6236 3 месяца назад +1

    እር,, ጉድ ነው ተይቅርታ በላይ ምንአላ, እንኩዋን የሰው ልጅ አላህ ይቅርታ የጠየቀይምራል አይዞህ ወድሜ አሳዘነኝ ወላሂ አይይ ኢንሻ አላህ,, ጉርኛ አክስት አለቻት,, ከቱ

  • @ZazaZaza-y5t
    @ZazaZaza-y5t 3 месяца назад +7

    ዋጋ መክፈሉ ጥሩ ነው የደከሙበት ነገር ይጥማል ጠክር ሶፊ ይመችሽ ራስሽን አስከብሪ ማለቃቀስ ያስንቃል

  • @ኢክሩነኝየናቴናፋቂ
    @ኢክሩነኝየናቴናፋቂ 3 месяца назад +50

    እረ በአላህ እኛንም አስጨነቃችሁን ይታረቁ የምትሉ ላይክ ግጩኝ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 3 месяца назад

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @AbcEfg-my7cz
      @AbcEfg-my7cz 3 месяца назад +2

      የምርሽን ነው ስንት የራሳችን ችግር ሞልቶ ለከላምፋድ ምን አስጨነቀሽ ጉድኮ ነው

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@AbcEfg-my7czደምሪኝ😂

    • @user-lq5ep7wx1x
      @user-lq5ep7wx1x 3 месяца назад

      ድራማ ነው😂

    • @newid5082
      @newid5082 3 месяца назад

      ፈታበይ 😂😂በድራማዉክክክ

  • @seasideseaside6316
    @seasideseaside6316 3 месяца назад +1

    ከአክስቷ የማይጠበቅ መልስ ወጣትመሆናቸውን ረስታዋለች ወይም ቅናትነበረባት

  • @ሰአዳወሎየዋነኝየመዳምቅመ

    ሶፊየ ይቅርታ አድርጊለት ሰዉ ሁኖ መቸም
    የማይሳሳት የለም❤ቶፊቅ ደግሞ ስረአት ያዝ
    አትልከስከስ 😮😮

  • @FGb-pg3uy
    @FGb-pg3uy 3 месяца назад +32

    አክስትየዋ ምንአስባነው አነጋገሯ ትንሺ ለሰው ክብር አይሰማትም እንደ በዘር መመካት ኧረይደብራል ሁለቱንመ መክረው ማስታረቅ ሲገባት እንደዚህ ትላለች።ቶፊቅናሶፊ አላህ ይርዳችሁ።

    • @azeb4321
      @azeb4321 3 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @zeharn-uw9td
      @zeharn-uw9td 3 месяца назад

      እውነትሽን ነበረ ግን አክስትየ ልብ ይስጣት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@zeharn-uw9tdደምሪኝ🎉🎉

    • @HASENTUBEሀሰንቱዩብ
      @HASENTUBEሀሰንቱዩብ 3 месяца назад

      ደምሪኝ

    • @zinab8096
      @zinab8096 3 месяца назад

      ይቅርታ ጠየቀሸ አይዴል

  • @znatseede8952
    @znatseede8952 3 месяца назад +1

    ወይኔ አክሰትየዋ ደደምነች
    ሰዉን እደዉሻ አይታይም
    ቶፊቅ በቃተዋቸዉ አላህ ላተካላት
    ያምጣት

  • @Toybi274
    @Toybi274 3 месяца назад +24

    ድራማ ከሆነ አላህ ይቅር አይበላችሁ በድራማው ምታገኙት ገንዘብ ዉሃ በዉሃ ይሁንላችሁ ያረብ በሰው ቀልብ እየገፈፉ ሙገኘው ገንዘብ እንዴት ነው የኛን አእምሮ ምን ያክል እንደምጎዱት ታውቃላችሁ ሰውን እንዳናምን እያደረጋቺሁን ነው 😢😢😢

    • @AhmedUmar-im8rm
      @AhmedUmar-im8rm 3 месяца назад +2

      😂😂😂 ድራማ ነው ጦይባ አትሸወድ ዪቱበሩ እንዴት ይደግ ታዲ ያ

    • @TRaya-bi4tc
      @TRaya-bi4tc 3 месяца назад +1

      አሚን😂😂😂

    • @asmabag3314
      @asmabag3314 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂ትክክል

    • @Toybi274
      @Toybi274 3 месяца назад

      @@AhmedUmar-im8rm አህምሽየ እኔማ ከማሪና ጊዜ ወድህ ነቅቻለሁ ቢሆንም ያናዱኛል ስንቱ እውነት ሚመስለው እምያስብ አለ አያሳዝኑም የሰውን ሞራል መንካት

    • @ZemzemMehamed-dn1fr
      @ZemzemMehamed-dn1fr 3 месяца назад

      ይሄማ ድልን ያለ ድራማነው

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 3 месяца назад +65

    አረ ይበቃል ቅጣቱ ከዚክ በላይ ይታረቁ የምትሉ😢❤❤

  • @Amarmohammedtube
    @Amarmohammedtube 3 месяца назад +1

    እንደነብሬክስ ድራማ ነው የምትሉ

  • @SofiaMohammed-nj1xc
    @SofiaMohammed-nj1xc 3 месяца назад +33

    ማነው እደኔ ይኸን ሠሞን ሦሻል ሚዲያ የሥጨነቀው 😢😢😢😢😢😢😢

    • @ራህማ8
      @ራህማ8 3 месяца назад

      እኔ ወላህ

    • @azeb4321
      @azeb4321 3 месяца назад

      ደምሪኝ ውዴ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@azeb4321ነይእንደመር🎉🎉

    • @RahimaRahima-x2y
      @RahimaRahima-x2y 3 месяца назад +3

      እኔ አብርሺና ሩታ ናቸው የሚያሳዠኑኝ😢

    • @SofiaMohammed-nj1xc
      @SofiaMohammed-nj1xc 3 месяца назад

      እኮ😢😢😢😢

  • @Lijrich
    @Lijrich 3 месяца назад +44

    ወንዶች ከረፈደ እሚገባችሁ ነገርስ😢

  • @geditages4492
    @geditages4492 3 месяца назад +1

    የዚህ ልጅ አነጋገር ያልተመቸው ማነው እንደኔ 😊

  • @user-vw5sp8oi9j
    @user-vw5sp8oi9j 3 месяца назад +32

    እናተ ሰው ሲነቃባችሁ አታቋርጡም ድራማችሁን ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ እንጅ

  • @BezawitJenber
    @BezawitJenber 3 месяца назад +76

    የድራመውም የመጬረሻ part ልቀቁን በጉጉት እየጠበቅን ነው
    የምትሉ like me

  • @samerwoloyewa4198
    @samerwoloyewa4198 3 месяца назад

    እህ የኔ ወንድም አሳዘነኝ ምንም ጠፋት ቢኖረበትሞ ግን አንድ እድል ሰጪው ሶፊዬ

  • @user-kg4ln5st3s
    @user-kg4ln5st3s 3 месяца назад +12

    አክስቷ ትክክል ናት አትበሉ እስኪ ቢያንስ ለምን እንደትልቅ ሰው ብዙ አስባ በውሉ ብታዋራው እንደዚህ አይደረግም የምር ምንም ጥፋተኛ ቢሆንም

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 3 месяца назад +1

      በጣምዘርአልቆጠረችምበዘርማበሆነ እኔም የጀግናዘርነኝያውምሚስኪኖችንየሚያበላአያቴ በዘርአይኮራምይቅርታስትጠየቅበስርአትማናገርነውየከተማ ገገማማናት

    • @tewekeltuaellah6638
      @tewekeltuaellah6638 3 месяца назад

      በጣም ትግስተኛ ነዉ ደም ታፈላለች

    • @user-yh8kb3pk1r
      @user-yh8kb3pk1r 3 месяца назад

      ድራማ ነውኮ ሞኚት😂😂

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 3 месяца назад +23

    ፈጣሪ ያጣመረዉን ማንም አይለያየዉም ታረቁ😢😢

  • @seadamuhammed7252
    @seadamuhammed7252 3 месяца назад

    ትልቅ ሰዉ ለዛ በለዉ ነገር ነዉ የሚመከረዉ አክስትየዋ ደሞ እደት ነዉ የማደረጋት ደሞ የጀግና ዘረ ትላለይደ የጀግና ዘረ በሆነይ ነዋ ቀጥ ብላ እሱጋ የገባይዉ ኧረ ወዳ ተዉፊቅ ታቶዉን ባልገድፈህም አይዞህ ለማስጠፍት ሞክር

  • @user-ce4qh4vp4o
    @user-ce4qh4vp4o 3 месяца назад +6

    የአንድ ቀን ስህተት የዘላለም ስብራት አመጣ😢 ፍቅሯቺሁ ሳያልቅ መለያዬት ከባድ 💔

  • @user-zh6oi5rx2l
    @user-zh6oi5rx2l 3 месяца назад +42

    ቢሆንም አማች ይክበራል. ሶትዪዋ እንደዚህ መሆን የለባትም

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 3 месяца назад +3

    ትወናው በጣም ጥሩ ነው በርቱ ትችላላችሁ

    • @badrea36
      @badrea36 3 месяца назад +1

      በጣም 😂

  • @mghsw3508
    @mghsw3508 3 месяца назад +12

    ሴትዋ እንዴት ደረቅ ናት 😊እፎ ቶፊቅየ ኣይዞህ😢😢😢😢

  • @najaattube
    @najaattube 3 месяца назад +6

    ሲያስጠሉ በሰው ቀልብ መቀላድ የመዳም ቅመሞች የቶፊቅ መጫወቻ ከምትሆኑ ሰባቹን አንሱበት የሰው ክብር የለውም በኛ ነብስ እንዲህ እስኪጫወት አትፍቀዱለት ይበቃል የከዚህ በፊቱ

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና 3 месяца назад

      በትክክል ሲያስጠሉ እንደዚክ አይነቶችን ሰብክራይብ አሰባቸው መጫወቻ አደረጉን

    • @Neima2
      @Neima2 3 месяца назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭 ተረጋጋ​@@ሳቤላሳቢና

  • @hyatmhmed8103
    @hyatmhmed8103 3 месяца назад

    ለመጀመርያ ግዜ ኮመንት ፃፍኩኝ የቶፊቅ ጎደኛ ክርስትያን ብቻ ናቸው እንዴ

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 3 месяца назад +17

    ይህ ልጅ የሆን አሳዛኝ ነገር ነዉ

  • @zeynebhussen7556
    @zeynebhussen7556 3 месяца назад +29

    ቶፊቅ ሶፊን ብትረሳት እደት ሀይማኖትህን ትረሳለህ በእስልምና ክልክል ነው ንቅሳት ተሳስቸ ነው ይላል እደ😂😂😂😂

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz 3 месяца назад +8

    ሴት ልጅ ቶሎ አትቆርጥምጅ ተቆረጠች የበፊቱን ፍቅርኳን እደ አለፈ ጦርነት ነው እምታሥበው እባካችሁ ወንዶች የሴትን ልብ ላለመጉዳት ሞክሩ😢

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 3 месяца назад +6

    ሶፊ እድል ትስጠው የምትሉ ❤❤❤

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl 3 месяца назад +19

    ቶፋ ይመችክ መኪና እስትገዝ ሸቅል አደራ ሚገርም መኪና ግዛ❤❤❤❤❤

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g 3 месяца назад

    ይሄ ድራማ ክፍል ስንት ነው ተዋናዬቹ በጣም አሪፊ ናቸው የዚህ መጨረሻ ክፍል እርጉዝ ሆና ትመጣለች እንጠብቅ

  • @hejueu
    @hejueu 3 месяца назад +6

    ፊደወውን ላይክ የምታረጉ ሠወቺ ጢነኛ ናቺሁ ግን ምሥኪን እህቴ ከዜህ ከተረገመ ልጅ ጋር መቸነውየተዋወቀቺው ተጫወተባት ከሰው አገር ወደሠው አገር አከራተታት ይኸን ሁሉ ግዜ ዝም ከሜል እውነቱን ቤነግራት ሒወትህ ሁሉ ፕራክ ይሁን አደለም በሷ በኛም ተጫወተብን እኮ ቱ 😭

  • @TestTwo-o5v
    @TestTwo-o5v 3 месяца назад +8

    የዛሪከቶፊቅየሄደውልጅአይችል ጆ ይሻላልየምትሉ

  • @Swedaa
    @Swedaa 3 месяца назад

    አረ እንደ እረኛዬ ደራማ አጠለጠላቹን የመጨረሸው ነገር አሳዉቁን ሳፊ ምን ሆነች ደረሳቹባት ወይሰ በረረች አረ የወሬ ጥማት እቅልፈ ከለከለኝ 🙈🙈🙈🤣🤣🤣

  • @MonaMona-se4yp
    @MonaMona-se4yp 3 месяца назад +103

    በቃህ ሰብር አርግ የቻልከውን ሞክረሀል የምትሉ ላይክ አርጉ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ደምርኝ🎉

    • @ExcitedFlower-jk6oj
      @ExcitedFlower-jk6oj 3 месяца назад

      ደምሪኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      @@ExcitedFlower-jk6oj ደመርኩሽ፣ሁቢ፣አንችም፣ደምሪኝ

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 3 месяца назад +12

    የመዳም ቅመሞች አላህሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ወቶተመቅረት ይጠብቀን ያረብብ

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd 3 месяца назад

    ወይኔ እኔ መጀመሪያ ፕራክ እደሆነ ገምቸ ነበር ግን ፕራኩን እየጎተተ ቀን በጨመረ ቁጥር እውነት አሥመሠለው
    ግን ሦፊም እኛ ጋር ፕራክ ሁናነው ወይሥ እኛን ተባብራ ፕራክ እያደረገችንነው ?
    ይገርማል እደዚህ በተመልካች መቀለድ ወላሂ ያሥጠላል
    እኔ በጣም ተናድጃለሁ እናተሥ ተመልካቾች ?

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 3 месяца назад +4

    ሶፊዬ አንድ እድል ትስጠው እባኮት አንድ እድል ትሰጠው አስታርቁልን በቃ እነሱ ፍቅር ካለ መገናኘታቸው አይቀርም ግን ቶፊቅ ታገስ ታገስ ትግስት ጥሩ ነው

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 3 месяца назад +28

    ድራማው መቸነው የሚልቀው😂😂😂😂😂ትልቋ ሴትዬ እንኳ በዚህ እድሜወ ፖራንክ😂😂😂😂

    • @user-vb8oo8kr1t
      @user-vb8oo8kr1t 3 месяца назад +2

      ብር ሽጧቸዉ የለ😢

    • @Suhair100-if1vz
      @Suhair100-if1vz 3 месяца назад

      ፕራንክ አይደለም እዉነት ነዉ እኮ

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 3 месяца назад +3

      ድራማ መሆኑ በደብ ይታወቃል ለማ ያውቁት ይጫወቱ ባቸዋል
      ውነትከሆነ
      ሶፊ እናትና አባት የላትም እደ ባልና ሚስት ሲጣላ እደ ዚህ ነው ሽምግልና የሚከደውእደዚህነውደ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@wynitomohy1775ወላሁአለም🎉ደምሪኝ🎉

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@Suhair100-if1vzደምሪኝ🎉

  • @fozyayoutube1140
    @fozyayoutube1140 3 месяца назад

    ቆንጆ ሽቀላነዉ ቤት ወይሥ ሠኪና ለመግዛት ያሠባችሁት

  • @ZaynabZaynab-w4h
    @ZaynabZaynab-w4h 3 месяца назад +52

    ምን አይነት ሰዎች ናቸው ለሰው ክብር የላቸውም አክስትዮው 😢😢😢ምንም ብብድል እንደዚህ

    • @TemimaNasir-cv2jw
      @TemimaNasir-cv2jw 3 месяца назад +1

      ዉድ ደሚሪኝ

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah 3 месяца назад +1

      አይባልምውደቢሆንምልጅበጣምስላበዛውቤተሰብተቀይመውነውምክኒያቱምእሷእያለይበሌላሴትተነቅሶሲመጣያናዳን

    • @marakiyoutube
      @marakiyoutube 3 месяца назад +4

      ፕራክ መሰለኝ እኔስ ግን አክስቲቱ በዚህ ልክ መናገር አልነበርባትም

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 3 месяца назад

      ​@@marakiyoutubeእኔምመሰለኝ፣ደምሪኝ🎉

    • @Temre-ye3ic
      @Temre-ye3ic 3 месяца назад

      እሱሳ ክብር አለዉእደ እኳንም ተናገራችላት

  • @የዪቱሁበርድረማመቼያልቅይ
    @የዪቱሁበርድረማመቼያልቅይ 3 месяца назад +37

    ከሜረ መኑዋ ሶፊ ናት የምትሉ ለይክ አድሩጉ!!

  • @BezawitJenber
    @BezawitJenber 3 месяца назад

    እኔ እምለው ቶፊቅ ከሶፊ አክስት ቤት ሲሄድ ነጭ ሱሪ ነበር የለበሰ እሪፖርት ሲደርስ ግን ሌላ ሱሪ ነበር የለበሰው እየሮጠ ነበር የሄደው ሱሪውን የት ቀየረው
    የድራመውን ርዕስ ምን አላችሁት ?
    ማነው እንደኔ የለበሰውን ሱሪ የተመለከት 😅😅😅

  • @user-rm6hz4sk3j
    @user-rm6hz4sk3j 3 месяца назад +13

    ቲሺ አሮጌታ እንዴት ነው የሚያርጋት በፍጣር ስም እንዳንቺ ቂሌታም አይቼ አላውቅም በስማም😢😢😢😢

    • @azeb4321
      @azeb4321 3 месяца назад +1

      ደምሪኝ ውዴ

    • @hndiyaalemu2330
      @hndiyaalemu2330 3 месяца назад +1

      Kkkkkk

    • @user-rm6hz4sk3j
      @user-rm6hz4sk3j 3 месяца назад +1

      አያስቀም ማራምን አናዳኛለቺ እሳም እኮ ልጂ አላት እንደዚክ ማለት የለባትም ምክንያቱም ነገ በኔ ማለት አለ እኮ

    • @ahmedabufaris100
      @ahmedabufaris100 3 месяца назад +1

      ጭራሽ ተሞላቀቀችበትኮ ይህንን ምስኪን እኔማ ደሜን አፈላችው አሮጊታ

    • @user-rm6hz4sk3j
      @user-rm6hz4sk3j 3 месяца назад

      ተዋት ነገ በልጃ ታግኛዋለቺ ያውም ሴት ልጂ ነው ያላት እናቴን እኔ የኔ እናት ብታያት በስማም እምትላትን ሳስበው ይግርማኛል

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 3 месяца назад +13

    አረ አይባልም ምን ልታረግ መጣህ ይህን ያህል ተጨካክነናል ማለት ነው ሶፊ ግን ባልሽ ቢሆን የባል ሀቅ እንዲ ነው 😂😊😊😊😊

  • @yummyblackafrica
    @yummyblackafrica 3 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ትወናችሁ ደስ ይላል

  • @Bireeyemariyamlij
    @Bireeyemariyamlij 3 месяца назад +17

    ማነው ቶፊቅ እንደኔ ያሳዘነዉ ሶፊም ታሳዝናለች ግን ከባድ ነዉ ይቅርታ የማይሽረው ጥፋት የለም ሶፊዬ የኔ ቆንጆ

    • @user-ry7gc6bd7v
      @user-ry7gc6bd7v 3 месяца назад +1

      ይችሉበታል ትወናውን 😂😂😂😂የመዳም ቅመሞችየ አብሽሩ የሁሉ አጃቢነን መቸም

    • @TamratTube67
      @TamratTube67 3 месяца назад

      ደምሩኝ ውዶችየ

    • @fusr.4440
      @fusr.4440 3 месяца назад

      ድራማነውወሢጅምር

  • @jemila51
    @jemila51 3 месяца назад +6

    ግን አክስቷ በጣም ንግግሯ ይደብራል ተይቅርታ የበለጥ ምን አለ ይቅርታ የማያደርጉለት 😮😢

  • @FatmaH-g7m
    @FatmaH-g7m 3 месяца назад

    እር ባክህ በጣም ነው እምታግዘው ሲጀመር የሶፊን ስሜት ማንም አልተርዳትም የሶ መጎዳት ይበልጣል ሶፊየ ከልብ እንወድሻለን 😢

  • @Hana-l2m
    @Hana-l2m 3 месяца назад +17

    እርእስ የለውምጅ ድራማ ነው በዚህ ድራማ ብር ሰርግ ዴግሰው ይጋቡበት የምትሉ እስኪ

  • @زينةبلال-ه8ش
    @زينةبلال-ه8ش 3 месяца назад +20

    እኔ ግን ወላሂ ቶፊቅ ያሳዝነኛል ጥፋተኛ ነው ግን ይታርቁ

    • @سعادهعلي-غ1ي
      @سعادهعلي-غ1ي 3 месяца назад

      አወ ግን የበልው😢

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 3 месяца назад

      Yblwe cemlka😂😂😂😂 hram ceras tato😊​@@سعادهعلي-غ1ي

    • @Maryam-qb8jg
      @Maryam-qb8jg 3 месяца назад

      እኔም አሳዘነኚ ወላ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 3 месяца назад

    ልጁ ዲሮሚ አህየናው ዘልዘለ ናው ሁሌት ሴት ናው ታዲያ የሚወደ በፊት ከማሪናጋር ዲረማ የሰሩብናበር አሁን ደሞ ከሶፊ ጋር ጀማሩ ደገረገች ጀግናሴትናት

  • @mlimezewede6613
    @mlimezewede6613 3 месяца назад +25

    ሴትየዋ እንደትልቅ ስው አይደለችም ነገረኛ ንቀት አለባቸው!!