[Archive] Ethiopia: EthioTube Presents Ethiopian Singer Abeba Desalegn | August 2011

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 231

  • @meddy4167
    @meddy4167 4 года назад +3

    I don't really understand the language she sings but I have been a full supporter since I was a child. From a young age I remember when I was a child I used to go to my neighbor's house to watch her songs while I was in Somalia, especially in Mogadishu. ❣I haven't seen her in a long time. I asked her and she said she was dead😪 I just liked her and I wrote her name on Google when I saw the 2019 video. I was very happy. I love you, abeba i am Somali boy love from you🎼🎶🎤😭 Germany😭💕👏

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
    @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 лет назад +38

    ወይ አበብየ ወደየት ገባሽ አረ አትጥፌብን። ስለአየሁሽ ደስብሎኛል ።
    በጣም ነው የማደቅሽ። አረ አትጥፌ በልልኝ !!

  • @akassi6174
    @akassi6174 3 года назад +4

    Intelligent girl 💚👏🏽👏🏽 I love how she tackle all the nonsense questions ✅✅✅

  • @sentayapubliccell413
    @sentayapubliccell413 5 лет назад +1

    አበባ ስወድሽ ይሄ አሜሪካን ስንት የምንወዳቸውን ታዋቂ አርቲስቶች አጠፋብን ማንም ወጤጤ ዘፋኝ ነኝ እያለ ይጨማለቁውናል😘😘😘😘😘😘

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ 5 лет назад

    አበባ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ስለ እናት ስታንጎራጉሪ አንጀቴን በላሽው እናቴን እወዳታለሁ ስለዛ ሙዚቃሽን በጣም እወደዋለሁ በእርግጥ ዘፈን አይመረጥም ግን ስለ እናት ስለሆነ ተመችቶኛል

  • @bety-gl5wq
    @bety-gl5wq 5 лет назад +1

    i have no word i love u so much u are so blessed!!

  • @susubint3478
    @susubint3478 5 лет назад +3

    አበባዬ ጥፍት ብትይ የማንም መቀለጃ ሆነ ጆሯችን ስወዲሽኮ እድሜ ይስጥሽ

  • @martadadi1654
    @martadadi1654 Год назад

    አበ ባዬ፡በጣምነው፡የምወድሸ፡አድናቅሸነኝ፡፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bilenhindi
    @bilenhindi 2 месяца назад

    Abeba Dessalegn betam leyu nat! ❤

  • @khalidmohammed9701
    @khalidmohammed9701 5 лет назад +16

    አበባየ ስወድሽ ምን ሁነሽ ነው እረ የጠፋሽብኝ የማንም መቀለጃ ሆን እናንተ ብትጠፉ

  • @benyamtesema2888
    @benyamtesema2888 5 лет назад +1

    She is beautiful, got a beautiful voice, she is really ethiopian( ABEBA) segareda

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 5 лет назад +14

    አበባዬ እናተ ጥፍት ብላቹ አዳሜ እየመጣች ጆሮአችን ትራገጣለች

  • @ድግልአማላጅናትዋውያምራል

    የኔ ውብ አበባየ እንኳን በሰላም መጣሸ ስላየሁሸ በጣም ደሰ ብሎኛን ማር

  • @rosieposie.x0
    @rosieposie.x0 5 лет назад

    እናመስግናለን ስላቀረብክልን አቤን ስላየንሽ ደስ ብሎናል

  • @ሀዩየደዘዋ
    @ሀዩየደዘዋ 5 лет назад +1

    የኔ ፍልቅልቅ ስውድሽ እቶ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @salamalaikum4086
    @salamalaikum4086 5 лет назад +2

    ዘፈኖችሽ ውስጤ ናቸው በተለይ ስለ እናት የዘፈንሽው

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 5 лет назад +13

    ውይይይይይ አለሽ አበባዬ አረ ጠፍሽ እባክሽ ማር አረተይ ተጫወቱብን አንዷ ምን ላርግልህ አንዷ የኔ ማር ካዘፋፈናቸው ጀምሮ እሥከ አለባበሣቸው ሥረአት የሌላቸው በጥራቆች ተጫወቱብን እባክሽ አትጥፊ የኔ ቆፍጣና

  • @እኔነኝእኔ-መ4ፀ
    @እኔነኝእኔ-መ4ፀ 5 лет назад +12

    የኔ ደርባባ ጨዋ ስላንቺ ብዙ መልካም ነገሮች አጎቴ ነግሮኛል በርቺ ትዳሩን ሚያከብር ሰው የተከበረ ነው

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ይቺ አሜርካ ስንቱን ነው ከነባለቤትሽ አብርሃም ዋጥ አድርጐ ያሰጠማችሁ

  • @biniamasefaassefa3473
    @biniamasefaassefa3473 5 лет назад +15

    Abeba Dessalegn በጠም የምወድሽ የማከብርሽ አድናቅሽ ነኝ።

  • @brookbeyene6144
    @brookbeyene6144 5 лет назад +1

    Nice to see you Abeba !!

  • @celldoor8823
    @celldoor8823 5 лет назад +4

    አበባ እወድሃለሁ የኔ ቆንጆ ትግስት እና አንቺ ስወዳቹ

  • @iamsamsamiam1673
    @iamsamsamiam1673 5 лет назад +1

    Beautiful girl, unforgettable.

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ

    የሆነ ምያሳዝን ፍልም ተውነሻል በጣም ላይክ አርጌሻለው

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 лет назад +34

    ይሄ አሜሪካ ስንቱን ከመድረክ አጠፋ

    • @ksanameksa2888
      @ksanameksa2888 5 лет назад +1

      በጣም ነው የምወድሽ ፀባየሰናይ

  • @latishfitsum4300
    @latishfitsum4300 5 лет назад +2

    አበበዬ አለባበሠሺ የአነጋገርሥራት ሽ ደሥዪላል ሠላምሽ ዪብዛ

  • @wedikifle7767
    @wedikifle7767 2 года назад

    abuchi sweettt😍

  • @ethiopiaenate1490
    @ethiopiaenate1490 5 лет назад

    Original dimts yalat yematikeyer mirt enku balemuya nech abeba desalegn we love u !!!!

  • @wernerherrmann8272
    @wernerherrmann8272 Год назад

    Eine wunderbare Frau. Liebenswerte ❤❤

  • @prime7581
    @prime7581 5 лет назад +4

    💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓😁💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓👈👌❤❤💋💋💕💕💕💕💝💝💝💓💓💓💞💟💟💟💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕እንደው ስወድሽ

  • @hawihawi7485
    @hawihawi7485 5 лет назад

    ወይነ አበብየ ጠፋሺ በጣም ሁለም በውስጤ አስብሺ ነበር ስላየሁሺ ደስ ብሎኛል

  • @last7227
    @last7227 5 лет назад +3

    የኔቆጆ ስወድሽ
    ዘፈኑችሽ ሁሉ ይመቹኛል ሰላምሽ ይብዛ

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 лет назад +1

    የኔ ቄንጆ አበባ ስወዲሽ😍😍

  • @hahayemahammedjgkg7308
    @hahayemahammedjgkg7308 5 лет назад

    ወው በጠም የምወደት አብዬ እድሜነ ጤና ይስጥሽ

  • @hanitube8449
    @hanitube8449 5 лет назад

    አቤ በጣም ነው ምወድሽ

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 5 лет назад

    አበባየ ስወድሽ አትጥፊ ትጅየንም ሰላም በይልኝ እወዳቹሁ አለሁ

  • @መሬምገራዶ
    @መሬምገራዶ 5 лет назад

    አበባየ ስወድሽ ረዥም እድሜ ይስጥሽ አድናቂሽ ነኝ ቆንጆ

  • @aberhammelaku958
    @aberhammelaku958 4 года назад

    22:06 የሚወዱትን ስራ መስራት
    1.ስራው እንደመዝናኛ ይሆናል
    2.የበለጠ ፕሮዳክቲቭ ያደርጋል

  • @mikemicc9916
    @mikemicc9916 5 лет назад

    አበብዬ ጠፍተሻል እንዴት እንደምወድሽ እኮ ችሎታ ከውበት ጋር ረጅም መንገድ ድራይቭ ሳረግ ያላንቺ ዘፈን አይታሰብም ሱሴ ነሽ አብርሽን ቲጂን ኬፍ ግጭልኝ!

  • @hayathabeshawi8808
    @hayathabeshawi8808 5 лет назад

    አቢ የኔ እንደኛ ከ አለባበስሽ ጀምሮ ዋው ነው

  • @linafullkoo3229
    @linafullkoo3229 5 лет назад

    Ilike you so much

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 5 лет назад

    አበባየ ሥወድሽ

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 5 лет назад

    አበባ ደስአለኝ ስወድሽ

  • @yeshiworkwoldetsadik6053
    @yeshiworkwoldetsadik6053 5 лет назад

    አበብዬ አንድ ሰሞን በዘፈንሽ እብድ ብዬ ነበር። የኔ ቆንጆ ስወድሽ።

  • @ኦርቶዶክስነኝ
    @ኦርቶዶክስነኝ 5 лет назад +2

    አበባ በጣም ነው የምወድሽ የሰፈሬ ልጅ የት ጠፍተሽ ነው ??? ስራዎችሽን በቅርቡ እንጠብቃለን

  • @smeraaw4971
    @smeraaw4971 5 лет назад

    አበባየ በጣም ነው የምወድሽ ይማደቅሽ በርችልኝ

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 5 лет назад

    Abiye Yene liyu zefenochin hulunm new miwodachew anchinm betam new madenkishi marrrr

  • @fatumaahmed6632
    @fatumaahmed6632 5 лет назад

    አቢቲ ሥወድሽ

  • @ትዕግስትካሳዬ
    @ትዕግስትካሳዬ 5 лет назад

    ስወድሽ

  • @abebaabe733
    @abebaabe733 5 лет назад

    የእኔ 1ኛ ስወድሽ እኮ የኔ ቅመም😍😍😍

  • @ሰላምይቀድማል
    @ሰላምይቀድማል 5 лет назад +1

    የኔ ውብ አበባ ስላየንሽ ደስ ብሎናል

  • @hlemabuzi6482
    @hlemabuzi6482 5 лет назад +4

    አበባ የልጅነት የትምህርትቤት ጓደኝዬ ጥረትሸን በጣም ነው ማደንቀው

  • @asnakbian5721
    @asnakbian5721 5 лет назад

    አባየ በጣምነው እምውድሽ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 3 года назад

    u r my number 1 but plzz mahetebeshen aderegiiii lebeseshenm asetekakeyi

  • @احمدالو-ض2ل
    @احمدالو-ض2ل 5 лет назад +7

    አበባ ክነባልሸ ስነስረአት አላቹ ትዳራቹ ይባረክ

  • @ሉሉፋውንዴሽን
    @ሉሉፋውንዴሽን 5 лет назад

    Yeny konjoo😙😙😙😗😗😚😚😍

  • @fikerdmas9008
    @fikerdmas9008 5 лет назад

    የኔ ማር

  • @የሺየድንግልማርያምልጅY

    አበዬ የኔ ውብ ምነው ጠፋሽብን ብቅ በይ እወድሻለሁ 😘😘💕💖💖

  • @habtamgirmademesa9793
    @habtamgirmademesa9793 5 лет назад

    ሥወድሽ አበባ ቆንጆ እድሜ ይሥጥስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሶፊየአላህባርያወሎየዋ

    አበባየ እዲናቂሽነይ ግን እርጋታሽን በጣም ነው የምወደው

  • @abtydubai7201
    @abtydubai7201 5 лет назад +2

    አቢቲየ መኩሸየ ስወድሽ ደሞ ከቲጂ ጋ እርጂኝ አብሮ አደጌ ስወደዉ

  • @elsabetyigezu1124
    @elsabetyigezu1124 5 лет назад

    Yene konjo abebaye

  • @elsanegusu5606
    @elsanegusu5606 5 лет назад

    Wawwwwwwww btam now ketbkush belay asetaway nesh sewoch ande singl srtw musicgna egele ebalalahu!!!!!! Yelal akebrkush

  • @toficell668
    @toficell668 5 лет назад

    Yena konjo sewdshe eko Menaw tafashe selayhushe dase belogale 😍😘😘

  • @yohanesbezawe2501
    @yohanesbezawe2501 5 лет назад

    I respect

  • @hanasweed9893
    @hanasweed9893 5 лет назад

    Yana konjo betam tefashe silayhushe dess belognal weddddd

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 лет назад +1

    MY KONJIOOO MY LOVE♥♥♥ WWDDD

  • @በላይይጨነቁ
    @በላይይጨነቁ 5 лет назад

    አበባ በጣም አድናቂሽ ነኝ

  • @hayugh1573
    @hayugh1573 5 лет назад

    Yeneleyu abebaye

  • @taybaabdo1612
    @taybaabdo1612 5 лет назад

    ሰወድሽ

  • @prime7581
    @prime7581 5 лет назад +1

    የኔ ውብ እንደው ስወድሽ

  • @medinadawood4347
    @medinadawood4347 5 лет назад

    አበባ አድናቂሽ ነኝ !!!!!

  • @ethiopfrste5045
    @ethiopfrste5045 5 лет назад

    አቢቲ ቆንጆ

  • @ፉኖያባቱልጅ
    @ፉኖያባቱልጅ 5 лет назад

    ስታምር።

  • @እሙሰልማን-ነ3መ
    @እሙሰልማን-ነ3መ 5 лет назад

    ኧረውይይይይ እንዴት እንደምወዳት

  • @ሜሊነኝከውቢቷባህርዳር

    አቤክስ የኔ ብርጭቆ ምነው ጠፋሽ ለማንም ሸፋዳ መድረክ ለቀቅሽ ኧረ ናፍቀሽኛል የኔ መረዋ ድምፅ ቲጅየን ሰላም በይልኝ አብረሽንም ጨምሪልኝ

  • @muluberhun6396
    @muluberhun6396 5 лет назад +1

    ❤❤❤❤💓💓💓💓💖💖💖💗💗💗

  • @fousiyafousi1917
    @fousiyafousi1917 5 лет назад

    የኔቆንጆ

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    አበባ የኔ አንደኛ አድናቅሸ ነኝ

  • @yfhd1769
    @yfhd1769 5 лет назад

    እወድሽ አለሁ። አደናቂሽ ነኝ አትጥፍብን

  • @kalkidanyaregal6657
    @kalkidanyaregal6657 5 лет назад

    አረ ጠፋችሁ ቲጂዬ ነፍሴም ናፍቃኛለች

  • @እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ

    ወይኔ አቢየ ጠፋሽኮ ስወድሽ ግን . ዘፈንሽ ሁሉ ስወድልሽ

  • @ትዕግስትየድንግልማርያምል

    አብዬ ስወድሽ ግን በጣም ጠፋሽ እኮ😍😍😍

  • @konjofatum8490
    @konjofatum8490 5 лет назад

    Abiye wide

  • @addistaye9127
    @addistaye9127 5 лет назад

    እስቲ ሴት ምሰሉ ኤጭ አሁንስ እርቃናቹህን ብትሄዱ ይሻላችሁ ነበር ምን ይሉታል ፋሽን ወይስ አራድነት ???? ብቻ መስተዋሉን ያድለን ዮሱፍ ጥሩ ሰው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን much respect. Yusuf

  • @havenhaven1725
    @havenhaven1725 5 лет назад

    Weyena endate endemewedate hulami lij eyalew ezefenelacew never lebateseboce❤❤

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 5 лет назад

    አበባ ከየት ብቅ አልሽ ጠፊሽበን በሰላም ነው ግን በናተ ግዜ ሙዚቃ ቀረ. ጁራችንን. የዘድሮ ዘፊኞች መቀለጃ አደረጉት ደሙ ስወድሽ 😍

  • @rebekaayenadis3586
    @rebekaayenadis3586 5 лет назад

    አባዬ ማር ስወድሽ ኸረ ጠፍተሻል

  • @aliadime4875
    @aliadime4875 5 лет назад

    ፕሮግራማቹህ ጥሩ ነው ነገር ድምፅ ችግር አለው ለማስተካከል ሙክሩ

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 5 лет назад

    የኔ ቆንጆ ጠፋሽብን እንወድሻለን ናፍቀሽናል አትጥፊ

  • @mulumekonenngus9361
    @mulumekonenngus9361 5 лет назад

    አቢቲየ እደዉ ስወድሽ ኑሪልኚ ማሬ
    ቲጂየንም ስወዳት ሁላችሁም ፀባየ ሰናይ ናችሁ

  • @classymobiles81
    @classymobiles81 5 лет назад

    ውይ አቡ ከየት ተገኘሽ በጣም ጠፍተሻል እንኩዋን ደና መጣሽ በተረፈ ውድድድድድ ነው ማረጋችው ለቲጂም ንገሪያት

  • @martatole1139
    @martatole1139 5 лет назад

    Ere yet teftesh naw mare😍😍😍😍

  • @asnakbian5721
    @asnakbian5721 5 лет назад

    እመብርሀን ትጠብቅሽ

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 5 лет назад +1

    ደስ የሚለው የ ሂሩት ህይወት እግዛብሄርን በነበራት ድምጽ ሁሉ ጌታዋን የምታከብርበት እድልን አሰመረላት ደረሰላትም።
    ሌላው እግዛብሄር መልካም ነው ዘመኑ የመዝሙር እና የእግዛብሄር ወንጌል ዘመን እንዋጃለን ስለሆነም ጸሎቴ ነው- ሁሉም የአለም ዘፈን በክርስቶስ እየሱስ በስሙ ስልጣን ዘጋሁ ይዘጋ።
    +ሀይማኖት እና ድህነት ምን ማለት ነው? ጠዋት መሳለም ማታ መዝፈን ንን???
    የሚያስቅ ጥያቄ ስለጠየካት ደስ ብሎኛል: አበባ አሁን የአለም ዘፋኝ እንደሆነች ብቻ ነው የምናውቀው።
    ምን አልባት ከነቃች እግዛብሄርን ታመልክበት ዘንድ ግዜው አሁን ነውውውው

    • @alemmedia4281
      @alemmedia4281 5 лет назад

      የእዩ ጭፋ ዳንሠኞች አልቀረባችሁም በቀኑ የጨለመበሠችሁ የሠይጣን ፈረሦች ከጭፈራ ወደ ባሠ ጭፈራ ማሥተዋሉን ይሥጣችሁ

    • @mercym1733
      @mercym1733 5 лет назад

      Alem Alem mndenw yemeteyew eyu chufa ezih ga mn ametaw
      Ahunm lemegersh zefen hatiyat new lehatiat tebekena atekumi

  • @aishaalwan7556
    @aishaalwan7556 5 лет назад +3

    የኔ ቆንጆ

  • @deresinishaw4248
    @deresinishaw4248 5 лет назад +1

    ኸረ በፈጠራችሁ አርቲስቶቻችን አለባበሳችሁን አስተካክሉ ባህላችን መጠበቅ ሲገባችሁ እናንተ አሪቲስቶችና የሚዲያ ሰወች ከአለባበስ እስከ አነጋገር ባህላችንን በረዛችሁት በጣም ታሳዝናላችሁ

  • @kikilolita8835
    @kikilolita8835 5 лет назад

    Abebaye yene konjo nafkeshnal ere esti tekesech be adis sera ýene stylegna yene fendekdek

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 5 лет назад

    አበባ በጣም እወድሻለው እስኬ ብቅ በይልኝ

  • @neimaethiopia632
    @neimaethiopia632 5 лет назад

    Gobez nesh atetefiii