#መገን_የራያ_ውሎ_ሴት_ቁንጅና_ጥርስስ_ባየሽ_ራያ_የተባለላቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 118

  • @desutube5417
    @desutube5417 Год назад +26

    እግዚአብሔር የ አመት ሰው ይበለን አረ በቃ ይበለን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን❤

  • @seadyseady1885
    @seadyseady1885 Год назад +3

    አትዮጰያ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጋደኛቼ እንኳን አደረሳቹሁ አለማጣየ❤❤❤💚💚ሰላማቹሁ ይብዛልኝ

  • @dfssffssd1003
    @dfssffssd1003 Год назад +2

    የኔ ማሮች የሰፈሪ ልጀች አብሮ አደገች ፈጣሪ ይጠብቅልኝ አይ ሰደት ብች ተመስገን እድህ ሁናቹሁ ሰላያቹሁ ፈጣሪ አገሪችንን ሰላም አሪግል

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ቐ3ኀ

    የከርሞ ሰው ይበለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አቤት ደስ ሲሉ❤❤❤❤🙏🙏ኔት መቼ ነው የሚለቀቀው ከቶ😢😢

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    የኔ ውቦች ሲያምሩ😘😘😘😘💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo Год назад +2

    ራያቶትትትት ኣደዋየ😭😭😭ሰላም ይግበረለና ኣይ ኣነይ

  • @hi8228-hi
    @hi8228-hi 11 месяцев назад +1

    Rayya, Wollo Wollo Dessa, Amhara Land... Rayya Amahra

  • @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ
    @ሤትዋየራያዋ-አ8ሐ Год назад +2

    ኢቲኦፒያ ሠላምሽይብዛ እረበቃበለን ለሀገራችንሠላምናፈቀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀብታምዩቲብሀበሻዊት

    ውድና የተከበራችሁ የሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ የብዛ ፍቅርን አድነትን ያድለን አሜን አሜን አሜን 🙏 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🥰👍❤❤❤❤❤❤ዋው ሲያምሩ 🥰🥰🥰

  • @rvfghbgbh2100
    @rvfghbgbh2100 Год назад +1

    ውይይይ ስታምሩ የአመት ሰው ይበለን እደው እኮ እንደ ደስታ ያለ ትልቅ ነገር የለም ሁሌም በደስታ እንድንኖር ሀገራችንን ሰላሟን ቸሩ አምላክ ይመልስልን ❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 Год назад

    💖💙💝 ዋውውው ሸጋ ሓላል የዋህ ምልጭ ቁልጭ ባህላዊ ቁንጂና ሸጋ ዕንባባ ደስ በሃሎ 🇪🇷👍👍👍

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ Год назад +2

    አላማጣዬ💚💛❤❤❤❤

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    ያመት ሰው ይበለን በእውነት በስደት አለም የምንኖረውም በሰላም ሀገራችን ከብን የምናከብረው ያድርግልን🙏
    ሀገራችችንንም ሰላሙን ይስጠን ጦርነት ረብሻውን በቃ ይበለን🙏❤️

  • @joneelcarmen6578
    @joneelcarmen6578 Год назад

    Woooooow shigetat kedana swdachehu eko

  • @aAbdelkreemIbrahim
    @aAbdelkreemIbrahim Год назад +1

    So sweet 💘❤

  • @aynalembeyabl9636
    @aynalembeyabl9636 Год назад +3

    ፈጣሪ ሀገራችንን ስላም ያርግልን

  • @keleabtsehaye4480
    @keleabtsehaye4480 Год назад

    💙💚💙 አረ እንዴትነሽ ቆንጆ የዋህ ሀገር ያለው ምልጭ ቁንጂናሽ በጣም ጎበዝ ኤዲተር ሀበሻ ቁንጂና ቤት 🇪🇷👍👍👍

  • @emiyeee1490
    @emiyeee1490 Год назад +1

    የኔ ውቦች ስታምሩ 😘😘😘አማራዬ 😍💚💚💛💛❤️❤️

  • @habtaም
    @habtaም Год назад +2

    መገን ወሎ ራያ ❤❤❤❤❤❤

  • @sameeramaconnan6055
    @sameeramaconnan6055 Год назад +1

    አገራችነን ሰላምያርግልን

  • @MyloveEthiopen-wb3bd
    @MyloveEthiopen-wb3bd Год назад +3

    ራያነት❤️እደት እደምወዳችሁ 😢 ምናለ ራያ ተፈጥሬ ቢሆን😊

  • @yhft1511
    @yhft1511 Год назад +1

    ይለያል እራያ ወላሂ ማሻአላህ❤❤❤

  • @aledwake
    @aledwake Год назад +1

    ♥️♥️Raya Corem ♥️♥️😍😍😍

  • @UuKk-vu7vq
    @UuKk-vu7vq Год назад +1

    አየ አገሬዋ ሠላምሽ ይመለስ😢😢

  • @ArefawEdris
    @ArefawEdris Год назад +1

    Kederye ekuan adersehi yamet sew yebelen❤

  • @ferdosjuhar
    @ferdosjuhar Год назад +2

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያደርግለን

  • @joneelcarmen6578
    @joneelcarmen6578 Год назад +1

    Wooooow

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Год назад +1

    ፈጣሪ ሀገራችነን ድሰላም አድርግልን❤❤❤ህዝባችነን ጠብቅልን❤🥰🥰🥰

  • @jmelamuhaba7242
    @jmelamuhaba7242 Год назад +3

    ላክ አድርጉ አማራወች☪️✝️☪️✝️☪️✝️💝

  • @saeedsaeed9044
    @saeedsaeed9044 Год назад +1

    ዋዉ,ደሰሲሉ

  • @mekihabeshawit9067
    @mekihabeshawit9067 Год назад +1

    ተወልጄ ካደኩበት ራያ ማህበረስብ ኣጨዋወት ይህ ነው ❤

  • @shweitbinegede
    @shweitbinegede Год назад +2

    ሰላም ፍቅር ለሀገራችን

  • @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ
    @አልሀምዱሊሏህ-ጀ4ሰ Год назад +1

    መሽአሏህ ስታምሩ❤❤❤❤

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 Год назад +1

    የሀገራችንሰላምፈጣሪይመልሰልን😭😭በቃይበለን
    ለእኛየሚያምርብንእንደዚህሰንሆንነዉ
    የእዉነትየአሸንዳባእልበላሊበላ በአጠቃለይ በአማራክልልበስረጭትአለመተላለፉልቤነዉየተሰበርዉ😭😭 በጣምነዉያዘነኩት
    የእኔአበባዎችየአመትሰዉይበላችሁ ይበለን

  • @ytxcggfjbb9560
    @ytxcggfjbb9560 Год назад +1

    እዴት ነው እሚያምሩት ወገን😮😮😮😮

  • @fafatube2889
    @fafatube2889 Год назад +2

    በቅርቡ አድ ሚሊየን ትገባለህ ኢሻአላህ አይዞህ

  • @عباسعباس-ن3ع6ط
    @عباسعباس-ن3ع6ط Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HikmaHussein-gt1ev
    @HikmaHussein-gt1ev 4 месяца назад

    ራያ ወሎ ወሎ አማራ raya wello Amhara

  • @SamsungNew12
    @SamsungNew12 Год назад +1

    ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያሪግልን❤❤❤

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 Год назад

    Absolutely beautiful celebration! Ethiopia for ever.

  • @የራያዋነኝወለተሰንብት

    መግን ራያ ❤❤❤❤❤❤

  • @husenibrahim9023
    @husenibrahim9023 Год назад +1

    ❤❤❤❤q😊

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 5 месяцев назад

    Waw❤❤❤🎉🎉siyamru

  • @amaraneg
    @amaraneg Год назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sayedahmada718
    @sayedahmada718 Год назад +1

    የኔዉዶች❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HjfFfg-t6j
    @HjfFfg-t6j Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Год назад +1

    God bless you all 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyerusMola-g5x
    @EyerusMola-g5x 10 месяцев назад

    ከድር እስከ ዛሬ ጎበዝ ነብርህ ትግሬ ነዉ የምትቅርፀው አሁን ግን

  • @ejjskk
    @ejjskk Месяц назад

    😍😍😍😍😍😍😍💋💋💋🎉🎉🎉

  • @ራያራዩማ-ቨ8የ
    @ራያራዩማ-ቨ8የ Год назад +1

    የራያ ልጆች ናቸው ራያ ደሞ አላዋሃ ምላሽ እስከ ወጀራት እንጅ ራያ ወሎ አይደለም ወሎ የራያ ጎረቤት ነው ራሱ የቸለ ነው ወሎ

  • @ቅዱስያሬድዜማ
    @ቅዱስያሬድዜማ Год назад +1

    ወይኔ ደስ ሲሉ 😢😢😢❤❤❤

  • @ااننن-ع4ك
    @ااننن-ع4ك Год назад +1

    አገራችን ሠላም ያድርግልን ፈጣሪ❤❤❤

  • @MdGur-n5t
    @MdGur-n5t 14 дней назад

    ራየየ❤❤❤❤

  • @ያረህማን-ኸ1ዸ
    @ያረህማን-ኸ1ዸ Год назад +1

    ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን

  • @zdwollyewa6601
    @zdwollyewa6601 Год назад

    እግዚአብሔር የአመት ሰው ይበላችሁ ይበለን አገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን ❤❤❤❤❤❤

  • @የህይወትገፅ
    @የህይወትገፅ Год назад +1

    እኛ እራያዎች ቆንጆ ነን

    • @tube551
      @tube551 Год назад +1

      የማነም አትበልጡም😂😂😊።

    • @ደስታነኝየራያዋ
      @ደስታነኝየራያዋ Год назад +1

      እራያ❌⭕❌ራያ 👌👌👌ውበት ሲለካ በራያ ነውለካ❤

  • @aynalembeyabl9636
    @aynalembeyabl9636 Год назад +1

    መቶ ሽ እናስገባው ከድርን ሁላችንም

  • @mdemam8208
    @mdemam8208 Год назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mekdiyebarchehit247
    @mekdiyebarchehit247 Год назад

    ወይይይ ማማራቸው ሸጋወቸ❤❤❤❤

  • @MuluBililig-lj6xp
    @MuluBililig-lj6xp Год назад

    💋💋😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 አገሬ ችነን ሰላምያርግልነ😍

  • @ትእግስት
    @ትእግስት Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @እዩ-ከ5በ
    @እዩ-ከ5በ Год назад

    ወይኔ ደስሲሉ❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @جميلهجج-ع8م
    @جميلهجج-ع8م Год назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉

  • @xuxu2404
    @xuxu2404 Год назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሶሲየራያዋ
    @ሶሲየራያዋ Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ደ4ተ

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Год назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @dhydcgff2521
    @dhydcgff2521 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 11 месяцев назад

    የኔውብች

  • @ሀዩወሎየዋኣደይናፍቖኪ

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemstehayadane8111
    @alemstehayadane8111 Год назад

    ❤❤❤😍😍😍

  • @zenittube2398
    @zenittube2398 Год назад

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ የሀይቂቱ እታችሁ ደሞቸ❤❤❤❤❤

    • @ወንድ-ሁን
      @ወንድ-ሁን Год назад

      Egnam eniwedishalen yene qonjooo from Raya Alamata❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላህ-ገ1ዠ

    ሰላም ለሀገራችን

  • @sodanilmvdhhhhsfani681
    @sodanilmvdhhhhsfani681 Год назад

    አረፈጠራችሁ የሙዚቃይቱን ስም

  • @154messi
    @154messi Год назад

    የታዘብኩት ነገር. የፀጉር. ንግድ የሚያዋጣ ሥራ ይመስለኛል 😂

  • @ኢትዩጲያዉይነቴኩራቴ

    ትፍትፉ ምናድርጎ ነዉ የቀረዉ የባህላችን ዉበትና ታዋቂነት ትፍትፉ ነዉ ይህን ሳልባጅ ወዳዛ ጣሉ

  • @hawwahawwa7581
    @hawwahawwa7581 Год назад +1

    እኔ ወላሂ ይህንን ባህል ምንም አላውቀውም እስኪ አስርዱኝ ከይቅርታ ጋራ ስደት ከመጣሁ ነው ያሁት
    ሙስሊም ነሺ ምንም አያገባሽም እንዳትሉ ማውቅ ፈልግ ነው

    • @ተመሥገን-ቐ5ሐ
      @ተመሥገን-ቐ5ሐ Год назад +3

      ይሄምን አገባሽ አያሰብልም አህቴ የራያባህልነው አሸንዳ ይባላል ወይም ቡቼ ይባላል የልጅ አገረድ ጨዋታነው እራያ ከሆንሽ ታውቂውነበር

    • @ደስታነኝየራያዋ
      @ደስታነኝየራያዋ Год назад +1

      ወሎከሆንሽእዴትአታቂም❓❓😢

    • @hawwahawwa7581
      @hawwahawwa7581 Год назад +1

      @@ደስታነኝየራያዋ አላውቅም

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 Год назад

    ከድሬ ባል ፈልግልኝ የዉጫሌ ልጅ ነኝ
    እምነቴ ኦረቶዶክስነኝ

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 Год назад

      ግን አሁን ዉጪነኝ ያለሁት

  • @tigistt276
    @tigistt276 Год назад +2

    በቅርብ አንድሚሊየን😂

  • @ፋፊ-ዘ3ጨ
    @ፋፊ-ዘ3ጨ Год назад +1

    የፍረስ ጭረ ባትሸከሙ ታምራላችሁ ጥሎብኝ የፍርስ ጭራ አልወደም

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Год назад

    Errruwa ! Raya Tegray naw enday ??

  • @-iw3xs
    @-iw3xs Год назад

    ወሎ ሳይሆን ራያ ኣላማጣ ነዉ ቋንቋዉ ይመሰክራል ራያ ራዩማ

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 Год назад +1

    So sad to see this love couldn't sustain because of those stupid politician

  • @Eyaasu
    @Eyaasu Год назад +1

    ተኩስ አትለማመድና ጨፍር : ጠላትህ ከትግራይ ሊበላህ አሰፍስፏል

  • @sodanilmvdhhhhsfani681
    @sodanilmvdhhhhsfani681 Год назад

    የአርቲስቷን ስም በምታምኑት

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 Год назад

    ሲያሙሩ

  • @አብርሃራያ
    @አብርሃራያ Год назад

    ራያ አላማጣ ትግራይ እና

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 Год назад

    ትግሬዎች በቲክቶክ የራያ ትግራይ እያሉ ነበር በዚህ ቪዲዮ

  • @dhugdhxhuvhj8875
    @dhugdhxhuvhj8875 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @vvxxzz7965
    @vvxxzz7965 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayshaaysha2528
    @ayshaaysha2528 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @AboAli-x8q
    @AboAli-x8q Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s Год назад

  • @BeheGe-i7g
    @BeheGe-i7g Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @abebaabeba1272
    @abebaabeba1272 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @noorsaad7191
    @noorsaad7191 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluberihun2489
    @muluberihun2489 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @አሚናየመዳሚባጃጂ
    @አሚናየመዳሚባጃጂ Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤