02

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
    / nikodimosshow
    ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
    This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
    Facebook:- / nikodimosshow
    Instagram:- / tigisttg
    Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
    © Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Комментарии • 220

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Год назад +16

    ኢዮሣፍጥ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። ሁለቱንም የቃለ መጠይቅ ክፍለ ጊዜ ተከታትያለሁ!!!!!!
    ዘለቀ ነኝ
    ሁልጊዜ ጌታ የእንደገና አምላክ መሆኑን በአንተ ምስክርነት ለጥቅሜ ተረድቼአለሁ።

    • @eyosaftberhanu
      @eyosaftberhanu Год назад

      Selam Engeener Zeleke Neh????

    • @addiszele4182
      @addiszele4182 Год назад

      @@eyosaftberhanu
      አዎን ኢዮሳፍጥ።
      ዘሌ ነኝ። ረዥም ጊዜ ተለያየን።

  • @winydemssie
    @winydemssie Год назад +17

    ምስክርነትህን 2ቱንም። በእንባ ነው የሰማሀት 😢 የሰዎችን ጭካኔ እናም ፍርዳቸው ከአንድ ዳግም ከተወለደ ክርስቲያን አይጠበቅም ነበር 😢😢😮እግዚአብሔር ግን የእንደገና አምላክ ነው ምህረቱና ፍቅሩን አብዝቶልህ ለአገልግሎት አበቃህ ክብር ለጌታ ይሁን 🙏በንግግርህ በሳልና ትሁት ሰው ነህ አሁንም።ጌታ በሰጠህ እድልና ግዜ ጌታን በማገልገል ፀጋው ይብዛልህ 🙌🙌🙏🙏💐

  • @user-ud1js7hp6r
    @user-ud1js7hp6r Год назад +11

    እዩሳፍጥየ ቲጂ ሁለቱንም ቃለ መጠየቅ ልቤ እያለቀሰ አየሁት በጊዜው ብታይውኮ ታዝኛለሽ አንዲት እህት ያለፈው ፕሮግራም ላይ ገልፃዋለች መድረክ በሚደንቅ ሁኔታ አገልግሎ ጨርሶ ከልጆቿ ጋ ብይ ሲጫወት እንደምታየው የገለፀችው ነገር በትክክል እንደዛ የሚያደርግ ልጅ አይነት ነበር ደሴ ላይም የቤተክርስቲያን ሰዎች እንደመቱት ልጄ አዝና ስትነግረኝ በእውነት አላመንኩም ነበር ከዛም አደጋ ደርሶበት ነበር ያየሁት ጠላት ነፍሱን ሊነጥቅ ብዙ ቢሞክርም ጌታ በተአምራት አስመልጦታልና አሁን ጥበቃውን ያብዛለት አትያዝ አትገደብ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +15

    እንደነዚህ ያሉ አገልጋይ ነን ባዮች ንሳሃ ግቡ ሲባሉ እስከ ማስደብደብ የደረሱ እንደነሱ ቢሆን እግዚአብሔር ባይራራልን ሚስማር ያዘንቡብን ነበር እግዚአብሔር ያስባቸው ለክብሩ ያቆመህ እግዚአብሔር ይባረክ ለምልምልን ወዳጄ

    • @user-it1hx8nk3y
      @user-it1hx8nk3y Год назад +2

      እውነት ነው ብራ

    • @zerefabiru1410
      @zerefabiru1410 Год назад +1

      እንደዚህ ያሉ አገልጋዯች እየሱስን ሳይሆን ዲያብሎስን ነው የሚይያገልግሉት
      በጣም አሳዘንከኝ : እንኳን አደግህ ተባረክ ይጨምርልህ

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 Год назад +16

    መዝ 32:8 " አስተምርሃለሁ በምትሄድበትም መንገድ እመራሃለሁ ዓይኖቼንም ባንተ ላይ አደርጋለሁ" :: ያስተማረህና የሚመራህ እንዲሁም ሁልጊዜ ዓይኖቹንም ባንተ ላይ ያደረገ ጌታና አምላክ ይባረክ:: እጅግ እወድሃለሁ::ምድር ሁሉ በእግዚአብሔር ክብር ልትሞላ ይገባልና ድርሻህን በትጋት ተወጣ::ዘህልቁ 14:19-21 !!!!!!!

  • @abayabay690
    @abayabay690 Год назад +25

    ቲጂዬ ተባረኪ በብዙ! ባለፍክበት መንገድ ሁሉ ከአንተ ጋር የነበረ እና የረዳህ እንደገና እድልን የሰጠህ ጌታ ይባረክ! የክብር ዘመን ይሁንልህ :: በአሜሪካ የተቀበለህን ፓስተር እግዚአብሔር ይባርከው::

  • @nardosz7606
    @nardosz7606 Год назад +8

    በስጋም በጌታም ውድ ወንድሜ ነብይ እዮሳፍጥ, ጠላትም የጠላት መጠቀሚያ የሆኑት ሰዎችም እያዩ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ያለውን አላማ ይፈፅማል። May God continue to bless you and protect you from evil! Love you!!
    Deuteronomy 31:8 - And the LORD, He is the One who goes before you. He will be with you, He will not leave you nor forsake you; do not fear nor be dismayed.
    @Tigist, thank you for interviewing him on your channel! God bless you!

    • @rb2782
      @rb2782 Год назад

      Amen 🙌🏾

    • @eyosaftberhanu
      @eyosaftberhanu Год назад

      Amen amen amen! Thank you my beloved sister

  • @sherefedinaman4395
    @sherefedinaman4395 Год назад +6

    ኢዩ በልጅነትህ ደህንነት ካስተማሩ አገልጋዮች አንዱ ነኝ እንኳን ለዚ አበቃህ የታናናሾችን የህይወት መንገድ ለምናበላሽ በጌታ ፈንታ ጌታ የምንሆን ንስሐእንግባ

  • @michaelalemuma
    @michaelalemuma Год назад +4

    በጣም ግሩም ቃለ መጠየቅ ነው:: እግዚአብሔር የወጣት ሽማግሌ አድርጎታል:: እንዲህ በቃሉ የታጀበ ምስክርነት ከእድሜ ጠገቦቹን ብዙ ስም ካላቸው እንኳን አላየሁም:: በእውነት እግዚአብሔር አብስሎሃል:: ቀሪ ዘመንህ ፍርያማ የአገልግሎት ዘመን ይሁንልህ:: ጎሽ እንዴት ደስ አለኝ!!!!

  • @truelove714
    @truelove714 Год назад +16

    ምንኛ ክፉ ህዝብ እንደሆነ የኛ ህዝብ ምንም የሚራራ ልብ እንደሌለው ነው ያየሁት በአንተ ሒወት ውስጥ:: የወደቀን ማንሳት መሸከም ሚባል አያውቅም😭😭
    አንተስ እግዚአብሔር አሰበህ አነሳህ ይህ ህዝብ ግን ምንኛ ከባድ ነው😭😭 ምህረት በዝቶልን ነው እንጂ 😭😭😭😭

    • @michaelalemuma
      @michaelalemuma Год назад +2

      የሰዎችን ክፋት ከምታይ የእግዚአብሔርን ደግነት ብታይ መልካም ይሆንልሃል:: የሰውን ክፋት አየህው አላየህው የሰው ልብ እጅግ ክፉ ነው ብሎ ቅዱስ ቃሉ ስለዘጋው ክፋቱን ስታስብ እንዳይጋባብህ ፈጥነህ ዞር በል::

  • @alexs5384
    @alexs5384 Год назад +8

    ወድማችን እንወድሃለን አንተ የተባረክ ነህ። ገና ጌታ በሃይል ይጠቀምሃል

  • @wudistgmeskel9021
    @wudistgmeskel9021 Год назад +11

    ጌታ ስለረዳህ እጅግ ደስ ብሎኛል. ነገም አብዝቶ ይረዳሀል

  • @abonsehbiratu2215
    @abonsehbiratu2215 Год назад +8

    ኢዮሣፍጥ፡በጣም፡የምወድህ፡ልጄ፡ነህ፡ሲጀመር፡ዲቪድህ፡እመለከት፡ነበር፡ስትናገር፡በእንባ፡ነዉ፡የስማሁት፡ስዉ፡እጅግ፡ክፉ፡ነዉ፡ሁላችንንም፡የእግዜአብሔር፡ምህረት፡በዝቶልን፡እንጂ፡በጠፋን፡ነበር፡ትጅዬ፡ዉዴ፡ስወድሽ፡ጸጋ፡ይብዛላችሁ፡❤

    • @GetAbateOfficial
      @GetAbateOfficial Год назад

      ruclips.net/video/YuLs8jJXTX0/видео.html&ab_channel=GetAbate

  • @tegistkebede1986
    @tegistkebede1986 Год назад +5

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ጠላት ቀርጥፎ ሊበላው ነበር ግን እሱ በኛ ውስጥ ብርቱ ነው❤❤❤

  • @rediat777
    @rediat777 Год назад +2

    እግዚአብሔር እጅግ አስቸጋሪ በሆነ ጎዳና እንድናልፍ ከፈቀደ፣ በጣም ጠንካራ ጫማ አጫምቶናል ማለት ነው!! ወንድሜ ኢዮሳፍጥ እንኳንም ጌታ እረዳህ ፣ ፀጋውን አበዛልህ ። አንተን ባሰበበት ምህረቱ ተሰናክለው፣ ተሰብረው ከቤቱ የጠፉ ወገኖቻችን ይታሰቡ ይጎበኙ ዘንድ የሰርክ ምልጃዬ ነው የእንደገና አምላክ ዳግም ያስባቸው። በአንተ የተጀመረው የእግዚአብሔር ሀሳብ በሙላት ይፈፀም። ተባረክ ለምልም የጠላቶችህንም ደጆች ውረስ !!
    በኢየሱስ ህያው ስም።🙏

  • @user-ki3rl9td3w
    @user-ki3rl9td3w Год назад +9

    አቤት እግዛብሔር አቤትአንተ ስምክ ይባረክ እንደ ሰው አይደለክ ክብር ይሆንልክ ወንድሜ ጌታ ይሸፍንክ ሁሌም🙏

  • @almazmossissa7673
    @almazmossissa7673 Год назад +14

    ወንድሜ በላውቀውም ምስክርነቱ አስተማሪ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ደግሞ ምህረቱን በላይህ ያብዛ ከክፉም ይሰውርህ በየሱስ ስም

  • @mebrihitgebrekrstos9118
    @mebrihitgebrekrstos9118 Год назад +8

    ነብይ ይሳፈጥ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ የዳንኩበት ግዜ ያንተን ኣገልግሎትህ በጣም የምባረክበት እና ደስ ያለኝን ቅባት ነዉ ተባረክ።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Год назад +13

    ጌታ እንኩዋን ለዛሬ ቀን ስላደረሰክ ክብር ምስጋና ለስሙ ይሁን

  • @shimeshime9490
    @shimeshime9490 2 месяца назад +1

    እዮሳፋጥን አዉቀዋለሁ ሙሉ ወንጌል በጣም ትክክለኛ ሰዉ ነዉ
    በሱ ጌታ ተናግሮኛል ዲቦራ ብሎ ጌታ በሱ ተናግሮኛል ጌታ ይባርከዉ እኛ መስማት ነበረብን
    ምስጋና ቸርችም አግቸዋለሁ አድጎ በጣም ደስ ብሎኛል የሚገሉት ነበር የመሰለኝ ፋየል በግ ለምድ ብትለብስ በግ መሆን አትችልሞ ሙሉ ወንጌል ስርአት አለ መንፈስን አጥፍተዋል
    የተቀባ ሰዉ አሁንም ይሰደዳል የጠላት ስራ ነዉ

  • @yordanosasefaw2521
    @yordanosasefaw2521 Год назад +4

    ቲጂየ ለሰዎች ስትጠይቂ የምታሳይው ትህትና በጥበብ ጥያቄውን ማቅረብሽ በዚህ ጌታ ረድቶሻል

  • @atkiltguangul8632
    @atkiltguangul8632 Год назад +11

    I am so happy to see him !I saw him when he was 1516 when you are preaching in Ethiopia you are my heart I pray for you Pastor God bless you from America California God bless you my dear!❤

    • @GetAbateOfficial
      @GetAbateOfficial Год назад

      ruclips.net/video/YuLs8jJXTX0/видео.html&ab_channel=GetAbate

  • @timbiteyassu
    @timbiteyassu Год назад +3

    እንተን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እሁንም ንሰሐ ግቡ ከማለት እትቆጠብ እግዚአብሔር ይገላል ያድናልም ። እዉነትም የእንደገና አምላክ ድንቅ ምስክርነት በጣም ነዉ ልቤ የተሰበረዉ በአዲስ ክብር በአዲስ መገለጥ ዋዉ በሚያስብል ተገለጥ ጌታ ይባርክህ በጌታ ፍቅር እወድሀለሁ

  • @rihanasaed5228
    @rihanasaed5228 Год назад +3

    አቤት የእግዚአብሔር ፍቅር ይደንቃል
    “አትፍረዱ አይፈረድባችሁምም፤ አትኰንኑ አትኰነኑምም። ይቅር በሉ ይቅርም ትባላላችሁ።”
    - ሉቃስ 6፥37
    እዮሳፍጥ እንኳን በአነተ የተቀመጠው የእግዚአብሔር ራዕይ አልጨነገፈ ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው ተባረኩ

  • @user-od1ss9dq4j
    @user-od1ss9dq4j Год назад +2

    ነብይ ኢዮሳፍጥዬ እግዚአብሄር ደግ ነው
    እሰይ በዚህ መልኩ ስላገኘሁህ (ስላየኩህ) ጌታን አመሰግናለሁ በርታ ፅና እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @neguseberi3013
    @neguseberi3013 Год назад +3

    ድንቅ ነገር ነው ያካፈላቹን ተባረኩ ብራዘር ጌታ ይባርክህ.!! እግዚአብሔር የሚወደውን ነው.... ይል አይደል የሚል ወንጌል ቲጂም ተባረኪ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ለዘላለም

  • @deborahabreham1659
    @deborahabreham1659 Год назад +7

    የጌታን ማዳን አይተናል ያሳለፍከው ነገር ቀላል አይደለም እንኳን ጌታ ረዳህ እንደገና ለመቆም አበቃህ፣ ወደአገልግሎት ተመለስክ ንግግር ውስጥ ብዙ የምናየው ነገር አለ ብስለትህን፣ ትህትናህን ፣ ፈርሃ እግዚአብሔር እዳለህ ተባረክ ይብዛልህ ከሚዲያው ባትጠፋ እና በብዙ ትውልዱን ብታስተምር መልካም ነው ፤ ተባረኪ ቲጂዬ ወዳጄ ጓደኛዬ እህቴ you konw my heart

  • @anubana
    @anubana Год назад +6

    የምገርም ታሪክ ነው!ጌታ ይባርክህ።

  • @addiszele4182
    @addiszele4182 Год назад +8

    ቲጂዬ ተባረኪልኝ!!!!!
    ኢዮሣፍጥ አሁንም ጌታ በደሙ ይሸፍንህ!!!!!

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 Год назад +1

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!! ተዐምር ነው።ቀሪ ዘመንህ ይባረክ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @henokmicael216
    @henokmicael216 Год назад +6

    I see the wisdom of God and humbleness on Josaphat. May God bless you and protect you.

  • @lilikebede7986
    @lilikebede7986 Год назад +10

    ጨዋነትሽ ትእግስትሽ ግዜ መስጠትሽ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤

  • @ednageb3224
    @ednageb3224 Год назад +9

    Don’t stop 🛑 go head brother God purpose still with you I can feel the presence of God’s you are humble continues bless you more and more stay bless 🙏❤️

  • @hiwotmulugeta.h3963
    @hiwotmulugeta.h3963 Год назад +2

    ወንድሜ ጌታ እየሱስ እዚህ ምድር ላይ በነበረበት ጊዜ ከልብ የተከተሉትና ያመኑበት ጥቂቶች ናቸው ስለምታቅ ብዙ አልልም ግን ምልህ ሰዎችን ተዋቸው ጌታን ብቻ እየሰማህ ተጎዝ ክብር ካንተ ጋር ነው

  • @bluetvk
    @bluetvk Год назад +2

    ኦ! ወንድሜ ብዙ በልጅነትህ አልፈሀል ሁሉን አሳልፎ እዚ ያደረሰ ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @salamonali9839
    @salamonali9839 9 месяцев назад

    ተባረኪ ኢዮሳፍጥ ን በማቅረብሽ ቤታቸው ከፀለዩት መሀከል ነኝ ቤተሰቦቹ በእውነት ጥሩ ጌታን የሚወዱና ጌታን የሚራቡ የሚጠሙ ናቸው ጌታ አገልግሎቱን እንዲባርክ አፀልያለሁም ወገኖቼም እንፀልይለት በስኬቱ ጌታ ይክበር ለወጣቶች ትልቅ ምሳሌና መነሳሳትም ይሆናልና

  • @user-lp1ol3lb9c
    @user-lp1ol3lb9c Год назад +3

    እኔ እራሱ የት ሄደ ብዬ ራሴን ጥራቄ ፈጥሮብኝ ነበር ኑር ብሎ ያኖረህ ጌታ ይባረክ🙏

  • @evamero8172
    @evamero8172 Год назад +2

    እግዚአብሔርን ስለ አንተ ህይወት አጅግ አመሰግናለሁ የእግዚአብሔር ሰው ። እንኳ ጠብቆ, ሸሽጎ, መክሮ አቆየልን። ዘመንህ ይባረክ ! ለምልም በቤቱ🙌🙌

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Год назад +1

    እውነት ነው ሕይወታችን በእግዚአብሔር እጅ ነው !ክብር ለጌታ ይሁን!እንኳን ጌታ ደረሰልህ!ሁለታችሁም ተባረኩ!🙌🙌

  • @gezahgn75
    @gezahgn75 Год назад +2

    እግዚአብሔር መልካም ነው ።
    የእንደገናም አምላክ ነው ።
    እግዚአብሔር መቼም አይጥልም። ይህን ተምሬያለሁ በዚህ ምስክርነት ወንድሜ በርታልኝ።

  • @Yeabtsega9444
    @Yeabtsega9444 Год назад +2

    እውነትም እግዚአብሔር ያገለገሉትን አይጥልም

  • @yonatansisay8128
    @yonatansisay8128 Год назад +1

    አቤት ትዕግስት ምራቅህን ዋጥ አድርገህ ሳታስለቅስ መስመርክን ይዘህ አስጨረስከን ተባረክ።

  • @twbeke1
    @twbeke1 Год назад +7

    Thank you Tigist for bringing him to the show. I am so happy to see you and hear from you prophet. Hope to see you in person one day.

  • @regentsofchristmission9289
    @regentsofchristmission9289 Год назад +1

    ትጅ ተባረክ! ነቢይ ኢዮሳፍጥ በርታ!
    “በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና፤”
    - ፊልጵስዩስ 1፥6

  • @truelove714
    @truelove714 Год назад +5

    ተመለሱ በማለትህ እንደዛ ወገሩህ ያሁኖቹ ደሞ የእግዚአብሔር ቤትን ሲያጨቀዩት ዝም ብለው ይመለከቷቸዋል💔💔

  • @asnaketekletsion7910
    @asnaketekletsion7910 11 месяцев назад

    ቲጂየ የተወደድሽ በጣም ከተጠቀሙ ሰዎች አንዷ ነኝ በምታቀርቢልን ሰዎችም በመልእክቶችሽ ዘመንሽ ይለምልም

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Год назад

    የእኔ ወንድም እይዞህ የእግዚአብሔር እጅ ሰውን ጥሎ አያውቅም ።ህመምህ በትንሹም ቢሆን እኔ ላይ ደርሶ አይቼዋለሁ እና ህመምህ ይሰማኛል ግን አሁንም ቢሆን አትቁም ❤

  • @jesusisalive4337
    @jesusisalive4337 Год назад +1

    እግዚአብሔር እንዴት እንደረዳህ ስሰማ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደገና እድል እንዳለው ተርደሁ። ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ። ተባረኬ ትጄ።

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይባረክ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ስሙ የእግዚአብሔር ይባረክ።

  • @woineshetguchale9049
    @woineshetguchale9049 Год назад +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው እንኳን ጌታ ረዳህ

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 Год назад +2

    በሕይወት ያኖራ ጌታ ይመሰገን እንደናገ በክብር አቆመኪ ፀጋ ይቡዛልህ ቲጂ ተባረኪ 🙌🙏♥️

  • @hannabiru8367
    @hannabiru8367 Год назад +2

    ጌታ ይባረክ

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 Год назад

    ጌታ ብቻ ቸር እና እውነተኛ ነው! በምናልፍበት መንገድ ሁሉ ከኛ ጋር የሚሆን መጨረሻችንን የሚያውቅ እርሱ ብቻ ነው። ባለፍክበት መንገድ ጌታ ስለነበር ዛሬንም ታምራቱን እያወራክ ነው

  • @truelove714
    @truelove714 Год назад +8

    ምስክርነትህን በሰማሁ ቁጥር ልቤ ነው ሚሰበረው💔💔😭😭

  • @darkwolf3985
    @darkwolf3985 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ብላቴና ዳግም በማየቴ ጌታን አከብራለሁ ተባረክ

  • @SabaE-ow7me
    @SabaE-ow7me Год назад +2

    እግዚኣብሄር መልካም ነው፡ በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው። የእንደገና ኣምላክ እንክዋን ረዳህ። ዮሳፋጥ ጌታ ዘመንህን ያለምልም፡ እንደገና በታላቅ ክብር ጌታን ማገልገል ይሁንልህ።እንደገና ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል። እናትህን እግዚእብሄር ይባርኮት ጸጋውን ያብዛሎት በልልኝ።

  • @asterlema3029
    @asterlema3029 Год назад

    የአመታት ጥያቄየን ነው የመለሽልኝ ስለ ኢዮሳፍጥ ዘመንሽ ይባረክ

  • @binitadesse504
    @binitadesse504 9 месяцев назад

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን በብዙ አሁንም ይባርክህ።

  • @Malat-wz4wg
    @Malat-wz4wg Год назад +1

    እህቴ ቲቺዬ ተባረኪ ጌታ ይባረክ ጌታ በእውነት ረቶአል ትላትንን ያሳፈ ለዛሬ ምስክርነትና ምስጋና ያብቃክ እግዝአብሔር ይመስገን😢

  • @negashgebre6433
    @negashgebre6433 Год назад +1

    አቤት ኢዮሳፍጥ ዛሬ ዛሬ ትልቅ ስው ሆኖ፤ በስሎው ይገርማል በጠም፤ እንዴት ዳስ ይላል? በጣም ተባረክክክክክክክ ወንድሜ

  • @mahlet2454
    @mahlet2454 Год назад

    የመረዳትህ ልክ ተባረኩበት:: እንደገና እድል የሰጠህ እግዚአብሄር ይመስገን :: በብዙ ተባረክ ዘመንህ ይለምልም

  • @BeziBe
    @BeziBe Год назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳህ በርታ አይዞህ ጌታ ካስነሳህ ስራው የሱ ነው ይቀጥላል

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    አቤት የ እግዛብሄር ምህረት ስለስሙ ስል እንኩዋን ፈወሰህ

  • @user-ok7ht6ph1d
    @user-ok7ht6ph1d Год назад

    ዋው ጌታ ይምስገን እ/ር እንደሰው አይደለም ሁሌም እድል ይሰጣል ተመሰገን

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Год назад +1

    ጌታሆይ ስለዚህ ወንድማችን ያለፈውን በደል ይቅር በል የሚገርም የእግዚያብሄር ምህረትና ርህራሄ ማን እንደ ጌታ እድል የሚሰጥ ክብሩን ጌታ ብቻ ይውሰድ

  • @Nazu444y
    @Nazu444y Год назад

    ጌታን በንፅህና ማገልገል ምንኛ መባረክ ነው !? ጌታ እንኳን የእንደገና ጊዜ ሰጠህ! ብዛልን! ባለቤቱና ቤተሰቦቹ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ !

  • @rahelasefa9045
    @rahelasefa9045 Год назад

    የሚገርም ምስክርነት ነው ''እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው በእርሱ የሚታመኑትንም ያውቃል'' ት.ናሆም 1፡7 ወንድሜ በእውነት ለአንተ እግዚአብሔር እንዲህ ነው የሆነልህ ጌታ ለዘላለም ስሙ ይባረክ

  • @gospelsongs5746
    @gospelsongs5746 10 месяцев назад

    በቅድሚያ ቲጂ ጌታ ይባርክሽ ለብዙ ጊዜ የት ጠፋ ብለን በልባችን ስናሰላስለው የነበረውን ወንድማችንን ስላቀረብሽው
    በመቀጠልም ገና በብላቴንነትህ የቀባህ ለራሱ የለየህ እግዚአብሔር እንደገና ዕድልን ስለሰጠህ ባንተ የጀመረውን ስራ በራስህ ሊጨርስ የታመነ ጌታ ይባረክ እንደ ጠላትማ ሐሳብ እንዳልከውም አንተን ለማጥፋት ነበር ምክንያቱም ሰይጣን የሐሰት አገልጋዮችን አይነካቸውም ስራውን ስለሚያስፈጽሙ በጽድቅ እና በቅድስና የሚያገለግሉትን ግን ለማጥፋት ይከታተላቸዋልታሪክህን ስሰማ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት አንዴ በሕመም አንዴ በአደጋ ግን ግን አልቻለም በልጅነትህ የተቀበልከው ቅባት ብዙ ፈተናና መከራ ቢገጥምህም ልጅነትህንና
    ወጣትነትህን የሰጠኸው ጌታ ከሁሉ አስመልጦሃል መጽሐፍ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው እግዚአብሔር ግን ከሁሉ ያወጣቸዋል ተብሎ እንደ ተጻፈው በትክክል መንገዱ ላይ እንደሆንክ ማረጋገጫ ነው በአዲስ ኪዳንም በእውነት እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ ይላል እና ይበልጥ የምትበረታበት ከሳሽህ ተጥሏል እና ከፊትህ ያለው ዘመን ብዙዎችን ወደ እግዚአብሔር መንግሥት የምታፈልስበት ይሁንልህ ሰይጣንን የምትበቀልበት ዘመን ይሁንልህ

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Год назад +1

    ጌታ ታማኝ ነው በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ሳይህ ተባረክ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @ErasuGiragn-fw4ni
    @ErasuGiragn-fw4ni Год назад

    ብላቴና ኢያሳፍጥ ሆይ እንኳን ጌታ ረዳህ። የእንደገና አምላክ መልሶ አገኘህ ምክንያቱም እርሱ ሰው አይደለህምና። ያኔ ከእውነተኛ ድምፅ ተነስተህ ተመለሱ ንስሐ ግቡ ስላልክ ብቻ አሳደው የወገሩ ሰዎች ዛሬ የአምላኬ ቤት የነጋዴዎች መፈንጫ መሆኑን እያዩ እየሰሙ መለጎማቻው ያስደንቃል። እውነት ይገፋል እንጂ አይወድቅም ይደበዝዛል እንጂ አይጨልምም ስለዚህ ዉዱ ወንድሜ በሀይሉ ችሎት በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነውና,,,,,❤❤❤❤❤
    ኢየሱስ ክርስቶስ ለዘለዓለም ጌታ ነው።

  • @barnabaswoldu5141
    @barnabaswoldu5141 5 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እዮሳፍጥ ትዝ ይለኛል ቪሲዲው የተለቀቀ ጊዜ ደምበል ሲቲ ሴንተር ቢሮ ውስጥ ተሰባስበን ነበር ያየነው።በወቅቱ አዝነን ነበር። ናዝሬት አባቴ ቤት ስሄድ ስላንተ አውርቶ አይጠግብም ነበር።የGash ብርሃኑ ልጅ ጌታ ቀባው እኮ እያለ ደሮ ይነግረኝም ነበር። አሁን በስለህ በዚህ መልኩ መምጣትሀ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @martasila5996
    @martasila5996 Год назад +2

    Devil and evil men tried to kill you. But God delivered you from all. Praise God. You will live long and preach the gospel.

  • @eskubite3416
    @eskubite3416 Год назад +1

    ክብሩን ጌታ ይዉሰድ እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢 ቲጂዬ ተባረኪ

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 Год назад +1

    Thank you Tigy for interview him!
    I saw God's mercy on you! Glory to God!
    He made you so humble and God will use you to protect so many young people.
    God bless you my brother and may the Lord protect you and your wife and your children.

  • @bezmeelpi2409
    @bezmeelpi2409 Год назад

    ጌታ ይመስገን የጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 Год назад +2

    እግዚአብሔር እንኩዋን ረዳህ ገና ብዙ ስራ ትሰራለህ ሰው እኮ ኢየሱስን ብዙ ብሎታል እንኩዋን እንደገና እድል ሰጠህ እኔ ብዙ ነገር ቀረልኝ ብሩክ ነህ ቤትህ ዘመንህ የተባረከ ነው የትውልድ በረከት ነህ ይሄን ያለህ ሰው ከአንተ ጋር ቢያስተካክል ጥሩ ነው ለራሱ አንተ ግን ፀልይለት 🙌

  • @admasugebere
    @admasugebere Год назад +5

    እግ/ር ይባርክ

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman6760 Год назад

    የረዳህ እግዚአብሄር ይባረክ!! ስላአየሁህ ደስ ብሌኛል!!

  • @sabamekonnen6070
    @sabamekonnen6070 Год назад

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም የወደደህ የመረጠህ እግዚአብሔር የታመነ ነው በርታ ጽና ወደ ግራም ወደቀኝም አትበል ሁል ጊዜ የጠራህን ጌታ ብቻ ተመልከት

  • @Malat-wz4wg
    @Malat-wz4wg Год назад +1

    እግዝአብሔር ቸር ነው በእወነት ተስፋ በቆርጥን ነገር እግዝአብሔር የእደገናን ተስፋን የምያለመልም😢😢😢

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 Год назад +1

    እዉነት ነዉ የእኛ ህይወት በሰዉ እጅ አይደለም

  • @sherefedinaman4395
    @sherefedinaman4395 Год назад +5

    ታናናሾችን በየዎሀት መንፈስ ማቅናት እና በመልካም መንፈስ መምከር ይጠበቅብናል

  • @meronmeron-mg9nu
    @meronmeron-mg9nu Год назад

    እግዚአብሔር ቸር ነው በጣም አሰበው ነበር የት ደረሰ አያልኩ ጌታ ይባረክሽ ቲጂዬ እግዚአብሔር ይመሰገን የራራልክ አምላክ ይመሰገን ዘመንክ ልምልም ይበል አይጥልም ጌታ ለምልም የስዩም ልጆች የት ደረሱ እነ ፀሎት ስዩም ብታቀርቢልን ተባረኪ ቲጂዬ❤

  • @martatenker5973
    @martatenker5973 Год назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ክርስቲያኖች ጨካኞች ነን ጌታ ማስተዋል ይስጠን ያብዛህ ያስፋህ ከቀድሞ ይልቅ ክብር ይገለጥብ ከክፍ ይጠብቅህ❤❤

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 Год назад

    Wow you are blessed a great testimony. God is powerful.

  • @saday1261
    @saday1261 9 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር አይጥልም አይዞህ ምንም ማሽሞንሞን አይገባም እራሳቸውን እላይ ሰቅለው እኔ ብለው የተኮፈሱትን ሳይሆን መልእክቱ እንደመጣ መናገር ነው መመለስ ካለባቸው ይመለሱ እና የአሁኖቹ ለራሳቸው ጥቅም እግዚአብሔር የሚጠቀሙ ይሻላል ሰምተው ተመልሰው ቢሆን ኖሮ እንዲህ ቤተክርስቲያን ራቁቷን ባልወጣች ነበር ይህ ሁሉ ቤተክርስቲያን ባለበት አገር ከመባረክ ይልቅ ሰው በህይወቱ እየተቃጠለ በምን እንብላው በዳቦ ወይስ በእንጀራ የሚሉ ሰይጣን በቁሙ የሚሰራባቸው ባልበዙ ነበር ምህረቱ በወረደልን ነበር አገሪቷ አታለቅስም ነበር አሁንም ስለነሱ ረጃጅም ቀሚስ ሳይሆን ስለህዝቡ ባዘኑ ነበር በአይንህ እኮ ትንቢቱን እያየን ነው

  • @Hdkgufjhf1234
    @Hdkgufjhf1234 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥል በርታ። ኢትዮጵያ ያላችሁ ጋብዙት ተጠቀሙበት ተባረክ ዘመንህ ቤተሰቦችህ ሁሉ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @eliasabera6382
    @eliasabera6382 Год назад +4

    እንካን እግዚአብሄር ረዳህ። አባት ሚያሳድግህ ነበር ያጣኸው። ታሪክህ ያሳዝናል።

  • @user-cx2nt2wc5o
    @user-cx2nt2wc5o Год назад +9

    መንፈሳዊ አባት የሚባል ነገር በኢትዮጵያና ምድር ፈፅሞ አለመኖሩን አንተ ማሳያ ነህ !!!
    እውነተኛ አባቶች ሳይኖሩ እውነተኛ ልጆች ከየት ይመጣሉ ። ራስ ወዳድና ክብራቸውን ብቻ የሚወድ አባት መሳይ አባት ያልሆኑ ሰወች ባለፍት ዘመናት የሰሩት ውጤት ዛሬን ወልዷል የነገን ደግሞ ዛሬን አየሰራን ነው ። ይሄ ልጅ በብዙ ትግል እዚህ ደርሷል ጠፍተው የቀሩትን ስንት ይሆኑ የዚህ ዘመን ጥፍት በሙሉ የትናንቱን ክፍት ይገልጣል--- ምድሪቱ የእውነተኛ አባት ያለህ እያለች ነው ።
    ትዕግሥት እግዚአብሔር ይባርክሽ!!!

    • @senitmesfin8365
      @senitmesfin8365 Год назад +1

      ይህ የእኔም የልቤ እሳት ነው። እግዚአብሔር ለዛሬዋ ቤተክርስቲያንም እንደ ጰውሎስ ያሉ መንፈሳዊ አባቶች እና እንደ ጢሞቲዎስ ያሉ መንፈሳዊ ልጆችን ያስነሳልን። የቤቱ ጌታ ለቤቱ እውነተኛ የተሃድሶ ዘመን ያምጣልን ።

    • @user-cx2nt2wc5o
      @user-cx2nt2wc5o Год назад

      @@senitmesfin8365 አሜን አሜን!

    • @kiberlegeta
      @kiberlegeta Год назад +1

      There are many spiritual fathers from the previous generation. Few people persecuted him and he also admitted that he was young so some of his approach wasn’t wise. Don’t generalize and say we don’t have spiritual fathers. I’m happy that he is restored and serving God

    • @sewmehon5245
      @sewmehon5245 Год назад +2

      ​@@kiberlegetano matter what, they should have thought better than him. For God sake he was young! Ende! No wander why we have what we have in z churches. ሁሉንም ተቃውመው እንዴት ይሆናል።

    • @kiberlegeta
      @kiberlegeta Год назад +1

      @@sewmehon5245 I understand what you mean. Yes he was young and he shouldn’t have been through what he went through. I just didn’t agree with the generalization of we didn’t have spiritual father’s statement.

  • @et6964
    @et6964 Год назад +3

    Geta enkan raralhe enji. Lelaw yeketellal. It just came to my mind, the speech that Dr. Abey presented to Agelgay yoni @ the millennium hall. " Akebarew nw yakeberw", like wise to you bretheren.

  • @mebrattsegay9143
    @mebrattsegay9143 Год назад +2

    ❤❤❤እግዚአብሔር ክብሩን ይሁሰድ አይዞክ ፀጋዉ ያግዛል ወንድሜ

  • @emebetmezgebu4087
    @emebetmezgebu4087 Год назад +2

    ነብይ እዮሳፍጥ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አስታውሳለሁ ባህርዳር ቻፕል ሙሉወንጌል መጠህ አገልግለህ ነበር ትጂ ነብይ እዮሳፍጥን እንግዳ አድርገሽ ስለጋበሽው ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ተባረኪ ትጂ በትህትና እጠይቅሻለሁ የነብይ እዮሳፍጥን ስልክ ቁጥር በኢትዩብ ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል ተባረኪ

  • @YeBeALtube
    @YeBeALtube Год назад +1

    እግዚአብሔር ገና በብዙ ይባርክሀል።
    ቲጂ ጌታ ይባርክሽ።❤❤❤

  • @hanaserda3545
    @hanaserda3545 Год назад +1

    ወይ እግዚአብሔር አንተ ግን እንዴት ትልቅ ነህ!!!!

  • @kidygirma8208
    @kidygirma8208 Год назад +1

    ብቻ እግዚአብሔር ይህን ያህል ደግ ነው።

  • @rediattemesgen7852
    @rediattemesgen7852 Год назад

    እንደገና በጌታ ቤት ሆነህ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል ። ጌታ ክብሩን ይውሰድ 🙏🙏🙏

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 Год назад +3

    Wonderful. Interview. Be. Strong. Brother. G. B. Both

  • @samsonberehe9561
    @samsonberehe9561 Год назад +2

    ሁለታችሁም ተባረኩ

  • @muludeboch13
    @muludeboch13 Год назад

    Wow Amazing testimony wow wow wow God is great!! God is great!!❤ hmmmm nothing impossible to our God God bless you to give To testimony to media you are so so you are the true servant of God God richly bless you more Loved by God amazing Testoni wow blessings blessings

  • @ayelenigat6664
    @ayelenigat6664 Год назад

    ዋዉ!! እንኳን እግዚአብሔር ረደህ ወንድሜ:: ❤❤❤