አፍላ ፍቅር 49 - School life /ስኩል ላይፍ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2024
  • #afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
    Join this channel to get access :
    / @liyucinema
    የአፍላ ፍቅር ደራሲና ዳይሬክተር አዲሱ ዩቲብ ቻናል ሊንክ ከታች አለ ሰብስክራይብ ሼር በማረግ እናበረታታው

    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Liyu Cinema

Комментарии • 1,2 тыс.

  • @Liyu2-r5n
    @Liyu2-r5n 3 месяца назад +451

    ለምትሰጡን ሃሳብ አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን። አፍላ ፍቅርን በትወና መቀላቀል ለምትፈልጉ በቅርብ የሚዘጋጅ ኦዲሽን ስላለ ቀኑን በቅርቡ ምንገልጽ ይሆናል። መርጣቹ ስለምታዩን ከልብ እናመሰግናለን።

    • @redietWubayehu
      @redietWubayehu 3 месяца назад +19

      እረ ምንድነው አሁንስ ሁለት ማፍቀር ልምድ ልታረጉት ነው እንዴ ዴቭም ሁለት አፈቀረ ልትሉን ነው ይደብራል

    • @mohammed-v8l6j
      @mohammed-v8l6j 3 месяца назад +7

      ❤❤❤❤❤❤

    • @عظيمعظيم-و2ت
      @عظيمعظيم-و2ت 3 месяца назад +10

      አረ የዴቭ ነገር ያሰጠላል እንዴ ደስ የማይል ነገር

    • @YmesgenMeskelu-pu4oq
      @YmesgenMeskelu-pu4oq 3 месяца назад +5

      Miki and abush misss u

    • @BetelihemAdimasu
      @BetelihemAdimasu 3 месяца назад

      Plsss ኦዲሽኑን be online mewsed echilalw malte lela bota sihonku???

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 3 месяца назад +866

    ሚኪና አቡሽ የናፈቁት ማነው እንድመጡ የሚፈልል like😘🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад +7

      ሱሱዬደምሪኝ❤

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 3 месяца назад +13

      የነሱ ስቶሪ አልቋል ተባላቹእኮ 🙄🤔🙆‍♀️

    • @OromtichaWalloo-k7x
      @OromtichaWalloo-k7x 3 месяца назад +6

      Like ብናረግሽ ታመጫቸዋለሽ ነውስ ላይኩን ፈልገሽው ነወ?

    • @bihaftaabrha1523
      @bihaftaabrha1523 3 месяца назад +3

      አይሰሙነም😮

    • @SadioMane10RF9
      @SadioMane10RF9 3 месяца назад +4

      mn aynet sineger maysema denez fitret ale? Directoru sinegr yet gebteh new ante ymtu silalk mimetu ymesilihal dedeb

  • @ber_tube
    @ber_tube 3 месяца назад +285

    ​​የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች እንኳን አደረሳችሁ አፎሚያን የተራዳ እኛንም ከክፉ ነገር ሁሉ በክንፎቹ ይከልለን

  • @MesiTade-ql3nz
    @MesiTade-ql3nz 3 месяца назад +386

    ይህን comment የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያላሰባችሁትን ያርግላችሁ ደግሞ ሙስሊም ቤተሰቦቼ መልካም የአረፋ በአል 🥰🥰

  • @ghtyu
    @ghtyu 3 месяца назад +125

    ዒድ ሙባረክ ውድ እህት ወንድሞች 💐

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад +1

      እሕቴደምሪኝ😢

    • @RhamaHasan
      @RhamaHasan 3 месяца назад +1

      እንኳን አብሮ አዴረሠን❤❤❤

    • @FdgfFsdf
      @FdgfFsdf 3 месяца назад +1

      አለይና ወል አለይኪ

    • @حسابستور-ن6غ
      @حسابستور-ن6غ 3 месяца назад +1

      🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹

    • @shjking2439
      @shjking2439 3 месяца назад +1

      አለይና ወአሊኩም አላይባርክሽ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ 3 месяца назад +117

    ሚኪና አቡሻ ከጠፉ በሗላ ደባሪ ሆኗል ኤጭ በምንም በየትም ብላችሁ አካታችሁ አምጡልን የአፍላ ፍቅር ድምቀቶች አቡሻና ሚኪ ናቸው😢😢😢😢

    • @Fanes-r1t
      @Fanes-r1t 3 месяца назад

      እኔ አዳድሶቹን አላይም አያሳለፍሁ ነውጰእማዬው

    • @borentube8085
      @borentube8085 3 месяца назад +1

      ለምን አሶጠችሗችው ይመለሱ

    • @HayatAaa-p4j
      @HayatAaa-p4j 3 месяца назад

      አወይምጡልን❤❤❤❤

  • @mequadesha
    @mequadesha 3 месяца назад +170

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🌹

  • @ZoyaDawit
    @ZoyaDawit 3 месяца назад +92

    ጥሩ ነው ግን አሜን በጣም ነውየምታሳዝ ናት የምትሉ ላይክ አርጉ👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👌🏼👌🏼

  • @Tsionov1xs
    @Tsionov1xs 3 месяца назад +112

    ነገ እኮ ቅዱስ ሚካኤል ነዉ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ 🙏መልካም በአል 🙏🙏🙏🙏

    • @muluteshome195
      @muluteshome195 3 месяца назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @etaguBirhan
      @etaguBirhan 3 месяца назад

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @-Bogy
      @-Bogy 3 месяца назад

      አሜን፫እኳንም አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

    • @Edeneye21
      @Edeneye21 3 месяца назад

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን

    • @werkye-q1d
      @werkye-q1d 3 месяца назад

      አሜን//፫ እንኳን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @DestaMolla-ym1cs
    @DestaMolla-ym1cs 3 месяца назад +137

    ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን❤❤❤

  • @csi1023
    @csi1023 3 месяца назад +73

    ሀኒቾ እና ብሩኬ ሰላም ሲሆኑ ነው ደስ ሚለው😊❤😊

    • @nesmanesma5980
      @nesmanesma5980 3 месяца назад +1

      ጊሊያድ ገደል ገባ ፊዮሪስ ብትሉ ያሳዝናል ለካ የደከምንለት ሳይሆን የተሰጠንነው የኛየሚሆነው

  • @ኩንፍየኩን-ቨ1ጐ
    @ኩንፍየኩን-ቨ1ጐ 3 месяца назад +84

    ምርጥ🌹ባል🌹ምርጥ🌹አባት🌹ምርጥ አሥተማሬ🌹ምርጥ፣አዛኝ፣ናፋቂ🌹ምርጥ መሬ🌹ምርጥ ነቭይ🌹ሙሀመድ🌹ሱሏላህ አለይ ወሠለም።🌹

  • @ZyadaMtku
    @ZyadaMtku 3 месяца назад +61

    ኧረ ሀኒቾ ደስታሽ ያስደስታል ፈታ ነው ያረግሽኝ ከብሩኬጋ ሠላም ስለፈጠራቹ

  • @seyana21
    @seyana21 3 месяца назад +80

    ሀኒቾን የሚወድ ላይክ አድርጉኝ ሀኒቾ ሚስኪን ታሳዝናለች 😭

  • @Adbdulselambereka
    @Adbdulselambereka 3 месяца назад +38

    አሚንን የሚወድ ብቻ ትክክለኛ እህት ❤❤❤

  • @BetiBeti-rf3sz
    @BetiBeti-rf3sz 3 месяца назад +93

    በሰዉ ሀገር ለምንከራተቱ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ይጠብቃቸ❤

    • @مكيه-ص8ص
      @مكيه-ص8ص 3 месяца назад

      አሚንንንንንን❤❤❤

    • @DamitonApatsa
      @DamitonApatsa 3 месяца назад

      Thank you so much 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Mareyamenat-ot2qo
      @Mareyamenat-ot2qo 3 месяца назад

      Amen Amen Amen

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад

      ውድዬደምሪኝ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад

      ​@@Mareyamenat-ot2qoውድዬደምሪኝ

  • @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
    @ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 3 месяца назад +63

    የነገው ቅዱሰ ሚካኤል ለተጨነቃችሁ ሁሉ ጨቀታችሁን ወደ ደሰታ የቀየረው❤❤❤❤

  • @SabibaSabiba-g7i
    @SabibaSabiba-g7i 3 месяца назад +56

    ቆቆ ያዙልኝማ ዳንታሞ ያሳቀው ሶሲ ያሳዘነችው በላይክ ያሳዬኝ

    • @TYy-xc7bu
      @TYy-xc7bu 3 месяца назад

      እኔ በጣምነዉ ያሳቀኝ😅😅😅😅😅😅😂😂

  • @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ
    @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ 3 месяца назад +37

    የመዳም ቅመሞችዬ ሀሳባችን ተሳክቶልን አልፎልን ሀገራችንን ላይ በሰላም ምንኖር ያድርገን አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @Alem-rv7ee
    @Alem-rv7ee 3 месяца назад +92

    የተዋሂዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መልዕክት ቅዱስ ሚካኤል የዓመት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ⛪🙏❤❤❤❤❤

  • @ስለእንኛMedian
    @ስለእንኛMedian 3 месяца назад +43

    በማንም በኩል አራድኛ ቋንቋ ብታመጡም ሚኪንና አቡሻን ሊተኩ አይችሉም እነሱ በመውጣታቸው የሌለ ነው ድራማው የደበረው ማየት እራሱ ያስጠላል በጣም አዝናለሁ 😢😢

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 месяца назад +12

    ማነዉ እደኔ ደስስ ያለዉ ብሩኬና ሀኒዬ እደድሮአቸዉ ስለሆኑ ❤❤

  • @fafi21-d8s
    @fafi21-d8s 3 месяца назад +102

    ቅመሞችዬ አሏህ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

    • @Zahra-qh7cj
      @Zahra-qh7cj 3 месяца назад +1

      አሚንን

    • @ERhmatSeid
      @ERhmatSeid 3 месяца назад

      አሚን አያረቢ❤❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад

      ሱሱዬ ደምሪኝ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад

      ​@@Zahra-qh7cjዜዱዬደምሪኝ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад

      ​@@ERhmatSeidእሕቴደምሪኝ❤

  • @Hawaii-mi2co
    @Hawaii-mi2co 3 месяца назад +25

    ቡርኬና ሀና በመታረቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል

    • @busyline3833
      @busyline3833 3 месяца назад

      ሀንቾና ቡሩኬ ስለታረቃችሁደስብሎኛል❤❤❤❤

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 3 месяца назад +59

    የነገዉ ሊቀመለአኩ ቅድስ ሚካኤ ጭቃችሁን ሁሉያቅልላችሁ አሜን❤❤❤

  • @EeEe-v4k
    @EeEe-v4k 3 месяца назад +23

    የስልምና እምነት ተከታዎች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ

  • @ኣብርሽራያና
    @ኣብርሽራያና 3 месяца назад +56

    ቅዱስ ሚኬኤል በያላቹህበት ጠበቃ ይሁናቹ❤❤❤

  • @GdhjhdhEhehhehe
    @GdhjhdhEhehhehe 3 месяца назад +194

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝነው😢

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 3 месяца назад +2

      😂😂😂😂ከማን

    • @bntseid773
      @bntseid773 3 месяца назад +1

      😂😂

    • @user-yz8wq8
      @user-yz8wq8 3 месяца назад +2

      ቆይ እኔ ምላችሁ የት ሆናችሁ ነው እርጉዝ ነኝ የምትላችሁ 🤔

    • @ZuzuHusan
      @ZuzuHusan 3 месяца назад

      @@user-yz8wq8 😂😂😂ሳውዲ

    • @MerhabAssefaw-ur1vx
      @MerhabAssefaw-ur1vx 3 месяца назад

      እሺ እኔም አማረን😂😂😂😂

  • @sntaysamriye6132
    @sntaysamriye6132 3 месяца назад +142

    ማነው ልክ እንደኔ ማክሰኞ ቀን በዚህ ሰአት ፍክት ብሎ የማመሽ የምሬን ነው አፍላዎችን የሚወድ👍👍👍👍አሳዩኝ❤❤❤❤

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 3 месяца назад +2

      ቢስሚላህ ብዬ እንደጀመርኩ አልሀምዱሊላህ ሆነብኝ የዛሬውስ ኡኡኡኡፍፍፍፍፍ መቼነው ማክሰኞ

    • @kidestnigusse7388
      @kidestnigusse7388 3 месяца назад +1

      እኔም😊

    • @MaryamMaryam-of5wb
      @MaryamMaryam-of5wb 3 месяца назад

      እ😂😂😂😂​@@lubabayimam4598

  • @CudFue
    @CudFue 3 месяца назад +40

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላክት ቅዱሥ ሚካኤል አመት በአል በሠላም አደረሣችሁ❤

    • @God-bo2id
      @God-bo2id 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን💚💛❤💚💛❤🙌👏

  • @HabtamuWendemu-wn8hy
    @HabtamuWendemu-wn8hy 3 месяца назад +14

    የተዋህዶ ሐይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @werkye-q1d
      @werkye-q1d 3 месяца назад

      እንኳን አብሮ አደረሠን አሜን //፫🌻🌻🌻🌹🌹🌹

    • @mithaa3330
      @mithaa3330 3 месяца назад

      🙏🙏🙏🙏

  • @JoharYemer-bw6pk
    @JoharYemer-bw6pk 3 месяца назад +5

    አረ በናታቹ ሚኪ እና አቡሻን የአፍላ ፍቅር ድምቀትን አምጡልን ባካችሁ ካለነሱ አያምርም ኬትም ኬትም ብላችሁ አምጧቸው እነሱ ከሌሉ አዝናለሁ😭😭😭💔💔💔 ለሚቀጥለው ሳምንት ይምጡ ባካችሁ እናመሰግናለን

  • @Hayat1998-c4l
    @Hayat1998-c4l 3 месяца назад +21

    ዛሬ ልደቴነዉ እንኳን ተወለድሽ በሉኝ

    • @Yryrybb-fw9fu
      @Yryrybb-fw9fu 3 месяца назад +1

      እንካዕ ተወለድኪ ዝተረፈ ዘመንኪ እግዚኣቢሄር ይባርከልኪ🎉

    • @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
      @Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 3 месяца назад

      Happy birthday wude❤🎂🎂🎂

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 3 месяца назад

      እኳን ተወለድሽ🎉🎉🎉🎉

    • @Hayat1998-c4l
      @Hayat1998-c4l 3 месяца назад

      @@Yryrybb-fw9fu አመሰግናለሁኝ የኔ ቆጆ

  • @قلهوااللهأحد-ش2ر
    @قلهوااللهأحد-ش2ر 3 месяца назад +54

    አንዴየ ሁላችሀም ወንድሜን አሏህ ይርሀምክ በሉልኝ 😢 የኔ ወንድም አሏህ ይርሀምክ ይክፊርክ ያረብ 💔

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад +1

      እሕቴደምሪኝ❤

    • @HmHm-o5n
      @HmHm-o5n 3 месяца назад +1

      አላህ ይራመዉ

    • @RabiaEndris-v2o
      @RabiaEndris-v2o 3 месяца назад +1

      አላህ ይራህመው

    • @أمي_حبيبتي-ذ1ر
      @أمي_حبيبتي-ذ1ر 3 месяца назад +1

      አላህ የርሀምክ

    • @naeema8184
      @naeema8184 3 месяца назад +1

      አላህ የራህመው ወየግፊረለህ ወየስኩነህ ፈስያህ ጀነቱ ያረበል አለሚን🤲

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 3 месяца назад +27

    ጪንቅ ድብር በሎኚል በፆለት አሰቡኝ😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад

      ውዴደምሪኝ😢

  • @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ
    @ጨረቃዋነኝየኮኮቡአድማቂ 3 месяца назад +30

    ሚኪና አቡሻ ይምጡ ምትሉ ላይክ👍

  • @ፍቕሪኣሕዋትChannel
    @ፍቕሪኣሕዋትChannel 3 месяца назад +15

    ዴቭ ግን በጣም እወድህ ነበር በዛ እጥፍ እንዳጠላህ ለሶሲ ኣታስቀናት👊👊👊👊👊👊

  • @ሣራደረጀ
    @ሣራደረጀ 3 месяца назад +62

    ላይክ አምሮኛል 10k አስገቡኝ😢

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 3 месяца назад +1

      ውድዬደምሪኝ

  • @MelatMilo
    @MelatMilo 3 месяца назад +36

    የቹቻ አድናቂዎች የት ናቹ💪💪💪💪❤

    • @LamerotMuluget
      @LamerotMuluget 3 месяца назад

      እኔ አለሁ ስወዳት

    • @meserettadiwosi
      @meserettadiwosi 3 месяца назад

      Mina yidankali 😏😏😏😏

    • @ZeinebaAdem
      @ZeinebaAdem 3 месяца назад

      ስወዳት

    • @MelatMilo
      @MelatMilo 3 месяца назад

      @@meserettadiwosi እናትና አባቷን አታለች የህፃኗን ህይወት ለማስቀጠል ሰው ቤት ትሰራለች በዛላይ አራዳ ናት ሁሉም ነገር የምታገናዝብ ሴት ናት ትምርቷንም አላቋረጠችም😕

    • @habtamuabebehabtie7707
      @habtamuabebehabtie7707 3 месяца назад +1

      አለን

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 3 месяца назад +22

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሃያሉ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል አደርራችሁ አደርሰን መላኩ ሚካኤል የአፎሚያ ርዳት እኛን የሃገራችን ኢትዮጵያ መከራዋን ያርቅልን ሠላሟን ይመልስልን እኛ ስደተኞችንም ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን በእዉነት❤

  • @BilagiAmare
    @BilagiAmare 3 месяца назад +7

    አሜን ወደ ውጭ ሄደች ማለት እኮ ከድራማው ልትወጣ ነው 😢😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 3 месяца назад +69

    መነው እዳኔ በአፍላ ፍቅር ድረመ ሱስ ያሆነበት ብቻ ለይክ 😮😢😢🎉❤😊

  • @JfJd-db2kl
    @JfJd-db2kl 3 месяца назад +4

    ብሩኬ ና ሀና በመታረቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @sadh237
    @sadh237 3 месяца назад +22

    ፊዮሪ ወጠች እንዴ ከድራማው 😔ብሩክን ከልቧ አስወጥታ ትመለስ ለምትሉ🙄

    • @SalamSalamah
      @SalamSalamah 3 месяца назад +5

      በጣም አብዝታው ነበር😂

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 3 месяца назад +14

    አሜን የሀና ብቻ አይደለም ግራ ያጋባሽ የአዲሱ ፍቅረኛሽ ገና ብዙ ሳትላመጂው መለየትሽ መሄድሽ ነው ያሳሰበሽ ዴቨ እና ሶሲ የገባችሁበት የመቀናናት በመሀላችሁ ያረጋችሁት ክፍተት ቦሀላ መቆጨት እንዳይመጣ ዴቨ ለማስቀናት ምታደርገው ይቅር ብለህ የዛራው አሪፍ ነው በርቱው

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 3 месяца назад +26

    ማነው እንደኔ ለኮሜንት ሚሮጠው😂ገና ድራማውን ሰላይ እኮ ነው😂😂😂

  • @HaymanotBelay-zc9gg
    @HaymanotBelay-zc9gg 3 месяца назад +20

    ቲክቶክ ላይ አይቼ መጣሁ በ5ቀን ከክፍል 1 እስከ 48 አይቼ ጨረስኩ እንደናንተ ስልጓጓ ሳልጠብቅ አይግረምም😂😂😂

    • @አጥነፍ
      @አጥነፍ 3 месяца назад +3

      እስከ ሰምንት ድረስ ማጎጎትሽ አይቃርም😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @محمدعلي-ط4خ4و
      @محمدعلي-ط4خ4و 3 месяца назад

      Hahahahaha

    • @genetnegash3152
      @genetnegash3152 3 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅😅

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 3 месяца назад

      ክክክክክክክ

    • @vethlove5512
      @vethlove5512 3 месяца назад

      😳😳😳😳ምን 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @maryme-enatye
    @maryme-enatye 3 месяца назад +27

    አቤቱ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ሰላም አድርግልን. ለተጨነቅን በሙሉ. ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ይጠብቀን አሜንንን

  • @HidCix
    @HidCix 3 месяца назад +26

    ወድሜን ትንሹዬ ሞተብኝ😭😭😭😭💔💔💔🖤🖤🖤🖤

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 3 месяца назад +7

    እንኳን ለታላቁ መላክ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል እንኳን በሰልም አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @YeabisraGudeta
    @YeabisraGudeta 3 месяца назад +24

    የቅዱስ ሚካኤል ወዳጅ እንኩኳን አደረሳቹ

  • @Abel77Abelo
    @Abel77Abelo 3 месяца назад +31

    ደሞ ሚኪና አቡሻ ይምጡ የምትሉ

    • @Mahamadaaa
      @Mahamadaaa 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Abduhussen-m2r
      @Abduhussen-m2r 3 месяца назад

      ❤አለይና ወአለይክ❤

  • @AjmanOne-ym6su
    @AjmanOne-ym6su 3 месяца назад +8

    መነው እንደ እኔ ቡሩኬና ሀንቾስተቀቀፉ ደስ ያምለው❤❤❤❤❤

  • @ryytrtty5114
    @ryytrtty5114 3 месяца назад +15

    ዴቪ ግን ሶሲን እደዚህ አታስቀናት ከስተቷ አስተምረህ ምርጥ አፍቃሪና ተፈቃሪ ሁኑ ሔለን ከዚህ ቡሀላ ይበቃሻል እዳንጠላሽ 😅

  • @user-Sada-w2l
    @user-Sada-w2l 3 месяца назад +6

    ብሩኬ እና ሀኒቾ ስለታረቃችሁ ዴስ ብሎኛል❤❤🎉

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 3 месяца назад +11

    የቤዛ ኩራት እደት ደስእምትለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሱላማጢስ
    @ሱላማጢስ 3 месяца назад +9

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል በሠላም አደረሳችሁ አደረሰን

  • @ReRe-xi1nq
    @ReRe-xi1nq 3 месяца назад +4

    ሀንቾ የኔ ቅመም ሥሥቂ ነዉ የምታምሪዉ ሁሌም ሣቂ ከብሩኬ ጋ ሥኮኑ ድሥ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሳቅጎጆTube
    @የሳቅጎጆTube 3 месяца назад +9

    ዛሬ ልኮምት ላይክ አርጉኝ🤗

    • @KKsa-l5o
      @KKsa-l5o 2 месяца назад

      አረኩህ😅😅😅

  • @AmiraAmu-qe2dw
    @AmiraAmu-qe2dw 3 месяца назад +4

    Sosi❤❤❤❤❤❤❤yanawed swades amin banates ateje 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GhFf-x9i
    @GhFf-x9i 3 месяца назад +6

    አይ ሶሲ የልጅነት እድሜዬን ቅርጥፍ አድርገህ በልተህ አላለችም 😂😂የሳቄ ምጭ ነሽኮ😂😂😂😂😂

    • @mmk-wx9kh
      @mmk-wx9kh 3 месяца назад

      የምርእደትእዳሳቀችኝ😂😂

  • @HASNAAHMED-km1kr
    @HASNAAHMED-km1kr 3 месяца назад +4

    ፊልሙ, አሁን, በጣም ነው ደስስ ሚለው , ብሩኬና, ሀና ❤❤❤አድ ላይ ስለሆኑ

  • @aneenajman2674
    @aneenajman2674 3 месяца назад +10

    አራ እነ በጣም እዎዳቹዋለዉ በተላይ አምን የኔ ማር ስዎድሺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 месяца назад +5

    ዳታ ምንም አይወጣለትም የኔ መልከመልካምና የኔባርችና ቆጂየ ነው ዳታየ❤❤❤❤❤❤

    • @sadifaqir2456
      @sadifaqir2456 3 месяца назад

      በጣም ነወ የመስቀኝ😂😂😂

  • @Gr-sm9lm
    @Gr-sm9lm 3 месяца назад +4

    ሀንና ቡሩኬ በጣም ደስ ቢሎኛል ግን አሜን አትይጂ ደሞ ዴብ በጠም በጠም ይደብረል ከቴ አንጠብቅም ሶሲየ አይዞሺ❤

  • @Benjamin.MeroslavBenjaminMeros
    @Benjamin.MeroslavBenjaminMeros 3 месяца назад +2

    ዴቫዬ የኔውድ አይዞህ ሴቶች ላይ የሚፈጠረሁ ሶሲን ተረደት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 3 месяца назад +3

    😂😂😂😂የልጅነት እድሜዬን ባንድ ወር አይ ሶሲ

    • @KKsa-l5o
      @KKsa-l5o 2 месяца назад

      😅😅😅😅😅😅😅እኮ ፍቅር እድህ ነው ይች እብድ😁😁😁😁😁

  • @TewMedia
    @TewMedia 3 месяца назад +3

    ቆይ ግን እኔ ብቻ ነኝ የአሜን ትወና እጅጉን የሚማርከኝ??? በቃኮ የሆነ ናቹራል ነገር ነውኮ:: ጌታን በጣም ትችላለች!🙏🙏👌👌 በዚሁ አጋጣሚ please ምስክር እድሉን ስጠኝና አዚህ ምርጥ እና ድንቅ ስራ ዉስጥ ልካተት??

  • @MahletAssefa-cl4dx
    @MahletAssefa-cl4dx 3 месяца назад +4

    ይህ ታሪክ ከእኔ ታሪክ ጋር የመሳስ ልብኝአለ ጎበዝ ተማሪ ማፍቀር በጣምከባድ ነው በተለይ ተማሪ ስትሆኑ 😔

  • @QueenAs-t4y
    @QueenAs-t4y 3 месяца назад +7

    ሀኒና ብሩክ መጣላት የለባቸውም የምትሉ አሁን ደሥ ይላል

  • @shewa920
    @shewa920 3 месяца назад +6

    አፍላዎች ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው👍

  • @አጥነፍ
    @አጥነፍ 3 месяца назад +8

    እሕትነት እንዴ አሜን ብሆን ምነኝ ደስ ይል ነበር ግን አይሆንም😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @أمي_حبيبتي-ذ1ر
      @أمي_حبيبتي-ذ1ر 3 месяца назад +1

      የለማ ዉዴ

    • @ቃልቃል-ዸ4የ
      @ቃልቃል-ዸ4የ 3 месяца назад

      አለ የኔ እህቴ እደናቴ ለሷ ሳበላ ለኔ ነወሰ ኑሪልኝ የኔ ውድ እህት❤❤❤

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 3 месяца назад +9

    ሶሲ የኔ የዋህ የኔ ቀልቃላ ❤❤❤ ዳጣ የኔ ፍቅር ❤

  • @nesmanesma5980
    @nesmanesma5980 3 месяца назад +5

    ፊዮሪስ የትሄዳነው የሷ ደስታዋም ሀዘኗም ማየት እፈልጋለን የፍቅር የምትከፍለው መሠዋት አእምሮዬ ላይ ሴቭ ሆኗል ብታዘንም ብትደሰትም ትምጣልን

  • @EbsbsvVabsbshs
    @EbsbsvVabsbshs 3 месяца назад +1

    እባካችሁ አቡሻና ሚኪ ይምጡ እነሡ ከለሉ አሥጠልቷን 🤛🤛🤛🤝👊👊👈

  • @Wjnjn
    @Wjnjn 3 месяца назад +4

    ቹቻን እሚወድ👍

  • @ZabibaZabiba-w4x
    @ZabibaZabiba-w4x 3 месяца назад +2

    ማነው እደኔ የሀንቾና የብሩኬ ሰላም መሆን ያስደሰተው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @radihbikik
    @radihbikik 3 месяца назад +10

    ሀኒ ና ቡሩኬ አንድለይ ቢሆኑ ደስይለል ጊልያድ እራስውደድነው ያመይጋበው ቃል ቢያስጋበትም ፍቅር እውነታኛ ፍቅር እንደዚነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HeDud-bf1vv
    @HeDud-bf1vv 3 месяца назад +2

    ያሬዱ አለባበሰሕ ሙዶሕ ይመቸኛን ይመችሕ

  • @ሀዪ-ደ7ቈ
    @ሀዪ-ደ7ቈ 3 месяца назад +6

    ቡሩኬና ሀኒቾ የሚወዲ❤❤❤

  • @najeebanajeeba
    @najeebanajeeba 3 месяца назад +1

    በነገራችላይ አሁላይ ዳታዉ ተመችቶኛል ያስቀኛል በቀልዱ መሀል ምክሩ ደስ ይላል❤

  • @HEYATN-hs7cu
    @HEYATN-hs7cu 3 месяца назад +18

    ሀና እና ብሩኬ አብረው ስለሆኑ ደስብሎኛል❤❤❤

  • @salamam9532
    @salamam9532 3 месяца назад +2

    በጣም ነው እምወዳችሁ አፍላ ፍቅሮች አንድም ክፍል አምልጦኝ አያውቅም ❤❤❤❤❤❤

  • @AdineDani-vn4me
    @AdineDani-vn4me 3 месяца назад +1

    የዛሬው በጣም ደስ ይላል ዳታ እውነቱነው ብድሩን የማይመልስ ወድልጅ አይወለድ❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @AhmedYasin-se6cy
    @AhmedYasin-se6cy 3 месяца назад +9

    በሂዎቴ እንደ ሶሲ ፈታ የረገኝ የለም

  • @abaynesh653
    @abaynesh653 3 месяца назад +1

    አሜንና ዴቭ ስወዳችሁ😍😍

  • @Habesha893
    @Habesha893 3 месяца назад +4

    ነገ የአመቱ ቅዱስ ሚካሄል12 ነው እንኳን አደረሳቸው አደረሰን

  • @NajmaMohammed-r3w
    @NajmaMohammed-r3w Месяц назад

    እኔ ግንኮመንታተሮች እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል እምትሉት ነገር በጣም ነው ሚያዝናናኝ የሀውም ሳታረግዙ ብቻ ይመቻቹህ 😂😮

  • @Habesha893
    @Habesha893 3 месяца назад +3

    በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ ያሰብነው ተሳክቶ ለአገራችን ያብቃን🙏🙏

  • @AseAsebaba
    @AseAsebaba 3 месяца назад +2

    ፊዪሪ ዬት ነች ብሩክ አሁን ጎባዝ ነህ ፍዩሪ ቹቻን ይቅርታ ትጠይቅነ አንድ ይሁኑ ምክንቷን ትምህርት ፊዪሪ ለቹቻ

  • @አርሴማየድግልማሪያምልጅ
    @አርሴማየድግልማሪያምልጅ 3 месяца назад +3

    አሜንዬና ሀኒቹ የህትነት ፍቅርን ያስተምራሉ

  • @AsmaAsma-gz2cb
    @AsmaAsma-gz2cb 3 месяца назад +2

    ሶሲየ የኔቆጆሰወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 3 месяца назад +9

    እኔ የሚያስቀኝ ዳታ🤣🤣

  • @MdHhh-m3n
    @MdHhh-m3n 3 месяца назад +12

    ይሄን የምታነብ ኩሉ የነገው የቅዱስ ሚካኤል የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ🙏

  • @sikosilo2342
    @sikosilo2342 3 месяца назад +6

    ውይ መታችሆል እስኪ ልቹፋችሁ ድክም ብሎኝ ነበር😢😢😢

  • @mikymekuria
    @mikymekuria 3 месяца назад +4

    ደስ ሰትሉ የምር የነገ ተፅእኖ ፈጣሪ ናቹ !!

  • @lamela44ghh20
    @lamela44ghh20 3 месяца назад +9

    እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል አመታውይ ክብረ ባአል የቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ፀሎቱ አይለየን አሜን በስደት ያለነውንም ወጥቶ ከመቅረት ይሱ ይሰውረን ሀገራችነን ሰላሟን ይመልስልን አሜን አሜን🙏🕊

    • @God-bo2id
      @God-bo2id 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙌🙌🙌

  • @Yyy-m4x
    @Yyy-m4x 3 месяца назад +1

    ሃንቹ እነ አሀተዋ ብጣም ነው ደስ ሚትሉ ለናተ ስሉ ለይክ❤❤❤❤

  • @Abelhousingsolution
    @Abelhousingsolution 3 месяца назад +3

    አቡሽ አና ሚኪ ቀስ ብለው ወጡ አሁን ደሞ አሜን ልትወጣ መሰለኝ አናተስ ምን ታስባላሁ??? አስቲ በ like

  • @yonaswubet6303
    @yonaswubet6303 3 месяца назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ዘብ ለ ፋኖ ❤❤❤