ሞታል የተባለው ባለሀብት !! የተፍበትን ምክንያት ሌላ ጉድ ይዞ መጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #aradaplus ‪@ynserayne‬ ‪@Dukashow33‬
    __ ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Subscribe for more.

Комментарии • 454

  • @fetyaabdulwehab5739
    @fetyaabdulwehab5739 15 дней назад +121

    የልጁ እናት የሞተችበት ምክኛት የጀራ እናትዮ እና የባልዮ እጅ ያለባቸው ይመስለኛል የምትሉ 👍 ☹️😭

    • @user-uu4fb1gb4l
      @user-uu4fb1gb4l 15 дней назад +2

      እኔም እሱን ነው የማስበው

    • @user-wy2yd7oh3b
      @user-wy2yd7oh3b 15 дней назад +1

      ያተደበቀ,ምስጥርአለ,በደብ,ይጠረ

    • @GFg-uj2gv
      @GFg-uj2gv 15 дней назад +1

      ወላሂ እኔም ጠርጥሬለሁ ሥለዚህ ጉዳይሲነሣ አገሸገሻትኮ ይሄማ ማጣራት ይኖርበታል

    • @ExcitedNightSkyline-ev4eq
      @ExcitedNightSkyline-ev4eq 15 дней назад +2

      አሃ ይቺ ሴትዬ የልጁን እናት ገላለች ተንጣጣች እኮ አንተ ጀግና ጋዜጠኛ(ተሙ)እውነቱን በመፈልፈል አትታማም

  • @FatumaAli-co5vt
    @FatumaAli-co5vt 15 дней назад +107

    አሁንም ድብን ያለ ችግር አለ ይጣራ የምትሉ በላይክ አሳውቂ

    • @user-uu4fb1gb4l
      @user-uu4fb1gb4l 15 дней назад +2

      እዎ እናትየው የሞተችው በነሱ እጅ ይሆናል ሰውየውስ ሞተ ተብሎ እስከመቀበር ያደረሰው ምንድነው ንብረቱ የወንድ ልጅ እናት ይሆናል ሚስትየው ለምን በስሟ እረገችው ችግርማ አለ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 15 дней назад +75

    የወዱን ልጅ እናት ማን ገደላት የምትሉ😢😢😢😢 ይጣራ እውነት ተደብቃ አትቀርም ትወጣለች

  • @user-oo3im4sd1t
    @user-oo3im4sd1t 15 дней назад +70

    ልጁ ግን አሁንም ድርሻውን ወስዶ ራሱን ችሎ ቢወጣ መልካም ነው ሴትየዋ መሰሪ ሴት ናት ጋዜጠኛው ጣልቃ ባይገባ ኖሮ ልጁ ጎዳና ላይ ቀርቶ ነበር

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 15 дней назад +77

    አባትየው አሁኑኑ የእናቱም ሀቅ ካለ ጨመረህ የተፈጠረውን አይተሀል አትሞኝ ለወንዱ ልጅ የሚገባው ከካሳ ጋር አውርሰው ጨዋ ልጅ ነው

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 15 дней назад +1

      ❤❤❤❤ ደምሪኝ

  • @ועח
    @ועח 15 дней назад +41

    ይሄ ነገር በደንብ መጣራት አለበት የደበቁት ትልቅ ሚስጥር አለ 🙏🇪🇷

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 15 дней назад +112

    የ ዶክቶሩ ልጁ እናቴ የት ጋባቺ የምትሉት 👍👍👍

    • @user-zb6pb8gj8h
      @user-zb6pb8gj8h 15 дней назад +1

      እየጀመረ ነው እሚተወው ለምን እደው እንጃ።

    • @maymoona2094
      @maymoona2094 15 дней назад

      እኔም እየጠበኩነው

    • @user-bo5qy4ns6k
      @user-bo5qy4ns6k 15 дней назад

      እኔም ቸኩያለሁ እንደት እንደሆኑ ለማወቅ

  • @Alhtan
    @Alhtan 15 дней назад +77

    ሴትዮ ዋዛ ሰው አይደሉም ልጁ አብሮ የኖሩ እንዳሉ ነው የሚፈራው መዳኒት እንዳሰጥ ነው ፈራው እንጀራ እና መጥፎ ናት ልጁ አሁን የቤተክርስቲያን ልጅ ስለሆነ ነው ይቅርታ ለማረግ የወሰነው

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 15 дней назад +19

    አባትዮ ለልጁ ለወንዱ ድርሻውን መስጠት አለበት ልጁ የዋህነው እናም ለልጁ አሁኑ ድርሻውን ይስጠው የምትሉ

  • @user-xi3im2dn5q
    @user-xi3im2dn5q 15 дней назад +28

    የልጁን እናት የገደሏት ለሁለት ነዉ አባቱና እጀራናቱ በርግጠኝነት😢😢😢😢

  • @romangina5121
    @romangina5121 15 дней назад +14

    ልጅ ምንአይነት ሰነምግባር ያለው ልጅነው እጀራናቱ እደዛ በድላው ይቅርታ ማረጎ በጣም ጨዎልጅነውውውው ተባረክክክክ ❤❤❤❤

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 15 дней назад +36

    ተመስገን ለምን የመንትየዎቹን DNA ማታሰዉቀን እስኪ አሰዉቀን የምትሉ like

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 15 дней назад

      የነዛልጆች ነገር እኔም በጣም ጓጓሁ

  • @user-wl5ts9wu8k
    @user-wl5ts9wu8k 15 дней назад +14

    የልጁ እናት ንብረት መሆን አለበት ሴትየዋ የሸጠችው
    ባልየው እና ሚስትየዋ አንድ የሰሩት ትልቅ ወንጀል አለ
    የዛለታም ውጪ ሲል ሰውየው የንዴት አልነበረም ሲያስመስል ነው
    አሁንም የመጣችው ተነጋግረው ነው
    ልጆቹንም፣መንግስትንም፣ ማህበረሰቡን አጭበርብረዋል ሞቻለሁ በማለት ሰውየው ሚስት ባሌ ሞቷል በማተት ወንጀለኞች ናቸው
    አሁንም ልጁ ይጠንቀቅ ተመስገን እንዳያጠፉት ሴቷም ልጅ ታውቃለች ስታስመስል ነው
    ተመስገን እባክህ በእግዚአብሔር ልጁን ጠብቀው ሴትየዋ የዋዛ አይደለችም ብቻል የተጨጠው ሀብት የማን እንደሆነ መሰረቱን ብታጣራለት ለዚህ ልጅ በእውነት
    አባትየውም ለልጁ ሞራል አልተጠነቀቀም ጨካኝ ሰው ነው

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 15 дней назад +13

    ልጁ ሰርዐት ያለው በመልካም የታነፀ እንጀራ እናትም እህትም ሰክነትን ማሰተዋልን ተማሩ አሁንም ልጁ በጣም በተረጋጋ ሁኔታ ይፈታዋል እናቱን አጥቶ አባቱንም ማጣት የለበትም ❤❤❤❤

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 15 дней назад +23

    አሁን አባቱ ሲመጣ ጨዋጨዋ ያሰኛታል እኔበራሴ የልጁን ሀብት ያሳውቀው ነው የምለው ይቺ አረመኔ 👍👍👍👍👍👍

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 15 дней назад +41

    ገና ሰምቼ ሳልጨርሰው!እቺ ሴትዬ የሠራችው ስራ ይኖራል እናትህ ተበድላ ይሆናል ወንድሞቿ ያንገበገባቸው !!! አጎቶችህ ሲል አባትህ እናትህ ላይ የተሰራ ስራ ይኖራል ! በጤና አይደለም አጎቶችህ እየፈለጉት ያለው ሰውዬው የዋህ ነው ሴትዬይቱ ግን የሰራችው የኃላ ታሩክ አላት

    • @Seada4756
      @Seada4756 15 дней назад +3

      ገለዋትም ሊሆን ይችላል

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 15 дней назад +1

      @@Seada4756 ማን ያውቃል ሴትየዋ አጥምዳዋለች ሰውዬውን!ባለፈው ሲመጣ እንኳን ውጪ ሊለኝ ቀና ብሎ አይቷት እንደማያውቅ ቀልበሙሉነት ነበሮ ስትናገር የነበረው

    • @Seada4756
      @Seada4756 15 дней назад

      @@demwezeassefa5221 አወ ብቻ የሆነ ድብቅ ሚሥጥር አለ የልጁ አጎቶች በሠላም አይደለም የሚያሣዱት

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 14 дней назад +3

    ትርታ ሚዲያ አንተ የልጅን መጎዳት አይተህ ይህንን ሚስጥር ባታወጣ ሀብቱን ሁሉ ለራስዋና ለልጅዋ ነበር የምታደርገው ባልዋም እንደገና ይቅርታ ቢያደርግም ልጅ ግን ለመጉልዳት ወደኃላ አትልምና በዚህ ነገር አብራው ክኖረች ትጎዳዋለች በዚህ ነገር አስበት አንተ ግን ለተጎድ ደራሽ ስለሆንክ እግዚአብሔር ብድሩን ይክፍልህ ተባረክ ።

  • @user-my5qm2gm2z
    @user-my5qm2gm2z 15 дней назад +23

    ትልቅ ሚስጥ ደብቀዋል እምትሉ

  • @user-xu8ix4kp2e
    @user-xu8ix4kp2e 14 дней назад +3

    ልጁ ግን ከምንም በላይ የይቅርታ ልብ አለው። ምርጥ ልጅ ነው በሱ ቦታ ብሆን የማደርገው አይመስለኝ መልካም ሰው ❤❤❤

  • @abebabelay6229
    @abebabelay6229 15 дней назад +9

    የልጁ እናት የሞትችበ ምክንያት መጣረት አለባት ይህች ሴት እጅ አለባት ሰውዮ እጅ አለበት ይሆናል ለምን ከአጎታቸው ፈርቶ ነው የሽሽ ሰውዮ ለልጁ የእናቱ ንብረትና ገንዘቡ ይስረክቦ

  • @user-my5qm2gm2z
    @user-my5qm2gm2z 15 дней назад +53

    ተስማምተው ተፋቅረው 2 ልጆቻቸውን ድረው ላማረግ ያብቃቸው ፍቀር ያሸንፋል እምትሉ 👍👍👍

  • @Abbaakoo-bq5sk
    @Abbaakoo-bq5sk 15 дней назад +12

    በስተመጨረሻም ምስጥሩ ወጣ አባት ተብየው ራሱ ስለ ልጅ መጎዳት አፉን ሞልቶ አይናገርም አይከላከልም ግን ፈርቶ ለማስመሰል እንደ ማስትካ ነገር እያላመጠ በግድ ያወራል የልጅ እናት በእነሱ ተገድላ እንዳይሆን ምክንያቱም አብሮ አደግ ምናምን ትላለች ያነ በውሹማነት እያሉ የልጁን እናት ያጠፉ ይመስላል በደንብ መጣራት አለበት ካልሆነ ምንም በማያውቅ ልጁ አደጋ ውስጥ ነው ሴት ከያዘች ለዛውም እንጀራ እናት በመርዝ ነው ጋዘጠኛ እባክህ ነገሮች በደንብ ተጣርቶ ለልጁ ግልጽ ይሁን ።

  • @user-ep7pk2uq9d
    @user-ep7pk2uq9d 15 дней назад +22

    እርግጠኛ ነኝ አባትየው የልጁ እናት ገድሎዋት ይሆን 😢 ከአጎቱን ሽሹቱን ምናስፈለገ😢😢😢እርግጠኛ ነኝ እናቱ በመሞት ምክንያት እቺ እናት እጅ አለባት ድሮም አንዋደድም ነበር ብለው ነበር ስለዚ ሀቁን እንፈልጋለን ቀጣይ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 15 дней назад +3

    ምንም አትመኗት እነዚህን ሴቲዮ ተሙ በፈጠረህ ለልጁ የሚገባዉን ንብረት አባቱ እንዲሰጡት እና የራሱን ኑሮ ይኑር አትመኗት የሆነ ነገር ያለ ይመስለኛል አጣራ ተሙ❤❤🎉🎉

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w 15 дней назад +10

    እናቱን ገደሏት ለዛ ነው ሴትዋ የዋዘ አይደለችም ልጅ ጠብቁት ሰዉየዉም በመተት ታስርዋል ጉድ

  • @sebletube6489
    @sebletube6489 15 дней назад +5

    ሴትዮዋ አስመሳይ ነገር ናት ልጆን በሌላ ምንግድ. እንዳትጎዳው

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d 15 дней назад +26

    የነዛ ሁለት መንችዮቸሰ እናት መጨረሻ ምን ይሆን ከምን ደረሱ

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 15 дней назад +12

    ሴትየዋ እረጋ ብትል ምን ሆና ነው. ምላሳ የረዘመው ምናለ ልጁን እንደ ልጅሽ ብታይው የልጅሽ ወንድም ነው ለየትያው ግዜ ሁላችሁም ተስማምታችሁ ኑሩ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 15 дней назад +24

    አሁን አሱን ስታገኝ ነው ለጁን እንዲህ ያልሽ እንጅ ሀብቱን ሁሉ ቀምተሽው ነበር አሁን የልጁን ሀብት ማሳወቅ አለበት እላለሁ

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 15 дней назад +6

    ሚኪየ ልቡ ክፉኛ ተሰብሯል አይዞህ በለው አፅናናው ማንም የለውም

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 15 дней назад +25

    አረ የማትዎቹ እንት DAN የት ጋባ የምትሉት 👍👍

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 15 дней назад +10

    እርግጠኛነኝ እሄሠው የልጁንእናት የሆነነገር አድረጓታል እስኪእንደኔ የገመተ?

  • @MekresilassieAsfaw-ph3wb
    @MekresilassieAsfaw-ph3wb 15 дней назад +5

    አጎቶችህ ናቸው እንደዚህ ያደረጉኝ ብሎ ለገዛ ልጅ መንገር ምን ማለት ነው ? እርሱ ከአንተ መወለዱን እንጂ አጎቶቹን መርጦ አጎት እንዲሆኑት አላደረገም። እስካሁን የተንገላታው አላነሰውም እና ድጋሚ መጨቅጨቅ አያስፈልግም። የማትችለው ቁጭት ውስጥ ትገባለህ። አሁን ገንዘብ ስላለህ ሁለቱም ልጆችህ በግል ት/ቤት እንዲማሩ አድርግ። የማያልቀው ስጦታ ትምሕርት ብቻ ነው።

  • @KiyaDevafikr
    @KiyaDevafikr 15 дней назад +5

    ከአጎቶቹ ጋር ተገናኒተህ ምሰጥሩን አጣራልን please yehone negerma ale😢

  • @asresashtahlew4596
    @asresashtahlew4596 15 дней назад +10

    እናቲቱ የምታውቀው ወይም የሰራችው ተንኮል አለ አባትየውን በሀሰት ሞተ ብላ እንዲሰወር አድርጋ ሀብቱን በስሟ አድርጋ አሰቃይታ እስከመቼ ነው የሚቀጥለው ነበር አጎቶቹስ እውነት ከሆነ ለምን የልጁን መብት አላስከበሩም ከቤት ሲወጣ አረዱትም ልጁ ዋጋ የሚከፍለው ለምንድነው ይጣራ

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 15 дней назад +11

    አጅብ ነው 😢😢😢. ወንድም እናዚያ መንትየዎች ምን ደረሱ አሳውቀን በፈጠረህ 😢😢😢 የጀመርክ አትተው. ❤❤❤❤

  • @Alhtan
    @Alhtan 15 дней назад +6

    የልጁን እናት ገሎ የሊሆን ይችላል አጎቶች እንደዛ ከሆነ እናቱን በምን እንደሞተች

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 15 дней назад +2

    የተጎዳው ልጅ እንኳን ይሄን ሁሉ መከራ አድርሳበት ሁሉ እናቴ ይላታል በጣም አደነኩት ምን አይነት ፀጋ ነው እግ/ር ያብዛለት
    ግን ሴትዬዋ ምን ዓይነት ሰው ነቺ በህይወቴ እንደዚህች ዓይነት ከውስጥ አውሬ ላይዋ ሰው የምመስል አይቼ አላውቅም እንኳን ለቤተሰብ ለአገርም ታስፈራለች !!
    ስቀጥል የዚህ ልጅ አጎቶች ሰውዬውን ለምንድነው የምያሳድዱት ?
    ስትዬው ሚስጥሩ እንዲ ወጣ አልፈለገችም ምንድ ነው የደበቁት የልጁ እናት እንዴት ነው የሞተችው ሃብቱስ የማነው ይሄንን ሚስጥር የጋዜጠኛው ማውጣት አለበት ምክንያቱም ባልና ሚስት አንድ የደበቁት ወንጀል መኖሩን ውስጤ ጠርጥሯልና

  • @user-oc5xu4vc8w
    @user-oc5xu4vc8w 15 дней назад +5

    ሴትዮ ጋር ትልቅ ችግር አለ ወንድማች ተመስጌን ለባሏ አስባ አደለም ልጅ የሚያቀዉ ታሪክ አለ ባለፈ ካስተዋላሏችኃት ስትናገር ከሰማቹሁኃት የልጁ እናት አልወዳትም ስትል ነበር ተመስጌ ሴትዋ ጋር ያለዉ ትልቅ ሚስጥር አለ❤❤❤

  • @BinAwol
    @BinAwol 15 дней назад +16

    ትርታ የሚኪን ነገር አደራ አደራ

  • @user-ep7pk2uq9d
    @user-ep7pk2uq9d 15 дней назад +5

    እናትየው ድን ጥቅመኛና ጨካኝ እናት ከፉ ናትምክንያቱ ለልጅትዋ ስለብሩና መርየቱ ይነግርዋት ነበር ለወንድምየዋ ግን እንካን ሊነግሩት እያሰቃዩት አባረቱት😢

  • @HjsHd-v3o
    @HjsHd-v3o 15 дней назад +13

    የአብርምጉዳይእምንደረሰ

  • @user-tw5vz4id1p
    @user-tw5vz4id1p 15 дней назад +16

    የተረገመች ሰውየው እንድነግር አትፈልግም ይጣራ

  • @KairyaOsman
    @KairyaOsman 15 дней назад +5

    እረ ተመስገን ይች ሰትዩ ብትመለስም ለልጁ ምንም አትመለስም ሰትዩዋ ለጀልጁ አደጋናት ገንዘብ የማይሰራው ነገር የለም አባትን አስጠንቅቀውለልጁ መጠንቀቅ አለበት

  • @MakdesLekehu
    @MakdesLekehu 15 дней назад +3

    ወይኔ ልጁ አንጀቴን በላኝ አስተዋይ ነው እውነቱን ነው መጎዳቱ ስላልወለደችው በንግግር ትጎዳዋለች ግን ፈጣሪን መፍራት ጥሩ ነው ለዛውም አንድ ልጅ እያላት ቢገባት ገንዘብ ወንድም አይሆንም ለልጅቷ እናት አላፊነት አለባት ለልጁም ቢሆን ማደጎ እንኳን አምጥቶ የራስ ነው ይባላል እንኳን የልጇ ወንድም ቀርቶ በዛላይ የመጀመሪያ ልጅ ነው ዲቃላ ብላ መሳደብ የለባት ነገ ያድጋል

  • @Gombet25
    @Gombet25 15 дней назад +3

    እርስዎም መቀጣት አለባት ብለዋል ከልብዎ እንዳልሆነ ከባለፈው ቪዲዎ ተረድተናል:: በርግጥ በጣም ያሳዝን ነበር:: በጣም ደስ ይላል የይቅርታ ልብ ሁላችሁም ስላላችሁ:: ተመስገን በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ:: ብር የሴጣን ነው ፍቅር ነው የሚበልጠው :: የአብርሀሙ ስላሴዎች ፍቅራችሁን ትዳራችሁን ልጆቻችሁን: ቤታችሁን ይባርክላችሁ

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
    @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 15 дней назад +12

    ጉድ ነዉ ሀ
    አለህዬ ሆይ ሀገራችንን ሰለም አድርግልን ቅማሞችየ ደሚሩኝ ስዎደቹሁ🎉

  • @RichRy-gs8nr
    @RichRy-gs8nr 14 дней назад +2

    አባት ተብዬውም አጎቶቹን የላከባችሁ አቤኔዘር ይመስል ያንተ ደጋግመህ ያንተ ዘመዶች አጎቶችህ እያልክ እባክህ አታሳቀው አሁንም በልጅህ ጉዳይ ለባለቤትህ ፊት አትስጣት አታስጠቃው ልጁ በጣም ያሳዝናል አባካችሁ ይብቃ

  • @seidmajid
    @seidmajid 15 дней назад +10

    ጀግኖቻችን ኑሩልን ሴትዮዋ ጀርባዋ ይጠና ምንአልባች እድጠፍ ያርገችው እድ ልቶን ይችላል

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 15 дней назад +6

    Tame Jegina fetari edimena tena yesetih❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Habesha28
    @Habesha28 15 дней назад +6

    የአብርሃም ህልውና ምን ላይ ደረሰ? ስሙን ረስቶ ቀረ? ሆስተቴስዋስ?

  • @ኢካነኝየጀምታናሽ
    @ኢካነኝየጀምታናሽ 15 дней назад +8

    ጀግናችን እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኣለኹብተስፋ
    @ኣለኹብተስፋ 15 дней назад +7

    የኣብራሃም ምን ላይ ደረሰ እስኪ አሳውቀን

  • @user-dt1ff8ob1n
    @user-dt1ff8ob1n 15 дней назад +3

    ማነውበሚኪጉዳይ ልቡየተሰበርእደኔበጣምነውያሳዘነኝወላሂ😢😢😢😢

  • @yesuusgooftaa266
    @yesuusgooftaa266 15 дней назад +4

    Wowowowowowo mucaa kana baay'een dinqisifadha dhugaa.waaqayyoo dhaloota garaa dhiifama qabu biyyaa keenyaaf haa baayyisuu!!!!🙏💔🥰🇪🇹🙏

  • @demwezeassefa5221
    @demwezeassefa5221 15 дней назад +8

    አጣራ ወጥመድ ውስጥ ኸታህ እንዳይሆን

  • @amanabdulsamed3171
    @amanabdulsamed3171 4 дня назад

    እውነትም የበተሰቡ መዘዝ ብዙ ነው፡ ፡ ተመስገን ወንድማችን ጠንቀቅ ብለህ የልጁ እናት ኣሟማት በደንብ መጠናት ኣለበት፡ እጎቶችን ማግኘት ከቻልክ ኣግኝተህ በምን ምክንያት ባለሃብቱን እንደሚያሳዹት ማወቅ ግድ ይላል።

  • @MedinaMedi1234
    @MedinaMedi1234 15 дней назад +3

    ትርታ እዬን ጉድ ፈልፍለክ እንደምታወጣ ተስፋ አለኝ አጎቶችክ ናቸዉ የሚያሳድዱት ብለዋሉ ከጀርባቸዉ የወነ የተደበቀ እዉነት አለ እሱን ፈልገክ መድረስ አለብክ የእንጀራ እናቱ የወነ የደበቀቺዉ ነገር አለ የልጁ አጎቶች ጋር ሂደክ ፈልፍለክ እዉነቱን አዉጣ ወንጀል የሰራ በህግ መጠየቅ አለበት ባይ ነኝ

  • @SaronbeleteSaron
    @SaronbeleteSaron 15 дней назад

    የእኔ እናት ስታሳዝን ለመልካም ነው ያደረገችሁ እረጅም እድሜ ይስጥሽ እናታችን

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 15 дней назад +1

    ሁለት ማነት ያለው ዳዊት ወይም አብርሽ መጨረሻውን አሳውቀን
    የመቶቹ ውጤት አሳውቀን

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 15 дней назад +2

    የወድልጂ እናት እደት ሞተች የሚለው ጥያቂ ያደረባችሁ ለምን የሤትልጂ እናትእና አባት ተሥማምተው የነበሩበት ሊሣደድየነበርው ምክኔያት ቢብራራልን የምትሉ

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 15 дней назад +7

    ተመስገን ወንድማችን የአብራሃም እንደት ሆነ እስኪ አመጣልን😢❤

  • @dollarbanana5843
    @dollarbanana5843 Час назад

    እናቴቱ ትክክልና ትክክል ናቸው ጥያቂ አቅራቢው እውነቱ እያወቀ ለግጭት ነው በልጁ ዙሪያ ብቻ ያጠነጠነ መሆኑ ሲቀጥል እናተ ሀብት ንብረት አላሸሹም ለባለቤታቸው ታማኝ ሆነው ፍቅራቸውን ጠብቀው መገኘታቸው ያስመሰግናቸዋል አባት ተብዬ ግን ለእኔ ጭቅላቱ ስስ ነው የወንድ ልጁን ስሜት ብቻ መጠበቅ ምን ይሉታል ሴት ልጅ ህፃናት ናት በሁለቱ በኩል የተገፋች ናት እናት ለሴት ልጇ ብላ ያደረገቸው ነገር የለም ወንድ ልጅ ደካማ ነው ስሜቱ ብቻ ነው የሚያዳምጠው ስሜት እንጅ ስሌት የለንም ፡፡ እናት ግን ምን ያህል ጀግና ናት የሴቶች ጀግና ፡፡

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 15 дней назад +2

    ስተታቸውን ተራርመው ስለታረቁ ደስ ይላል
    ልጁ ግን በጣም አስተዋይ ነው ተገፍቶ ራሱ የይቅርታ ልብ አለው
    አጎቶቹ ያለ ምክንያት እድህ አያደርጉም የደበቁት ሚስጥር ቢኖርጂ

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 15 дней назад +2

    አሁ እዉነቱ ይዉጣ አባትየዉ እስር ቤት ይግባ ከገዳይ ምስቱ ጋር ተመስገን ይሂንጉዳይ አጣራ ለልጁ ፍትህ ይፈልጋን የናቱን ነፍስ የበሉ ናቸዉ ለዛነዉ ሌላ መዘዝ አለች ልጁ እዳይገሉት

  • @Weyeni
    @Weyeni 15 дней назад +1

    ለእጀራ እናት እግዚአብሔር የስራውን ይስጣቸው 💔

  • @user-ip6yv2kx2q
    @user-ip6yv2kx2q 11 дней назад +1

    የአባትየው መምጣት ጥሩ ነው ነገር ግን አሁንስ ለልጁ ምን ዋስትና አለው የእናቱ ዘመዶች በምን ምክንያት ካገር ካካባቢ እንድትሰወር ቻልክ ሁሉንም ለልጁ አስረዳውና ለሱ የማገባውን ድርሻ ስጥተኸው የራሱን ሕይወት መምራቶ አለበት የእናቱ ዘመዶቾ እንተና እነሱን የሚያገናኛችሁን በሽምግልና ፍቱት

  • @GenetDemile
    @GenetDemile 15 дней назад +2

    የሆስተሷ ባል ጉዳይ ምን ደረሠ?

  • @mxm8763
    @mxm8763 15 дней назад +6

    ተመስገን አንተኮ ትገርማለህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 15 дней назад +3

    መታረቃቸው ጥሩ ነው..ለልጁ የሚገባውን ሰጥቶ.የሚሰራውን ስራ.እየሰራ ቤት ተከራይቶ ባኖር ጥሩ ነው...ራሱን ማስተዳደር የሚችል ዕድሜው ይፈቅድለታል...አባትም ለመሰደድ ያበቃው የሆነ ወንጀል ስለሚሆን እጅ መስጠቱ ለሕግ አስፈላጊ ነው

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 15 дней назад +3

    ይህነገር በደብ ይጣራ የልጅን እናት እደት እደሞተች መታወቅ አለብት

  • @workalemyilkal6952
    @workalemyilkal6952 15 дней назад +1

    ሰሞኑን የሚቀርቡት እናቶች ክፋታቸው

  • @Haleema-o6q
    @Haleema-o6q 15 дней назад +5

    ወንድሜ፡ሚኪ፡እምን፡ደረሠ

  • @SggfvFjggh
    @SggfvFjggh 15 дней назад +1

    ወይኔልጁትክክለኛየቤቴክርስቲያንልጅ እግዚአብሔርይጠብቅህ ግን እራሱን ችሎ ቢኖርጥሩነው ሴትዮዋ አትታመንም

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 15 дней назад +10

    የ ማርስት ባሺታ ያለው አብሄራም የት ጋብ የምትሉት 👍👍

  • @MamelaSiraj
    @MamelaSiraj 14 часов назад

    አባትዪዉ በጣም መልካም ሰዉ ነዉ ልጆቹም እንደዛዉ እናትዪዉ ግን ግልጽነት አይታዪባትም

  • @user-tw5vz4id1p
    @user-tw5vz4id1p 15 дней назад +7

    ውሸት ነው ይጣራ አሁንም አላለቀም 😢😢😢💔💔💔

  • @ZeynbayesufZia
    @ZeynbayesufZia 2 дня назад

    የናቲቱ የልጁ እናት ገዳይ አባትየው እና እናቲቱ ናቸው ጋዜጠኛው አጣራ ሰውየው ለሶስት አመት የተሰወረው ሚስቱጋተነጋግርው ነው የገደሏት የጠፋበት ምክኒያት አለው ብላለች ልጁቱ ስለዚህ ምክኒያቱምድነው ግልፅይሁንልን አጣራ ጋዜጠኛው በናትህ

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 15 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @tarikanteneh725
    @tarikanteneh725 15 дней назад

    ተመስገን የልጁን ሁኔታና መጨነቅ አይቼ አዝኛለሁ መጨረሻውን እንጠብቃለን።

  • @user-su4tp4ct6j
    @user-su4tp4ct6j 7 дней назад +1

    በምን ምክናት አሳደዱት ????? ይጣራ የምትሉ ላይክ አዲርጉ🎉🎉🎉

  • @JemalKemal-bf3cx
    @JemalKemal-bf3cx 15 дней назад

    እቺ እናት እኔ መጀመረም በአፉ አይደለም ብዬ ነበር አሁንም ቢዮን ኩፉ አይደለችም ለበጎ አለት ፍቅር ነው በይ ነኝ ሌሎቻቹሁ ምን ትላለቹሁ ???

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 15 дней назад

    የልጁንም እናት እንዴት እንደሞተች አጣራ ተሙ ጀግናዉ ሴራ አለ

  • @ttplc8642
    @ttplc8642 День назад

    ሴቶች ብልሀተኞች ናቸው የሚባል እውነት ነው ።
    መጨረሻ ከድብቅ አጀንዳ እንዳይወጣ በጥንቃቄ ነው የዘጉት

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 15 дней назад +1

    አደራ ወንድማችን ልጁን አደራ! እኔ ስለልጁ ፈርቻለሁ:: ሴትየዋበፍፅም ልታየው አትፈልግም:: አንድ ነገር ስይሆን መላ አድርጉለት::

  • @user-bu7he9ly9b
    @user-bu7he9ly9b 15 дней назад +4

    ❤❤❤

  • @gfggggg5079
    @gfggggg5079 15 дней назад +4

    ይሄ ማለት የልጁን እናት የገደለችኀት እናንተ ናችሁ ማለት ነው አፍር ደቼ ብይ አረመኔ

  • @eritrashikor6352
    @eritrashikor6352 15 дней назад

    ልትገድሎም ትችላለህ እባካቸዉ ጠብቁ በምግብ አድርጋ ኢትዮጰያ ከባድ ነዉ ጌታ ይጠብቁ

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz 15 дней назад +1

    አሁንም የተደበቀ ሚስጥር አለ አባትየው ልጁን የሚወቅሰው የተሰቃየው እያወቀ ነዉ ለልጁ ግድ የለሽ ነዉ አባት ምንአልባት ከእናቱ ሞት ጀርባ ባልና ሚስት ይኖራሉ እጎት ዝም ብሎ አያሳደውም መጀሪያም አባት ለልጁ ግድ እንደሌለው ተናግሯል ልጁ

  • @BestAcc-ew4ku
    @BestAcc-ew4ku 15 дней назад +4

    yanaza mantyos men adis nager ala

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 15 дней назад

    በማንም ስተት ያለ ነው ታርቃችሁ ልጆቻችሁን ለወግ ማረግ ማብቃት ይሻላል❤

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye 15 дней назад +1

    ይች ሴትዬ አውቃ ነው ባሎን ተጫውታበታለች ጀርባዋ ይጣራ መጡው እድሀሉው እምትለው ውሽት ነው ለገዘብ ብለሽ ባልሽን ታስቃያለሽ እግዚአብሔር ይይልሽ ይህን ነገር አታርታችሁ አባትዮው ህሊናው ይርፍ በእውነት አሁንም እድህ ሆነ ብላ ብን ብሎ እድጠፋ ነው እምታርገው በስላም ክልጁቹው ጋር እድ ኖር አጥፍቶም ክሆነ ቅጣቱን ይቀበል እስክመች አገር ላገር ይክራተታል 😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 15 дней назад

    ወላሂ ወንዱ ልጅ ያሳዝናል አሁንም አባት የሱን ድርሻ ሰቶ ለብቻዉ መኖር ነዉ ያለበት ሴቲዬዋ ከባድ ነች አባት ደግሞ ደግ መልካም እንደሆነ ይመስላል ዉስጡን ግን አላህ ይወቀዉ

  • @AtsedeAbebe-p4b
    @AtsedeAbebe-p4b 15 дней назад

    ወድሜ በማሪያም አጎቶቾን አግኝተህ አጣራልን የልጅን እናት ገለዋታል

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c 15 дней назад +1

    አሁንም ስራ አለብክ አልጨረስክም የልጁን እናት የገደሉት ባልና ሚስት ሊሆኑ ይችላሉ አጎቶቹን ካለምንም ምክንያት አይፈሩም ነበር ጥፋት ባይኖርባቸዉና እዉነቱን ድረስበት

  • @Kelem-j4k
    @Kelem-j4k 15 дней назад

    እሄ ቤተስብ የደበቀችዉ ትልቅ ነገረ አለ ደተመስገን በደብረ በርታ

  • @user-hn9yi2sn2u
    @user-hn9yi2sn2u 15 дней назад

    ተመስገን ጀግናችንዬ በጀርባ የሆነ ነገር አለ እባክህ አጣራ ይቺሴትዮና አባት ተብዬው የልጁናትጋር የሆነችግር ሳይኖርባቸው አይቀርም እባክህ በደንብ አጣራ እያደር ጉድ ይወጣል። ምንአለች በሉኝ በጀርባ የሆነችግር አለብቻ ጀግናች እስከመጨረሻውድረስ ሂድ

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 15 дней назад

    ሴቲዬዋ ሴሬኛ ተንኮለኛ በተለይ ለእንጀራ ልጇ አሁንም ሰዉዬዉን በአፏ እየደለለች እራሱ ባልዋን ጉድ እንዳታደርገዉ ያስፈራል ባልዋ አይኑን መክፈት አለበት አሁን በተለይ ተንኮል ይዘዉ የመጡ ይመስለኛል ተሙ አጣራ በሰቲዬዋ ዙሪያ እኔ በበኩሌ ያልጠራ ነገር እንዳለ ነዉ የሚሰማኝ አትመኑዋት እባካችሁ አሁንም ንብረቱን በአባታቸዉ ይመለስ እና ለወንዱ በተለይ በጀት ከሆነ ዋስትና የለዉም ባይ ነኝ ንብረቱ ከስዋ እጅ የወጣ የምትሉ

  • @fshatsionabreha3989
    @fshatsionabreha3989 15 дней назад

    ሴትየዋና ባልቤቷ !!! ይልጆን እናት አብረው ነው ይገድሏት ስልዚህ ስዉች በጣም ውንጅልኛ ናችው በትልይ ስትይዋ አድገኛ ውንጅልኛ ነች::::

  • @woyenetuengedaw4175
    @woyenetuengedaw4175 15 дней назад

    አኔ እነዚህ ሰወችየልጁን እናት የመምትዋ እጅ እለበት ብየ ነው የምጠረጥራቸው እንዲህ የሚዋሹት እውነት ተደብቃ አትቀርም