Graham Hancock ከታቦተ ፅዮን ጠባቂ ጋር ያደረገው ቃለ ምልልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #like #subscribe #share

Комментарии • 107

  • @maryfekadu3662
    @maryfekadu3662 10 месяцев назад +20

    በጉጉት ነው ምጠብቀው ያንተን ትምህርቶች ❤

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 10 месяцев назад +12

    እግዚእብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ጥሩ ምህርት ነው🙏

  • @konjitaddis7986
    @konjitaddis7986 10 месяцев назад +3

    ወንድምዬ እውቀትህን አለማድነቅ አይቻልም : ዛሬማ ደስ የሚል የማላውቀውን ታሪክ አስተማርከን በቤተሰቤ ባሮክና አቤሜሌክ የሚባሉ ወንድማማቾች አሉ😊❤

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 10 месяцев назад +2

    አሜን በእወነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏❤

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l 10 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ዘመነ ይሰውረን

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤🙏🙏🙏

  • @tinalove8874
    @tinalove8874 10 месяцев назад +5

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን ሁሌም ከጎንህ ነን እግዚአብሔር ያበርታህ❤❤

  • @WegayehuTesfaye-zu3nj
    @WegayehuTesfaye-zu3nj 10 месяцев назад +2

    ዘመኑን እያስተዋልን እንድንኖር እያደረክ ያለከው ተግባር ጥሩ ነው በርታ

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 10 месяцев назад +4

    AMEN AMEN AMEN KALE HEYIWET YAASEMALEN❤❤❤

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l 10 месяцев назад +4

    አዎ እውነት ነው አርጋኖን ላይ አለ
    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @azebfeleke2022
    @azebfeleke2022 10 месяцев назад +2

    በጣም ፡ ጥሩ ፡ ትምህርት ፡ ነው ፡ በርታ ፡ ወድም ፡

  • @samerasaleh7610
    @samerasaleh7610 10 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Egzabher ymesgen

  • @biniyamtesfaya9838
    @biniyamtesfaya9838 10 месяцев назад +5

    እግዛብሔር ይመስገን እኔ እራሴ ሄጄ ታቦቱን ከሚጠብቁት አባት ባርኮት አግኝቻለው

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 10 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን በጣም የሚጠቅመን ትምህርት እዲናገኝ ስላዴረከን ምስጋናዬ የጎላ ነው እግዚአብሔር ያቆይህ ያበርታህ ይጠብቅህ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን !!!

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 10 месяцев назад +3

    BEXAM ENAMESEGNALEN ❤❤❤❤❤❤❤EGZIABHER YAKBRILEN ENA BEGUGUT NEW YEMXEBKEHE TMHERTHE BEXAM YASDESTEGNALE❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 месяцев назад +2

    እዉነት ነዉ ወድማችን በርታልን

  • @Daniel_kah
    @Daniel_kah 10 месяцев назад +1

    በጣም ቆንጆ አንቂ ፕሮግራም ነው። እዝጊአብሔር ይባርክህ!

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 10 месяцев назад +1

    አንተ ወንድም ተባረክ ትንተናክ ድንቅ ነው በርታልን ብዙ ተጠቅመናል 🙏

  • @user-br7vl7xl1v
    @user-br7vl7xl1v 10 месяцев назад +2

    Thanks brother

  • @abeldemisse6390
    @abeldemisse6390 10 месяцев назад +2

    Thank you!

  • @Abayneh-op8wv
    @Abayneh-op8wv 10 месяцев назад +1

    ሻምበልጨበጣም ተባረክ በጣም ተመችቶናል

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 10 месяцев назад

    ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ካንተጋር ይሁን ኖትፍኬሽን ስለማይመጣልኝ ያለፈኝን ሁሉ ቀኑን ሙሉ ያንተን ትምህርት ስሰማ ነው የዋልኩት ብዙ ተምሬአለሁ ክበርልኝ

  • @msm5155
    @msm5155 10 месяцев назад +1

    Shamble I love all your works so deep May Allah protect you our country by the way my favorite another teacher is Ato fantahun waqee

  • @user-hr7gp9ho2u
    @user-hr7gp9ho2u 10 месяцев назад

    እናመሠግናለን መምህር፣፣እግዚአብሄር ይጠብቅህ ጥሩ ግንዛቤ ሠጠኸን።

  • @samerasaleh7610
    @samerasaleh7610 10 месяцев назад +1

    Egzabher tsegawun yabzalh wendme ❤❤❤

  • @maryfekadu3662
    @maryfekadu3662 10 месяцев назад +4

    ዛሬ ተኝቶ ዛሬ የነቃ መሠለው ይለናል አርጋኖ ላይ

  • @AlemensheTekie-xe9jl
    @AlemensheTekie-xe9jl 10 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ🙏

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 10 месяцев назад +1

    እውነት ነው ያባ ዞሲማስ በረከት ይደርብን

  • @mekushanigus
    @mekushanigus 10 месяцев назад +1

    በርታ ወንድሜ ጥሩ መረጃ ነው ትውልዱ መንቃት አለበት።

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 10 месяцев назад

    ሰላም ሻምበል ድንቅ ትምሕርት እናመሰግናለን

  • @sadah4261
    @sadah4261 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ዘመኑ ቀርባል ለንስሀ ሞት ያብቃን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-te3dr8ki6y
    @user-te3dr8ki6y 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልኔ 👏👏👏

  • @selamhailu4738
    @selamhailu4738 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @lulahailu1659
    @lulahailu1659 10 месяцев назад +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን ❤

  • @seyoum917
    @seyoum917 10 месяцев назад +1

    የምታቀርባቸው በሙሉ በጣም ጥሩ እና ለትውልዱ ጠቄሚ ናቸው። በርታ
    ትናንት ባቀረብከው ላይ የማስተካከያ አስተያየት የሰጠሁህ የሶቭየት ህብረት ኮምኒዝም ከሁለተኛ የዓለም ጦርነት በኋላ ተመሰረተ ስላልክ ነው በእርግጥ አንተ ጠፍቶህ ሳይሆን edit ስላላደርከው ይሆናል በተረፈ አሁንም በርታ

  • @matub4261
    @matub4261 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ወድማችን❤❤❤

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 10 месяцев назад +1

    ምንም የጎዴለ የለም ያሰብከው ሁሉ ሙሉ ይሁንልህ ለእኔ ዕጹብ ድንቅ ነው ❤❤❤❤ኢትዮጵያ የተዴብቁ ወርቅ ልጆቿ ዕየዎጡላት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም የሚሰማ ጆን ያድለን ❤❤❤❤ይበል ነው!!!

    • @hailuasmarearage2519
      @hailuasmarearage2519 10 месяцев назад

      ለዕኛም የሚሰማ ጆሮን ያድለን ለማለት ነው ይቅርታ???

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 месяцев назад +1

    የሙሴ ጽላት ነው ሰሙ። ታቦተ ፅዮን ዓይደለም።

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 10 месяцев назад +1

    Enamesegnalen❤

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 10 месяцев назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉በጣም ደስ የሚል የተቀዸሰ መንፈሳዊ ጝንዛቤ እንዲኖረን እየረዻኽን ንውና እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤🎉❤🎉 በትልቑ ቅዹስ እግዚአብሄር አምላካችን ኃይልም ክብርም ምስጋናም ለዘለዓለም ለእርስ ይሁን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 10 месяцев назад

    ወንድማችን እናመሠግናለን

  • @user-uy1bk7kk1u
    @user-uy1bk7kk1u 10 месяцев назад +1

    Amen

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe9408 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @tsionmelaku301
    @tsionmelaku301 10 месяцев назад +1

    Enamsegnaln 🙏🏽❤

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 10 месяцев назад +1

    ወንድማችን በደንብ አድርገህ ገልፀኸዋል እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ በርታልን!

    • @noahsark-1221
      @noahsark-1221  10 месяцев назад

      አሜን አመሰግናለሁ እህቴ

    • @sadah4261
      @sadah4261 10 месяцев назад

      ​@@noahsark-1221አይዛህ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እውነቱ ይህ ነው ገነ ጉድ ይወጣል አጋልጥ ወንድሜ

  • @enatushimlis5932
    @enatushimlis5932 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @belayneshabebe7632
    @belayneshabebe7632 10 месяцев назад

    በጣም ነው የምናመሰግነዉ ክብረት ይስጥልኝ!!! ፕሮግራምህን በጉጉት ነው የምጠባበቀዉ!

  • @elsacell7331
    @elsacell7331 10 месяцев назад +1

    እኔ ወንድሜ አንድ ብዥ የሚያደርገው ነገር አለ ቃሉ ይፈፀም ዘንድ ግድ ነው ግን ብዥታዬ እነዚህ ሰዎች መፅሐፍ ቅዱስን በርዘውብን ይሆን ወይስ ቅደም ተከተሉን እየሄዱበት ነው ወይስ የእውነት ዘመኑ አልቋልአምላካችን ሊመጣ ነው ወይስ ቃሉን ስለሚያውቁት ምፅሐቱን እያፋጠኑት ነው ብዙ የእርኩሰት ስራና እግዚአብሔር የሚፈታተን እና እግዚአብሔር የማይወደውን ስራ የሚሰሩት የሚያሰሩት እባክህ ወንድማችን ይሄንን ትንሽ ንገረኝ ካጠፋው ግን ይቅርታ

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 10 месяцев назад

    Great explanation brother. Please take care

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 10 месяцев назад

    AMEN 🙏 AMEN 🙏 YEHUNELEN AMEN 🙏

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 10 месяцев назад +1

    ጀግና

  • @saragetachew9345
    @saragetachew9345 10 месяцев назад +1

    E/R yebarkhie😊😊😊❤

  • @tsedenaynessibu3006
    @tsedenaynessibu3006 10 месяцев назад +1

    ትክክል ነው 13 ነው🙏

  • @samerasaleh7610
    @samerasaleh7610 10 месяцев назад +1

    Egzabher yakbrln

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @eshetumengest594
    @eshetumengest594 10 месяцев назад +1

    #1👀👂😍😍😍🥰🙏

  • @user-tl3qy3mw6e
    @user-tl3qy3mw6e 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lulahailu1659
    @lulahailu1659 10 месяцев назад +2

    እውነት ነው ሰርተህልናል

  • @helenabera7780
    @helenabera7780 10 месяцев назад

    🙏🙏

  • @msm5155
    @msm5155 10 месяцев назад +1

    Shamble. can you tell us the Muslim view on this issues ? Thanks

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 10 месяцев назад

    ዘመዶችህ በየቦታው እየተገደሉ ነው መፍትሄ ወይም የተደበቀ ሃይል ካለ አድናቸው ከዛ ውጪ ትርጉም የለውም ሁሉም የምታወራው ያኔ በራሳቸው ግዜ አልፋል :;

  • @milkiassamsom7304
    @milkiassamsom7304 10 месяцев назад +1

    ዉጩ ሀገር ያለን መጽሐፍህ እንዴት እናገኝ?

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 10 месяцев назад +1

    አይሰማም ወድማችን

    • @hatersata.1627
      @hatersata.1627 10 месяцев назад +3

      ይሰማል እማ❤❤❤

  • @user-jl9oz1cq1q
    @user-jl9oz1cq1q 10 месяцев назад

    ሁሉም የራሱን ሀይማኖት ነዉ ጥሩ ብለዉ ሚያስበዉ

  • @God-db9vp
    @God-db9vp 10 месяцев назад +2

    ወንድሜ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፡ በመጽሓፍ ቅዱስ ጽላቱ ወደ ኢትዮጵያ እንዳልመጣ የሚያሳይ ክፍል ኣለ፡ በቤተክርስትያናችን ደግሞ ከመጽሓፍ ቅዱስ የሚጋጭ ማንኛውም ነገር እናዳንቀበል ነው የምታስተምረን።

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 10 месяцев назад +1

      ኦርቶ ጴንጤ ከሆንክ( ከሆንሽ) ማንም ቢያስተምር አይገባሽም አይገባህም ስለዚህ ዝም ብሎ ከመቀባጠር ብዙ የታሪክ መፀሐፍት ማንበብ ጥሩ ነው ምናልባት ከገባህ ከገባሽ እሺ ሚስ(ሚስተር)

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 10 месяцев назад

      @@evaalexia-pd2ki እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ፡ ኦርቶ ጴንጤ የሚባልስ ኣለ እንዴ?
      ከሺ የታሪክ መጽሓፍ መጽሓፍ ቅዱስ እንደሚበልጥና እንደሚታመን ማወቅ ኣለብን፡ ሺ የታሪክ መጽሓፍት ከመጽሓፍ ቅዱስ ከተጋጩ መቀበል እንደሌለብን የቤተክርስትያናችን ኣስተምሮ ነው።

    • @tinalove8874
      @tinalove8874 10 месяцев назад +1

      የኔ እህት መፅሐፍ ቅዱስ እና የታሪክ መፅሐፍ ስትይ የትኛ የታሪክ መፅሐፍ ለምን መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያልተካተቱ ነገር ግን የተቀደሱ የገድላት መፅሐፍቶች አሉ እናስተውል

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 10 месяцев назад

      ​​@God-db9vp አንዳንድ ኮሜንቶች ላይ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እያልክ ትክክለኛ ትምህርትን ስትቃወም አይቻለሁ ለማንኛውም ስለ ታቦተ ፅዮን ፡ ወንድማችን አሁን እንኳን በአግባቡ ገልጾታል ፍታነገስት ላይም እንደሚገኝ ጭምር። አይ ምእራባዊያን ካልነገሩኝ አላምንም ከሆነ ግርሀም ሀንኮክም ከብዙ ሙከራ በኃላ ኢትዮጵያ የቃልኪዳኑ ታቦት መቀመጫ እንደሆነ አምኗል።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 10 месяцев назад

      @@tinalove8874 ትክክል ነሽ፡ ገድላት ስንቀበል ከመጽሓፍ ቅዱስ የሚስማማና የማይጋጭ ስለሆነ ነው፡ ለምሳሌ ኣንድ የገድል መጽሓፍ ጌታችን በቤተልሄም ሳይሆን በግብጽ ነው የተወለደው ብሎ ከመጽሓፍ ቅዱስ ከተጋጨ ተቀባይነት የለዉም፡ ይህ የታቦት ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱ ታሪክ ደግሞ መጽሓፍ ቅዱስ ስለሌለ ሳይሆን ከመጽሓፍ ቅዱስ ስለተጋጨ ነው ትክክል ኣይደለም ያልኩሽ እንጂ ባይጋጭ ችግር የለዉም።

  • @weynshetshibru5545
    @weynshetshibru5545 10 месяцев назад

    No sound

  • @ኤደንተስፋይ
    @ኤደንተስፋይ 10 месяцев назад +1

    ምን አገባህ ስለ ታቦተ ፂዮን? ታቦተ ፂዮን በእግዚአብሔር ነው የሚጠበቀው ግዜው ቀርቧል በቦታው በአክሱም ፂዮን የሚታይበት መቼ እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው። እንኳን ታቦተ ፂዮን ትግራይም በእግዚአብሔር ነው የምትጠበቅ የቅዱሳን የስውራን አባቶች መናሃሪያ እናንተ ኦርቶዶክሳዊያን ኢትዮጵያውያን ከባዕድ አገር ሆናችሁ ለማሰረቅ በፂዮን ማርያምና በፂዮናዊያን ሞት ያወችቸሁ ብሔር ብሔረሰብ ኢትዮጵያን ቅጣታችሁን ትቀበላላችሁ ። አስመሳዮች እግዚአብሔርን የካዳችሁ ፂዮን ማርያምን ያስደፈራችሁ ናችሁ ።😢

    • @evaalexia-pd2ki
      @evaalexia-pd2ki 10 месяцев назад +3

      ዲያቢሎስ ዝም ብለክ አትቀባጥር ነው ታቦተ ፅዮን አቃጠለችክ ስሟ ሲጠራ ዲያቢሎስ ተቃጠል

  • @leyuamanuelleyu3723
    @leyuamanuelleyu3723 7 месяцев назад

    ኦውነግ ሸኔ አልወድም ባክህ ምንም ብትሉ በለአም ናችሁ ይሰበር

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 месяцев назад +1

    የሙሴ ጽላት ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ግን የትግሬ ምድር ላይ የለም። መለስ ዜናዊ ዕና ጳውሎስ ትግራይ የተባለችው መንደር በዒኮኖሚ ዕንድትጠቀም ያስወሩት ወሬ ነው።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 10 месяцев назад

      ታሪኩ ድሮ መለስና ኣቡነ ጳውሎስ ሳይወለዱ በመቶ ኣመታት በፊት የነበረ ነው ነገር ግን ውሸት ነው ታቦቱ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም።

    • @emuadane4719
      @emuadane4719 10 месяцев назад +1

      ደነዝ አሁንም በፓለቲካ ጥላቻ ውስጥነህ

    • @lejleulaleul
      @lejleulaleul 10 месяцев назад +1

      @@God-db9vp ኧረ መናፍቋ አንብቢ እየፈሱ መዋል አይደለም😒😏😠

    • @lejleulaleul
      @lejleulaleul 10 месяцев назад +2

      @@emuadane4719 “አንተ ተንኰል ሁሉ ክፋትም ሁሉ የሞላብህ፥ የዲያብሎስ ልጅ፥ የጽድቅም ሁሉ ጠላት፥ የቀናውን የጌታን መንገድ ከማጣመም አታርፍምን?”
      - ሐዋርያት 13፥10

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 10 месяцев назад

      @@lejleulaleul መጽሓፍ ቅዱስ ኣንብቤ፡ ወደ ኢትዮጵያ መጣ የሚለው ውሸት መሆኑ ኣወቁት፡ እሺ ኣንብብ ካልሽኝ ምን ላንብብ፡ ደግሞ ኦርቶዶክስ ነኝ በ40 ቀን የተጠመቁኝ።

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤