ልዩ የበዓል ዝግጅት -ብዙ ሳቅ ከሸገሮች ጋር Weyni Show 10

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 789

  • @abiyt7131
    @abiyt7131 4 года назад +71

    weyno pls. Keep it up... it was funny of the all time. Thanks for giving a wonderful time.

  • @አላህበቂዬነው-ገ3ጠ
    @አላህበቂዬነው-ገ3ጠ 4 года назад +183

    በየአካባቢው የሸገር ልጆች መሰባሰብና ማህበር ብንመሰርት ጥሩ ነው የሸገር ልጆች ውዶችናቸው።

  • @bheembheem3111
    @bheembheem3111 4 года назад +71

    ምንም የክፍለ ሀገር ልጅ ብሆንም አዲስ አበባን በማወቄ በጣም ነው ደስ የሚለኝ የአዲስ አበባ ልጆች በአይን ሲግባቡ ነው በብዛት የማያቸው በዛ ላይ ከአንድ ሰፈር አንድ ሰፈር ስሄድ አቀራረባቸው አንድ አይነት ነው በፍቅር ነው የሚቀርቡህ ሰላማቹ ይብዛ ያራድዬ ልጆች

  • @abel8835
    @abel8835 4 года назад +89

    ወይኑዋ በርቺ
    የአዲስ አበባ ልጆች ብሄር የለንም
    እንደዛ ነው ያደግነው አገር ብቻ ነው ያለን
    ፍቅር እንግዳ ተቀባይ ነን

  • @ኢትዮጵያአንችየትውልዴሃገ

    ወይንየ በጣም ነው ምዎድሽ ምክንያት ያራዳ ልጆችን ስለምሠበስቢ ገና በስፖንሰር እናይልሻለን እንኳን አደረሰሽ

  • @alo2428
    @alo2428 4 года назад +42

    የሸገር ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
    እኔም የሸገር ልጂ ነኝ ሸገር ናፊቃኛለች
    በጣም ነው የምወዳችሁ ።

  • @halimaibrahim2554
    @halimaibrahim2554 4 года назад +42

    ይሄ ብሮግራም በጣም ሰፉቶ በያካባቢው ያለው ፍቅር እዳሚያሳየን በለሙሉ ተስፋነን

  • @የጌቶችጌታአማኑኤል
    @የጌቶችጌታአማኑኤል 4 года назад +12

    ቃል የለኝም እንደኛ ናቹ የሸገር ልጆች የዋህ ፍቅር ናቹ አቦ ይመቻችሁ አዲሱ አመት ፍቅር በፍቅር ይሁንልን

  • @haileendeshaww
    @haileendeshaww 4 года назад +25

    በመሸሻ ሞት ቆንጆ ቆይታ ነበር!!!!!!!!እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን በሰላም በፍቅር የዛሬ አመት ያድርሰን .ሀገራችንንም ሰላም ፍቅር ይሙላልን በሽታውንም 2013 አያስገባው 2012 .ያስቀርልን በስደት ያሉትንም ለሃገራቸው ያብቃልን አሜን::

    • @ዳድቱንጋ
      @ዳድቱንጋ 4 года назад

      የቢራ ማስታወቂያ እየሰሩ ነዉ?እነ እሸቱ መለሰ ከክልል መተዉ ሀገሪቱን ሲያተራምሱ የሸገር አራዳ በቢራ እየተጃጃለ ለነገ መቆደንያ ይበቃል ።እረ አስፋው እስካሁን የአራዳ መገለጫ መጃጃል ሆኖ ሲቀር እስኪ እባክህ ሳትሞት ይህንን አመለካከት ቀይር።ሚድያ በእጂህ እያለ።

  • @getubest5016
    @getubest5016 4 года назад +35

    ይሄን የመሰለ ፍቅር የሆነ የ-'አዲስ'-አበባን ልጅ ማስቀየም ማስከፋት ማለት ትልቅ 'ሀጢያት' ነው ሰላማቹ ይብዛ 2013 እንደዚህ ፍቅር ሰላም ይሁንልን🙏💚💛❤

  • @enyishzewudu3625
    @enyishzewudu3625 4 года назад +21

    ወይ ስታምሩ በእውነት ሸገሮች ልዩ ናቹህ

  • @meritmerit2814
    @meritmerit2814 4 года назад +130

    ሸገር እኮ ይለያል ስንል በምክንያት ነው

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 4 года назад +7

    ወይኒ ሾውን በጣም እወደዋለሁ። ይበል ቀጥይበት እላለሁ። የአዲስ አበባ ልጆች በጣም ፍቅር ናቸው። ጨዋታቸው ለዛ ያለው፣ የማይጠገብ ፣ፍቅርን ፣ መተሳሰብን እና አንድነትን የሚያሳዩ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ናቸው።

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 4 года назад +11

    ወይኔ የሰፈሬ የካዛንቺስ ልጆች ሁላችሁም ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን

  • @bitalbital2162
    @bitalbital2162 4 года назад +6

    ውይ እንደው ምንም ቢሆን አራዳ ይግደለኝ ጌታ የሸገር ልጅ ውስጤ ነው ሰላማችው ይብዛ።

  • @lidiylidiyethiopia2964
    @lidiylidiyethiopia2964 4 года назад +2

    ያአዲስ. አበባ. ልጅ. መሆን. እኮ. ቢ ኤ ች ዲ. እዳለህ. ቁጠረው. ምርጦቼ ዘመናቹ. ይባረክ

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ፐ4ጰ

    የሸገሮች ልጆች ጨዋታ አዋቂ ኢትዮጵያዊነት የገባችሁ ምርጦች ናችሁ 💚💛❤️👏

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 4 года назад +16

    የአዲስ አበባ ልጅ ብሔር የለውም 💚💛❤️

  • @tadyosgu711
    @tadyosgu711 4 года назад +63

    አቦ የአዲስአበባ ልጅ እኮ ፍቅር እኮ ነው ስንቱን አሰልጥኖ ስንቱን ተቀብሎ አሁን ግን we need to stand together ባጎረስኩ እጄ ተነከስኩ ሆነ ።የአዲስ አበባ ልጅ እኮ ጨዋታው ይበቃል ሰምታቹሀል

  • @haileysussfkire8030
    @haileysussfkire8030 4 года назад +2

    የሰፈሬ ልጆችን በሱፈቃድና ኤፍዬ ስላየሁዋችሁ ደስ ብሎኛል የጨዋታ አድማቂዎች ናችሁ በተረፈ ደሞ መላው የአዱገነት ልጆች ፍቅርንና ጨዋታ አዋቂዎች ተግባብቶ ተዋዶ መኖርን ከዘር ከብሄር የጸዱ የአንዲት ኢትዮጵያ ምሳሌዎች ይመቻችሁ

  • @tesfayehassen9867
    @tesfayehassen9867 4 года назад +8

    መልካም አዲስ ዓመት ያራድዬ ልጆች 🙏🙏🙏🙏🙏እናንተን ባየንበት አይን የማንም ገገማ ሲምቦጫረቅ ሳይ ደሜ ይፈላል! ኑሩልን ✌✌✌

  • @shimeleswelede3054
    @shimeleswelede3054 4 года назад +2

    ምነው የልደታ ልጆች አልተጋበዙም ምርጦች ናችው ይመቻችሁ መልካም በዓል

  • @የማርያም-ገ1በ
    @የማርያም-ገ1በ 4 года назад +5

    አቦ የሸገር ልጆች ኑሩልኝ የመጨርሻ ነው የናፍቃችሁኝ ኡፍ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 года назад +6

    የእኔ ማሮች ደስስስስስስስትሉ በማርያም እነዚያም አራጆች ከብቶች ከናተይማሩ ፍቅር አይለያቹሕ መድየ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +3

    አቦቦቦቦ ይመቻችሁ የአዲስ ልጆች ልዩ ናቸዉ ስንል በምክኒያት ነዉ 😅😅😅😅😅😅👌😍😍😍😍😍😍😍😍💚💛❤👌

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    ያራድዬዎቹ እንኳን ለአዲስ አመት በአል አደረሳቹ አቦ ምችትችት ይበላቹ ይሄነዉ ኢትዮጲያዊ ማለት ፈጣሪ ዘረኞችን ያጥፉልን ሁሌ ሰላማችን ፍቅራችን ይብዛ ሁላችሁንም ዉድድድድድድድ ያገር ልጅ 💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻💋💋💋💋💋💋💚💛❤

  • @markethiopia5855
    @markethiopia5855 4 года назад +4

    ወይንዬ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው እንደዚህ የሸገር ልጆችን በፍቅር ማሰባሰብሽ ይቀጥል ያልደረስሽበት ሰፈር ደሞ አንደም ትደርሺና ሁሉንም እደምታገናኚ አምናለሁ በርቺ መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ ሰላም ለምንወዳት ኢትዬጵያ አገራችን እመኛለሁ ሰላም ሰላም ሰላም

  • @ፍቅርያአሸንፋል
    @ፍቅርያአሸንፋል 4 года назад +2

    ይሄ ነገር እኮ ድሮም ነበር የነበርነው እንመስክር አሁንም ለወደፊትም እንዲኖር የፍቅር አምላክ ለዚህ ፈራ እግዚአብሔር የሌለው ለዚህ ትውልድ ልብ ይስጥልኝ ይህን አይተው መንፈሱ ይጋባባቸው ⛪️ + 🕌 = 💚💛❤️🍀🌼🌺

  • @እዩየንጉስክርስቶስልጅነኝ

    ወይኔ ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳችሁ ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ አመት ዘረኞችን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ቸሩ መዳኒአለም አባቴ ❤

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 4 года назад +23

    እኛ ሽግሮች ፍቅር ነን እውነት ኑርልኝ
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @Habesha-t5w
    @Habesha-t5w 4 года назад +2

    ወይኔ ሸገርዬዎች ውስጤ ናችው ምችት ድልት ይበላችው የኔ አንደኞች ሁሌም ሸገር ፍቅር ናት ♥♥♥

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 года назад +5

    ወይኒዬ የምርጦች ምርጥ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን አዲስ አበባ ማለት ይሄ ነው እወቁት ፍቅርርርር ብቻ

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 4 года назад +2

    ወይን የ እንኳን አደረሰሽ፥፥ አዲሱ አመት የስኬት ይሁንልሽ፥፥
    ጎበዝ ሆነሻል በጣም፥፥ የአድማጮች ሀሳብ መቀበል ትልቅነት ነው፥፥
    እንወድሻለን፥፥
    ኤፍሬም ደስ የሚል ሰው ነው፥፥ ደስ የሚል ብራንድ ነው፥፥ ሁሉም ምርጥ ናቸው፥፥

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 4 года назад +2

    በቃ የትም ተወለዲ አዲስ ላይ እደግ አራዳ ብቻ ወይኒ ሾ የምር ምርጥ ነገር ነው እንኳን አደረሳቹ ምርጦቼ አዲስ አበባነት እዲ ነው💚💛❤💪

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 года назад +5

    ምርጥ ፕሮግራም ወይንዬ የአዱ ገነት ልጅ
    እንደዚህ ነው። ሰፈር እንጅ ዘር የለውም።
    እንዲህ ነው ያደግነው ጎረቤት ቆንጥጦን።
    ወይንዬ እናመሰግናለን።

  • @rahmaali9544
    @rahmaali9544 4 года назад +12

    ውይንየ ውላሂ ኮሜንት መስጥት አልውድም ግነ ገና ላንች ስስጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል

    • @onelove7063
      @onelove7063 4 года назад

      ሚገርምሽ እኔም አለወድም ግን ለኔ ስጪኝ

  • @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ
    @ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ 4 года назад +2

    በጣም ደስስስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ለአገራችን ስላም ለህዝባችን ፍቅር ይስጠን ፈጣሪ

  • @mihretzegeye2494
    @mihretzegeye2494 4 года назад +4

    ወይኒ! እንኳን አደረሠሽ! አገራዊ አመለካከት ያለው ፕሮግራምሽ በጣም ደስ ይለኛል! ከባህር ዳር

  • @MerryAlebachew26
    @MerryAlebachew26 4 года назад +5

    አቦ ይመቻችሁ። እኛ የሸገር ልጆች ዘር፣ ሀይማኖት ሳንለያይ እንደዚህ ነው ተዋደን ያለነው። ነፍፍፍፍ አመት ኑርልኝ አቦ

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 4 года назад +3

    መልካም አዲስ አመት ይሁንልን💚💛❤ የሸገር ልጅ እደዚ ነው ይመችሽ ወይኒ

  • @hayutube6087
    @hayutube6087 4 года назад +14

    ተማሩ ፍቅር ከሸገር ተክለ ሀይማኖቶችንም አቅርቢልን ሰፈሬ 😍😍

  • @workinehg.3649
    @workinehg.3649 4 года назад +6

    ወይኒዬ ከሁሉም በላይ የሸገር ንጹህነትን ፍቅር ጨዋትን ልዩነትን ሳናሳይ አብሮ መኖር ምን አንደሆነ አነበብንና ደስ አይልም! ግን መተዳደርና መተሳሰብ ጥሩ ነበር።

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 4 года назад +79

    የአዲስ አበባ ልጅ ማለት ከየትም መጥቶ አካባቢውን አለማምዶ በሠውነቱ ሠውን ተቀብሎ የሚደባለቅ ማለት ነው።

  • @ethio6811
    @ethio6811 4 года назад +2

    ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ የቲንሽዋ ኢትዮጵያ የሸገር ልጆች።
    ለተከፋ አፅናኝ ደራሽ ለቸገረው
    ብሔርና አጥር ክልል ከማይለየው
    ትውልዴ ከዛ ነው ካራዶቹ መንደር
    በኢትዮጵያዊነቱ ከማይደራደር።
    የትም ተወለድ አዱ ገነት ላይ እደግ
    😍😍😍😍💚💛❤️

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 4 года назад +2

    እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም አሸጋገራችሁ::
    እግዚአብሔር ይሄን ፍቅር ሁሉም ሰው ላይ ይጋባ ዘንድ ምኞቴም ፀሎቴም ነው :: ፍቅር ያሸንፋል ::💚💛❤️
    ድሮስ አዲስ አበቤዎች ብሄር ሀይማኖት ክልል የማያውቅ ውብ ትውልድ!!!!!

  • @jemalabdurehman2551
    @jemalabdurehman2551 4 года назад +4

    ወይኒ እውይ ምርጧ።ዝግጅትሽ ከአዝናኚነቱ ባሻገር ለወጣቶቹ ፍቅር ፣ የኢትዬጵያዊነት ስሜታቸውን የበለጠ ለማሳደግ ያግዛልና በርች ቀጥይበት።በፊልሙ አለም ጠፋሽ።

  • @elzaethiopia4012
    @elzaethiopia4012 4 года назад +2

    ሸገሮች መታደል ነው ጌታን እናመሰግናለን ወይንዬ

  • @maedotyebekal5150
    @maedotyebekal5150 4 года назад +10

    የአራዳ ልጆች ይብቃን እየቀለድን ሀገር ማስቀማት ጨዋታው ያምራል የመጣብን ችግር ግን ቀላል ስላልሆነ አዲስ አበባን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ማዳን አለብን፡፡ ሰገጤው ሰግጦ ሀገር ከመገነጣጠሉ በፊት፡፡

  • @yeteddyeadinakey1738
    @yeteddyeadinakey1738 4 года назад +1

    እንኳንም የሸገር ልጅ ሆንኩ ያራዳ ልጆች ምችት ይበላቹ ፍቅርና ሰላም ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ

    • @rekikaemiro8844
      @rekikaemiro8844 Год назад

      የእውነት አዲሰ አበባ መወለዴን የበለጠ አሁን ላይ ወደድኩት

  • @addis2653
    @addis2653 4 года назад +6

    ብሉ ጠጡ ነገር አታምጡ ብቻ ነው አዱ ገነት የምርጦች ማንቼ አሱ እና ሂችን ፉገራ አትንሳን አንድነት አይንሳን.

  • @getahuntento2476
    @getahuntento2476 4 года назад

    ወይኔ የሸገር ልጆች ስወደችሁ ይህ ብሔር የሚል አስተሳሰብ እስከምጠፈ መታገል አለባችሁ። እናንተ የነጌ ኢትዮጵያ መሠረት ናችሁ።
    ኢትዮጵያ ትቅደም ዘረኝነት ይውደም።ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰለምሽ ይብዛ!!!

  • @alshamsi1230
    @alshamsi1230 4 года назад +8

    ይመቻችሁ ምርጦቼ❤❤የአዱ ገነት ልጆቼ ውስጤ ናችሁ ❤

  • @konjo7249
    @konjo7249 4 года назад +2

    አቤት የአዲሳበባ ልጆቺ እንዴት አብሮነት ያምርባቹዋ 😍😍😍😍😍

  • @Deziafrica
    @Deziafrica 4 года назад +1

    በእውነቱ ቃላት የለኝም፤ህብረት፣አንድነት፣መተሳሰብና መፈቃቀር እንዴት እንደሆነ ትምህርት ያገኘሁበት ስብስብ ነው።ከ20ዎቹ ዓመታት በፍት የነበረችው ኢትዮጵያ በእናንተ ትመሰላለችና አጠናክራችሁ ቀጥሉበት፤ዘለዓለማዊ ፍቅር ከናንተ ጋር ፀንቶ ይኑር፤ፀሎቴ ነው !!

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 года назад

    እንዲህ ንገሩልን ለዘር ቆጣሪዎች በጣም አዝናኝ አስተማሪ ተባርኩ ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጲያውያ ዎውውውው!!!

  • @elizabethseleba5196
    @elizabethseleba5196 4 года назад +7

    ደስ ስትሉ እንዲሁ እንዳላችሁ እይለያችሁ "ብዙ"

  • @habtamuayele7046
    @habtamuayele7046 4 года назад +3

    እዱ ገነት ይለያል ሲባል በምክንያት ነው ያገሬ ልጆች ሁሌ ደስተኛ ሁኑልኝ የሰላም የፍቅር ያንድነት ዘመን ይሁንልንዘረኝነት ይውደም

  • @RitaRita-eu5wc
    @RitaRita-eu5wc 4 года назад +2

    ምንጊዜም የሸገር ልጆች 💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ኑሩልኝ

  • @ruthkebede4159
    @ruthkebede4159 4 года назад +2

    የአዲስ አበባ ልጅ በመሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ አዱ ገነት ትለምልምልኝ

  • @ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ

    ሸገሮች ምርጦች ናችሁ

  • @yonnaszegeye1233
    @yonnaszegeye1233 4 года назад +5

    ወይኒ ፕሮግራምሽ ምርጥ እና ምርጥ ግን ሁሌም ታሳጥሪዎለሽ ፣ትንሽ እንኳን ረዘም ብታደርጊው አሪፍ ነበር ለማንኛውም ያአዲስ እበባ ልጅ ባልሆንም ስሜታቸውን ፍቅራቸውን ግን በጣም ነው የምጋራው ፣የማይጠገቡ ሆነው ነው ያገኘኃቸው !!

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 4 года назад +1

    ትክክል የትም ተወለድ አዲስ አበባ እደግ😍😍😍😍😘😍😍😍😍😍😍

  • @henokworkuwasse3953
    @henokworkuwasse3953 4 года назад

    ወይኒየ ይመችሽ አቦ ከምር ምርጥ እና አንደኛ ሸው ነው የሸገር ልጆችን አሳይተሽናል ምርጦች ናቸው ተመችተውናል ይበልጥ ሰፋ ብሎ ሃገራዊ ብታደርጊው እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ሁሉም ቦታ ተጫዋች ወጣቶች አይጠፉም እና ሰፋ አድርገሽ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ወጣቶችን እንደምታሳይን አምናለሁ ብሔርና ዘር ሚቆጥሩ ወጣቶችን ይቀይራል ሸገሮች ግን ይመቻችሁ 👌👌👌

  • @binicode4221
    @binicode4221 4 года назад +1

    Wow. I was not born in addis.but when i see all these men. I wish i was born in addis.

  • @zenashtesfaye8407
    @zenashtesfaye8407 4 года назад +2

    በጣም ደስ የሚል ህብረት በጣም በጣም አናመሰግናለን ጥሩ የሆነ ፕሮግራም ነው ከዚ ቀጥሎ ደግሞ ወደ ክልል ማግናኝት ነው አናንተ ደግሞ ወጣቶች ወደ ክልል በሕህብረት ስሩ 🎊🎉🎊🎉❤

  • @konjotezeta9712
    @konjotezeta9712 4 года назад +1

    ስለእውነት በጣም ነው የምታምሩት ፈጣሪ በፍቅር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ሸገሮቼ ምንም ጊዜም አንደኛ❤😍

  • @yishaktaddesse3789
    @yishaktaddesse3789 4 года назад +112

    የአዲስ አበባ ልጅ መሆን በራሱ እንደ መጀመሪያ ዲግሪ ይቆጠራል። ምን ታደርገዋለህ።

    • @ዳድቱንጋ
      @ዳድቱንጋ 4 года назад +5

      እነ እሸቱ መለሰ ከናዝሬት መተዉ ሀገሩን ሲቆጣጠሩት የሸገር አራዳ በቢራ ሰለባ ትጄጃላለህ

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 4 года назад +3

      ምድረቦርኮ

    • @helloethiopia8596
      @helloethiopia8596 4 года назад +1

      @@tpltpl1591 አረ ላሽ መቀሌም ገብተሽ የ አዲስ አበባን ልጅ ስታይ ያጉዋራሻል

    • @helloethiopia8596
      @helloethiopia8596 4 года назад +1

      @@ዳድቱንጋ ቱንጋ ነህ ማንጉዋ የቅናት አስመሰለብህ

    • @tpltpl1591
      @tpltpl1591 4 года назад

      @@helloethiopia8596 አንቺደቆሮ፡ፊንፊኔየኦሮሞናት፡እስካለሽተቀመጪ፡ስትባረሪትባረሪያለሽ፡አንቺቆማጣ

  • @HilinaT
    @HilinaT 4 года назад +2

    ወይኖ በርቼልን እነዚህን ልጆች እጅግ ብልሆች ናቸው በየሰፈራቸው ብዙ ለውጥ ማምጣት ይችላሉ !!!

  • @user-vg7yk5fw2t
    @user-vg7yk5fw2t 4 года назад +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል አዲስ አበባ በርቱ በርቱ ህብትታቹ የሃገር ውበት ናቹ

  • @tsehayhgiorgis7791
    @tsehayhgiorgis7791 4 года назад +5

    ምችት ይበላቹ የሸገር ልጆች በያላቹበት❤

  • @የእናትፍቅር
    @የእናትፍቅር 3 года назад

    አይ የእዲስ ልጅ መሆን ይህን ጨዋታ የናፈኩት የአዲስ ልጅ ፍቅር ጨዋታ ሌላ ክፋት የለውም ይመች የአራዳ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 4 года назад +2

    የትም ተወልደን እንኳን አዲስ አበባ ላይ አደግን ❤

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 года назад +2

    የሸገር ልጅ ቤዘገብ ፍቅራቸዉ አያልቅም የኔዉቦች ኑሩልኝ

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 4 года назад +1

    የአዲስ ልጆች ስወዳችው 👍😘ፈሌ ቻይኒ
    የሰፈሬ ልጆች ስላየዋችው ደስ ብሎኛል 🌹💋

  • @tigistfiseha2087
    @tigistfiseha2087 4 года назад +2

    የአራዳ ልጆች ኑሩልኝ እኛ ሸገሮች እንዲ ነን ፍቅር ብቻ ዘረኝነት የሌለን ጨዋታ ሳቅ በአንድ ቀን ተያይተን ምንግባባ እኛ ሸገሮች ብቻ ስለሸገር ምንም ማለት አትችልም ሸገሮች ፍቅር ነን ስንል የውነት ነው ፍቅር ንን

  • @ritafisum430
    @ritafisum430 4 года назад +3

    እነዚህን ፍቅር የሆኑ የሸገር ልጆች ባየአይናችን በአዲሱ ዓመት ዘሮኞችን አያሳየን

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 4 года назад +7

    የቃልየ አድነቂነኝ ግን መጠጡን ብትቀይሩት ሀሪፈነው

  • @bizu_gize
    @bizu_gize 4 года назад +5

    ሸገርዬ ውድድድድድ በጣም ታምራላችሁ ወይኒ ደግሞ ይመችሽ ያራዳ ልጅ

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 4 года назад +20

    ልዩ ናቸው ሸገሮች ቀልድ ብቻ....
    ቀለል ብለው ነው ቢኖሩት...

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 4 года назад +6

    ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በተለይ ቃልአብ ጨዋታ ትችላለህ

  • @zabera600
    @zabera600 4 года назад +2

    ውዶቼ እወዳቹሀለው❤❤❤እንኳንም ከናተ መሀል ተወልጄ አደኩኝ ሸገርዬ እንለያለን እኮ ያራዳ መፍለቂያ የፍቅር መሰረቷ ሸገርዬ እናቴ❤ወይንዬ እረ ከአንዱጋር አጣብሺኝ ፎንቃ ነገር ናቸው

  • @bsttr8846
    @bsttr8846 4 года назад +2

    Wow I missed back home 🏡 thank you so much no matter were you live nothing like birthplace .

  • @mokemisgna6785
    @mokemisgna6785 4 года назад +4

    betam des yilal. Love you from Sweden

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 4 года назад

    ፍቅር እኮ ደስ ይላል እባካችሁ እባካችሁ ጠብ የምታስቡ ሰዎች ከነዚህ ሰዎች ተማሩ ምንም አይጎልባችሁም ማትረፍ የሚቻለው ከፍቅር ነው ኑሩልኝ አራዳ ማለት እንዲህ ነው ወይኒ ይመችሽ መልካም አዲስ አመት💐💐💐

  • @leulekalzeleke7490
    @leulekalzeleke7490 4 года назад

    የእርፍና ጥግ የአንደነት ተምሳሌት ሸገር🙌 እንለያለን!

  • @tadalutasaw1974
    @tadalutasaw1974 4 года назад

    እወነት በጣም ደስ ትላላችዉ እመቤቴን ፍቅር ናችዉ ይመቻቹ አቧ ይህ ነዉ አንድነት ጆሮ ያለዉ ልብ ያለዉ ይበል

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 4 года назад +3

    HAPPY NEW YEAR all ..thank you so much the best show ever👍 we love you...you make my day

  • @newb5436
    @newb5436 4 года назад +50

    አራዳ ሰፈር እንጅ በህር የለውም ስታምሩ

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 4 года назад +2

    እኛነን እኛ የአዲስ አበባዎቹ
    የእማማ ኢትዮጵያዬ ምርጦቹ

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 4 года назад

    It's true we're the same people all ehtopain l.m so prwed off you guys God bless you all happy new year l.m from Addis Ababa to one love for all ehtopain people God is love tanks good job

  • @lolahussein6175
    @lolahussein6175 4 года назад +2

    ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @yohnneshunde8261
    @yohnneshunde8261 4 года назад +3

    I am crying we are are like this adugenet........

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 4 года назад +1

    ሀገር ማለት ብሄር ሳይሆን ሰው ነው ፡
    የትም ተወለድ፣ አዲስአባ ላይ እደግ
    በዘር ሳይሆን ሰው በመሆን መርህ
    ትኖራለህ💚💛❤️👍🏾👍🏾👍🏾

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 4 года назад +2

    በጣም ታወራላችሁ ዕድሜ ከጤና ጋር ያውላችሁ በርትው አይዟችሁ

  • @enatbabey2776
    @enatbabey2776 4 года назад

    እኔ የክፍል ሃገር ልጅ ነኝ ግን አዲስ አበባ ለአንድ አመት ቆይቼ ኦፍ በጣም ነዉ ደስ የሚሉት ምችት ነዉ የሚሉት ተመልሼ እሰከ ማያቼዉ ጉጉት ነዉ ያልኩት

  • @nagariteriba2203
    @nagariteriba2203 4 года назад

    ወይንዬ ሕይወትሽ ይባረክ!!!

  • @dr.natalimkassahun648
    @dr.natalimkassahun648 4 года назад +5

    Thank you weyinyeeeeee

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js Год назад

    በእውነት የነዚህን ዘመን አይቸ የአሁኑን ትውልድ ጋር ሳመዛዝን ይገርመኛል ወርቃማው ዘመን አልፏል አሁንማ ጓደኛህ ከቀረበህ ገንዘብህን ፣ሚስትህን፣እህትህን ፈልጎ ነው የዝንጀሮ ዘመን ገራሚ ነው እነዚህ ደስ ሲሉ ተባረኩ

  • @selamb6152
    @selamb6152 4 года назад +3

    Kaleye ur #1, U should have been an artist 😊

  • @shewitetensh2153
    @shewitetensh2153 4 года назад

    ወይኒ በጣም ልትመሰገን ይገባል የሸገር ልጆችን ሰብስበሽ እንደዚ ስላከበራቹ በጣም ደስ ብሎኛል የምቀኞቹን አይን እመብርሃን ትጋርድልሽ