Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደም እግዚአብ ሔርን ይላል ክፈት ያርድ ክክክ አፋቱየ ማዴላ እድሜ ይስጥህ
ቀጭኑ ልጅ እኮ በጣም ነው የምትሰራው ዋው
ወይ ጋሽ ፈቱ ማዶዬ ስወደው እረጅም እድሜ ከጢናጋ ይስጥህ አረ የተቀበረውን ልቀቁት
አዎ የተቀበረው ይለቀቅልን
Betam nw fara yargun be selke yawerae lij babuje ayedelm meder denz keldachu
ከውደቅበት ማን ያነሳሃል የሚለው መዳሃኒኣለም ያነሳኛል ያለው በጣም እውነቱ ነው ።ተመስገን ጥሎ ለማይጥል መዳሃኒኣለም ኣምላኬ ምስጋና ይድረስልኝ ።
አሜን አሜን አሜን
*እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ❕😱😱😱ኸረ የዘንድሮ ሰቶች ምን ክፉ አናጋሪ አረሞች ናችሁ❕😷 ወይ እንደ ሴትና እንደ ክርስቲያን ያድርጋችሁ ወይ ክብር ከሌላችሁ ማህተሙን አታድርጉት❕❕አለባበሳችሁ የአመንዝራ😷*
ቆንጆ ስራ ነው በጣም ትምህርት ስጪ ነው
ከተጋባቹ በሃላ አብራቹ አትኖሩም እዴ የሚለዉ አስቆኛል ጋሽ ፋቱ
Ewunet yasbilal
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራ ይበሉ ሰበሰስክ ያርጉኝ በመልካምነት አበረታቹኝ እሺ በቅንነት
ክክክክክክክክክክክ
እውነታቸውንነው
አይ ፋንቱ ማንዶዬ እንዳንተ አይናት አቤት ይስጠን ቆራጥ
ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመድዎ share በማድረግ አጋርነቶን ያሳዩን
የኔ ወንድም በቅንነት ቻናሌን አስተዋውቅልኝ በመልካምነት ቅር ካላለህ
እኔስ አረኩት ላይምሰስክራይብምግን ስልኬምን ገጥሞት እደሆነባላውም ሼር አላረግም አለኝ😕😕አሪፍ ነው በርቱ
@@ሊዲያወንዲፍራው ምንድነው ሼር አላረግም ያለሽ ንገሪኝ ሰብስክ አርጊኝ
መጨረሻው እዴት እዴሆነ ሳይታይነውዴ አረ ይዴብራል
እንግሊዝኛዋ ስላልገባሸኝ ነው ሼር ማርግ ይቻላል ወይስ❓
Ewntem ay merate yale sew😀😀😀
ማዶየ ስወድህ እርጅም እድሜ ይስጥህ
በናታቺሁ የተቀበረዉ የሚለዉን ድራማ ልቀቁልን ይልቅ በጣም ነዉ ንፍቅ ያለኝ ሆሆሆሆ
Ene rasu
Love " ቴሌ የስንቱን ፍቅር አቁዋርጦዋል" haaaa
ፋንቱዬ በጣም ንፍቅ ብለህኝ ነበር ስላየሁ ደስ ብሎኛል
በጣም ደስ ይላል እርዘም ቢል
ዱባይ እና ባንኮክ ተመችቶኛል. 😂😂😂
ቂቂቂቂቂቂ ደስ ትላላችሁ ፍዘር ተመቹኚ
በርቱ እንደዚህ አስቁን
ትክክል በሰርግ ምክንያት የስንቱ ኑሮ ተበትኗል
ቀጭኑልጅ ዉስጤነህ
አስተማሪ ነው
አይ ጋሽ ማዱ ይመችህሥትመቸኝ 😂😂😂😂😂ትንሽ ሰዘም ብትል
@Misganu Tuke እሺ
ያባየ ንግግር እሚጣል ነለውም ሁሉም ያስቃልም ያስተምራልም
Wow ahun gena serachihu
የያሬድ ሚስት ተመቸሽኝ 😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አተ አለምህን ልታይ እኔን አሳሬን ላይነው ወይ ጥፌው ተመቸኝ
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ😆😅😅😅
በጥሪው ጨፍረህነው እምታነስው። ክክክ። ብጉር የብጉር ጠባሳ ማዲያት ቦርጪ ለማጥፋት። ፎቶየን በመጫን።እዩት
እሽ የኛ ዶክተር
Adenga abate yahunoch setoch bada nachew
5:34 ላይ የሚያወራው ድምጽ መጀመሪያ በስልክ ሲያወራ የነበረው እንዳልኾነ በትክክል ይለያል። የኛ የሙሽሮች መኪና በሊሞዚን እንዲሆን ሀሳብ ተነስቶ ነበር የሚለው ልጅ ድምጽ በኋላ 5:42 ላይ ስልኩን ጆሮው ላይ አድርጎ እያናገረ የነበረው ልጅ በአውሮፕላን ይሁን አለኝ የሚለውን ሀሳብ ሲነግራቸው የሚደነቀው ልጅ ነው። ሌላው ደግሞ 13:07 ደቂቃ አካባቢ ሚስቱ ደውላ ስታወራው ያሬድ የሚለው 'ሄሎ ብራድ' ነው። ሚስቱ ግን 'የምን ብራድፒት ነው የምታወራው?' ብላ መልሳ ትጠይቃለች። 'ፒት' የሚለውን ማን ነግሯት ነው? ከትወና ውጭ ምናልባት. . .ነግሯት ሊሆን ይችላል። 13:25 አካባቢ ሂሳብ እከፍላለሁ ብሎ ተግደርድሮ ጉድ እንደሆነ የሚነግራት ድምጽ የባልዮው አይደለም። (ቀይራ ነው እንዴ?). . . ከዚህ በኋላ አላየሁትም!
ፐ!! ካዩና ካዳመጡ አይቀር እንዲህ ነው እንጂ። ከዚህ የበለጠ ማስተዋሉን ፈጣሪ ይጨምርልህ አቦ!!
አይ ቁጭ ያለ ሰው እስቲ ቁም እና ሞክረው ወንድሜ
ክክክክክ ከተጋባቹ በኻላ አብራቹ አትኖሩም እንዴ ፋዘር ምችት አሉኝ
Wow
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራ ይበሉ በመልካምነት አበረታቺኝ እህቴ
ለምን ጋሽ እርገጤ ካላቸው ለምን አትወሰድም ከሳቸው kkkkkk
Wow desi yilalh bartu
ቀጭኑ ልጅ በናትህ በውሸት አትማል አስሪ እግዚአብሔር ትላለህ ድራማ መሆኑን እረሳህ ልበል
እኔ ግን ፊልም ሰርቶ እስኪጨርስ ድረስ ሳይምል ሰርቶ አያቅም በጣም መጥፎ ባህሪ አለው
Wayenaaa ante lej setasekgne weeey yemechk
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ እህቴ
Woooww dasii sitiluu baratuu
ምነው ኣይውቁም ብላቹ ነው ቀብሮ ቢል ኣይቶ ሲደነግጥ ላለምክፈል ብሎ ስልክ ሲደወል ድምጹ በሌላ ሰው ኣረጋቹት
Good catch
Robel Ftwi እኮ አይደብራችሁም
እኮ የማናውቅ ጅል አደረጉን
አይ ክክክክክክ እድት ያስቃል ወይ ዘድሮ ይህ ቀጫጫ ልጂ ያስለቅስህ እና ወይ
ኧረ plz የተቀበረውን ለቀቁት
ክክክክክክ
ዳርክተሮች እባካችሁ ልጆቹን እራቁታቸው አታድርጓቸው እባካችሁ ውይይይይ ባህላችንን. ጠብቁ ምንድነው አታዛዙ
Ewunet habesha ko baka endinew
Andu leyagba hulu gegaba alu lemesti belo yabatun matorya leyasez mafarya
ክክክክክክክክ እንደ አክሱም ሀውልት ተገትረህ ቅር
የዘንድሮው ሚዞች አስተሳሰብ እንድህ ነው
😀😀😀😀
ክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wiy fatu siwedihh eko
ewunat eko new yalachon be andi ken sicherisu abro minoru ayimesilum😑😅😅
FAntu mandoye selalebecha ayewut aynefam fantuye lanerejem edme
እንደ እኔ ቁሞ ይቅር ዚም በለው የምን ካርታ ማስያዚ ነው እባክህ
እንደኔ ቆሞ ይቅር ወይ ጉድ ደሞ ምንሽ ቆመ kkk^kkkkkkk
እሕል በልታችሑ የማታድሩ ዱባይ ሔደን እንዝናናለን ትላላችሑ ቅማላም ሑላ
ወይ ትዳር እና መዘዙ 😂😂🤣🤣🤣
ያልተገረዘው መጣህደ በዚህ
@Misganu Tuke አብሺሪ
@Misganu Tuke ደረሰሺ እኳደሥአለሺ😍💋
ERE LOCATIONUN ASTEKAKLU KALE ROVI HOTEL ATAWKUM ENDE. YE WENDOCH ENA YESETOCH MIZEA KERETSAW ANDE BOTA MEHONUN BANENAL. GETCH GIN YEMECHEGNAL
Sorry..minim chibt yelelew ena mchereshae rasu sense yelelew drama new..pls ashashlu..kalhone yteshale hasab ena chibt lalachew balmuyawoch tewulachew..seriously !!!
Enda akesum hawlti kumhi keri kkkkkkkkkkkkk
Haha 😆 ezi shro meda anhedm ende
*ወንዱ ቦላሌ ለብሶ ሴቱ ቁምጥምጥ እረ*
ወይ ጉድ
@@tnshuash426 እሺ
@@መዳኒአለምአባቴ አመሰግናለሁ እህቴ ጎራበይልኝ
Gena saygabu chekchek
ክክክክክክደስሲል
የቤቱን ካርታ 😂😂 እንደ አክሱም ሀውልት ቁመህ ቅር
Endeziaynt setoche letidar ayhonum azg bekrbachus
ወይ የዘንድሮ ሰርግ ሳይግባቡ ይጋባሉ ሲግባቡ ይፋታሉ ።kikkkkkk እንደአክሱም ሐውልት።።።።።።።።።
ክክክክ
😁😁😁😁😁😁😁
ለ ትውስታ እንጂባራ ኣርባጉጉ
aye dubaiyia ena eskewtabesh yechenkenal sew lemezenanat yelal. kege yale werek kemedab ekul new alu
አንተአለሚህን ልታይ እኔአሳሬን ልይ
Misganu Tuke ኢሺ ኢሂት
😂😂😂😂
ቀበሮ
ደም እግዚአብ ሔርን ይላል ክፈት ያርድ ክክክ አፋቱየ ማዴላ እድሜ ይስጥህ
ቀጭኑ ልጅ እኮ በጣም ነው የምትሰራው ዋው
ወይ ጋሽ ፈቱ ማዶዬ ስወደው እረጅም እድሜ ከጢናጋ ይስጥህ አረ የተቀበረውን ልቀቁት
አዎ የተቀበረው ይለቀቅልን
Betam nw fara yargun be selke yawerae lij babuje ayedelm meder denz keldachu
ከውደቅበት ማን ያነሳሃል የሚለው
መዳሃኒኣለም ያነሳኛል ያለው በጣም እውነቱ ነው ።
ተመስገን ጥሎ ለማይጥል መዳሃኒኣለም ኣምላኬ ምስጋና ይድረስልኝ ።
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
*እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ❕😱😱😱ኸረ የዘንድሮ ሰቶች ምን ክፉ አናጋሪ አረሞች ናችሁ❕😷 ወይ እንደ ሴትና እንደ ክርስቲያን ያድርጋችሁ ወይ ክብር ከሌላችሁ ማህተሙን አታድርጉት❕❕አለባበሳችሁ የአመንዝራ😷*
ቆንጆ ስራ ነው በጣም ትምህርት ስጪ ነው
ከተጋባቹ በሃላ አብራቹ አትኖሩም እዴ የሚለዉ አስቆኛል ጋሽ ፋቱ
Ewunet yasbilal
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራ ይበሉ ሰበሰስክ ያርጉኝ በመልካምነት አበረታቹኝ እሺ በቅንነት
ክክክክክክክክክክክ
እውነታቸውንነው
አይ ፋንቱ ማንዶዬ እንዳንተ አይናት አቤት ይስጠን ቆራጥ
ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች ቻናላችንን ለወዳጅ ዘመድዎ share በማድረግ አጋርነቶን ያሳዩን
የኔ ወንድም በቅንነት ቻናሌን አስተዋውቅልኝ በመልካምነት ቅር ካላለህ
እኔስ አረኩት ላይም
ሰስክራይብም
ግን ስልኬ
ምን ገጥሞት እደሆነ
ባላውም ሼር አላረግም አለኝ
😕😕አሪፍ ነው በርቱ
@@ሊዲያወንዲፍራው ምንድነው ሼር አላረግም ያለሽ ንገሪኝ ሰብስክ አርጊኝ
መጨረሻው እዴት እዴሆነ ሳይታይነውዴ አረ ይዴብራል
እንግሊዝኛዋ ስላልገባሸኝ ነው ሼር ማርግ ይቻላል ወይስ❓
Ewntem ay merate yale sew😀😀😀
ማዶየ ስወድህ እርጅም እድሜ ይስጥህ
በናታቺሁ የተቀበረዉ የሚለዉን ድራማ ልቀቁልን ይልቅ በጣም ነዉ ንፍቅ ያለኝ ሆሆሆሆ
Ene rasu
Love " ቴሌ የስንቱን ፍቅር አቁዋርጦዋል" haaaa
ፋንቱዬ በጣም ንፍቅ ብለህኝ ነበር ስላየሁ ደስ ብሎኛል
በጣም ደስ ይላል እርዘም ቢል
ዱባይ እና ባንኮክ ተመችቶኛል. 😂😂😂
ቂቂቂቂቂቂ ደስ ትላላችሁ ፍዘር ተመቹኚ
በርቱ እንደዚህ አስቁን
ትክክል በሰርግ ምክንያት የስንቱ ኑሮ ተበትኗል
ቀጭኑልጅ ዉስጤነህ
አስተማሪ ነው
አይ ጋሽ ማዱ ይመችህሥትመቸኝ 😂😂😂😂😂ትንሽ ሰዘም ብትል
@Misganu Tuke እሺ
ያባየ ንግግር እሚጣል ነለውም ሁሉም ያስቃልም ያስተምራልም
Wow ahun gena serachihu
የያሬድ ሚስት ተመቸሽኝ 😂😂😂
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አተ አለምህን ልታይ እኔን አሳሬን ላይነው ወይ ጥፌው ተመቸኝ
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ😆😅😅😅
በጥሪው ጨፍረህነው እምታነስው። ክክክ። ብጉር የብጉር ጠባሳ ማዲያት ቦርጪ ለማጥፋት። ፎቶየን በመጫን።እዩት
እሽ የኛ ዶክተር
Adenga abate yahunoch setoch bada nachew
5:34 ላይ የሚያወራው ድምጽ መጀመሪያ በስልክ ሲያወራ የነበረው እንዳልኾነ በትክክል ይለያል። የኛ የሙሽሮች መኪና በሊሞዚን እንዲሆን ሀሳብ ተነስቶ ነበር የሚለው ልጅ ድምጽ በኋላ 5:42 ላይ ስልኩን ጆሮው ላይ አድርጎ እያናገረ የነበረው ልጅ በአውሮፕላን ይሁን አለኝ የሚለውን ሀሳብ ሲነግራቸው የሚደነቀው ልጅ ነው። ሌላው ደግሞ 13:07 ደቂቃ አካባቢ ሚስቱ ደውላ ስታወራው ያሬድ የሚለው 'ሄሎ ብራድ' ነው። ሚስቱ ግን 'የምን ብራድፒት ነው የምታወራው?' ብላ መልሳ ትጠይቃለች። 'ፒት' የሚለውን ማን ነግሯት ነው? ከትወና ውጭ ምናልባት. . .ነግሯት ሊሆን ይችላል። 13:25 አካባቢ ሂሳብ እከፍላለሁ ብሎ ተግደርድሮ ጉድ እንደሆነ የሚነግራት ድምጽ የባልዮው አይደለም። (ቀይራ ነው እንዴ?). . . ከዚህ በኋላ አላየሁትም!
ፐ!! ካዩና ካዳመጡ አይቀር እንዲህ ነው እንጂ። ከዚህ የበለጠ ማስተዋሉን ፈጣሪ ይጨምርልህ አቦ!!
አይ ቁጭ ያለ ሰው እስቲ ቁም እና ሞክረው ወንድሜ
ክክክክክ ከተጋባቹ በኻላ አብራቹ አትኖሩም እንዴ ፋዘር ምችት አሉኝ
Wow
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራ ይበሉ በመልካምነት አበረታቺኝ እህቴ
ለምን ጋሽ እርገጤ ካላቸው ለምን አትወሰድም ከሳቸው kkkkkk
Wow desi yilalh bartu
ቀጭኑ ልጅ በናትህ በውሸት
አትማል አስሪ እግዚአብሔር ትላለህ
ድራማ መሆኑን እረሳህ ልበል
እኔ ግን ፊልም ሰርቶ እስኪጨርስ ድረስ ሳይምል ሰርቶ አያቅም በጣም መጥፎ ባህሪ አለው
Wayenaaa ante lej setasekgne weeey yemechk
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ እህቴ
Woooww dasii sitiluu baratuu
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ እህቴ
ምነው ኣይውቁም ብላቹ ነው ቀብሮ ቢል ኣይቶ ሲደነግጥ ላለምክፈል ብሎ ስልክ ሲደወል ድምጹ በሌላ ሰው ኣረጋቹት
Good catch
Robel Ftwi እኮ አይደብራችሁም
እኮ የማናውቅ ጅል አደረጉን
አይ ክክክክክክ እድት ያስቃል ወይ ዘድሮ ይህ ቀጫጫ ልጂ ያስለቅስህ እና ወይ
ኧረ plz የተቀበረውን ለቀቁት
ክክክክክክ
ዳርክተሮች እባካችሁ ልጆቹን እራቁታቸው አታድርጓቸው እባካችሁ ውይይይይ ባህላችንን. ጠብቁ ምንድነው አታዛዙ
Ewunet habesha ko baka endinew
Andu leyagba hulu gegaba alu lemesti belo yabatun matorya leyasez mafarya
ክክክክክክክክ እንደ አክሱም ሀውልት ተገትረህ ቅር
የዘንድሮው ሚዞች አስተሳሰብ እንድህ ነው
😀😀😀😀
ክክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Wiy fatu siwedihh eko
ewunat eko new yalachon be andi ken sicherisu abro minoru ayimesilum😑😅😅
FAntu mandoye selalebecha ayewut aynefam fantuye lanerejem edme
እንደ እኔ ቁሞ ይቅር ዚም በለው የምን ካርታ ማስያዚ ነው እባክህ
እንደኔ ቆሞ ይቅር ወይ ጉድ ደሞ ምንሽ ቆመ kkk^kkkkkkk
እሕል በልታችሑ የማታድሩ ዱባይ ሔደን እንዝናናለን ትላላችሑ ቅማላም ሑላ
ወይ ትዳር እና መዘዙ 😂😂🤣🤣🤣
ያልተገረዘው መጣህደ በዚህ
@Misganu Tuke አብሺሪ
@Misganu Tuke ደረሰሺ እኳደሥአለሺ😍💋
ERE LOCATIONUN ASTEKAKLU KALE ROVI HOTEL ATAWKUM ENDE. YE WENDOCH ENA YESETOCH MIZEA KERETSAW ANDE BOTA MEHONUN BANENAL. GETCH GIN YEMECHEGNAL
Sorry..minim chibt yelelew ena mchereshae rasu sense yelelew drama new..pls ashashlu..kalhone yteshale hasab ena chibt lalachew balmuyawoch tewulachew..seriously !!!
Enda akesum hawlti kumhi keri kkkkkkkkkkkkk
Haha 😆 ezi shro meda anhedm ende
*ወንዱ ቦላሌ ለብሶ ሴቱ ቁምጥምጥ እረ*
ወይ ጉድ
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ እህቴ
@@tnshuash426 እሺ
@@መዳኒአለምአባቴ አመሰግናለሁ እህቴ ጎራበይልኝ
Gena saygabu chekchek
ክክክክክክደስሲል
የቤቱን ካርታ 😂😂
እንደ አክሱም ሀውልት ቁመህ ቅር